ቢችሉ እንድናልቅላቸው የሚፈልጉ አሉ!!! Pastor Tsadiku Abdo and Pastor Samuel Tsege

  Рет қаралды 29,173

MESKEL MEDIA

MESKEL MEDIA

4 күн бұрын

መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
phone number Meskel media +251901078946
telegram channel : t.me/+Bc8WHacGhKtiMDk0
Abel abuna +251910331585
telegram: @abel_abuna
Instagram: @abel_abuna

Пікірлер: 409
@Sami_Hab_Ethio
@Sami_Hab_Ethio 2 күн бұрын
መስቀል ሚዲያ ኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ላይ የአየር ሰዓት ይሰጠው የምትሉ 👍
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 күн бұрын
ኤልሻዳይ የጭዎ ሚዲያ ነው
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy 2 күн бұрын
ዉሻ ባይ 😂😂😂😂
@cherinetyohannes5644
@cherinetyohannes5644 Күн бұрын
hahahaha Chirash
@etsegenetasfaw8378
@etsegenetasfaw8378 Күн бұрын
ኤልሻዳይ ከገቡ ነፃነታቸው ይታገዳል ስለዚህ ይቅርባቸው ባይ ነኝ
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 Күн бұрын
የራስ ቻናል ኤልሻዳይ አይሻልም
@user-nb1uh3qd6j
@user-nb1uh3qd6j 2 күн бұрын
ገና ሳይጀምር ሀሰተኞችን ያስደነበረው ሚዲያ❤❤❤❤❤ እንክዋን ደስ ያላችሁ ፓስተርዬ በረከታችን ነዎት ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@Faithbemnet
@Faithbemnet 2 күн бұрын
በዚህ ሚድያ እውነተኛ የእግዚአብሔር ስራ ይታይበት ገለባው ከመክሩ ይለይበት❤️👍👍👍👍☺️
@mamamimilove
@mamamimilove 11 сағат бұрын
እሰይ እግዚ ይመስገን ከዚህ በህዋላ በፈለገው መንገድ ጠላት ቢንጫጫ መልስ አትስጡ ብቻውን ይጨፍር አደራ በእግዚ ስም ብላችሁ እሱ እግዚ ለጠላት መልስ ይስጥ ወንጌልን ስበኩ ነፍሳቶች ይዳኑ ከጠላት እና ጠላት ከሚጠቀምባቸው ሰዎች ተጠበቁ ክፍ አትመልሱ ፀልዩላቸው እግዚ ከናንተ ጋር ይሁን እኛም በፅሎት ከጎናችሁ ነን በደሙ ከክፍ ተሸፈኑ ወንጌል ይቀጥላል
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Күн бұрын
አባቶቻችን ልጆችን ሳትንቁ በእነሱ ውስጥ ያለውን የነፍስ ጩኧት አድምጣችሁ እና አክብራችሁ ስለተገኛችሁ ለትውልዱ ትልቅ ምሳሌ ናችሁ እድሜ ዘመናችሁ በክብር ይለቅ 🙏🙏🙏❤❤ አቡናዬ እና ጀርሚ በርቱ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 күн бұрын
ፓስተር ፃዲቁ እረጅም እድሜ ይስጦት ትልቅ ሆነው ድንጋይ ከተወረወረባቸው ልጆቾት ጋር ምሳሊያዊ አባት ሆነው ሊያቀኖቸው በደካሞች መካከል መገኘቶ እጅግ ያኮራል የዋህነት ቅንነትን መልካምነት ፍቅርን አይቼቦታለሁ ልጅ አባቱን ተባረክ ባይለውም እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ተመኝቻለሁ ወንድሞች ደግሞ ከ እኚህ አባት እግር ስር መገኘታቹሁ እጅግ ደስ ያሰኛል ሁላችሁ ተባረኩ አቡና እጅግ የምወድህ ወንድሜ ኤርሚ ብሩክ ናችሁ ተባረኩ❤❤❤❤
@fretaasme5794
@fretaasme5794 2 күн бұрын
ማስተዋልህ ገረመኝ አውነት ነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 күн бұрын
ተባረኪ/ተባረክ
@user-iw6rf8be8j
@user-iw6rf8be8j 2 күн бұрын
Dagi won't like Pastor Tsadiko is here. 😂 He (thinking of himself as a defender of the church) probably wants them (ene Abuna) excommunicated or at least put to the corner "until they repent." Pastor Tsadiko isn't going according to Dagi's plan.. Abuna, interview Awtaru next. lol. True humble Christians, like P. Tsadiko, won't take offense when they are criticized.
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ቅዱሳን በርቱ ቅዱሳን ሼር እና ላይክ ማድረግ አትርሱ ❤❤❤
@user-ke4ew4nc2e
@user-ke4ew4nc2e 2 күн бұрын
ወንድሞቼ በዚህ ሰለተገለጣችሁ ደሰ ብሎኛል ክፉ ሁሉ ከፊታችሁ በኢየሱስ ሰም ይነሳላችሁ መንገዳችሁ የቀና ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fretaasme5794
@fretaasme5794 2 күн бұрын
ፓስተር ጻዲቁ ጅግና በትግርኛ ጀግና ማለት ነው ኣንተ የወንጌል ኣርበኛ ነህ ወድሃለሁ ኣቤላየ ጀርሚ ተባረኩ
@yonasasefaw9573
@yonasasefaw9573 2 күн бұрын
ጀርሚና አቤሎ በርቱ። በብዙ ተባረኩ። ወጀቡን ማእበሉን እንዳትመለከቱ። አይዙአቹ!
@user-em5gc2ii5t
@user-em5gc2ii5t 2 күн бұрын
ፓስተር ፃድቁ ፓስተር ሳሚ ተባረኩ ወንድሞች ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ በርቱ❤❤❤❤
@jerymama5078
@jerymama5078 2 күн бұрын
ፓስተር ፃዲቁ ፓስተር ሳሚ ተባርኩ ውንድሞች እንኳን ጌታ ረዳቹ ጥሩ ጅማሬ ነው በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Күн бұрын
የሚደንቅ ፕሮግራም ነው ጌታ ዘመናቹ ይባርክ በተለይ አቡና ወንድማችን ሁሉም ፈተና በትግስት እለፈው ጌታ ለትልቅ ክብር ሲያጭህ ነው ተቃውሞ የበዛው በርታ
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 Күн бұрын
ውድ አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ይሰጣችሁ ተባረኩ💓💓💓💓❤❤
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 күн бұрын
ፖስተርዬ አትጠገብም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@selambekelemegenta7087
@selambekelemegenta7087 Күн бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም በጣም ተጠቅመናል! ጅማሪያቹ እንደሚያስደስት በጥፍ ቅባት እንድትቀጥሉ የጌታ ፀጋ ይርዳችሁ❤
@lydiasolomon4196
@lydiasolomon4196 Күн бұрын
ፓስተር ፃድቁ ና ፓስተር ሳሚ ብዙ ተምረናል ከናንተ ተባረኩልን አቤላና ጄርሚ በርቱልን በምንም ነገር አትሸበሩ ጌታ ከእናንተ ጋር ስለሆነ በርቱ።
@Agape4742
@Agape4742 2 күн бұрын
ወንድሞች በሪቱ ጸጋ ይብዛለችሁ ❤❤❤
@tsesl4059
@tsesl4059 2 күн бұрын
መጀመሪያ 👌👌👌እግዚአብሔር ከ እነንተ ጋር ይሆን ወንጌል ይቀጥላል በእናንተ ተስፋ አለኝ 😍👌
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu 2 күн бұрын
አባታችን ታላቅ ወንድማችን ፓስተር ጻዲቁ እርሶን ስሰማ በእንባ ነው በጣም ነው የምወድክ በእውነት ጌታን እንዴት በለ ቅድስና እና ትህትና እንደአገለገልክ ዘመንክ ይባረክ
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 2 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባሪካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በሪቱ በምያስፈልገው ነገር ከጎነችሁ ነን .....ፓስታሪ ፀድቁ እግዚአብሔር ይባሪኳት!!
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 Күн бұрын
ኢሄ ኣባት ያለው ሞጎስ ❤❤ ትክክለኛ ኣባት ነው ባባ ጻዲቁ ፡ትህትናው ኣንዱ መገለጫው ነው
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Күн бұрын
👍✅🙏ስለሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይባረክ🙏 በ24 ስዓት ውስጥ (23K) እይታ አግኝታል ተመስገን🙏 (1.3K) ተወዳል🥰👌 ቀአንድ ወር ውስጥ ከፍተኛ እይታ እንዲኖረው ሸር ማድረጋችንን እንዳንዘነጋ🙏 ወንድሞቼ በርቱ ጌታም ከእናንተ ጋር ነው ተባረኩ🙏
@user-is3qy2uy2u
@user-is3qy2uy2u 2 күн бұрын
የኛ ዘመን ጀግኖች አቤል ጀርሚ አማን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው በርቱ
@meskeremtadesse6397
@meskeremtadesse6397 Күн бұрын
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር መሳካትን ስላረገ ክብር ለሱ ይሁን ዘመናቹ ይለምልም❤❤❤
@user-vp6kv6qu6l
@user-vp6kv6qu6l 2 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ገና ታላቅን ስራ እንሰራለን በጌታ ሃይል።❤❤❤
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 8 сағат бұрын
❤እግዚአብሔር ያከበርው ስው እንዲህ ነው ፓስተር ፅድቁ እድሜ ከጤና ጋ የተወድድው አባት
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 күн бұрын
እጅግ እምወዳቸው አባት እድሜ ከጤና ይስጥዎ ጄርሚና አቤላ በርቱልን ወንድሞች
@meskeremberech9884
@meskeremberech9884 2 күн бұрын
ዋው መስቀል ሚዲያ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ❤❤😍😍😍❤❤❤😍😍❤
@emukonjo1942
@emukonjo1942 2 күн бұрын
ፓስተር ጻዲቁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልት መስቀል ሚዲያ በርቱ እጅግ በጣም የሚያኮራ ስራ እየሰራችሁ ነው ❤❤😮😮😮😊
@SaraMar-cw1ov
@SaraMar-cw1ov 2 күн бұрын
የመጀመርያ ኮማች ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ይሁን እንካን በደህና መጣቹ የተወደዳቹ ወንድሞቼ ጌታ ኢየሱስ መጎስ ይሁናቹ በጣም ነው የምወዳቹ🙏❤🙏
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 Күн бұрын
ኣሁን ደስ ይላል እነ ኣቡና ካኣባቶች ኣብሮ መስራት ። ጌታ ይባርካቹ እኛ ኢሄንን ነው ፍላጎታችን
@abiygintamo8454
@abiygintamo8454 2 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን❤
@user-nj6qk6fw7t
@user-nj6qk6fw7t 2 күн бұрын
እና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሁላችሁንም በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እና እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር
@FENA2001
@FENA2001 2 күн бұрын
ጋሽዬ ፃድቁ ❤❤ ባንተ መታዘዝ ወንጌል ለኛ ደረሰ
@FENA2001
@FENA2001 2 күн бұрын
የሚጣፍጥ ንግግር ነው ጋሽዬ እባክህ ንገረን አውራን ፃፍልን አንተ ብዙዎች የመዳን ምክንያት ነህ መፀሀፉን በጉጉት እጠብቃለሁ ከመፀሀፍ ቅዱስ ቀጥሎ ለኔ አንተን መስማት ትልቅ ደስታ ነው
@FantayeNegash
@FantayeNegash 2 күн бұрын
በአገልግሎታችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደም ተባረኩ
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 күн бұрын
ጥሩ ጅምር ነው! አቤላ ከአባቶች ጋር ቁጭ ብለህ የማዋውራት እድል ማግኘትህ ሸክምህን ያበዛዋል። በህይወትህ፣ በተለይ በማኅበራዊ ድኅረ ገጽ ላይ ማንም ታናሽነትህን እንዳይንቅ ትልቅ ጥንቃቄና እውነትን በፍቅር ይዘህ ጅምሮችህን ካዳር እንድታደርስ አደራዬ ትልቅ ነው! በርቱ!
@tsesl4059
@tsesl4059 2 күн бұрын
🎉🎉🎉ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ደስ አለች ❤❤❤❤❤🎉🎉
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 2 күн бұрын
በተደራጀና በቀናነት የኢትዮጵያን ክርስትና የሚጠቅም ፕሮግራም ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳቹ።በተናጠል ሳይሆን በተደራጀ መልክ መንቀሳቀሱ ታይቶ የሚጠፋ ነበልባል እንዳይሆን ያደርገዋል።ከብዙ ጊዜ በፊት ስጠብቀው ነበር።ስለተሳካላቹ ደስ ብሎኛል። ኢየሱስ ያድናል❤
@gechomamo5761
@gechomamo5761 Күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የዚህ ዘመን የወንጌል አርበኞች
@FENA2001
@FENA2001 2 күн бұрын
እኛ ሁሉ ያንተ ፍሬ ነን እንኳን እሺ ብለህ ሄድክ እንወድሀለን ጋሽዬ (እኛ ጋሽዬ ፃድቁ ነው የምንለው )ተባረክ ምን ብዬ እንደምፅፍ ጠፋብኝ የዛን ጌዜ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ዘመን አስናፈከኝ ዝም ብለህ ብታወራ ባታቆም ደስ ይለኛል
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደት ደስ እንድምትሉ በብዙ ፈተና ያሽናፈችሁ ተባርኩ ስፉ❤❤
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 2 күн бұрын
ፓስተር ፃድቁ በጣም የምወዶት አባቴ ጌታ ይባርኮት።አቤላ ጄርሚ ከጅማሬያችሁ ይልቅ ፍፃሜያችሁ እጅግ የበዛ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beriyatube
@Beriyatube 2 күн бұрын
መስቀል MEDIA ❤ እንወዳቿለን KEEP GOING 🎉🎉🎉🎉🎉
@almaztsegay5652
@almaztsegay5652 2 күн бұрын
አቤላ ጄርሚ እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ ❤❤❤❤
@user-nu9zo5ix9x
@user-nu9zo5ix9x 2 күн бұрын
የምትሄዱበት መንገድ ምን አስቸጋሪ እንደሆን ቢገባኝም ጌታ ይረዳቹሀል ታሽንፋላቹ አቤሎ
@theblessedhand3780
@theblessedhand3780 2 күн бұрын
ፖስተር ፃድቁ እንዴት የተባረኩ humble የሆነ ሰዉ ናችዉ። ጌታ ዘመኖትን ይባርክ። አቤል ጀርሚ ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ያስፋችሁ
@mihiretteshome-zf2lx
@mihiretteshome-zf2lx Күн бұрын
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ሁላችሁም ተባረኩ አቡዬና ጀርሚዬ የተሰጣችሁን ምክር ገንዘብ አድርጉት እወዳችኋለሁ ❤
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 күн бұрын
መስቀል ሚዲያ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያስፋችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር በፍቅር እብዝቶ ይባርክላችሁ መንፈስ ቅዱስ ምሪት ይቅደምላችሁ በእየሱስ ቅዱስ ስም አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️👏👏🌹🌹🌹
@TheSelamu
@TheSelamu 2 күн бұрын
Best show ❤
@zewdneshhawando4970
@zewdneshhawando4970 2 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርካችዉ ለምልሙ ወንጌል ይቀጥላል
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ጌታ ዘመናቹን ይባርክ የኔ ምርኣይ ወንድሞች❤❤❤❤
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 күн бұрын
ወገኖች እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ፓስተር ፃዲቁ የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በጣም ነው የምንወዶት😇
@dawitdawit4887
@dawitdawit4887 Күн бұрын
ይሄን ስላላየውት በዚ ላይ ሀሳብ የለኝም ነገር ግን በአቤል እና መሰል የክርስቲያን እምነት ጠባቂ አኔ ነኝ በሚሉ ሰዎች ምክንያት ቲክታክ አቆምኩ ተመስገን ስል እዚ አገኘው ለሀሳብ እና ተግባርህ እንጂ ላንተ ጥላቻ የለኝም የምር ወንጌልን በናንተ ቢሆን ይሄን ጌታ እኔ እና መሰል ወንድሞቼ እኔንጃ መቀበላች!!..ይሄን ስል ማንንም ወግኜ አደለም ግን ጌታ ላንተ ብዙ የደበቀልህ አንተ ምታቀው ገበና አለ አትርሳ የወንድምህን ገመና እገልጣለው በማለት ሚከብር ጌታ የለም ጠላት ካሎነ በቀር... በተረፈ የውነተ እኔንም ጨምሮ ጌታ ልቦና ይስጠን አሜን!!!
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 2 күн бұрын
ንጉስ በዳዊት ከተማ ይወለዳል ተብሎ ስወራ ንጉስ ሄሮድስ ደነገጠ ንግስናዬን ይቀማኛል ብሎ ተወከ ሕፃናትን ማስገደል ጀመረ ፡በዚህ ዘመን ደግሞ አቤላ በእግዚአብሔር ጥሪ ወደ ቅዱስ ወንጌል መጥቶ ውሃና ዘይት በአባቴ ቤት አይሸጥም ጸጋ በእምነት አድኖናል ጸጋ በገንዘብ አይለወጥም ማለት ስጀምር ለጸሎት ተብሎ 30 ሺህና 40ሺ የሚከፈልበት የጸሎት ክፍል የለም ማለት ስጀምር በዚህ ንግድ የሚተዳደሩ መደንገጥ ጀመሩ😂❤❤❤
@belaymehretyebzalgn4693
@belaymehretyebzalgn4693 2 күн бұрын
👌👌👌👌👌
@tsesl4059
@tsesl4059 2 күн бұрын
ትክክል
@Agape4742
@Agape4742 2 күн бұрын
በጣም እንጂ😂😂😂
@user-ke4ew4nc2e
@user-ke4ew4nc2e 2 күн бұрын
በርቱ ወንድሞቼ የጌታ ፅጋ ያግዛችሁ
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 Күн бұрын
ደስ የሚል መድረክ ነው ላይት ያልበዛበትደስ ይላል በርቱ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 күн бұрын
በቤተእምነታችን በሙሉ ወንጌል ዉስጥ በጣም ከምወዳቸዉ ብዙ አባቶች መካከል ፓስተር ጋሽ ፃድቁን እወዳቸዋለሁ እድሜና ጤና ፀጋና መንፈሱን ይስጥልን ወንድሞች በርቱ
@banchiteferi9703
@banchiteferi9703 2 күн бұрын
ጀርሚና አቤላ በርቱ ጌታ ከናንተጋ ነው❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 күн бұрын
ከ ፓስተር ፃዲቁ ጎን ያለው ፓስተር ድንቅ እና አስተዋይ ነው።
@gechomamo5761
@gechomamo5761 Күн бұрын
አቤላ ,ጀርሚ እና አማኔ እንወዳችአለን
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤
@saifaln3ini244
@saifaln3ini244 2 күн бұрын
የረዳችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 2 күн бұрын
ብዙ ጥሩ ነገር እንደምናይ ትስፋ አለኝ::❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 күн бұрын
በአባቶች ተባርኮ መጀመር በጣም ጥሩ ነዉ
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 2 күн бұрын
እናተ ታላቅ የወንጌል አርበኞች ናችሁ በርቱ።
@user-ir8oy7ge4b
@user-ir8oy7ge4b 2 күн бұрын
ወንድሞቼ በዚህ መልክ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል አሁንም በብዙ ለምልሙ ❤❤❤❤
@hiwotbereda814
@hiwotbereda814 2 күн бұрын
ወንድሞቼ በብዙ በረከት ቀጥሉ ተከናወኑ ❤❤❤❤❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 күн бұрын
ተባረኩ ጥሩ ጅማሬ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏
@Hosii446
@Hosii446 2 күн бұрын
ዋውውውውው ፀጋ ይብዛላችሁ አቤላዬ ጀርምዬ በጣም ደስ ይላል በርቱልን!!!🙏🙏🙏
@fikeretehussen8254
@fikeretehussen8254 2 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ፀጋ ይብዛላችሁ
@nonnon4176
@nonnon4176 2 күн бұрын
የምር ነው ደስ ያለኝ ወንድሞቼ❤❤ጌታ እኮ ደግ ነው ቀኙ ትደግፋችሁ በድካማችሁ ከጎናችሁ ሆኖ ያበርታችሁ እወዳችሇለሁ❤❤
@Jesus316saves
@Jesus316saves 2 күн бұрын
I’m more than happy to see you all like this 😊 praise God! በአብያተ ክርስቲያን President የመጀመሪያ episode መጀመር ከእግዚአብሔር ሞገስ ሲሰጥ ብቻ ነው። And he is very relaxed too 😁😊😇
@LidiyaTsegaye-xr9ex
@LidiyaTsegaye-xr9ex 2 күн бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን🙏የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው🙌
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 күн бұрын
ጥሩ ጠቃሚ ሃሳቦችን አንስታቹሀል! 👌ፓስተር ፃዲቁ ና ሳሚ ተባረኩ❤❤ በርቱ! በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 2 күн бұрын
Abelaaaa jrim🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 күн бұрын
20 ጢሞቴዎስ ሆይ፥ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍና መከራከር እየራቅህ፥ የተሰጠህን አደራ ጠብቅ፤ 21 ይህ እውቀት አለን ብለው፥ አንዳንዶች ስለ እምነት ስተዋልና። ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን።1ኛ ጢሞ 6 በርቱ ያባቴ ብሩካን ፀጋው ይብዛላችሁ በበለጠ እንጠብቃለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@saraelyas661
@saraelyas661 2 күн бұрын
👉 ጄርሚ_ አቤላ ጅማሬአችሁ ራሱ ድንቅ ነው! በርቱ ! ከአባቶች ጋር በመያያዝ ነገሩን እያሰናሰናችሁ በጊዜውም አለጊዜውም ቃሉን ስበኩ!
@fraolashenafi7779
@fraolashenafi7779 Күн бұрын
ጸጋው ይደግፉችሁ በርቱ❤❤❤❤
@almezelke7020
@almezelke7020 2 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ
@TemesgenNur
@TemesgenNur 2 күн бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ❤❤❤❤
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 күн бұрын
ቲክቶኩ ላይ ወንጌል ጀምራችሁ በወንጀል ጨርሳችሁታል ❤❤ይሄኛውን ሚዲያ ሰው እምታፈርሱበት ሳይሆን ሰውን እምታነሱበት ጌታ እንድረዳችሁ እመኜለሁ። ጌታ የሰጣችሁን መክሊት ሁሉ በትክክል በትህትና በፍቅር በእትፍ እንድትነግዱብት ይሁን እንጅ ዳኛ አለቃ እናንተ ቱምቢ ነን እንዳትሉ በጌታ መንፈስ እንድትመሩ ጌታ ይርዳችሁ። ተባረኩ
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 2 күн бұрын
meskel media Egzyabher yebarkachu🙏🙏🙏 bertu❤❤❤❤
@mesiwoldeab7107
@mesiwoldeab7107 2 күн бұрын
“Haven’t I commanded you: be strong and courageous? Do not be afraid or discouraged, for the Lord your God is with you wherever you go.”” ‭‭Joshua‬ ‭1‬:‭9‬ ‭
@mimit4032
@mimit4032 2 күн бұрын
This is your level!! You deserve even more ❤️❤️❤️
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 2 күн бұрын
ዋውውውውው እግዚአብሔር ዘመንችሁን ይባርካችሁ እንዴት ድንቅ ንግግር ነዉ በጣም ድንቅ ነገር አግቻለዉ❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ምገስ ይስጣችሁ አባቶች እንደዚህ አደነት አባቶች አሉን🎉 ወንድሞች ተባረኩ በብዙ❤❤❤በርቱ😴😴💪💪💪👏👏
@MahiderKedir
@MahiderKedir 2 күн бұрын
እናንተ እግዚአብሔር የረዳቹ ናቹ:: በብዙ ተባረኩ እግዚአብሔር ያስፋቹ:: ወንጌል ይቀጥላል💪💪
@eyerusalemammar1378
@eyerusalemammar1378 2 күн бұрын
ወንድሞቼ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Күн бұрын
ፀጋ ይጨመርለችሁ በርቱ❤
@Senait-Senait
@Senait-Senait 15 сағат бұрын
Egzehabere bertat ena hyel yehunachu. Tebareku.
@user-ok2wc2td9q
@user-ok2wc2td9q 22 сағат бұрын
በርቱ ምድረ ቸርቻሪን ግለጡት❤
@ayene-gy6cv
@ayene-gy6cv 2 күн бұрын
አቤለዬ ቀጢሉ በሪቱ
@seynigirma3358
@seynigirma3358 2 күн бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳቹ ወንድሞቼ❤
@dawitaweno9775
@dawitaweno9775 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉
@mekidesasaye7740
@mekidesasaye7740 2 күн бұрын
Tebrkuuuu tsegawun yabesalachu denketemehete new❤❤❤❤❤❤
@addiskawo
@addiskawo 2 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ተባርኩ ውንድሞቼ 🥰🥰🥰🥰
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu 2 күн бұрын
ለእኔ እስቲ ፓስተር ተሾመ ወርቁ አቅርቡልን በጣም በጣም እንማርበታለን የሃዋሳ ሙሉ ወንጌል ፓስተር ነው ከመስራቾቹ አንዱ ናቸው ከዚያ ፓስተር መርእድ
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 115 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 390 М.
የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው
1:02:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.