Betoch | “ ማዕቀቡ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 447

  Рет қаралды 124,499

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

7 ай бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል “ማዕቀቡ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 447
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 194
@mameaaaa
@mameaaaa 7 ай бұрын
መቸ ይሆን አላህ በቃችሁ ብሎን ሀገር ሠላም ሁኖ ሸበካ የሚለቀቀው 😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
እኔማ ግራ ገብቶኛል አሁንስ 😢😢😢😢
@user-oc3wy3et4h
@user-oc3wy3et4h 7 ай бұрын
ኢሻላ በቅርብ ይለቀ ቅልናል😢😢😢😢
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ በቃችው በለን😢😢😢😢
@user-cy9bi1ry7n
@user-cy9bi1ry7n 7 ай бұрын
ኢንሻአላህ በቅርቡ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብብብብብብ😢
@girumadane7515
@girumadane7515 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ናፈቀኝ ያ ጨዋ ማንነት ያ ሰዉ አክበር ማንነት 😢😢😢😢
@seadaabdu479
@seadaabdu479 7 ай бұрын
የአላህ😥 በሰው ሀገር እዳንቀር ሀገራችንን ሰላም አዲርግልን😥ያረቢ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስ ጣችሁ ❤🤲
@ferdosjuhar
@ferdosjuhar 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@FasikaKassika-ub9gv
@FasikaKassika-ub9gv 7 ай бұрын
ይንኮሜት ምታነቡሁሉ አገራችን ሠላም ያግልን ቤቶች የምታዩ በሙሁ ላይክ ፍቅራቹሁ ግለጹ❤❤❤
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 7 ай бұрын
ታሪኳዬን ስወዳት አለባበሷ አዛልዬ ወዴት ሄደችብኝ ናፍቃኛለች አዛሉ ትምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 7 ай бұрын
አሜሪካ ሂዳለች
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 7 ай бұрын
ማነዉ እደኔ አብየ ደስ የሚለዉ እስኪ 👍👍👍❤
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y 7 ай бұрын
የአቤዬ አድነቅዎችእጅ አሰዮት
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EtpyaEtpya
@EtpyaEtpya 7 ай бұрын
በዛብህ ስለመጣ ደስብሎኛል ይቤና ማፊ መቸ ይሆን እሚመጡት እሳቸው የሌሉበት አያምርም😢😢😢
@user-nq7np6lc9w
@user-nq7np6lc9w 7 ай бұрын
ፍትሕ ለየዋሁ አማራ😭😭😭😭😭😭
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 7 ай бұрын
አብየ እርገጤ ድምፃቸዉ 🎉🎉🎉
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 7 ай бұрын
የታሪኳ አለባበስ የምር ልዩ ነው ሁልቀን የምትለብሰው ብልስ በጣም ያምራሉ❤❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 7 ай бұрын
ኢንሽ አላህ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
ታሪኳ የኔ ቆንጆ አለባበስሽን ስወድልሽ አንደኛ 👌❤️አብዬ እርገጤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🥰
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 7 ай бұрын
ታሪኳዬ አቤት አለባበስ የእውነት ሴት እኮ ነሽ❤
@user-ev2vd3ti9d
@user-ev2vd3ti9d 7 ай бұрын
አለባበስ ከታሪኳ ተማሩ አርቴስቱ ሁላ መመላገጡ ይብቃችሁ አቤት ሲያምርባት ደሞ
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 7 ай бұрын
እኳን ሰላም መጣቹ ቤቶች🎉❤የታሪኳ አለባበስ ዋው👌ሁሌም የምትለብሰው አለባበስ ሲመቸኝ❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
አብዬን ስወዳቸዉ ❤❤❤❤ 😍😍😍 አቢዬ ሲመጡ ወይዘሮ አዛሉ ጠፉ
@nisrinnisrin5935
@nisrinnisrin5935 7 ай бұрын
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 7 ай бұрын
በዜ እንኳን በሰላም መጣህ ታሪኳ አለባበስሽ በጣም ያምራል❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂በዛብኝ❤❤❤ ሞትኩ😂😂😂
@JamesKing-ps8fd
@JamesKing-ps8fd 7 ай бұрын
ሠላም ለአገረችን ኢትዮጵያ❤
@xboxone8393
@xboxone8393 7 ай бұрын
አብዬ አቤት ድምፅ ስወዳቼው
@sollymimi8503
@sollymimi8503 7 ай бұрын
የብዙዎቻችን አስተኤት ይጋርማኛል 😮😮😮😮 በዛብህ መጣብኝ! እካ መጣብኝ ... እያለቹ የሰዉን ስራ አትረብሹ እበካችሁ በቃ የመጡት እንኮሀን መጡ የሄዱትም እንኮሀን ሄዱ ይልቁን እናበረተተቸዉ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ መጡ 🕴🕴🕴 ሄዱ 💃💃💃💃💃
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 ай бұрын
አብየ እርገጤ የኔሚስኪን
@Sariy177
@Sariy177 7 ай бұрын
በዛብህ ስለመጣ ድስ ብሎኛል
@ttyy4091
@ttyy4091 7 ай бұрын
በዜ ስለመጣህ ደስስስስስስስ ብሎኛል የኔ ድቡሽቡሼ 🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@NumberSeven49
@NumberSeven49 7 ай бұрын
የአብየ እርገጤ መረዋ ድምጽ ግን ሳይደነቅ የሚታለፍ አይደለም። ሀገር ሀገር የሚሽት ድምጽ
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 7 ай бұрын
አብየ እውነታቸውነው ሰላምን ያምጣልን ሰላምናፈቀኝ
@abraralhrbi9131
@abraralhrbi9131 7 ай бұрын
ማነው እደኔ ልክ አስገባቸውን የሚወድ😂😂❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
እኔ ❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
ቤቶችዬ የሳቄ ምንጭ። ❤❤❤❤ 😁😀😀😀
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 7 ай бұрын
አብዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ የሀገራችን ኢትዮጲያን ወግና ባህል ጨብጠው እንደያዟት ነው የድሮውን የባህል ጨዋታ በገጠር ስንጫዎት የነበረውን አስተዋሱኝ ደሞ ክራር ስዎድ የነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዘፈን ማዳመጥ ትቻለሁ አስጠልቶኛልም
@123abay
@123abay 7 ай бұрын
አየ በዚህ ድምፅ ዘምሩበት የእኔ አባት❤❤
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 7 ай бұрын
ያብየ ዲምጥ ሲያምርርርርርር
@tigist19
@tigist19 7 ай бұрын
ፍትህ ለአማራዬ 😢😢
@daginatabayhine605
@daginatabayhine605 7 ай бұрын
Amhar machem selam ayhonim kk😅
@tigist19
@tigist19 7 ай бұрын
@@daginatabayhine605 እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ታሪክ ይቀይራል በነገራችን ላይ ለሰው ክፉ የሚመኝ ዳቢሎስ ነው 🙄
@SamiraaJimmaa-jh4vx
@SamiraaJimmaa-jh4vx 7 ай бұрын
Ayi bafirdu siwadachu nabiyii bagaru ayikabarim☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 7 ай бұрын
ይመቻቹ ቤቶችዬ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 7 ай бұрын
ጉንፋኑ አለም አቀፍነው እንዴ ሳኡዱም አለ 😅😅
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 7 ай бұрын
ያረቢ የሀገራችን ሰላም መልሰው❤❤❤😢😢😢
@MangsetEshete
@MangsetEshete 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ይህ አባት ሰወዳቻው ❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 7 ай бұрын
አገሪችን ስላምመችነውየሚመልስውአላ❤❤❤❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 7 ай бұрын
ፍትህ ለየዋሁ አማራ ህዝብ
@seidamohammedoumer5437
@seidamohammedoumer5437 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ኢንሻአላህ ፍትህ ካላህ❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 7 ай бұрын
ይመቻችሁ ተወዳጆች ❤❤❤👍👍👍👍
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 7 ай бұрын
ታሪኳዬ የኔ ልእልት አቤት አለባበስ❤❤❤
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 7 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏
@Sariy177
@Sariy177 7 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@fikirtesahilugebre5909
@fikirtesahilugebre5909 7 ай бұрын
ሁላችሁንም እወዳችዃለሁ በተለይ ታሪኳን❤ እንዴት ጎበዝ ነሽ ሆ🙈
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 7 ай бұрын
አብይ ድምፅህ አጠቃላይ ቤቶች ምርጥ ናችሁ❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
የሰውየው ድምጥ ሲያምር
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
አሚን ከማደጓ ጡት አጎጠጎጠች እይናችን እያዬ😅😅😅
@HayatQueen12
@HayatQueen12 7 ай бұрын
በዜ ግን መቸ ነው በሳል ሰው የምትሆነው😊😊😊ኧረ ጥለውህ ሄዱ
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
ብልጥ እኮ ነው ካላክተሩ ነው የሞኚ ያረገው እንጂ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤
@EthiojemHabesha
@EthiojemHabesha 7 ай бұрын
ሀገራችንን ወደሰላም ይመልስልን
@tube-gk8fb
@tube-gk8fb 7 ай бұрын
ከከከከከከከ በእየሱስ ስም ታሪኳን እና በፍርዱን ከይት ነው ያገኘችዋቸው የሚገርም ተሰጦ
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 7 ай бұрын
ሠላም ብለናል ቤቶች እኔ አንዴኛ ደላላዉ አቤት ዉስጤ ነው ከዲሮዉ ጀምሮ ደስ እማይልኚ በዛብህ ሲደብረኚ
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me 7 ай бұрын
😢😢😢😢ፍትህ ለሳዉዲ እሰረኞች
@AmenHaleluyy
@AmenHaleluyy 7 ай бұрын
Betocho macheno 1M migabo ❤❤❤❤❤❤❤❤ bigaba baxami dasitayeno
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ዱባይ ብቻ መስሎኝ ነበር እሄ ባይረስ እኔ ሳምት ሙሉ እሽት አርጎ በመርፌና በመዳኔት ብዛት ነዉ የዳኩት ሀይለኛ ወረሽኝ ነዉ ሰሞኑን የመጣዉ
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
ወይ ኔ እኔም ሳምት ሙሉ ስጪወትብን ነበር ጉፋን ደግሞ ሲያስል ይዞሽ ነው እልም እሚለው የዘድሮ ጉፋን ይለያል 😷
@SamiraaJimmaa-jh4vx
@SamiraaJimmaa-jh4vx 7 ай бұрын
Nabiyi bagaru 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Mes355
@Mes355 7 ай бұрын
welcome betoch wow zare 3tga negi❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
የዛሬ የለያል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokisweet4121
@kokisweet4121 7 ай бұрын
ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 ай бұрын
ያአላህ የሀገራችን ነገር እርወጣቶች አለቁ አብይ አህመድ ህዝቡን በጦርነት በረሀብ ጨረሳቸው ማንንሊመራነው ህዝቡንመሳራያእየገዛ ጨረሳቸው
@MangsetEshete
@MangsetEshete 7 ай бұрын
😢😢😢😢አለቅር
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 7 ай бұрын
የታሪኳ አለባበሰ በጣም ደሰ ይላል
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 7 ай бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@ahmedumerumer3155
@ahmedumerumer3155 7 ай бұрын
አረ ሰላም። ናፈቀን አትግደሉንንንንንንንንንን😭😭😭
@user-os8sc6mj7y
@user-os8sc6mj7y 7 ай бұрын
ትክክለኛ የዘሩ ልጆች አሜንና በዛብህ ሻሼ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 7 ай бұрын
ሻሸ ልጁ ናት?
@user-sv5kp8gm6z
@user-sv5kp8gm6z 7 ай бұрын
ይሄ ጉንፋን የኢትዮ ህዝብ በሙሉ ነው እንዴ የወረረው ያረብ አንተው አንሳልን
@mariouset142
@mariouset142 7 ай бұрын
በዛብህ ደላላው አብዬ እንዴት እደምወዳቸው በረቱ
@user-my8vx9qh2w
@user-my8vx9qh2w 7 ай бұрын
ጎረምሳ ይዛ ገባች ካሉማ አደገች ማለት ነው በይ እንግዲህ አሜን ተዘጋጂ ለባለገንዘቦቹ
@Asuu121
@Asuu121 7 ай бұрын
Thank you betoch❤❤❤❤👌👌👍👍👏
@kokisweet4121
@kokisweet4121 7 ай бұрын
አይ በዜ😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 ай бұрын
ልክ ብለዋል አብየ መልካም ነገር መኮረጂ እንጂ ከእምነት የሚያወጣ በባህል የለለ
@SamiraaJimmaa-jh4vx
@SamiraaJimmaa-jh4vx 7 ай бұрын
Tirfii xinanawu korenen👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bn2ev2bv8f
@user-bn2ev2bv8f 7 ай бұрын
ወይ ደላላው የሳቄ ምንጭ
@fufy2285
@fufy2285 7 ай бұрын
አህለን🎉🎉🎉❤❤❤❤
@habtadebssa1973
@habtadebssa1973 6 ай бұрын
በጣም የሚያምር ቪዲዮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtadebssa1973
@habtadebssa1973 6 ай бұрын
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 7 ай бұрын
ግንመቸነው የኒቶርነገር ቤተሰቦቸናፈቁኝ😢😢😢
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 7 ай бұрын
betoch betam des yilegnal gin bemehal mastawokiya baynor
@haykelyesuf9329
@haykelyesuf9329 7 ай бұрын
አህለን❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 7 ай бұрын
ሠላምለሀገሪልጀች😮😮
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
ሰላም የማዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ❤❤
@addesbanda362
@addesbanda362 7 ай бұрын
Way abi aymeregnem alalechem😅😅😅😅
@kalkali
@kalkali 7 ай бұрын
አዛሉ ወጣች እንዴ😢
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 7 ай бұрын
😂😂😂😂አይ በዝነት
@beletetigist9830
@beletetigist9830 7 ай бұрын
ጉንፋን አደለም ኮሮና ነው❗
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
በዛብህ ወደ ሙሾነት ቀየረዉ 😂😂😂😂
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤terekuewa 👍👍👍👍👍baze 😂😂😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 7 ай бұрын
እረ ሻሼ የልጅቷን ሙቅ ጨረሽው😅
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 7 ай бұрын
ፈትህለሰውድእሰረኞችበሉየኢቶሰውእረስቶአልልጃችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shewashon2983
@shewashon2983 7 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ የእቃቃ ጨዎታ መሰለ
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 7 ай бұрын
በፍርዱየ ሶስተኛ ዘሩ
@user-kc1jl9gc4f
@user-kc1jl9gc4f 7 ай бұрын
አብዬ በአይን አበባ ድራማ እጠላቸው ነበር በቤቶች ካሱኝ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 7 ай бұрын
Why 3:44
@user-fm9me8le6n
@user-fm9me8le6n 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@TigistAsefa-ms1to
@TigistAsefa-ms1to 7 ай бұрын
❤❤❤
@meronmammo6124
@meronmammo6124 7 ай бұрын
Makbel demeteswam melkuwam betam asetela, yan yemesele melk gedel geba betam tekefalech
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 7 ай бұрын
አብየ ዲምጽወት 1ኛ 😜
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 7 ай бұрын
ያዝ በሉ
@yeshyilma3492
@yeshyilma3492 7 ай бұрын
Fetehe amara kelele lemechefechefew nesehuwane 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbbbAesm
@AbbbAesm 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 7 ай бұрын
የታሪኳ ፍቅር ሊደፋኝ ነው
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 7 ай бұрын
ዉይ ናየ አተም አለህኮ ማሩ ነህ
@mamabkaseadm6644
@mamabkaseadm6644 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@heyluzegeye
@heyluzegeye 7 ай бұрын
እደድሮው ግን ደስአትሉም እነይቤ እናማፊ እናእከ የሉም
@user-lw4sw7sl9x
@user-lw4sw7sl9x 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 275 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Betoch | “ፈጠነ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440
22:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 276 М.
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “ሰቆቃው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 395
30:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 262 М.
Betoch | “አደገኛው መርዶ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 385
30:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 276 М.
Betoch | “የጤፉ...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 410
31:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 196 М.
Betoch | “ቅዥብርብር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 417
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 146 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 750 М.
Betoch | “ጉዱ ሲገለጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 347
31:35
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 744 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН