Betoch | “አለቅልቀው ደፉት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 358

  Рет қаралды 1,445,401

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

2 жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 358 “አለቅልቀው ደፉት ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 358
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 905
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ ሻሽዬ ቅናት ድብን አርጎሽ ነበር😀😀😀😂😂 የድራማው ፈርጥ ነሽ እኮ ❤️
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@mamemame-rn6rp
@mamemame-rn6rp 9 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
@nonmon2277
@nonmon2277 2 жыл бұрын
@@bestebeste448 S ❤A ❤W ❤
@radibintomer4704
@radibintomer4704 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወስለም
@lovjj2373
@lovjj2373 2 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወስለም
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 2 жыл бұрын
የቤቶች አፍቃሪ ብቻ like and love❤️❤️❤️
@bahariyakalba8721
@bahariyakalba8721 2 жыл бұрын
እኔጋአይታይምሣ የኔውዶች
@tigiseyasu7384
@tigiseyasu7384 2 жыл бұрын
😍🥰😍🥰🥰🥰se wodchu
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
@@tigiseyasu7384 ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
@@bahariyakalba8721 ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@masilove411
@masilove411 2 жыл бұрын
@@tigiseyasu7384 jg'
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
ፍትህ በያሉበት ለሚሠቃይ ሠቆቃቸው ለበዛ በመላው አለም ለሚገኙ ኢትዮጵውያን ፍትህ ለሣኡዲ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ለሠሜን ጎንደር ፍትህ ለትግራይ ንፁሃን ፍትህ በኢትዮጵያነቱ ለማይደራደረው የአፋር ህዝብ🙆🙆👆
@user-lz7lp8ro2y
@user-lz7lp8ro2y 2 жыл бұрын
የአላህ ያረብ ፍትህፍትህ 🥺☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍትህ 😭😭😭😭❤👌
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏😰
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 жыл бұрын
ውድ በቅንንት አትልፎኝማማ
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 жыл бұрын
@@user-uv7gs9iz6f ውድ በቅንንት አትልፎኝ ማማ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
ሻሼ በእውነት ጎበዝ ተዋናይ ነሽ በርቺ: ቤቶች በጣም ነው የምንወዳችሁ
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 2 жыл бұрын
ከባጥበላይ ሰለጨሀችነው
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 2 жыл бұрын
ኧረ የሰሚ ያለህ ወገኖቻችን አለቁ ፍትህ ሎዉ ህዝብ
@zamzamali5191
@zamzamali5191 2 жыл бұрын
ወደአላህ እንጩህ እኛ ወሎየወች ከመንግሥት ጂባት ብለናል
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
ለፈጣሪ ነው ማልቀስም መጮህም ያለብን መንግስትማ የለንም
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሐገሬ ሠላም ለወገኖቻችን ፍቅር የሚመጣበት ቀን ናፈቀኝ አቤቱ ማህረን ይቅር በለን 🙏🙏ይችን ኮሜት የምታነቡ ኢትዮጵያን በሙሉ በሥድት ክፉ ነገር በወገኖቻችን ላይ አያሣማን ። ከባድ ነው ወገኖቼ
@mdvip3327
@mdvip3327 2 жыл бұрын
ፍትህ፡ለወገኔ፡በኢቶዮጵያ፡በሳውዲ፡እስርቤት፡ለሚሰቃዩ
@kfnmobile325
@kfnmobile325 2 жыл бұрын
አሚን አሚን ኧረ በያለንበት እንፀልይ
@user-cv9ej2gh8m
@user-cv9ej2gh8m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tajutaju1510
@tajutaju1510 2 жыл бұрын
አሚን
@user-be5xf1mj4c
@user-be5xf1mj4c 2 жыл бұрын
አሜን
@HaymiTube6
@HaymiTube6 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙርች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር 🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጭንቀትሽ አስጨነቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
አይ ሻሼ ቅናት ይልካል እንደዚህ ነው 🤣🤣 ቤቶች ሁሌ ዘና እንዳረጋቹኝ 🙏🏻
@kab7764
@kab7764 Ай бұрын
ኟአዠየየ
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ቤቶች እየ እንኳን ስላም መጣቹህ መቸም ባገራችን ጉዳይ ያልተጨነቀ ስው የለም ፈጣሪ ጪቀትን ወዳብሉ ያልታስበውን ደስታ ያውርድልን እንባችን ያብስልን ሞትበቃይበለም አሜን 3
@sumeshkurupp2279
@sumeshkurupp2279 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እ ንደማመርውደ
@misrakwegderesegn
@misrakwegderesegn 8 ай бұрын
​😊😊
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
አይ እከየና ሻሸ ጊዜው የሳቅ አይደለም እንጂ ቢሆንኖሮ በ32ጥርሴ ነበር የምስቀው ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭
@user-wk6xx1zy9d
@user-wk6xx1zy9d 2 жыл бұрын
ሳህ
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 2 жыл бұрын
አንተ/አንቺ እዝያ ተኝተህ ማን መጥቶ ተወግተው ፋትህ ያመጣልህ/ሽ ።
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
@@nigussietefera1077 ምንአልክ ምን አልክ ደደብ የጭንቅላት ደሀ ስለሆንክ የሰው ችግር አይገባህም አይቀር ጁንታ አ አ ገብታ ትለቃቅምልኛለች ደነዝ
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመር
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለሣውድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ፍትህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭
@user-dc4ez4zt9d
@user-dc4ez4zt9d 2 жыл бұрын
የነሱነገር ሰሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን እህቴ አላህ ይፈርጃቸው ፍትህ ከአላህነው
@otebeoo875
@otebeoo875 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለስኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ
@nuryahya4223
@nuryahya4223 2 жыл бұрын
ፍትህ ለ አኢትዮጵያ በሉ … አሁን አኢትዮጵያ ውስጥ በደል በሁሉም ቦታ ተንሰራፍቷል
@guelenaglna1901
@guelenaglna1901 2 жыл бұрын
uuuuuuuuuffffffff 😭 😭 😭
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
@@user-dc4ez4zt9d እህት ስወድሽ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ ልቅሰዋን ይብቃ🇪🇹👌❤
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
ፉትህ ለወሎ ፉትህ በሳውዲ እስር ለሚገላቱት 😢😢😢😢😢
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u 2 жыл бұрын
ያገሬልጇች በያለችሁበት ሰለኔ ሰታሰቡ የነበራችሁ አሁንም በዱአችሁ አትረሱኝ
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 жыл бұрын
You are a true Ethiopian. Take good care of you. You are missed by millions. How can we help you?
@sweetsweet8713
@sweetsweet8713 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እማማ ኢትዮጵያን ከክፍ ጠብቅልን 🙏🏽
@halimayoutube4347
@halimayoutube4347 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወጋኖቸችን 😭😭😭😭😭😢😢
@user-sq1uj1ec1t
@user-sq1uj1ec1t 2 жыл бұрын
እህት ፍትህ ለኢቶ ብትይ አይሻልም ኩታበር ደረሱ እኮ አልሠማሽም እደ የኔም ታስረዋል ግን አገር ሠላም ታልሆነ ቢሂዱ ምን ዋጋ አለዉ
@etalemzena6943
@etalemzena6943 2 жыл бұрын
💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@burtogancan5571
@burtogancan5571 2 жыл бұрын
@@user-sq1uj1ec1t why what.pt
@burtogancan5571
@burtogancan5571 2 жыл бұрын
🙏😊😚😚🥲😍🥰🇧🇴🥰@@etalemzena6943 damage
@burtogancan5571
@burtogancan5571 2 жыл бұрын
About @@etalemzena6943
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ሀገራችን ቤተሰቦቻችን ተጉድብን ዲምፆሁኑን
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመር
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
ወይ ሻሼ የዛሬው ለየት ያለነው በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
@@afomitube78 አሯሯ ትላትሽ ይሙት ደሞ ለመደመር እንባጣሽ መጣሁ🚁🚁⛵️ክክክ
@emutube818
@emutube818 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በየሥር ቤቱ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አገራችንን ሠላም ያርግልን👍
@Tube-nd9ip
@Tube-nd9ip 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
Serekechiw
@emutube818
@emutube818 2 жыл бұрын
@@Tube-nd9ip ነይ
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እህትእንደማመር
@mamemame-rn6rp
@mamemame-rn6rp 9 ай бұрын
አሚንአሚን❤❤
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w 2 жыл бұрын
ለድራማው ብቻ ሳይሆን ከምሪ እራሱ ሀበሻ ይቀናል ምንም ጥቅም ዬለውም እጅ ለ እጅ ተያይዘን ብንኖር እንድ በስደትና በዘረኝነት አናልቅም ነበር ፈጣሪ የጠቆረ ልባችን ያንፃው😥😥
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 жыл бұрын
አሚን
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
@@user-oe1ni9rl1m ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመር።እህት
@workigudissa2926
@workigudissa2926 2 жыл бұрын
ደስታች ከጎደለ ቆይቶዋል ጌታ መቼ ነው ሀረችን ሰላም አድርጌ መሉ የሚተደርገን፣ ፍትህ የሚሰቀዩ ወገኖቻችን
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
አየ እከ ዝበይ ወንድሜ ነሽ እጅ ምኔነሽ አላለም ወይኔ ሻሸ በሳቅ ገደለችኝ እደዛሬ አስቃኝ አታውቅም😃😄😄😄😃😃 😃😄😃😄
@enattube8391
@enattube8391 2 жыл бұрын
ኧረዛሬ በሣቅ ሞትኩ እከዬ ሻሽዬ የእከዬ ሚሥት😀😀😀😀 ያበደ ነው የዛሬው ልክ እደ ድሮው ሣቅ በሣቅ ፈታ አልን እናመሠግናለን በተጨማሪ ፍትህ ለወሎ ህዝቦችና በሣውዲ አረቢያ እሥር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ቤቶች ድጋሚ ድምጽ ሁኑልን !/
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹሁ ኧረ ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ አማራ ወገኖቻችን ፍትህ ለአማራ ፍትህ
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 2 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም እድስተካከልልን ፍትህ ፈላጊወች ነን ዛሬ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ፍትህ ለወለጋ አማሮች
@user-zo1iw7rw3m
@user-zo1iw7rw3m 2 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም ተመልሶ የምንደሰት ያድርገን🇪🇹🇪🇹 እምየ ሰላምሺ ይመለሥ እፍፍፍፍፍ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሪችን ለኢትዮጲያ ፍቅር ለህዝቦቿ🇪🇹🇪🇹
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘👍👍😘❤️
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 🌹🌹🌹🥰
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@kamiletube3956 ደምሪኝ ከሚ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 ደሞሪኝ ምርጤ
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ. እንደ እሕቴ ነው የማየው ሀሀሀሀ ወይ ሻሸ. እውነትኮነው ያሥመሠልሽው በጣም ነው የሳኩት ጭንቀት ሊያፈነዳኝ ብሎ ነው የገባሑት እረ ቤቶች ዘሩን አምጡልን ወይ እከ አንች ወንድሜ ነሽጅ ምንድነሽ አመረኛውን ተቀያየራችሑትኮ
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ሻሼ ቅናቷ ያሥቃል ፍትህ ለሻሼ አታናድዷት የእውነት መሥሎኝኮ አሣዘነችኝ
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@user-hh4rv4wo6y
@user-hh4rv4wo6y 2 жыл бұрын
ምንም የምለው የለኝም እኛ ስደተኞች በሀሳብ በጪንቀት ሞተናል በቤተሰቦቻችን ተፈናቀሉ ወገኖቻችን በእስር ተሰቃዩ የኔም ቤተሰቦች ከቤታቸው ተባረሩ አላህ ሆይ ታረቀን ያረብ ይቅር በለን 😓😓😓😓😓😓😓😪😪😪😭😭😭😭😭😭
@ayshatube2225
@ayshatube2225 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው አንድሰው እንኳን ሚስት ያግባ የቤቶች ወንዶች ግራ ተጋብተው ነበር
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 жыл бұрын
ሻሽዬ ሰከንበይ አቢና ና በሳቅ 😂😂😂😂😂
@user-uu5rj7mi2q
@user-uu5rj7mi2q 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ በግልፅ ጦርነትና በድብቅ ሴትና ህፃናት ለሚሰቃዮበት አማራ ሁሉም ድምፅ ሊሆን ይገባል።
@selamss5213
@selamss5213 2 жыл бұрын
ሻሼዬ ተናደደቺኮ አቤት ቅናት የቤቶቺ ፈርጦቺ እከ ና ሻሼ✅
@melatkasay4499
@melatkasay4499 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች😭😭😭😭
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመር
@yesusjalaleekoo7679
@yesusjalaleekoo7679 2 жыл бұрын
ሻሽዬ በስንቱ ቀንተሽ ትችያለሽ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂🥰🥰
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
ወይ ሻሸ ቅናት እደዚህ ያጨረጭራል😅
@user-cs3zb5ds4r
@user-cs3zb5ds4r 2 жыл бұрын
አፍፍፍፍ ቤቶችዬ እንደ ቤተሰብ የምትናፍቁኝ በሳቅ እያዋዛቹ የምትሰጡት ትምህርት ጠቃሚ ነው በርቱልን በፍፁም እንዳይቆም
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@user-ex9gu7gq2o
@user-ex9gu7gq2o 6 ай бұрын
@@shewayetube-445 ዠኀ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዛሬ የእከ ቀን ነው ሻሼ ተፍጨረጨረች አቤት ትወና ሻሼ ችይበታለሽ በርቺ 🙏❤️
@user-qc9bu5ii5b
@user-qc9bu5ii5b 2 жыл бұрын
ቤቶችየእኔበጣም ነው የምወዳችሁ እናም በአላህ በወሎ የተፈናቀሉትን ህዱና ጠይቋቸነው😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔💔ሀገሬንሰላሟን ያብዛላት
@user-ci1nk5zi8z
@user-ci1nk5zi8z 2 жыл бұрын
እደህቴ ነው እማየው አለች ሻሽየ ክክክ😅😅😅😅😆😆😆😆
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎህዝብ ወላሂ የወሎሰው ይሂ አይገባውም ነበር እስኪ ሁላችሁም በያላችሁበት ዱአ እንዳረግ ወላሂ ሚስኪኑ ህዜብ ምንም በማያቀለው እየሞተነው ፍትህ ለወሎህዝብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ft9it6ck7y
@user-ft9it6ck7y 2 жыл бұрын
አረ ዛሬ ሳልፈልግ አሳቃችሁኝ እሱማ እህቴ ነው አለች ሻሽየ ቅናቶ ክክክክ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ሻሼ ኧረ ፊልም ሰሪዎች አሰሯት በጣም ጎበዝ ነች ሻሼ♥
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@angleangle7960
@angleangle7960 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማደንቃት ማሻአሏህ
@yerguidoyerguido2156
@yerguidoyerguido2156 2 жыл бұрын
ቤቶችዩ የኔ አዝናኝ ፉትህ ለወሎ ህዝብ በሳውድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
ተመስገን ና ዛሬ ትሸርት ቀየረ 😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ሴቶችየ ለልህ ብላችሁ አታግቡ አይ ሻሽየ የኔ ቆንጆ 😆😆😆ደስ ሲል ያገባ ደስ ሲለው ይፋታል የሚባል ነገር አለ።
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ባህተባቹሁ በጣም ነው የሚያምረ የደንግል ልጆች
@user-fo7vn7qi1s
@user-fo7vn7qi1s 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ እረ ወረባቦችዋ ምንአድስአላቹ ድምጣቸውጠፍ ቤተሰቦቻችን
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
እረ ምንም የለም ወረባቦ በጁንታ ተወሯል
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመርው
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል እውነት ሻሺየ ቅናት አብገነገናት እኮ ሻሸናኔ ግን ኮሺ ሲል አስናብቱኝ እምንለው ነገርስ እኔ
@SBABabba
@SBABabba 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሻሽዬ ትለምጂዋለሽ ክክክክ
@user-yu6fx6cl7t
@user-yu6fx6cl7t 2 жыл бұрын
በሳቅሞኩኝ ሻሽዬ😂😂😂😂😂😂😂😂
@yashekassaye2479
@yashekassaye2479 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የሀገሬ ሰላም የናፈቀኝ ስደተኛ ነኝ እና አንተ ሰላምን አውርድልን እግዚኦ ማረን ይቅር በለን እደበደላችን እደሀፂያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ወንድም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@yashekassaye2479
@yashekassaye2479 2 жыл бұрын
@@afomitube78 አርጊያለሁ
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሣውዲ ወገኖቻችን ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ ና መተአል አማራ ፍትህ ለህሊና እሤረኞች ለእነ እስኬንድር ነጋ ፍትህ ለመላው መንግሥት አልባ አማራ ፍቅር ሠላም አንድነት ድል ለኢትዮጵያ
@saudisaudi5958
@saudisaudi5958 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለውሎ ህዝብ በሳኡድ የሚሰቃዩ ወገንወቸቻን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 2 жыл бұрын
ወይዬ በጣም እኮ ነው የክፋንዉ ፈጣሪ ማስተዋለሉ ይስጥን ቤቶችዬ እንካን በስላም መጣቹህልኝ
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን መጣችሁልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 💚💛♥
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@ahlam2718
@ahlam2718 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ለሚስኪኑህዝብ ፍትህ ለሣዉድ እስረኞች ፍትህ
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
ፍትህ ልእረኞች ሰላም ለሀገራችንን
@user-zu6ru9gh2w
@user-zu6ru9gh2w 2 жыл бұрын
ቤቶችየ እስኪ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁኑ
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 2 жыл бұрын
ፍትህ በሀገርም በውጭም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አሁን ላይ ድራማም ሆነ ሌላነገር ማየት አፈልግም ወገኖቻችን እያለቀሱ ኡፍፍፍፍ ፍትህ ለወሎ እናቶቻችን
@tensayaklu4892
@tensayaklu4892 2 жыл бұрын
ሻሽዬ የኔማር
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
አዎ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
ሂወላማሬ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 жыл бұрын
አላህ ጁንታውን ያንሳልን አገራችንን ሠላም ያርገው
@user-vt1cr3dv4m
@user-vt1cr3dv4m 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍
@rabyarabyaa3508
@rabyarabyaa3508 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አላሁማ አሚን
@user-ee9ix2ww6b
@user-ee9ix2ww6b 8 ай бұрын
ፍትህ ለኦርቶደክስ በስልጤ የሚታረዱት😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@keduyenewa
@keduyenewa 2 жыл бұрын
አይ ሻሼ እንደእህቴነው ማየው አላለችም😂😂😂
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
እንደማመር ቆንጆ
@wudinesh2337
@wudinesh2337 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😂😂😂😂
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 2 жыл бұрын
ሳላም ላሀጋራችን 🇪🇹🙏 ፍትህ በሰውዲ እስር ቤት እያተሰቀዩ ላሉት ዋንድሞቻችን 😭
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 2 жыл бұрын
ኧረ ዘርሽን አምጡልን ናፍቆኛል በጣም😒💕
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vs2oz8fp2n
@user-vs2oz8fp2n 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ በእስር ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን😥😥😥 ፍትህ ለወሎ ህዝብ😥😥😥😥😥😥😥
@nunitube933
@nunitube933 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ የኔ አዝናኝ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ወገኖቼ
@hawamohamed5452
@hawamohamed5452 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@hawamohamed5452
@hawamohamed5452 2 жыл бұрын
♡♡♡♡
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የና😀ሸሚዝ ተቀየረ የሡን ሸሚዝ የቀየረ ጌታ የጁንታውን ሤራም ያንሳልን
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
አሚንሀሀሀ
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 8 ай бұрын
አድስ አመት ተቀየረ 😅😅😅😅😅😅
@MrNoscene
@MrNoscene 2 жыл бұрын
Eke is rocking in this episode. Hilarious!
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 2 жыл бұрын
ወይኔ ሻሼ በደንብ ነው ቅናትን የተጫዎተችው እከም በሁዋላ ልትሰራለት በጣም ነበር በሚስቱ የተኩራራባት የተዋጣለት ድራማ ነበር 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@amigojjamawa5385
@amigojjamawa5385 2 жыл бұрын
ቤቶች ዛሬ ጥሩ ስሜት ላይ ብሆን ዘና ያደርግ ነበር ግን ጊዜው አይደለም በሳውዲ የስረኞች እግልትና ሠቆቃ በሀገራችን የሠላሙ ጉዳይ እስኪ ድአ እናድርግ ያገሩ ሠላም የናፈቀው 👉👍😭😭😭
@sdfdvqdfd1510
@sdfdvqdfd1510 2 жыл бұрын
አይሻሼ😂😂
@beckytadesse711
@beckytadesse711 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁንላቸዉ 😢😥😢😥😥
@hawwahawwa1961
@hawwahawwa1961 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን አንተ ጠብቃት ዞሮ መጊቢያችን እሷ ነች እና
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 2 жыл бұрын
አይይይይ አልስቅም አሁንስ የወገኔ ስቃይ አሞኛል ፍትህ ለየዋሁ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😰😰አይሻሸ ሳልፈልግ ታስቂኛለሽ😂😂
@fhfh2877
@fhfh2877 2 жыл бұрын
ውይ የሻሼ ቅናት እከዬ እደሁ ተሳስቶም አያይሽ ወይጉድ። እወዳችሁ አልሁ ኑሩልን ጋሽ ዘሩ የት ሄዱ አሜንስ
@user-my2fj7fb7h
@user-my2fj7fb7h 2 жыл бұрын
ፍትህ ለደጉ ህዝብ ለወሎ
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
በርቱ ቤቶችዬ እናመፈግናለን
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ፍትህ😥😥😥
@afomitube78
@afomitube78 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w 2 жыл бұрын
@@afomitube78 እሽ ማሪ እወድሻለው❤
@sebleseble7844
@sebleseble7844 2 жыл бұрын
የና ቲሸርቴት አዲስ ነች
@yanushawawaraamboo6036
@yanushawawaraamboo6036 2 жыл бұрын
Naayee Siwedik😆🥰
@user-tv2zw5ek6d
@user-tv2zw5ek6d 2 жыл бұрын
ሻሼየ የኔ ቆንጆ አይዟችሁ በርቱ ቤቶች
@aseaswab5352
@aseaswab5352 2 жыл бұрын
ከሰበር ዜና በሗላ እንደዚህ መሳቃችን ለጨጓራችን መድሀኒት ናት
@user-tm7bc9gf6s
@user-tm7bc9gf6s 2 жыл бұрын
እባካችሁ ፍትህ በሉልን ለአማራ ህዝብ አለቀ ኒቶርክ ይለቀቅልን በጭንቀት ሞትን ወድይት እንጩህ ኦፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሻሼ ዛሬው የተለየነው🤪😂😂😂😂
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
የሚገርም ሃሳብ ነው አገራችንን ሰላም ያድረግልን
@mazzadubai7909
@mazzadubai7909 2 жыл бұрын
Wow well come betoch enwodachuwalen😍😍😍🌹🌹
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 жыл бұрын
እከዬ ሻሼን አተከንካት ዘጠኝልጅ አላለችም🤣🤣🤣🤣
@meremamohamed
@meremamohamed 2 жыл бұрын
I love your show I wish I will be there
@mimitsedeke6057
@mimitsedeke6057 2 жыл бұрын
እከ ድካ ለቤቶች ድራማ ውበት ናው።
@user-of8yr2bo6m
@user-of8yr2bo6m 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 😊🎉
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭
@melatkasay4499
@melatkasay4499 2 жыл бұрын
ዋውውምርጥ ቤተሰብ 😂😂😂😂😭
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
እንዛመድ ማሬ
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n 2 жыл бұрын
ያአላህ እስኪ ዱአ አድርጉ ሁሉም ቦታ ሰላም ይስፍንልን አሁንማ ኮሜንቱ ሁሉ ፍትህ ለሳውዲ ፍትህ ለወሎ አይይ ያአላህ ።
@MeselechAbebe
@MeselechAbebe 2 жыл бұрын
አይይይይ እከዬ እከ ደከን መነው እንዴኔ የምውድው 🤣🤣🤣🤣
@user-qj5rd2ku4h
@user-qj5rd2ku4h 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳኡዲ እስርቤት ያሉ ወንድሞች
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 202
26:03
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Betoch | “ፈጠነ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440
22:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 261 М.
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 770 М.
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,6 МЛН
Betoch | “ ኢትዮጵያዊነት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324
29:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 838 М.
Betoch | “እንታረቅ?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 371
34:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 507 М.
Betoch | “የቁርጥ ቀን ልጆች”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 366
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 540 М.
Betoch Comedy Drama “እጄን ልዘርጋለት“ - Part 165
23:01
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Betoch | “ የቤት ስራችን…”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 348
28:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 884 М.
Betoch | “ሻሽዬን በቃ ተለየናት? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 343
34:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Betoch - "ሽብር" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 293
23:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Betoch | “አፋልጉኝ..(ሙሽራዬን)”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 337
25:59
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Betoch | “የተወረረ መንደር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 333
34:00
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН