Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384

  Рет қаралды 293,828

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 384 “ቃል አባይ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 298
@bezawityeshaneh81
@bezawityeshaneh81 Жыл бұрын
ኡፍ የሻሼ ባል ሳቅ እራሱ ያስቃል።😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ትወና በጣም ይችላል ቤቶችዬ በጣም ትችላላችሁ 👌
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
የሀገሩ ስላም የናፈቀው👍
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s Жыл бұрын
እኔ በጣም ናፈቀኝ አገር ልገባ ነበር ምን ሠላም አለ እዴት ልግባ ጠለብ ነበኩ ኢጃዛ ልገባ ነበር 4 አራት አመቴ መግባት ፈለኩ ቤተሠብ ለማየት ፈራሁ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሠላም ያደግልናል
@agerworkie8703
@agerworkie8703 Жыл бұрын
Me too
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እኔ
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
በእከ ሞት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
GMKSDON7DHCG2O0DD1
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ዘር አይወስነዉም ዋናው ሰው ሁኖ መገኘቱን ነው ብቻ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏🙏
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
" ልብ ማለት ጓደኛ ነው ጓደኛ ማለት ልብ ነው ልብ ደግሞ ሁሉ ነገር ነው " አላህ መልካም ጓደኞችን ያብዛልን አሚን 🙏
@fatimahsid7376
@fatimahsid7376 Жыл бұрын
አሚን
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
አሜን፫
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
አሚንንን
@amihabsawit300
@amihabsawit300 Жыл бұрын
ሀገር መሄድ እና ቤተሰቦቹ የናፈቀው ማነው🥺😭🤲
@user-bt7je7jw3n
@user-bt7je7jw3n Жыл бұрын
እእእፍፍፍእኔ. ግን. አይሞላም. ዛሬ. ነገስል. እዚሁ. ቀረሁ. አላህ. በሰላም. ለሀገራችን. ያብቃት
@enat245
@enat245 Жыл бұрын
እኔ ሀገር ውስጥ ነኝ በሠላም ይመልሳችሁ እናተም ኑ ቤተሠብ ሁኑኝ❤
@amihabsawit300
@amihabsawit300 Жыл бұрын
@@enat245 አሜን የኔ ውድ🌺🌺🌺
@amihabsawit300
@amihabsawit300 Жыл бұрын
@@user-bt7je7jw3n አሚን ሁቢ🌺🌺
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Ene negn ehte Egziabher yirdan le hagerachn Ethiopia yabkan
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ውድ ብርቅየ የኢትዮጲያ ልጆች አላህ ሰላም እዝነት እርህራሄ አይለያችሁ ውድ የቤቶች ድራማ አቅራቢዎች ሰላማችሁ ይብዛ
@qmc5652
@qmc5652 Жыл бұрын
አሜን3 ያንቺንም ያብዛው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን
@shetaye9352
@shetaye9352 Жыл бұрын
Yemerenew leyu nachu betocheye sewodacho
@libcab1083
@libcab1083 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ሰብ አርጊኝ🙏🙏
@user-vg8hp8tg5y
@user-vg8hp8tg5y Жыл бұрын
አይይይ ቤቶች ደስ ስትሉኘ ምንው በየቀኑ ብትመጡ በተለይ የመዳም ቅመሞች አይ ስንወዳቹሁ ደብሮኘ ነበር. ፈታ አርጋቹሁኘ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አይ ሻሽዬ 😂😂😂😂😂በሳቅ ገደለችኝ ወዬው ቤቶችዬ በእውነት ወቅታዊይና አስተማሪ የሆነ ነገር እያመጣችሁ ስለምታስተምሪን እናመሰግናለን ❤️💛💚🙏
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
Kqmpnqnqngmpnfmoef£ggeonhnmlpnnkaBNQPHLQIIJĴIIJH
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
KknlpmhoififiornrnreinirnoniohninbokCELMENFFGFHFIJJJ
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
KPMXLPDOCPDONREPDIGQFNRNQOQORGF9HJ00
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ሰብ አርጊኝ🙏🙏
@user-dc5zw9ro9k
@user-dc5zw9ro9k Жыл бұрын
እስኪ ሁላችንም ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን አድነትን እድሠጠን ሁላችንም በየሀይመኖታችን ዱአ ፆለት እናድርግ ምስኪኑ ማህበረሰብ የፖለቲካ መጫወቻ አይሁኑ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Жыл бұрын
Hezbum aymerowen sebsebe endearme
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ሰብ አርጊኝ🙏🙏
@user-tx5rt5mi8p
@user-tx5rt5mi8p Жыл бұрын
አዲሶቹ ልጆች የነይቤን ቦታ አልተኩትም በዙ የሚያሳቸው ነገር አለ 😥😥😥😥
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ቤቶችየ እኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤😍😍😍😍
@fatimahsid7376
@fatimahsid7376 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራች ያረብ!!!!!"
@tsihonkh5262
@tsihonkh5262 Жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ሁሌ ለምንድነው በሰራተኛ ዙሪያ የማያምር ነገር የምትሰሩት? የልገባኝ
@habhabshi8454
@habhabshi8454 Жыл бұрын
የእውነት ቤቶች እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ዛሬ በሳቅ
@user-tx5rt5mi8p
@user-tx5rt5mi8p Жыл бұрын
የቢቢ አባት አጡልኝ ናፈቅውናል😌😌😥😥በተረፈ ፈጣሪ ጤና እና ፍቅር ያድለን ያድላችሁ ሆሌም እወዳችሀለሁ ክበሩልኝ💖💖💖💝💝💝💝🇪🇹👏👏💘
@vudy1554
@vudy1554 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሻሽ የኔ እብድ ስወድሽ የቤቶች ድምቀት አች ነሽ
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Жыл бұрын
ቤቶችዬ ሀሪፍ አቀራረብ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አህለን ቤቶች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖👍👍👍👍
@dh4596
@dh4596 Жыл бұрын
አሚን ደውይልኝ ሀሊማየ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ውይ እንኳንደህናመጣችሁ ዛሬ አለፈኝ አይ ኮሚቱች ተናፍቃችሁነበር ግን አለፈኝ 😢😢😢ሻሸክክክክክክ ረ በሳቅ አግብቱ መኖርነውየምፈሌገው አላለችም
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን ሰላም ለእማማዬ ኢትዮጵያ ሃገራችን 🇪🇹
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ሰብ አርጊኝ🙏🙏
@user-dp2nl2xy3x
@user-dp2nl2xy3x Жыл бұрын
አረ ይበቃል ትዳር አቃጥሎታል ሻሼ እሚልሽን ስሚ ትቃጠያለሽ 😋😋😋😉
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
😁😁😁😜😜😝😝
@user-si1zc1hd9g
@user-si1zc1hd9g Жыл бұрын
ቤቶች መልካም በተሰቦቸ ስወዳቹህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጠችሁ
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
የዛሬው ያበደ ነው እናመሰግናለን ይበቃል በጣም ጎበዝ ነው
@user-wb6gx7ur6v
@user-wb6gx7ur6v Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን መጭው ዘመን የፍቅር የሰላም የመቸሳሰብ ይሆን ዘንድ ከወዲሁ እንፀልይ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ወገኖቼ ይሄን ዘመን ያሻግረን ሁላችንንም🤲🤲🤲🤲ቤቶችዬ ስወዳቹ❤❤❤❤
@amihabsawit300
@amihabsawit300 Жыл бұрын
አሚን😘😘🥺
@birkegulu1179
@birkegulu1179 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 💐🥀💐🌹💐🥀ይሁንልን
@samuel_arse
@samuel_arse Жыл бұрын
የሃገራችንም ጉዳይ እንድ እርግጠኛ ሆነን ብንዝ ይፈታ ነበር ቤቶች እንወዳቹሀለን💚💛❤❤❤🙏🙏
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Жыл бұрын
ቤቶች በርቱ ቀጥሉበት ደሰ ይላን ለአገራችን የሚመጥን ሰራ ነው😔 ግን ሰለ ሻሸ ባል እሰቡበት ሳቁም ምኑም አይጥመኝ
@amanherapno5463
@amanherapno5463 Жыл бұрын
Our Land lovely family we are love all you so we are wishing all of you long life and good health❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች ሀገራችንን የድግልማርያም ልጅ ሰላም ያድርግልን 🕊🕊🕊💖💖💖
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
እኔ ሻሼ እናን አቢን በጣም ነው የማመስግናችሑ። ምትክ የላችሑም። We love you too ❣️..
@daniboye5064
@daniboye5064 Жыл бұрын
well well👌👌👌👌
@zu4240
@zu4240 Жыл бұрын
አለህ ሰላም ይስጠን ያረብ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
አሚንንን
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ🌹🌹🌹
@mukhtarm8369
@mukhtarm8369 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-tx5rt5mi8p
@user-tx5rt5mi8p Жыл бұрын
ከመቆየቴ ብዛት ድራማ አልመሥል አለኝ የውነት ቤተሰብ ነው የሚመስሉኝ ከኢትዮጲያ ጀምሬ ስደት ሀገር ድረስ እከታተላቸዋለሁ 💝💝💖
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 Жыл бұрын
ደሥ ሚለው የተለያየ ሀሣብ ነው ከመጀመሪው እሥካሁን
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔ እራሡ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
አቦ የወፍጮ ቤት ሰራተኛዉ የሻሼ ባል በጣም ነዉ የሚያስቀዉ!!! ምርጥ አክተር!!!
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹😘❤
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 Жыл бұрын
Betoch wel come 🥰🥰😍
@yaali5933
@yaali5933 Жыл бұрын
እኔ ግን ከዝ ሰዉዬ ጋር ምገለፋጠዉ ነገርስ በጤነሄ ነው አብሬዉ እኮ ነው ምስቀዉ አገኛሁ ይለል ደሞ ወይኔ 😁😁🙆
@user-zn6de8ku4v
@user-zn6de8ku4v Жыл бұрын
አንች አስቅሺኝክክክክክ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
Kkkkkk😁😁😁😀😀
@hannahanna826
@hannahanna826 Жыл бұрын
በርቱ እነንወዳቹዋለን ቤተችዬ ተባረኩ
@tijeyegetalije5782
@tijeyegetalije5782 Жыл бұрын
Well Come betochi Salami LA hagarachini yihuni woyine basaki Motikuti Shashe Bamasaki lianorati Zigijiti iyaraganow Shashiye Ayizoshi😄😄😄❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አገራችን ሰላም አርግልን ቤቶች እናመሰግን አለን
@kam1733
@kam1733 Жыл бұрын
በርቱ ሻሽየ
@habibahabiba269
@habibahabiba269 Жыл бұрын
ወየ ሳቅ ሞትኩኝ ወላ ክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v Жыл бұрын
ነባሮች በጣም ነው ደስ የሚሉት አድሶች………
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
Betoch always the best
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv Жыл бұрын
😳 zeru benideti fela 🤣🤣🤣🤣 siwodachew🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-vs8bx4vo5h
@user-vs8bx4vo5h Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ ቤቶችየ
@vipvp4386
@vipvp4386 Жыл бұрын
እኳን ስላም መጣችሁ
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ታምራላችሁ በርቱ።
@user-dc5zw9ro9k
@user-dc5zw9ro9k Жыл бұрын
ቤቶችየ እኳን በሠላም መጣችሁ
@selamawitmersha214
@selamawitmersha214 Жыл бұрын
የዛሬው በጣም ያስቃል ዋው😂🤣😅😘🥰😍😘🤩👏👍👌👌👌👌
@leylangiseleylafkir8027
@leylangiseleylafkir8027 Жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
እንደ ሻሸ የባል ጠኔ በአፍንጫችሁ ሊከነብላችሁ የደረሳችሁ ሰዎች እስኪ አንዴ እጃችሁን አውጡ!😊😉
@seadatube140
@seadatube140 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ክክክክክክክክ ይመቻችሁ
@user-oq5pl8el9c
@user-oq5pl8el9c Жыл бұрын
አረ በሳቅ ሻሽዬ ወይኔ 😂😂🥰🥰💞💓💕
@user-dp2nl2xy3x
@user-dp2nl2xy3x Жыл бұрын
ሻሼ ክክክክክክክክ ፈነዳሁ በሰቅ😀😀😀😀😀 ቀለበት
@dfgtfdg7427
@dfgtfdg7427 Жыл бұрын
እን ኳን ደህና መጣቸሁ❤
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 Жыл бұрын
እረ ሳቅ ትጠላለህ🤣 ደስ ስትሉ🙏
@fadinobad591
@fadinobad591 Жыл бұрын
Selamachihu yibza betoch na teketayoch
@Sumayyas229
@Sumayyas229 Жыл бұрын
ወይ ሻሼ ጋና ከመግባታቺን በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s Жыл бұрын
በርቱ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የዛሬው ጥሩ መልክት አለው100%👌እውነት ነው ዘር ለእህል እንጂ ለሰው 😒😒
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ቤቶችሰንወዳቹህከልባችንነው
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንይ ብቻየን ደበረኝ ያለናተ ቤቱ ቀዝቅዟል በሉ ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
መተናል መተናል እንየው
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
መጥቻለሁ
@Grestuihfug
@Grestuihfug Жыл бұрын
መተናል😍
@bleatarmys5044
@bleatarmys5044 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@enat245
@enat245 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገ ሬፍቅር ለወገኔ አሜን ይሁንልልን ሀገር ሰላም ከሆነች ሁሉም በግዜው ይሆናል ወገኖቸ❤
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ሰብ አርጊኝ🙏🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አረ እርስትዬን አምጡልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏 ዬት ሄዳ ነዉ ግን የሚያዉቅ ካለ ሹክ በሉልኝ
@gsg9250
@gsg9250 Жыл бұрын
Well come
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሻሽዬ 😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ዋውውውውው የመጀመሪያ ኮማች
@Deema-ki7zx
@Deema-ki7zx Жыл бұрын
1ኛ
@teketelbanaya8688
@teketelbanaya8688 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይጫምርላቹ ዘሃሩ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
እረ ሻሺክክክክክክክክክ
@muletube8847
@muletube8847 Жыл бұрын
Wayine motiku yezaresi yilayali😂😍😂😂😂🙏
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
ክክክክክክክ ዘሩና የሻሼ ባል
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o Жыл бұрын
ጉበዞች
@uaeuae7039
@uaeuae7039 Жыл бұрын
Wowowo 🥰🥰🥰😘👍👌😀😀😀😀😀
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын
ይቤን የተካው ልጆ አሪፍ ነው
@hanihani-ip6tt
@hanihani-ip6tt Жыл бұрын
Ayi shashe😂😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቤቶችዬ ሁላችሁም ምርጥ ስብስብ ሻሽዬ ትችያለሽ👍 ልክ አስጉባቸው እስኪ ግንባር ቦታ ፍርልግልኝ ሀገሬ ልገባ ነው😄😄😄 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
ግንባር የሆነ ቦታ
@hannjony9449
@hannjony9449 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በማርያም ልብን ቤቶች ለማስገባት እፈልግ ነበር የመጀመራ ፍላጎቷ ቤት ላይ መተወን ነው እናም ብዙ ሞከርኩኝ እኔ በስደት ነው ያለሁት እሷን ለማሳደግ ብየ አረብ ሀገር ነኝ ሁለት ፊልም ላይ ተውናለች እንድሳካላት ፀሎት አርጉላት ዱአ አርጉላት እኔም ደስ ይበለን እስኪ መልካም ነገርን የምታስብ ሳምንት ላይ ፃፉላት
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
ጌች እኮንደና መጣህ
@mehretbetaso102
@mehretbetaso102 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ውውውውው ♥️♥️
@user-lo5kk2ri7e
@user-lo5kk2ri7e Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ሃገሬ ሰላምሽ ይመልስ
@melatkasay4499
@melatkasay4499 Жыл бұрын
ሰላምላገራችን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 Жыл бұрын
hhhh wayo garako way shashena zaruu molla😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@abebahelen9259
@abebahelen9259 Жыл бұрын
አይናየሁልጊዜእንዳዘጠዘጥክአላለምክክክክክክክክ
@youtubethunders9798
@youtubethunders9798 Жыл бұрын
is funny
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
ደቂቃ ተጨምሮበታል እንደ የዛሬው ቪደወ እረዘመ ግን ጥሩ ነው እንደውም ሁለት ሰአት አርጉትሀሀ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
አይ ይቤና ሻሼ 🤣🤣🤣🤣
@mdmubarokmdmubaok1051
@mdmubarokmdmubaok1051 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nanaethio
@nanaethio Жыл бұрын
ተቀየሩ እንዴ እነ ማፊ ወይኔ እኔ ዛሬ ማየቴ ነው መቀየራቸውን ይበቃልም የለም በሉ አዲሶቹ መልካም እድል በጥሩ እንደምስሩት አምናለው
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
ቆዩ ከተቀየሩ ማፊን ሆና የምሰራው ትንሽ ታጋንነዋለች ግን
@tadutadu4532
@tadutadu4532 Жыл бұрын
💞💞💞💞
@zenazena2772
@zenazena2772 Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w Жыл бұрын
የሻሼ አጉት እውነት ነው ይቤ ውለድ😂😂
@abdlifataerbalo7942
@abdlifataerbalo7942 Жыл бұрын
👍👍❤️
Betoch | “ጉዳዩ!? ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 378
32:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 306 М.
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 71 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 17 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 18 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:21
የለሊት ፀሎት
26:27
MESSIAH TV ETHIOPIA // PROPHET ELIAS ABEBE
Рет қаралды 3,2 М.
Betoch |“ዲጂታላይዜሽን” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 152 М.
Betoch -"የምሳ እቃ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 301
34:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 715 М.
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 274 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 682 М.
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 71 МЛН