Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473

  Рет қаралды 226,358

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

9 күн бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 473 “ የሻሼ ስንብት” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 403
@Zade-h7p
@Zade-h7p 8 күн бұрын
ሻሼ መሄድ ዬለባትም ያድራማው ድምቃት ነው ያምትሉ ለይክ 😢😢
@yemachaltube
@yemachaltube 8 күн бұрын
Tkikil
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 8 күн бұрын
አወን መሄድ የለባትም
@user-ml6sn1jh4l
@user-ml6sn1jh4l 7 күн бұрын
ለድራማ መሰለኝ ኬሂደች ያስጠላል
@ethiopia819
@ethiopia819 7 күн бұрын
ትሂድ እሷ መጮህ ብቻ ነው ስራዋ አዛሉ ነበረች የድራማው ድምቀት
@zenabAlmare
@zenabAlmare 7 күн бұрын
እና አዛኑ ወጣቼ​@@ethiopia819
@የራያዋ
@የራያዋ 8 күн бұрын
ማነው ርእሱን አይቶ ደግጦ የመጣ😢ያለ ሻሸ አይደምቅም ማየቴን አቆማለሁጂ😒🥺🥺🥺
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 7 күн бұрын
ግን ይህ ቤቶች ድራማ በጣም በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ በጣም የሚወደድ ነው እና የድሮዎቹ ተዋንያን በሙሉ ተስማምተው በአንድ ለይ መስራት አለባቸው እኛ ኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ነው የምንወዳቸው 🙏🙏🙏🙏
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x 4 күн бұрын
የድሮቹ ሲበተኑ እኔም አቋረጥኩ
@meronsolomon2697
@meronsolomon2697 4 күн бұрын
እኔም ደስ አይልም የድሮዎቹ ይሻላሉ​@@user-hs7cp8rd2x
@user-mh9tg5ul5k
@user-mh9tg5ul5k 7 күн бұрын
የሰው ቤት የሰዉ ነዉ ከዛሬዉ ድራማ ይሄን ተማርኩ
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 8 күн бұрын
በዚሁማ ከቀጠሉ ዘሩም ሳምት ይወጣል 😂😂😂😂😂😂 ኮሜታትሮች አትቸኩሉ አይተን እንኮምታለን ምናልባት ለድራማዉ ይሆናል
@fatyah-zb7dq
@fatyah-zb7dq 8 күн бұрын
በትክክል 😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 7 күн бұрын
ዘሩና በዛብህ ቀሩ😅
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 7 күн бұрын
በትክክል
@user-gx8tj7pr7l
@user-gx8tj7pr7l 8 күн бұрын
የ ቤቶች ድራማ ያለ ሻሼ አይደምቅም የምትሉ በላይ አሳዩኝ 😢❤
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 7 күн бұрын
ወሎየዋ ስወድሽ ደምሪኝ❤
@user-gx8tj7pr7l
@user-gx8tj7pr7l 7 күн бұрын
@@user-sd5uw9zv8i እሺ 🥰
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 8 күн бұрын
ሻሸ ከወጣች ቤቶችን አቁሙት እርስቴ ወጣች ይበቃል ወጣ ማፊ ወጣች አዛሉም ቆየች የለችም በቃ ተሰነባበቱ እኛልጅ ሁነን የጀመረ 😅ይሄዉ እኛም አድገን ተሰደን አመታት አስቆጠርን
@SaraGeleta
@SaraGeleta 8 күн бұрын
Never give up betoshe 💪🏻💪🏻💪🏻
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 8 күн бұрын
እውነት ነው
@hayahaya8686
@hayahaya8686 7 күн бұрын
እርስቴ እና ማፊ ወተዋል እንዴ እኔኮ ይበቃል ብቻ ይመስለኝ ነበር
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 7 күн бұрын
@@hayahaya8686 ማፊ ቆየችኮ ከወጣች እርቴም እደዛዉ
@mikihoptem2882
@mikihoptem2882 7 күн бұрын
Zim belo ehzeben eyamogne meqetel felego new betam deberognal be betoch derama wey ayeru yilqeq
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 3 күн бұрын
ለምን ለዚ ድራማ ድምቀት የሆኑ ሰዎች እያወጣቹ ማን ልያላቸው ነው አረ እባካቹ የቅድሙ ሰዎች መልስዋቸው😢😢😢😢😢😢
@saragirma5196
@saragirma5196 6 күн бұрын
በነገራችን ላይ የዛሬ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ምክንያቱም የቤት ሰራተኛ ለረጅም ጊዜ ኖረ ይለምን ክፍያ እድሜዋን ጨርሰ በመጨረሻም ህይወቷ ይበላሻል 😢😢😢😢😢😢
@seidhussen-xx3tm
@seidhussen-xx3tm 7 күн бұрын
❤ሀገራችንን ሰላሟን መልስልንን😢
@madinahassen
@madinahassen 7 күн бұрын
ይህንን ድራማ እያየ እንደኔ ያደገ ማነው በጣም ጩጩ ሆኜ ነበር ቸማየው አሁንም አየዋለሁ
@YkcOdar-wh6of
@YkcOdar-wh6of 5 күн бұрын
እኛስ አደግን አነሱግን ያው ናቸው😂😂😂😂
@user-pk4wf4co8y
@user-pk4wf4co8y Күн бұрын
😂😂😂
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 8 күн бұрын
የምር ሻሼ ከወጣቺ እኔም ውልቅ ነው😅
@madi2644
@madi2644 8 күн бұрын
ቤቶችኮ፡፡አድባድ፡፡እየወጡነው፡፡ቀዘቀዘ፡፡ድራማው፡፡የሚያምር፡፡ማፌ፡፡ይቤ፡፡አዛሉ፡፡እርስቴ፡፡አሜን፡፡እያሉ፡፡ነበር፡፡ሻሸ፡፡ባትወጣ፡፡ጥሩነበር
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 8 күн бұрын
ሻሼ ከማን አንሼ እና በፍርዱ ቅጣው የሳቅ ምንጮቼ 😂😂 ጥሎብኝ ስወዳቹ❤ ሻሼ ተመለሺ ችግርሽን ጋሽ ዘሩ ይፈቱታል።😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 күн бұрын
አረ ሻሼ ከወጣቸ ቤቶች አይደምቅም ከአቢ መለየት ዬለባትም እሷ ከለቀቀች አረጋሽ መጫወቻ ነዉ ምታደርጋቹ 💃💃💃💃💃 አሁን ነዉ ዘሩ ቀለጠ ማለት
@Yutimohmed
@Yutimohmed 8 күн бұрын
የድራማው ርዕስ ነው ።ኮመንታተሮች ተረጋጉ😂
@FETATUBE-y6d
@FETATUBE-y6d 7 күн бұрын
በፈጣሪ ደምሩኝና አበርቱኝ የሰው ቤት ሰለቸኝ ልጅነቴን በላው😢😢 ሻሼ የቤቶች ድምቀት ናት አትሂድ የምትሉ
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 7 күн бұрын
Anchim damring❤
@FETATUBE-y6d
@FETATUBE-y6d 6 күн бұрын
@@dinkuyetube360 እሽ በርች
@FantaGetanish
@FantaGetanish 7 күн бұрын
ይህየመዳምቅሞሞችን ይመለከታልየሻሸ ሰታችሁ ንቁ
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 8 күн бұрын
አደራ ሻሸእንዳትሄድ ግን አንዳንድ እያሉ ጨርሰዉ ሄዱ ኧረ ተዉ😢ከምር ይደብራል የድሮወቹ እንደት እንደሚናፍቁኝ እኮ❤
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 8 күн бұрын
ከምር የእዉነት ከሆነ ይደብራን ግን አይተን ብንኮምት ይሻላን ♥♥♥
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 8 күн бұрын
@@user-gc6io8qo7r አወ ግን እየተመናመኑ ነዉ እኮ
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 7 күн бұрын
የዛሬው ለኛ ነው የሰው ቤት የሰው ነው ምን ብንቆይ ደግነታችን ስራችን ይረሳል ግን መቸ ለውጣት አሰባችሁ እኔ በቅርቡ ኢሻአላህ ።
@user-qz6nt9fc9v
@user-qz6nt9fc9v 7 күн бұрын
ቤቶች ድሮ በነይበቃን ግዜ ቀረ አሁንማ
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 7 күн бұрын
ቤቶች መቆም የነበረበት ድሮ ተወዳጅነቱን ሳያጣ ነበር ሁሉም አዳዲሶቹ ተዋናዮች ብቃት የላቸው ማፊን እና ይቤን ለመምሰል ሲጥሩ ሙዱን አበላሽተዋል😮 ተከራዮቹም እንደዛው😢 betoch mayet kakomku 3 amet ሞላኝ😢
@Somer7719
@Somer7719 8 күн бұрын
Don't leave us Shashi! Please came back!You are the light of the drama ❤
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa Күн бұрын
ከሰው ቤት ሁነን ምንም የተሻለ ነገር የለም😢ሻሽየ እንወድሻለን
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 7 күн бұрын
በቃ ወደ ቤቶች ያለ ዛሬ ድርሽ አልልም😢😢😢😂😂
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 8 күн бұрын
ሁለቱ ከወጡ በኋላ አይቸ አላውቅም ነበር 😂😂
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 7 күн бұрын
ሁሉም ነው😮
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 3 күн бұрын
እኔም ይቤና ምእራፍ ከለቀቁ ጀምሮ አይጥመኝም
@user-eq7ld4pl5t
@user-eq7ld4pl5t 2 күн бұрын
እኔም😂
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 8 күн бұрын
ኮመት መይቸ ለቅሶ በዝቶበት የሻሸ ስንብት የሚለው እርእሱ ነው አይዟችሁ እንስከመጨረሻው ሳታዩ ለኮመት አትሩጡ ትደፋላችሁ😂😂 አንድ ነገር እስከመጨረሻ ማየት መስማት ይልመድብን የነጠላ ጫፍ ይዞ ለወሬ መሮጥ መቸ ነው የምናቆመው 😢😢😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 күн бұрын
ሰላም ውድየቤቶች ተከታታዮች በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤😘
@romanzebene7656
@romanzebene7656 8 күн бұрын
ሰለም ዉዱቸ ❤❤❤
@romanzebene7656
@romanzebene7656 8 күн бұрын
ሰላም ዉዱች❤
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 7 күн бұрын
ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ውዴ❤
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 8 күн бұрын
አይ አረጋሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡፋይ አደከመችኝ ትለያለሽ የቤቶች ደራማ ድምቀት
@aeeazz437
@aeeazz437 5 күн бұрын
እኔም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 8 күн бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሻሼን መልሱልን❤
@werkwerk3418
@werkwerk3418 7 күн бұрын
ማነው ያገራችን ሰላም የናፈቀው😢😢😢😢😢
@user-lo5lc3tj9c
@user-lo5lc3tj9c 7 күн бұрын
ኢኔ ይበቃል ከዎጦ ቤቶች መያቲ አቁሚያላዉ😢
@alomhossen7565
@alomhossen7565 2 күн бұрын
እኔም
@mekdi7550
@mekdi7550 7 күн бұрын
ከስንት ግዜ በኋላ ዛሬ ልየው እስቲ እርእሱን አይቼ ነው አሁን እራሱ አረ ግን ሁሉም ወተው አለቁ እንዴ ለካ ከነባሮቹ 3ሰዎች ብቻ ናቸውኮ የቀሩት🤔
@seni8816
@seni8816 9 сағат бұрын
እዉነት ነው ወይ ❤❤❤😢😢😢😢
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 7 күн бұрын
😅😅😅አደጋለው አለች አዛሩ ውይ ሻሸ ያአዛሩን ቦታ መያዝ አማረሺ
@RahmaAhmed-r4m
@RahmaAhmed-r4m 23 сағат бұрын
ይህን ድረ በጣም ነበር የምወደው ይበቃል ማፊ እርስቴ ከለቀቁ ቡሀላ ግን ደስ አይልም አሁን ደግሞ አዛሉም የለችም
@getamesaymerewa3152
@getamesaymerewa3152 4 күн бұрын
እውነት ነው ሻሼ ወጣች ርስቴ ወጣች አዛሉም ቆየች ይቤ ና ማፊም ተቀየሩ እንደዚ ከሆነ ቤቶች ይቁም አለዛ እነዚን ከመለሳቹ ቤቶች ይቀጥል።
@abuaminnur886
@abuaminnur886 8 күн бұрын
አይሰራም እሳ ሿሼከሔደች ቤቶችይደበሸራል እንቆች እየተሸኝ ማን ይተካቸዎል ?
@NefisaMuhamed
@NefisaMuhamed 2 күн бұрын
ካሁን ብሀላ ድራማው ምንም ድምቀት አይኖርውም ሲጀመር በሚወጡት የሚተኩት ሁሉ አዳቸውም አይመቹኝ ሻሸ ከተወችው የነገውን ቅዳሜ አይቸ በቃ አላይም ይልቅ በጊዜ የመለያያ ፕሮግራም አድርጋችሁ አሰናብቱን እናተን እያየን ያው እኛም አድገን እዚህ ደርሰናል
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 8 күн бұрын
እረ ብታ ቆሙት ይሻላል ድራማዉን እዳለ ወጡ እኮ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 күн бұрын
አይ ታሪኳ አጠር ያለ የ2 ስአት ንግግር አላለችም😂😂😂 ታሪኳና በፍርዱ እኮ👍 ሻሽዬ እንዳትወጣ የቤቶች ፍምቀት ናት❤❤❤❤
@saraaa3879
@saraaa3879 5 күн бұрын
አይይይ እንደውም ማየት ቀንሻለሁ ይቤና ማፊ ሲወጡ በኃላ ጭራሽ ሻሽም ልትወጣ ነው ኧረ አስተካክሉ የበፊተኞቹን አምጡልን
@edeneden9685
@edeneden9685 8 күн бұрын
ሻሼ ተመልሳ ትመጣለች የምትሉ ላይክ ግጭት 🥰
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 8 күн бұрын
ድራማ መሆኑ አሪፍ ነው እንጂ እውነት ቢሆን ኑሮ ሻሼ ብትሄድ ያስጠላል 😂
@peasalem
@peasalem 7 күн бұрын
ሻሼ ለቤቶች ደራማ ፈርጥና ድምቀት ናት፤ ቤቶች ድራማም ለሻሼ ታዋቂነትና ድምቀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተ ነው፤ ስለዚህ ሻሼ ከቤቶች አትሄድም ቤቶችም አይለቃትም
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 8 күн бұрын
እኔ የቤቶች ድራማ ማየት/መከታተል የሚያቆመው ኤካ/ ንብረት በመጣ ቀን ነው😢 አድናቂው ነኝ❤
@jgjy1409
@jgjy1409 Күн бұрын
ያገሬ ያዋዜ ሰሆች በቃ በሉ ቻዉ😂
@BornoAdem
@BornoAdem 13 сағат бұрын
ሻሼ ከሄደች ምንም አትደምቁም እኛም ደግጠን ነበረ ሻሼ ከሄደች 😅 ያለሻሼ አይሞላም ቤቱ ሻሼ በሞቴ እንዳትለቂ እሺ 😅😅
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 7 күн бұрын
ኧረ የድራማዉ እርእስ ነዉ ምነዉ ኮሜንቶች ሻሼ ካልተባረረች አላችሁ😂😂😂😂
@meronsolomon2697
@meronsolomon2697 4 күн бұрын
የድሮዎቹ ሁሉም ይመለሱ
@vxxi2108
@vxxi2108 7 күн бұрын
ለድራማ መሆን አለበት እውነት ከሆነ አላይም ወጥተው አለቁ ብታቆሙት ይሻላል😢😢😢
@kiyaye050
@kiyaye050 Күн бұрын
አቶ ዘሩ😅😢ደገመቺው😢ቱቱቱ ኤብአሌች በስነስርዓት ውጪ ምና የተረገመች ሸቃላ ነች 😟😏
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 8 күн бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 7 күн бұрын
ሻሼ ከቤቴች ተወጣች ቤቶች ድራማ መቆም አለበት ሜላት፣ይበቃልን የመሰሉ የቤቶች ድምቀት ሰብልየን ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሁን ግን አቤንና ሻሸን ከተለያዩ ቤቶችን ማየት ይከብዳል
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 6 күн бұрын
ርእሱ የሻሼን ሽኚት አይመጥንም
@HonelignLebego
@HonelignLebego 8 күн бұрын
ሻሼ ወሎ ናት እንዴ ለካ😂😂😂😂
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 7 күн бұрын
Ere. Suwa. A A..Liji. nati.
@user-sy1ts4sm5e
@user-sy1ts4sm5e 2 күн бұрын
ሻሼ ድንቅ ድራማ ሰሪ ናት😢😢😢😢😢😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 күн бұрын
Are በቃው እሄ ድራማ በጌታ ስም እኔ ኤሌመንተርሪ እያለው የጀመረ still 😳በቃ ዝጉት 9 ዓመት በላይ እሆነው eko 😊
@hennaballat4489
@hennaballat4489 7 күн бұрын
መጀመሪያ ድምቀቷ ለሁሉም ነዉ ሻሼዬ ያለእሷ አይደምቅም የእዉነት ❤❤❤
@tumotage-pg1we
@tumotage-pg1we 7 күн бұрын
አይይይይይይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሁን ሻሼንም ልታሰናብቱ ነው? ከሆናማ እኔንም ሰብስክራይቡን ላንሰና አሰናብቱኝ።እውነቱን ለመናገር ቤቶች ድራማን የምከታተለው እርስቴ፣ ሻሼ፣ ይበቃል፣ እካንና አዛሩን እያየሁ ነበር በጉጉት የምጠብቀው። ታድያስ ሻሼ ከሄደች ምን ቀረና ልጠብቅ? ሸኙኚ ልህድበት በቀ
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f 6 күн бұрын
ድራማ መሆን አለበት አቢ😂
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 5 күн бұрын
የዛሬው ደግሞ😀😀😀 ልክ አሥገባቸውና አረጉ አካሄዳቸው በሳቅ😀😀😀😀😀😀👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@ahmdenderisaumer9879
@ahmdenderisaumer9879 7 күн бұрын
ሻሼመሄድ የለባትም ለድራማው ዲምቀት የሆኑት ወተው አለቁ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 күн бұрын
Betocheya 🎉well come back ❤🎉
@SaraGeleta
@SaraGeleta 8 күн бұрын
Never give up betoshe
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ 8 күн бұрын
አጠጋግቸ😂😂😂😂
@eyobdamteweyobdamtew
@eyobdamteweyobdamtew 4 күн бұрын
ሻሼ ከድራማው መለየት የለባትም ድራማው ያለ እሷ ድምቀት የለውም
@SelihomSelihom-hn9yq
@SelihomSelihom-hn9yq 7 күн бұрын
Kemer betochen yejemerekut ልጅ ሆኜ፡ነው፡ማለት፡የ6 አመት ልጅ፡ሆኜነው፡አሁን18 አመቴ፡ነው ድሮ፡እናቴ፡ማታ፡በውሀ፡ነበር፡ምትቀሰቅሰኝ፡ይቤ፡ትርፌ፡አዛሉ፡ይበቃል፡ውጪ፡ያለው፡ልጃቸው፡ማፊ፡እርስቴ፡neberu kene..edeme..gar..yeqoyewen..betoch..drama..ahunem..susu..aleqeqengm...😅😅 mother erasu..ahunm..tayalech...ahunm...yaluten...tewaneyane...teru..yezachutal...hulachum...nuruleng....
@fatumahusein263
@fatumahusein263 8 күн бұрын
Bezena shashe keri genzebachin ❤😂😂😂
@hayahaya8686
@hayahaya8686 7 күн бұрын
ማን እደ ይበቃል እሱ ቢኖረሰ ኖሮ በጣም ይደምቅ ነበር
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 7 күн бұрын
አይ ቤቶች 😂😂😂😂😂
@RohaTechShow
@RohaTechShow 4 күн бұрын
ከ11 አመት በኋላ ነው የተመለስሁት። ይሄ ሶፋ አሁንም አለ? አይ ኢትዮጵያ... 😂
@ElsaDapori
@ElsaDapori 8 күн бұрын
I LOVE you so much shashe❤
@taibattt4535
@taibattt4535 4 күн бұрын
ቤቶች እነ የቤ ከወጡ ጀምሯ አይች አላቅም ጭራሽ አሁን ሻሽ ከለለች የበለጥ ያስጠላል
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 7 күн бұрын
ወይኔ በፍርዱ😂😂😂😂
@SadieSidye
@SadieSidye 4 күн бұрын
አንዳንድ እያሉ ተባነኑ
@user-zd4uz2jm1n
@user-zd4uz2jm1n 5 күн бұрын
Ara shashen atasanabtot ydramaw actor nach Ara atasanabetot😢😢
@user-du7ge8nb7n
@user-du7ge8nb7n 6 күн бұрын
የዱሮወቹ ቤተሰቦችናቸው እሚያምሩት ያስጠላል
@ethiopialover123
@ethiopialover123 6 күн бұрын
ቤቶች ድሮ ቀረ ይቤ ማፊ እርስቴ አሹ እያሉ እነሱን ተክተው የመጡት ምንም ችሎታ የሌላቸው ድራማው እንዲሰለቸን እንዲያስጠላን ምክንያት ሆነዋል ከቻላችው የድሮዎችን መልሱ ካልሆነ አቁሙት የተመልካችን አስተያየት አክብሩ እኔ እንኳን ማየት ካቆምኩ ሶስት አመት አለፈኝ
@alhamdulilah-v4f
@alhamdulilah-v4f 8 күн бұрын
አይሻሼ በሳቅ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂ግን እንዳትወጪ😢
@junefirst500
@junefirst500 7 күн бұрын
እንደ፡ ጋሽዬ፡ ገብጋባ፡ አይቼም፡ አላውቅም! ሰውን፡ ከገንዘብ፡ ብቻ፡ ነው፡ የሚለከት፡ እግዚሆ! እርግማን፡ ነው፡ ገንዘብ፡ ማምለክ።
@Massart-mj6sv
@Massart-mj6sv 8 күн бұрын
Good family betoch love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤ xuru drama
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 7 күн бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ💙
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 7 күн бұрын
አቤት ሻሼ ከቤት ሳትወጣ ብረድስቶችና ሳህኖች ሚያጥባቼው አተው ኪሺኑንን ሞልተውታል 😂😂😂😂😂😂😂ሻሼ ከዚህ ቤት ከሌለች አረጋሽ ሰባብራ ነው ምትጥላቼው
@luluteynatey5110
@luluteynatey5110 4 күн бұрын
የምር ሻሼ ልትሄድ ነው እንዴ??? ከሆነ በቃ ቤቱ ዝጉት 😅😅
@ሂወቴ
@ሂወቴ 7 күн бұрын
የጠበቃውን ሚስት ስወዳት❤😂
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 күн бұрын
አይ ቤቶች ዱሮ ቀረ
@MeremOumer-ur7yd
@MeremOumer-ur7yd 7 күн бұрын
ኧረ አቴድም ለድራማዉ ነዉ ኮሜንታተሮች ተረጋጉ
@MekidesWonde
@MekidesWonde 7 күн бұрын
Beka shashe kewotashe Diramaw Alekelet befitum Ayamirm Silezih ShaShiye Atiwche ❤❤❤❤❤❤❤
@Bokime-tube
@Bokime-tube 7 күн бұрын
ክፍል 343 ላይም ሻሼ እንደመኤድ አርጓት ነበር ከዛሬ ሶስት አመት በፊት😂
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v Күн бұрын
ayiiii saratignitat 😅😅
@zdd23
@zdd23 7 күн бұрын
ሻሼ የኔ ውድድድሰሰሰ 😢😢😢😢😢 የቤቱ ድምቀትት
@ayulove2027
@ayulove2027 3 күн бұрын
አይይ ሻሸ ከወጣች ድራመው ያስጠላል
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 5 күн бұрын
ሻሼ ከሌለች ቤቶች ማየት አቆማለሁ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 3 күн бұрын
የኔ ጥያቄ እርስቴና አዛሉ ለቀዋል እንዲ😢
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 7 күн бұрын
ሻሸዋ የቤቶች ድምቀት ናት❤❤❤
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 7 күн бұрын
Ayi shashe tamlashi 😢
@EthioLand1
@EthioLand1 6 күн бұрын
እረ አስጠላኝ ቤቶች ከዚህ ሰአት ቀን ጀምሮ ለ ድራማ ነው ወይስ የእውነት ተሰናበተች
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 6 күн бұрын
ውይ ሻሽየ መሔድ የለብሽም ደሞዝ ጫምሩ😅😅😅
@ArgagoOnte
@ArgagoOnte 5 күн бұрын
ሸሼ ማሄድ የለበትም ኧራ ጎበዝ ነት
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤
Betoch | “ኑሮ ያለሻሼ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 474
25:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 59 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 171 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 54 МЛН
Betoch | “ዘፈታ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470
27:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 119 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 16 М.
Betoch | “ ፊሽካው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 459
24:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 91 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 396 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН