Betoch | “ያረጀው አንበሳ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 419

  Рет қаралды 387,634

Betoch Comedy ET

Betoch Comedy ET

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 419 “ያረጀው አንበሳ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 419
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 341
@fatayaamohammed5920
@fatayaamohammed5920 11 ай бұрын
ፍትህ ለሙስልሙች ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ለሀገራችን ለህዝባችን
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ወገኖቻችን ኧረ አብይ ከመስጊዶቻችን ላይ ዉረድልን 😢😢
@tigisttibo2677
@tigisttibo2677 11 ай бұрын
Ayii geta hoy koy mech nw yehe hezb manm mnm baderege kuter abiy abiy milew....balefew huletun muslim abatoch shehochun astareke aa ende ahun esu mn honku belo meskid miyafers yemeslehal hooo
@mrindia2422
@mrindia2422 11 ай бұрын
😢😢😢😭😭😭😭
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 11 ай бұрын
EGZABHIR.YANSAWE.EHI.BANDA.HYMNOTKUBRYLILWE.YFRDBACWE.BMUSLIMWGNOCYILAY.YTNSUTN.HULA
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 11 ай бұрын
​@@mrindia2422 😢😢😢😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 11 ай бұрын
Abiy hone ende mesgid yemiyakatelew? hulun besu asabachehu tezelekutalachehu ende?
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእምነታችን ፍትህ ለወንድሞቻችን ፍትህ ለሰው ልጅ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ጡሩ ገለፃቹት
@awekebelachewtekle7291
@awekebelachewtekle7291 11 ай бұрын
ፍትህ በየቦታዉ ደማቸዉ ለሚፈሰዉ ወገኖቻችን ፍትህ ያለ አግባብ ለሚፈርሱ መስኪዶች ፍትህ ፍትህ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻቺን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 11 ай бұрын
ፍትህ ያለ አግባብ ለሚፈርሱት መስጅዶቻችን ፍትህ በከንቱ ለሚሞቱት ምስኪኖች አረረረረረ ፍትህህህህህህህ ያ አላህ አሁንስ ለማን ይጮሀል ግራ ገባን እኮ ሸሂድ ሆነዉ ለሞቱት ወንድሞቼ ጀነትን አላህ ይወፍቃቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህህህህህ በሉ ሙስሊም ክርስትያኑ ፍትህህህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልን እኔስ ደከመኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@watcher6397
@watcher6397 11 ай бұрын
ሌባ ሁሉ !!!
@gskd5087
@gskd5087 11 ай бұрын
​@@watcher6397 ዘቅ
@zzx4738
@zzx4738 11 ай бұрын
​@@watcher6397 ቆሻሻ ሌባዉስ አተ 👎👎👎👎👎🙃🙃🙃🙃
@jesuseismyLord
@jesuseismyLord 5 ай бұрын
ፍትህ ለብሄር ና ለቤራሳቦች ለክርስቲያን ሙስልሞች
@user-vm3kb5tw7t
@user-vm3kb5tw7t 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጂዶቻችን 😭
@almazgossaworku2169
@almazgossaworku2169 11 ай бұрын
ውይ ታሪኳና ፍርዳወቅ የእውነት ነው የወደቁት አይዞን
@birtukanbirtukan-rm6vs
@birtukanbirtukan-rm6vs 11 ай бұрын
😁😁በትክክል
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 11 ай бұрын
አዎ 😂😂😂
@narty46
@narty46 11 ай бұрын
ኧረ ፍትህ ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን ሙሥሊም ክርስቲያን ፣ፍትህ ለሀይማኖት ተቋማት 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 11 ай бұрын
አይ ሻሸ እና አቢ ወላ ቨሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂😂
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 11 ай бұрын
ይሄ ድራማ በዚ ሁለትቀን በሙስሊሞችላይ እየተፈፀመ ያለውን ያመልክታል ፍትህ ለመስጂዳችን
@zedarsiioro2277
@zedarsiioro2277 11 ай бұрын
ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጊዶቻቸን🕌☝️🕋
@user-wt2bz7lb4n
@user-wt2bz7lb4n 11 ай бұрын
ፈትህለመስጂዶቻችን አላህሆይሀገራችንንሠላሟንአዉርድልን
@rahelyifru
@rahelyifru 11 ай бұрын
ፍትህ ለኦርቶዶክስ ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን 💒💒💒💒💒ፍትህ ለሙስሊም ለሚፈርሱት መስጊዶ🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ahmedabdu3319
@ahmedabdu3319 11 ай бұрын
ሐረገሠቀነበ😂🎉❤
@fgff2649
@fgff2649 11 ай бұрын
ፍትህ ወላሂ😢😢😢😢ካለ እምነት ቤቶች ኢትዮጵያ ሀገር አደለችም😢😢😢😢😢
@aviavi1287
@aviavi1287 11 ай бұрын
Bet cerstyan alem yalu hulu mwedem albet.meknyatum ye tawet erkus bota selhone
@rahelyifru
@rahelyifru 11 ай бұрын
​@@aviavi1287 የማን አባሽ ጥምብ ነሽ የቤተክርቲያንን ጦስ ውሰጂ አዛባ ምኗ የጠንቋይ ልጅ ነሸ🖕🖕🖕🖕🤨🤨🤨🤨😏😏😏😏😏
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 11 ай бұрын
​@@ahmedabdu3319 አንተ ሀይማኖተ ቢስ
@zulove9935
@zulove9935 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጂዳችን😢
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 11 ай бұрын
አላህ ሆይ አንተው እዘንልን💔💔😭😭😭💔💔💔
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c 11 ай бұрын
እንደት እደደነገጥኩኝ እበሩላይ ሲወድቁ ግን የእውነት ነው የወደቁት 😢😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 ай бұрын
ተሰብረዋል መሰል ወላ🤭😉😉
@gfdgg8992
@gfdgg8992 11 ай бұрын
ፍትህህህህ ለመስጊዶቻችን💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔🕋🕌
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
😂😂ወይኔ ታሪኳ እና በፍርዱ ግን ተረፉ 😅እሱዋ እሱ ይይዘኛል ብላ ተዘረገፈችበት በፍርዱ ግን አልቻላትም 🤣😀😅
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@susususu7128
@susususu7128 11 ай бұрын
ወላሂ ፈነዳሁ በሳቅ🤣🤣 ሻሸ እና አቢ ጠብቁ 🤣 አሽታ ነው እምለቃችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንክብካቤቻሁ ተመቸኝ🙈😜🤣🤣 እረስቸው የታሪኳና ባሏ ተርፈው ይሆን አቤት አወዳደቅ🤭
@user-ju7zp4zz2v
@user-ju7zp4zz2v 11 ай бұрын
😅😢
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
😁😁😆😆😆😆😝😝😜🙉🙉
@almazalmaz1532
@almazalmaz1532 11 ай бұрын
ፍትህ ለሙስሊም ወገኖቻችን
@ImranAdem
@ImranAdem 11 ай бұрын
Amin Amin
@watcher6397
@watcher6397 11 ай бұрын
ሌባ ሁሉ ሂጅና ድንጋይ ወርዋሪዎችን ጠይቂ
@ImranAdem
@ImranAdem 11 ай бұрын
@@watcher6397 what you talking about Iam Muslim niggar
@abebeberhanu6673
@abebeberhanu6673 11 ай бұрын
amin
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 11 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@super12star
@super12star 11 ай бұрын
ፍትህ ለመሳጅዶቻችን እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ✊✊✊ ጋጠውጥነት የተጠናወተው መንግስትን ልክ ማስገባት የህዝባችን ሀላፊነት ነው። ከአሁን በኃላ መስጂድ አልያም አንድ ሙስሊም እንዲህ ሆነ ከተባለ እጣፈንታው የህዋሀት ይሆናል። ህዋሀትን የነቀለው የሙስሊሙ የድምፃችን ይሰማ እንቅስቃቄ እንደሆነ የማይረሳ ሀቅ ነው። ቀይ መስመር ረግጠካል መንግስት ያፈረስከውን መስጂድ ካልገነባህ እጣ ፈንታህ ምን እንደሚሆን ታውቃለህ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 11 ай бұрын
አቢ እና ሻሼ በየ ሚዲያው እየመጡ እኔ ነኝ ደራሽ ለወገኔ የሚሉትን ቁጭ 😂😂😂😢😢 ባለፈው ትሙት እቀብራታለሁ ያሉትን እናት አስታወሱኝ ያንን ሁላ ብርር ሰብሰበው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
አረ በሳቅ ክክክክክክክክክክክ
@Hanakelkay
@Hanakelkay 11 ай бұрын
eseye 😂😂😂, I have never been happier watching Betoch like today
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 11 ай бұрын
ታሪኳና በፍርዱ ፍት አወቅ ግን ጭቅላታቸው ተርፎ ይሆን በፍርዱ ባላስ የሚባል የለውም እዴ ማርያምን የውነት እኮ ነው የፈረጡት እሷ እኮ ይዘኛል ብላ ተደረማመሱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@astergirma1562
@astergirma1562 11 ай бұрын
😂😂😂😅
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 11 ай бұрын
አቤት እና ሻሼ በአረገሽ ላይ የሰራውት ግፍ በአንድ በኩል ያስለቅሳል😢 በአንድ በኩል ያስቃል😂
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 8 ай бұрын
አላህ ሰላማችሁን ያብዛው ውይ ክክክክ እናተ ደስ ስትሉ አዛልየ እወድሻለሁ የኔ እህት
@najato8808
@najato8808 11 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ከረማችሁ❤ ሰላማችሁ ይብዛ❤ፍትህ ፍትህ በወንበዴዎች ለሚፈርሱ መስጅዶች ና ያለጥፋታቸዉ ለሚንገላቱት የሃይማኖት አባቶች😢 ቤቶችዬ ትለዬላችሁ በርቱልን የወቅቱን ሁኔታ ፍንዉ አድርጎ ይገልፀዋል ሰራችሁ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
@watcher6397
@watcher6397 11 ай бұрын
የሚገርመው በሕገ ወጥ ለያዛችሁት ቦታ ፍትህ ስትጠይቁ
@mariouset142
@mariouset142 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሚፈረሱ የእምነት ቦታዎች
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z 11 ай бұрын
አለመሳቅ አልቻልኩም አቢና ሻሸ አጀታቸው እርሳል😂😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 ай бұрын
አትለቃቸዉም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 11 ай бұрын
በጣም
@martabelete8607
@martabelete8607 11 ай бұрын
ወይኔ የታሪኳ አወዳደቅ ሲያስፈራ ተረፈች ግን😮😮
@user-vh9xe1fe2v
@user-vh9xe1fe2v 11 ай бұрын
ፍትህ ለመድናችን እባካችሁ ቤቶች ድምፅ ሁኑ
@samuel_arse
@samuel_arse 11 ай бұрын
አራጋሽ ከተነሳች ቃን ለሻሼና ለአብ rip ብለናል😂😂
@mariouset142
@mariouset142 11 ай бұрын
ሻሼና አቤ የቤቶች ድምቀት ይመቻችሁ
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 11 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቤቶች
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 11 ай бұрын
እረ 😂😢
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 11 ай бұрын
😢😢😢😢 በጠም አዝነለሁ ምንም አለ መለተቹ ሀገርችን በዚ ውጥራት ሆነ 😢😢😢 ሌለ ነገር ብሆን ሁሉ ነገርቹ ትቀይሩ ነበር መግስትም ሌለውም አከል ያለ ሙስልሙ ምንም ነው ምንም በዶ ።😢 አስተያትም ፆፌ አለቅም ስለገርመቹኝ ነው ስለተዘብኳቹም ጭምር😢😢😢😢
@user-mi3df1vw3m
@user-mi3df1vw3m 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስግዳችን ፍትህ ፍትህ
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 11 ай бұрын
የመር ደካማ እንጂ የተመር ደካማ የለም ተግባበን ቤቶች ይመቻችሁ!😘😘😘😘😘
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c 11 ай бұрын
ይመስለኛል ይይዘኛል ብላ ነው የወደቀችው😢😢😢😢😢
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
አረግዬ ዛሬስ በ። ነጥብ አፍሽን አዘጉሽ እንዴት ዝምታን መረጥሽ ሚሲኪን ነፈር 😆😁😆😳😳
@buski7405
@buski7405 11 ай бұрын
ግን ታርዃ እና በፍርዱ ተርፉ 😂😂😂
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 11 ай бұрын
ፍትህ ለአባቶቻችን ሞነኮሳት እየሞቱ ነዉ በጎጀም ስላሴ ገዳም😢😢😢😢
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 ай бұрын
አይ መያዝ አረግዬ😂😂😂😂😂❤❤❤
@suleymanabde
@suleymanabde 11 ай бұрын
ባሻ የሚባለው ሰውኤው ስራት ያዝ በሉት ቤቶች
@makamohamed3279
@makamohamed3279 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ዎይሻሼ ና አቤ እያረርኩ ታሥቁኛላችሁ
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 11 ай бұрын
ቅዳሜ ደረሰ በጉጉት ስጠብቅ ነበር😂🥰
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 11 ай бұрын
Haregye ye Betoch demket😂😂🤗🤗🤗 Hulachehunim Betam enamesegnalen🙏👏👌🤗🤗🤗💫
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 11 ай бұрын
የተሻለት ቀን አለቀላችሁ😂😂😂😂😂😂😂አቢ እና ሻሼ😅😅😅😅
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 11 ай бұрын
አቤት አወዳደቅ መክፋት ተርፈው ይሆን 😁😂😂😂ሻሼና አቢ ግን አረጋሽ የነቃች ጊዜ አለቀላችሁ ገሎ ማዳን አለች አቢ😁😂😂😂
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 11 ай бұрын
ፍትህ ለህዝባችን ፍትህ ለሀይማኖታችን በወበደ መንግስት በብሄር አባልቶ አልበቃው ሲል በሀይማኖት መጣ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ በየምነታችን እንጸልይ ይህንን ወበደ ከምደርገጽ ፈጣሪ ያሳው
@jannahjannah2398
@jannahjannah2398 11 ай бұрын
ግን እናተሚስሊሞች ያማቹሀን እዚህ ድራማ እያየሽ ለማነው ፍትህ የምትይው ሱጁድ አርጊ አላህ ይቀበልሻን ምንግስት እያፍረስ እሱኑ ፍትህ ነገሩ ወጀላችነው እህቴ ፍትህ ሳይሆን ካሁን ቦሀላ እድልነው የምንጠብቀው አላህ የኛያርግልነ በትግሬ አናልቅ አልን በማንደራደርበት መጡብን
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 11 ай бұрын
አሚን
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
አሽሙሩ አልገባኝም የትኛው ድል ነው ከጃቹ ያልወጣው
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 11 ай бұрын
በሐይማኖት መጣ አላልሽም ምነው አሁንነውዴ አይናቹ የተገለጠው ክርስቲያን ሲገደል ቤተ ክርስቲያን እንደ ችቦ ሲቃጠል አልታያቹም አያቹ የሌላው ቤት ሲንኳኳ የኔቤት ይሰማል ጓደኛሕ ሲታማ ለኔ ብለሕ ስማ የሚባለው ለተረት ብቻ አይደለም ሆኖም ግን ኦርቶዶክስ ና ሙስሊም ሊተባበር ይገባል ማለቴ ከወረኝነት እምነቱን የሚያስቀድመውን ማለቴ ነው
@watcher6397
@watcher6397 11 ай бұрын
​@@jenberlemajenber6194 ኧረ ምን አይነት የውሻ ቆዳ ነሽ ጁንታ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 11 ай бұрын
ምን ብየ ልኮምት 🤓🤓🤓🤓🤓🤓
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን 😢😢😢😢😢
@tekalignbedada7797
@tekalignbedada7797 8 ай бұрын
Day mom I love you
@emawzenebe4152
@emawzenebe4152 9 ай бұрын
ግን ታሪኳ ተርፍለች የእውነት እኮ ነው የወደቀችው😂😂😂ፌት አይደለም ይሄ መፈጥፍጥ እንጅ😅😅
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 11 ай бұрын
እናት እኮ ...) ድንቅ ናቹ.
@LadyOman-gj9bq
@LadyOman-gj9bq 11 ай бұрын
ቤቶች ድምፅ ሁኑ እባካችሁ ሀገር አልባ ከሆንን ቆየን እምነት አልባ ግን ልታደርጉን አትችሉም የእምነትን ቤት እያፈረሱ ፎቆ አይታሰብም አሁን ያንዳችን ጉዳት የሁላችንም ነው አንድ ሁነን ፍትህ እያልን ድምፅ እንሁን
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 11 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጲያ ለንፁሀን ህዝብ መስጊድ መፍረስ ይቁም ንፁህ ሰዉ በመንግስት ታጣቂ መገደል ይብቃ ❤💛💚
@mrindia2422
@mrindia2422 11 ай бұрын
😢😢😢
@nebyatokbagaber8052
@nebyatokbagaber8052 11 ай бұрын
ታሪክዋ እና በፍርዱ የኡነት ወደቁ፡ ደህና ናቸዉ ግን ለፊልሙ ግን በጣም ጥሩ ነበር ከልቤ ሳቅኩኝ😂
@abimedia8554
@abimedia8554 11 ай бұрын
ቤቶችየ ሰላም ናችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤
@rahelyifru
@rahelyifru 11 ай бұрын
ወይ ጉዴ እነታሪኳ ግን ተረፉ አወዳደቃቸው አላማረኝም 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@astergirma1562
@astergirma1562 11 ай бұрын
😢😢 እኮ
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 11 ай бұрын
😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
😅😅😅ጠቅላላ እውቀቷን ነው የወስዱባት ነው ያልሽው ሻሼ 😅 we love you too ሻሼ 😅😅😅
@temr8492
@temr8492 11 ай бұрын
ፍትህ ለሚፈርሠው መሥጅዳችን ፍትህ ያለአግባብ በህግ ታጣቂወች ለሚገደሉ ወንድሞቻችን
@HhhseirAser
@HhhseirAser 11 ай бұрын
ፍትህለሙስሊም
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
አይ ሻሺቱ መሸሻ እና አቢ ተመቻችሁኝ ዘሩ ቀለጠ ማለት አሁን ነዉ 🙄🙄😝😝😜😜
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
በስመአብ የአረጋሽ ፀሎት ፀባችንን አትንሳን አለች ክክክኬክክክክክክ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ሰላሙን አውርድልን አሜን🙏🙏🙏
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህህህህህህ
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e 11 ай бұрын
ቤቶቺእንኳንሰላምመጣቺሁ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ሻሺዬ ያማልቅኔዉ ትክክልነሺ 😂😂
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 11 ай бұрын
WooW Betoch changed into political comedy. It is Amazing.
@tigistzeleke2414
@tigistzeleke2414 11 ай бұрын
ወይኔ የወደቀች ልጅቱ የምረ ነው የወደቀች ጭቅላቷ ተረፉ ይሁን 😢😢😢😂
@aregashgabre824
@aregashgabre824 11 ай бұрын
ሻሼና አቢ ነብሳችሁ አይማርም ሰራችሁላት ስራ ለሰሪው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sadaanura-ec5dk
@Sadaanura-ec5dk 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d 11 ай бұрын
አረ አወዳደቅ በፍርዱ እና ሚስቱ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 11 ай бұрын
God bless you all
@tttkkkkllllbbb7220
@tttkkkkllllbbb7220 11 ай бұрын
ታርኮወ እንዴት ታርፍሽ😊
@fgff2649
@fgff2649 11 ай бұрын
ቤቶች የመወዳችሁ😢ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ሀገር እድትሆን የምነት ቤቶች አይፍረሱብን😭😭😭የምነት ቤቶች ከፈረሱ ኢትዮጵያ ሀገር አደለችም❌❌❌
@hannabiru8367
@hannabiru8367 11 ай бұрын
ተባረኩ ደስ ይላል
@aeshatube718
@aeshatube718 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢
@ktube8920
@ktube8920 11 ай бұрын
የኢትዮ መንግስት አጅህን እንዳትያዝ የሀገራችን ሚስኪኖች አሳዘኑን አንተን ጋ ለመጋደል ንፁሀን ይጎዳል ፍትህ ለመስጅዶቻችን አለዛ ምላሹ እንዳይከፋብህ
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 11 ай бұрын
የተርኳአ ነገር አሳሰበኝ ተራፋች ግን
@zaynabseid2795
@zaynabseid2795 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 11 ай бұрын
Good job keep it
@nassimaraji3992
@nassimaraji3992 9 ай бұрын
ማፊ አላማረብሽም ገሊላን እባካቸሁ መልሱልን
@user-mu1or6mh9j
@user-mu1or6mh9j 11 ай бұрын
ወቅታዊ ጉዳይ ኘው በርቱልን ቤቶች
@martakebede5165
@martakebede5165 11 ай бұрын
ሻሽዬ እወዳታለሁ ጠቆረችብኝ እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
@rahimaqadiro7710
@rahimaqadiro7710 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zadzad6339
@zadzad6339 11 ай бұрын
ክክክክክ. ወይኔ. ዛሬ. አለየረጋሽን. ተበቀሉአት. አቢ እና. ሻሼ
@user-zu5mn4dj9v
@user-zu5mn4dj9v 4 ай бұрын
ሻሺቱ እና አቢ 😢😢 ከተነሰች ዋኣ😅😅😅😅😅
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 11 ай бұрын
የዛሬው ይለያል 😊
@fayeforbes848
@fayeforbes848 11 ай бұрын
WOW
@7yahgg280
@7yahgg280 5 ай бұрын
ሻሼ አቢ ቀናችሁን ጠብቁ😂😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 11 ай бұрын
Mafi yemetebay.. sereat yelelesh arogit artist.. ere wechilen kezih derama.. arogit
@samuelkebede-ls2tm
@samuelkebede-ls2tm 11 ай бұрын
Wow
@user-qm7yd9wq4y
@user-qm7yd9wq4y 11 ай бұрын
አይ ሻሸ የሳቄ ሚንጪ የተነሳይ ለት አችን አያርገኝ😂😂
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 11 ай бұрын
Really its very interesting movie specially message for dictators prime minister dr abey. Hulum yezerawen yachedal
@aminatyimam3754
@aminatyimam3754 11 ай бұрын
አይአቢእናሽሽ😂😂😂😂😂😂
@user-zu2ij2ux1p
@user-zu2ij2ux1p 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 Ay shshy
Betoch | “ፈጠነ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440
22:13
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 258 М.
У мамы в машине все найдется
00:38
Даша Боровик
Рет қаралды 2,9 МЛН
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
Каха с волосами
01:00
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Normal vs Smokers !! 😱😱😱
00:12
Tibo InShape
Рет қаралды 92 МЛН
Betoch | “ ጋ  ፕ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 387
26:40
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 350 М.
Betoch | “ላይቭ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 403
35:42
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 297 М.
Betoch | “ቅዥብርብር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 417
27:25
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 882 М.
Betoch | "ፍለጋ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 311
25:44
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 3,8 МЛН
Betoch | “ሆድ ይፍጀው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 356
29:55
Betoch | “ ሳክሰኛው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 442
32:24
У мамы в машине все найдется
00:38
Даша Боровик
Рет қаралды 2,9 МЛН