ቢላል ማኢዶ በመጨረሻም ተወሰነ ኢትዮጵያውያን በሳኡዲ አረቢያ ተጋጩ | Ethiopia | harun media ሀሩን ሚዲያ | minber tv የኔ መንገድ

  Рет қаралды 13,768

Abeki React 1

Abeki React 1

Ай бұрын

Пікірлер: 76
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x Ай бұрын
Please ጦርነት ይቁም በሚል መሪ ቃል እንነሳ😢😢😢 እናት ከነ ሂጃብዋ በወሎ ምድር ተደፈረች ያ ሳይበቃ ቪድዮ እየቀረፁ😢😢😢😢😢😢
@TurkeyAjman-ml2bp
@TurkeyAjman-ml2bp 26 күн бұрын
ሱብሀንአላህ
@user-qu6yj1hn9b
@user-qu6yj1hn9b Ай бұрын
ዋለኩምሰላምነው እደዲኖ አይነቱ አላህያብዛልን
@Hekmatateeq
@Hekmatateeq Ай бұрын
ወላሒ በጣም ነው የሚያሳፍረው እን አንድ አመት ከስድስ ወር ይሆናል የአሰሪዬ እሕት በት የሚሰሩ ሁለት የተለያዩ ብር ሰራተኛ ናቸው ከእለታት አንድቀን መዳሜ የተራራጠች ከቤት ወጣች ትንሽ ቆይታ አንድዋ ፊትዋ ተበልቶ መጣች እን ግራ ገባኝ ምን ልያዝ የመሰለኝ ወላሒ ከመዳም ልጆች ጋነው ግን ትንሽ ሲበርድላት ጠየኳት ትንሽ ጦቀመችኝ በጣምነው የደነገጥኩት አሽቀዳድም ቡብሔር መሖኑ ተናገራቹ ብዬ ነው የጠየኳት መዳሜ ስትነግረኝ አንድዋ ጭንቅላትዋ ተፈነከተ አድራ እንዲጠብቁዋቸው የተሰጣቸው ልጆችነው ቤተሰብ ጋየደወሉት አንገት ላንገት ተናንቀው ነው መዳሜ ነው ደርሳ ያለየቻቸው ከነሰበላ ሲሖኑ ፖሊስ ደረስ አላሕ ቀልብ ይስጠን አሁን ወላሒ እኔና ጓደኛዬ ስነጋገር ሲሰሙ ጥልነው እያሉ ያሸማቀናል ያረብ ለምንስ ጭካኔ😢
@yarab4997
@yarab4997 25 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ የኦሮሞ ደመጠጭ ነች አይደል ?
@jibriljb906
@jibriljb906 23 күн бұрын
Masha Allah Allahukbar Ina Bilal basalm yilakakalu insha allah
@toybaali1412
@toybaali1412 Ай бұрын
አለሀምዱሊላህህ በጣምደስየሚልዜናነው ያረብብ,ፍትህለሁሉምተበዳይ😢😢😢
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c Ай бұрын
Aeuzbellah Minhsyxan raghum
@MinewrTera
@MinewrTera Ай бұрын
ነገም እኮ ሌላ ሊያስሩ እኮ ይችላሉ ጥፋተኞቹም በህግ እስኪጠየቁ መታገል ነው
@CutenessFUN
@CutenessFUN Ай бұрын
ዲኖ አላህ ኬይር ጀዛህን ይክፈልህ ።የዱንያ የአኪራ ጉዳይህን ይሙላልህ
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 Ай бұрын
ወደን ፈቅደን ባልሆነው ዘር ወይም ብሄር መጣላታችን የሚገርም ነገር ነው። ዘረኝነት ጥንብ ናት አሉ ረሱል ሰ ዐ ወ
@Yassin-pq9hy
@Yassin-pq9hy Ай бұрын
Alhamdulillih alhamdulillih
@user-ft6mo1qi5j
@user-ft6mo1qi5j Ай бұрын
አለህ።ሁለችንም።ይጠብቀን
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ትክክክልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SoffAbss
@SoffAbss Ай бұрын
Msalha❤❤❤❤
@osmanosmanendirs-mc2ul
@osmanosmanendirs-mc2ul Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብኮ ግርም የሚል ህዝብ ነዉ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አላህያጠክራችሁሙስሊሞች
@zahraliban5714
@zahraliban5714 25 күн бұрын
ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ኬይር ይመቻችሁ ወገኖቼ ❤❤
@kedrnesrujemal
@kedrnesrujemal Ай бұрын
jezakeklklah
@ibraheemabdullah2712
@ibraheemabdullah2712 19 күн бұрын
ሳህ ትክክክል ለምን ታሰሩ ማለት ግድ ነው እኩል መብት አለን አተን ነበር መሪ ማርግ ❤❤❤❤
@fatimah9610
@fatimah9610 29 күн бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe alilhamdu lilhe basawe ager bazer magdele yasferale hasbyllhe wanemle wakele
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz Ай бұрын
አለሀ በለዉን የብሪዲልን
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 Ай бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ
@user-jc3gl3nw8h
@user-jc3gl3nw8h 18 күн бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر
@saraendris4058
@saraendris4058 17 күн бұрын
ትክክል አላህይጠብቃቸዉ ሀቅ ብትመነምን አትበጠስም
@Montaha-ew3wm
@Montaha-ew3wm 29 күн бұрын
ALAHU AKBAR👍👍👍💪💪💪💪
@taybatube194
@taybatube194 29 күн бұрын
አላህ መጨረሸችንን የሰምርልን ኢስላም ሰለም ነዉ ዘረኝነት ጥንብ ነት።
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c Ай бұрын
Ya Allah wanghlchn bazzza ya rabbbb😢
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 29 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته حسبنا الله ونعم الو كيل ونعم با الله العلي العظيم يا أخوان
@user-it3qp6zt5e
@user-it3qp6zt5e 26 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣምደስብሎኛል ፍትህ ለእስልምናችን እምነት ተከታይዩቻችን
@lawmkimakima8443
@lawmkimakima8443 Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ግን ለምንታሰሩአሳሪውስማነው😂😂😂😂ዬሚለውንይጠይቁከመውጣታቼውበፊት??????????
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 24 күн бұрын
ሱብሀን አሏህ ያረብ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለኡማው ሁ ሩን ሰላሙን ኢማን አማን አሏህ ይወፍቀን ያረብ ሽኩረን አሏህ ይከትር ሀይርህ አኹየ
@YusufabdullaahiYuyo
@YusufabdullaahiYuyo Ай бұрын
ነገነዉ❤❤❤❤❤❤ማሻአላ
@user-oy3sz2jf5f
@user-oy3sz2jf5f Ай бұрын
ሰላም አቡኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Ай бұрын
ዋናዎቹ ለሽፍታ መሳራያ መግዣ ገንዘብ የሚያዋጡት አረብ አገር ያሉት ናቸው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ያሳፍራሉ ሁለትዘረኛችደሀውንሰላምአሳጡት😮😮😮😮😮ጠገቡ ዘርኛችአገራችንንሰላምአሳትጥተው በሰዋገር😮😮😮😮
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
እኔ ከወሎ የመቅደላ ልጅ ነኝ የሰፈሬ ልጆች በብሀር ኣይሄዱም ነበር በሀገርና ኑሮ ችግር ምክንያት ሰሞኑን እንዳለ ሳኡዲ ገቡ ከዛ እኒህ ሰው በላወች ተቀብለው በብረት እየቀጠቀጡኣቸው ኣየሁ😢
@Lyoutube-js7lv
@Lyoutube-js7lv 15 күн бұрын
በትክክል
@madinam998
@madinam998 27 күн бұрын
Alha akubari❤
@user-vo9xs7jz9x
@user-vo9xs7jz9x Ай бұрын
Sezgemer
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c Ай бұрын
Uaquuu walhii 😢
@user-um7xj1ds4f
@user-um7xj1ds4f 28 күн бұрын
ኧረ ጦርነቱን እንድቆም በዱአ በርቱ ያአላሕ ጦርነቱ በጣም እየጎዳን ነዉ
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c Ай бұрын
Ya Allah ezhnln wanghlchn bazzza 😢😢😢
@zahraliban5714
@zahraliban5714 25 күн бұрын
ዘረኝነት ጥብ መርዝ ነው።በተለይ በስደት በሰው አገር አረ እንፈር ።ካልሆነ አገር ገብተው ይለይላቸው።
@user-jb2vy6pu3x
@user-jb2vy6pu3x 25 күн бұрын
Alehameduliilahe
@jibriljb906
@jibriljb906 23 күн бұрын
Dinu Ali Allah yichamirilih
@ayshaaysha-xt5cz
@ayshaaysha-xt5cz 18 күн бұрын
አላሁአክበርፉትህለነቢላህ
@ZahraAdem
@ZahraAdem 20 күн бұрын
አልሀሙዱሊላሀ
@Ammar815
@Ammar815 23 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@Ammar815
@Ammar815 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs Ай бұрын
እረአቡአሚራጠቃጠልን
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u Ай бұрын
አቡ አሚራ ከዘርና ቦለቲካ እንዳወጣህ ሁሉ ለሌሎችም መውጫውን ያቅርብላቸው የበከተ ትውልድ ማፈሪያወች ሆነናል በዘር ጠበን ምን አይነት ድንቁርና ነው
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
ነበርዴ?
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 26 күн бұрын
ማሻሻላላአንኳንምተፈታ
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 10 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹አለህነጀየዉጣቻዉ
@RichMm-jn3eq
@RichMm-jn3eq 19 күн бұрын
አልሀምዲሊላ ግን ለምን ታሰሩ እሰፒከር ይዘው የሚጮሁት ምን ይባሉ
@saraendris4058
@saraendris4058 17 күн бұрын
😢😢አሁንስምንይሻለናል
@SefinetLerasnew
@SefinetLerasnew 16 күн бұрын
Wuhabiyoch alamachew tsinfegna yemuslim mengist menesret alah ytebiqen
@Elham_545
@Elham_545 28 күн бұрын
Alah hulachenenm ytebken zeregnineten kemdregeste yatfalne
@Lyoutube-js7lv
@Lyoutube-js7lv 15 күн бұрын
ደምረኝ ወንድምነቴ❤❤❤❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 23 күн бұрын
በጣም ታሳፍራላችሁ ሰውን ልጠሉ ትችላላቸው እናቃል እደምጠሉንም ግን ፈጣሪያችሁን አፈሩም የምን እርስ በርስ ግጭት ነው😢 ሳኡዲ ላይ በተኙበት 9አማራወች ተገለዋል በየቦታው በተኚበት ከ21በላይ አማራወች ታርደዋል ሰው እቅልፍ ወስዶት ተገሎ እራስ በራስ ግጭት አላችሁት ዋው ገራሚ ነው😢😢😢😢
@zainat5067
@zainat5067 21 күн бұрын
ዞሊሚን አስመሳይ የኦረሞ ሙስሊም ነኝባይ ናቸው አረመኔ በነሱ መስጊዲሲፈርስ ሳውዲ ኦረሞ ሲርዲ ዘረኝነት ጥብነው ይላሉ ምዲረጥቦች😢😢😢 ተኮለኞች
@zainat5067
@zainat5067 21 күн бұрын
ሙስሊም ነይባዮች አኡዙቢላህ ዲኔን እወዳለሁ ሰወቹግን አስመሳይ እዴሙስሊም ባይ የለም ዞሊሚን
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 21 күн бұрын
@@zainat5067 ወላሂ በጣም ያሳዝናል ሰው እንደት ከሀቅ ጋ ይጣላል መሞታቸው ሳያስ እርስ በርስ እያሉ 😢😢😢
@zainat5067
@zainat5067 21 күн бұрын
@@MaslatMaslat ወላሂ ዲኑን እስልምናየን እወዳለሁ ስለሀቅ እሚወራዉ ነገርግን ሙስሊሞቹ አብዛኛ ው ውሸታም ሙናፊቅ አስመሳይ ከዲንሽ ሊሶጡሽ ይነሳሉ ሀቀኞች አዴሉም ዛሊሚን ናቸው ላኢላሀኢለላ ተሳስረናል ይላሉ ተኮለኞች ወላሂ ለውሸት የቆሙ አኡዚቢላህ ጠላሆቸው ዴሞ እሚልቁት አብዛኛው የወሎ ሚስሊም ነው ወለጋ ሳውዲ እዴበግ የታረዴው እነሱግን እኝኝኝ ይላሉ ውነት ከማውራት ውሸት ይመርጣሉ አክ ሙስሊም
@zainat5067
@zainat5067 21 күн бұрын
ከኦረሞ ሙስሊ ያማራ ክርስቲን በማተቡየጠናነው ፡ፈጣሪውን ጠቅቆሚፈራ ለሀቅ የቆመ እማይሽለጠለጥ ጄግና ወላሂ አክራሪ ለምነታቸው ላመኑበት ፡፡ወይኔ ሰው ወፍራም ውሸት እዴት ይዋሻል አይን እያየ አኡዚቢላህ ከነዚህጋማንይኖራል
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 25 күн бұрын
Limdachew new allahn ayferum kebotkenna eske cheffa hiwetachew beziihu wendimachewn bemaget yetekeyere moltual birr bicha ayy yeaulema hager yeneberech ahun endezxih yepenti ashiker honew tizaz yifethmalu Allah hidaya yistachew yetagetutnm temariwech dewy yetagetewnm wendimachinn Allah yasfetaw
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 26 күн бұрын
አላህየአንተደሰሥለን
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ዲናችንአሊ ንአላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nf6uh3zv3x
@user-nf6uh3zv3x 28 күн бұрын
መዋርዱ ቀርቶ መሞታቸዉ በቀር አሁንስ በዛ ይምር
@zainat5067
@zainat5067 21 күн бұрын
ኢቶቢ ህጋለዴ
@zainat5067
@zainat5067 21 күн бұрын
ምን ትሸፋፍናላችሁ ጋሎች አራጂናቸው
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 102 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 73 МЛН
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Master Abinet Kebede
Рет қаралды 69 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 17 М.
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,7 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 5 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 30 МЛН