#Ethiopia

  Рет қаралды 468,394

Bilal Tv

Bilal Tv

2 жыл бұрын

#Ethiopia በእናትሽ ዱአ ነው ያገኘሺኝ || Ustaz Nuru Turkey

Пікірлер: 750
@rahemajamal6562
@rahemajamal6562 2 жыл бұрын
As wa wb ያጀማአ በአሏህ ለወንድሜ ዱአ አርጉለት ሷሊህ ሚስት እንዲሰጠዉ እሱ ለኛ ለየቲም እህት ወንድመቹ ለማስደሰት የሚለፋ ነዉ እንደ እናት የምታስብለት አሏህን የምትፈራ ለሱም ለኛም ሐይር የሆነችዉን እንደ እናት እንደ አባት የምናየዉን ወንድማችንን አሏህ ያስደስትልን እንደሱ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን አሏህ ይወፍቅልን ያነበባቹህት ሁሉ ዱአ አርጉልን
@haiktube3475
@haiktube3475 2 жыл бұрын
እሡሥ አላህን የሚፈራ ሷሊህ ነዉ??
@haiktube3475
@haiktube3475 2 жыл бұрын
መልካም ልጂ ከሆነ ጥሩ ልጂ ከሆነ ሚሥት አይወጣለትም በደንብ ዱአ ያዲርግ በማየዉ ነገር ነዉ ከምር
@user-vh5kp1un4d
@user-vh5kp1un4d 2 жыл бұрын
አላህየውፍቅውያረቢ
@sahadah6133
@sahadah6133 2 жыл бұрын
አላህ ይወፉቀው እህት እሱንም ሷሊህ ያድርግው
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ እህቴ አላህ ሱበሀነሁወተአላ አይቸግረውምአላህ ይስጠውእናተንእደማስደስት ሁሉ እሱንም እምታስደስት ለናተምእደእናትየሆነችውን አሊሟን አላህ ይወፍቀው
@adalafar7564
@adalafar7564 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ከልብህ ስለሚታወራ ለአላህ ብየ እወድሃለሁ!❤👌
@hikmahali6564
@hikmahali6564 2 жыл бұрын
ሂህን ኡስታዝ ሳየዉ ወላሂ ኡስታዝ አብደል መጂድን ነዉ የማስታዉሰዉ እፉ አይ ዱኒያ አላህ በጀነት ያሉርልን
@hawa.youtube6896
@hawa.youtube6896 Жыл бұрын
እኔም. እሱን ካየሁ. አስተውሰዋለሁ
@omerabate
@omerabate Жыл бұрын
😥ራህመቱላህ አለይክ ኡስታዝ አብዱል መጂድ አላህ በጀነት ያኑርህ
@user-vk6nh5lb1s
@user-vk6nh5lb1s 9 ай бұрын
አላህይጨምርልህ
@bedrukemal4346
@bedrukemal4346 Жыл бұрын
ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ በዚህ ረመዳን ለአባቴ አላህ አኼራውን እንዲያሣምርለት ዱአ አድርጉልኝ ቀደሩ ቢሆንም ልረሣው አልቻልኩም
@anshaadem9264
@anshaadem9264 Жыл бұрын
Allah yerhamachew abshri
@Alewya-ve8vp
@Alewya-ve8vp Жыл бұрын
አላህ ይሶብርሸ ኡኹቲ ውዷ አይዞሸ
@AminaatMuhammad-mp7hi
@AminaatMuhammad-mp7hi Жыл бұрын
አላህ ይማረዉ የጀነት ይበለዉ
@user-rv8hb3vk1y
@user-rv8hb3vk1y 4 ай бұрын
አለህ ጀነተል ፊርዶስ ያወፊቀው እኔም እነቴን መርሰት አቀተኝ
@user-dc1py1un6p
@user-dc1py1un6p 3 ай бұрын
አይዞሽ ውድ ሁላችንም ወደዛው ነው እዲኒያላይ ስንኖር እደእግዳነን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@zd1543
@zd1543 2 жыл бұрын
ሡበሐን አላሕ አላሕ ለድናችን እምንኖር ያድርገን
@user-ex2fd8oi3n
@user-ex2fd8oi3n 2 жыл бұрын
آمن ياربل المن
@nursuleman2978
@nursuleman2978 2 жыл бұрын
Amin ya rabi
@jemalahemmed4254
@jemalahemmed4254 Жыл бұрын
​@@user-ex2fd8oi3n ሳአዳትከማል
@seadaseada5194
@seadaseada5194 Жыл бұрын
سبهن ءالله
@seadaseada5194
@seadaseada5194 Жыл бұрын
امن ياربلالمن
@user-vx2pn3yu6m
@user-vx2pn3yu6m 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላ ከይር አላህ መጨረሻቺነን ያካምርልን ሙስሊም ሙስሊማት በሙለ
@user-ye8gl6jb7j
@user-ye8gl6jb7j 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምእህትበታማኝነትእናበመልካምነት አብረንእንደግቤተሠብአድርጊኝ🌹((((🌹🌹🌹ስንታየሁ ሚዲያ 🌹🌹))"በሚለው ኑኑኑ
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 жыл бұрын
አሚን
@MusTofa-yj5oi
@MusTofa-yj5oi Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንን ያረብብብብብብብብ
@MusTofa-yj5oi
@MusTofa-yj5oi Жыл бұрын
@@user-qt1oj6rt6p ይሁንንን ለበጎ ነው አማነው
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
ይህን ዳአዋ ካላህበታች ነፍስ ይቀይራል ማሻአላህ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@user-uh5wr4se4x
@user-uh5wr4se4x Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን❤❤
@AGgggF-jh7mz
@AGgggF-jh7mz 3 ай бұрын
እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው
@calebd9456
@calebd9456 4 ай бұрын
አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን ማሻአላህ አላህ ከሳሊሆቹ ያርገን ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 🤲
@yesufassefaeshetu5641
@yesufassefaeshetu5641 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን ኑሩ ቱርኪ የምታደርጋቸው ዳእዋ ሁሉ በጣም አስተማሪ ስለሆኑ በጣም ተመስጬ ነው የማዳምጠው እያዝናናሀን ስለምታስተምረን ለአላህ ብለን እንወድሀለን
@shemsiyahassen2374
@shemsiyahassen2374 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሀያትህን ረጂም አላህ ያድርግልህ
@keriyajabir
@keriyajabir 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ይላል።
@CrangPast-ek7qe
@CrangPast-ek7qe 3 ай бұрын
ኡስተዝ ደብሮኘል በአለህ ብይሀለው ዱአ አርጊልኝ ለነንተም አለህ እድም ይስጥህ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ደአዋ በጉጉት አለቀብኝ ባላላቀ ሥል ፍትፍት ደአዋ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
ya you are right about that
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you ❤ 🙏 ♥ 💖 💓 💕 ❤ 🙏 ♥
@khalidhassan2
@khalidhassan2 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👂👂👂
@mujibzeine
@mujibzeine Жыл бұрын
ሀቅነዉ
@user-bh9bz7xj4f
@user-bh9bz7xj4f 2 жыл бұрын
የአላህ ሰላም በሁላችንም ላይ ይሁን አላህ ይውደዳችሁ ለእናቴ ዱአ አድርጉልኝ አላህዬ አፊያዋን እድሰጥልኝ እናቴን ከተለየኋት በጣም ብዙ ጌዜ ሆኖኛል ኑሮን ለማሸነፍ ብዬ አረህማን ጤናዋን እድሰጥልን ይህን የምታነቡ ሁሉ ድአችሁ ያስፈልገኛል
@ruti4164
@ruti4164 2 жыл бұрын
አላህ ያሽረቻው ያረብ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድረግልሺ እህቴ ከባድነው በሰደት በቻልሺው አቅም ሂጂ ኢትዮጵያ መኖሬ ፍቃድ ካለሺ እዱኒያ እደሆነ አይሞላም አዱን ሰትይው አዱው ይጎላል እና ሂደሺ እያት ቡኋላ ይቆጭሻል አላህ እረዝቃችንን በሀገራችን ያድረግልን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያወን ይመልስላት ያረብ
@user-bh9bz7xj4f
@user-bh9bz7xj4f 2 жыл бұрын
@@Sami-zf1zc አሚን አሚን ያረብ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
insallah you r mom she will be OK Allah with you mom l will peray for you mom OK insallah don't think alot just peray for you mom tanks
@AGgggF-jh7mz
@AGgggF-jh7mz 3 ай бұрын
እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ በእርግጥ ከአላሕሡብሐነ ወታአላ እገዛጋር እናኡስታዝከየቲም በላይ ናቸው አምስቱም ወንዶች ናቸውመክ ፈልካለብኝኝ አከፍላለሑ በሠፊው መወያየት አፈልጋለሁ ኑሩዬ እባክሕ21:22 21:25 እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ኡስታዝ ስወደው የምወድው ኡስታዝ ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ያረቢ እዴሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hi5co5th6l
@user-hi5co5th6l 10 ай бұрын
ማሻአላህ ወላህ እሄ ሀደሰ በአረበኘ ቢተረገም ለመዳሜ አሰማተ ነበር አላህ ሁላቸነም ሳለህ ተዳረ የወፈቅን ያረቢ
@user-jj7hs5tv3n
@user-jj7hs5tv3n Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
በጣም ወሏህ ። በተለይ በሰራተኛ በኩል ያለዉ ነገር ሊታሰብበት ይገባል በሀገራችን። አረቡ አለም አላህምዱሊሏህ ለሰራተኛ የተሻለ አመለካከት አላቸዉ ከኢትዮጵያ አሰሪዎች። አሏህ ይምራን
@user-jb9um5rf3d
@user-jb9um5rf3d 2 жыл бұрын
ሱባህን አላህ ብስማው ብሰማው የማይጣገብ ዱአዋ የት ነቸሁ ሙስሊም እህቶቸ ወንደሞቸ እስታዝ ጅዛኩም አላህ ከይረ
@semiramusa4356
@semiramusa4356 2 ай бұрын
ማሽ አላህ ኡሰታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ምርጥ ዳእዋ ነው አልሀምዱሊላህ ዳእውክ አልፎኝ አያውቅም አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ያረብ አይ ዱኔያ አላህ ከምቀኝነት ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን
@hddg2622
@hddg2622 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ከይራን አለሀ ማጫራሸችን ያሰሚሪልን
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኽይርን ኡስታዞቻችንን ያረብ ሙስሊም ወገኖቻችንን ካሉበት አውጣልን እኔ የኡስታዞቻችንን ደርስ የሚከታተለውን ሳየው እጅግ በጣም ነው የማፍረው እውነትግን እኛ ሙስሊሞች ??????
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Ай бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ኡዝታዜ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ😢🤲
@nametube4493
@nametube4493 2 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይርን አልሀምዱሊላህ ምሰጋና ይገበው ለአለማተ ጌታ ለሆነው ለሱ ምንይሳነውል አላህ ፍረጃውን ያቅረብልን ከሰደትም ይገላግለን እሰከመቸ ጭቀት እሰመቸ ስደት ፍትህ ለእሰረኞች በውጭምያለው አሳቡ ጎዳን ረዶአንደራረግ ወገኖቸ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ws5bi3wf7c
@user-ws5bi3wf7c 9 ай бұрын
امين يارب العالمين
@MusTofa-yj5oi
@MusTofa-yj5oi Жыл бұрын
ኡሥታዛች በጣም ነው ያሥደሠትከኝ አሏህ ይጠብቅህ ላልከን ሁሉ አሏህ ያግራልንንንንንን
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
👉👉👉👉👉👉አሰላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካቱ ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ልጄ ከክርስታን ጓደኛ ተጨምሮ ከኢስላም ሊወጣብኝ ነው ጨነቀኝ ራሴን ጠላሁ ለሱ ብዬ ብዙነገሬን አጥቻለሁ ህልሜን ገደል ከተተው አንድ ልጄ ነው አስር አመት አረብ አገር ሰርቼ ባዶዬ ቀረሁ ሁሉም ቀርቶም የወለዱት እንደመበላሸት ከባድ ነገር የለም አልቻልኩም ራሴን ጠላሁ አርባ ሰው ያደረገው ዱአ ሙስተጃብ ነው ስለዚህ ለአላህ ብላቹ ዱአ አርጉለት አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራህ እራስህም ዲንህም ወላጆችህሥ የምትጠቅም ያርግህ በሉት👈👈👈👈👈👈👈
@user-wv8oc4jn9k
@user-wv8oc4jn9k Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራው ሁቢ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
አላህቀጥተኛዉንምገድይምራዉዉዉዉ
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Жыл бұрын
አላህ ልቡን ቀና ያድርግለት
@guufbx
@guufbx 9 ай бұрын
አላህ ይመልስልሽ
@mahdiusmael5140
@mahdiusmael5140 4 ай бұрын
የ አላህን ሰሞች ደጋግመህ በ የቂን ለምኚበት አላህ ያግሯው
@maryem9100
@maryem9100 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህከር እደወ የኢማራት አሰሪዎችን አይተህ ቢሆን በዝህ እዝነትህ እባህን መቆጣጠር አትችልም ያለወ ጫና እና ሞራል የሚነካ ንግግራቸወ ኡፍ ዛሬስ ስደትን እምላቀቅበት ቀን ነወ የናፈቀኝ ብቻ አልሀመዱሊላ አለኩሊሀል
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንከር በይ እህት።
@user-ye8gl6jb7j
@user-ye8gl6jb7j 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምእህትበታማኝነትእናበመልካምነት አብረንእንደግቤተሠብአድርጊኝ🌹((((🌹🌹🌹ስንታየሁ ሚዲያ 🌹🌹))"በሚለው ኑኑኑ
@user-ws5bi3wf7c
@user-ws5bi3wf7c 9 ай бұрын
Alah yesha ken ingebalen hagerachn selam yadrgln insha alah
@HikuKuti
@HikuKuti Жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜያችውን ያርዝምልን ወላሂ ጥሩ አንደበት ነው ያላችሁ ማሻ አላህ ደስ ስትሉኝ
@AGgggF-jh7mz
@AGgggF-jh7mz 3 ай бұрын
እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ በእርግጥ ከአላሕሡብሐነ ወታአላ እገዛጋር እናኡስታዝከየቲም በላይ ናቸው አምስቱም ወንዶች ናቸው21:22 21:25 እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም ኸቢቢና ሞኸመድ☝☝☝☝
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላደረገን አላህ ከነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር እና ከእነ ቢላል የመላው ሳሀባዎች ጎረቤት ያድርገን በጀነተል ፍርደውስ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራን
@user-su4mo8hr4b
@user-su4mo8hr4b 8 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@MhGt-dj8dh
@MhGt-dj8dh Жыл бұрын
ማሻአላውሥታዝ መራወቻች አላህይጠብቃችሁ
@erahimajamal9593
@erahimajamal9593 4 ай бұрын
ማሺአላህ ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ኸይር ሱለላሁ አለሂ ወሰለም
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
ማሻላህ ኡሰታዝ ኑሩ ቱርኪ ጀዛኩም አላህ ክይር🙏🙏🙏🙏🙏
@AminaatMuhammad-mp7hi
@AminaatMuhammad-mp7hi Жыл бұрын
ያረብ ኡስታዜ ማሻ አላህ እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 3 ай бұрын
ስለላህ አለይህ ወሰለም❤ ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር በሰማነዉ እምንጠቀም የዲርገን❤❤❤
@halima-oe5wy
@halima-oe5wy Ай бұрын
ጀዛካላ ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@roza.m8512
@roza.m8512 2 жыл бұрын
Masha allah allah yitabekeh ustaz
@made5148
@made5148 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀሪፍ ዱእዋ ነበር ጀዛኩም ከአላህከይረን
@mohammedAbdu-ez1bx
@mohammedAbdu-ez1bx Жыл бұрын
አላህ ጥሩዋን ይስጠው እንሻ አላህ ለሁላቺንም አላህ ይስጠን የልቡን አላህ ይምላለት
@ss381
@ss381 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاءالله ماشالله تبركالله جزء ك الله خيرا إاللم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم امين يارب 👍👍👍👍👍
@Zynab07
@Zynab07 Жыл бұрын
አሚንንን ያርበን አለሚንንንን ኡዝታዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@falismohammed5238
@falismohammed5238 Жыл бұрын
Mash alah ustaz ❤️❤️❤️
@user-tf6lh4po6d
@user-tf6lh4po6d Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ ኡስታዜ ወላሂ ዱኣ አድርጉልኝ ልጀ ሷሊህ እንድሆንልኝ
@rabiashimels1674
@rabiashimels1674 2 жыл бұрын
Jeza kallah heyren ustazachin allah ychemirilih endante aynetun allah yabizalin allah ytebikih
@kediradame8452
@kediradame8452 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ኑሩ አላህ ይጣብቅ እራዥም ዕድሜና ጤና ይስጥ አንቴም ባስታማርካዉ እኛም ባሳማነዉ ዬምንጣቃም አላህ ያድርገን
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የአይታሞች አባት
@hikmaabdulah9943
@hikmaabdulah9943 2 жыл бұрын
اللهم لك الحمد على نعمه الاسلام
@user-me6rb9js1e
@user-me6rb9js1e Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ጀዛከላህ ኸይር ከፈገግታ ጋ ጥሩ ትምርት እኛም ልጆቻችነም አሏህ የነ ቢላልን የነ ኡሳማን እና የነ አኢሻን የቀደምትት ሷሀቦችን ሱና የምንከተል ያድርገን ያረብ
@Fatuma
@Fatuma Жыл бұрын
ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ወሳህለነ ወድና የትክበራቹ ወድ ኢትዩጲያን ባላቹበት አላህ በእዝነቱ አይልያቹ ማሻአላህ ከእናት ሀቅ አላህ ይጥበቅን አወ እልኸምዱሊላሂ በትክክል አሚንንን አሚንን አሚንን
@user-su4mo8hr4b
@user-su4mo8hr4b 8 ай бұрын
አሚንንንን
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 жыл бұрын
የኔ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@MuhdinDawud
@MuhdinDawud 9 ай бұрын
Mashalah ustaz
@AbdiiHuseen-z2f
@AbdiiHuseen-z2f Ай бұрын
Masha Allah ustaazi ❤
@Makeya-vd1gz
@Makeya-vd1gz Жыл бұрын
Meshaa Allah rejim edmie ketena ga yistln ustaze
@AaaFffr-ov9du
@AaaFffr-ov9du 27 күн бұрын
وءليكم السلام ورحمةالله وبركا ته ماشاءالله تبركاالله جزءك الله خيرا
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
جزاك الله خيرا صلى الله عليه وسلم
@user-kp9io5th6k
@user-kp9io5th6k 2 ай бұрын
Ma Sha Allah
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله تعالى وبركاته شكرا جزاك الله خير بارك الله فيك يا استاذ شكرا لك لا دنيا لا اخيره
@zleekaas5623
@zleekaas5623 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ዪውደድ ስወድ ትምርትን ኡስታዝ አላህ ይጨምርል አሚን
@hikmaabdulah9943
@hikmaabdulah9943 2 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله يا اخي الله يريح بالك كلامك مثل ذهب
@fathiyatekuye6582
@fathiyatekuye6582 Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك درس جميل جزاك الله خير
@ashemesebah8397
@ashemesebah8397 Жыл бұрын
Mashaalh edet desylal ustaza Allah ytbkln
@user-kz3th5uj4p
@user-kz3th5uj4p 5 ай бұрын
ማሻላህአላሀ ኡሠታዝ አላህ ይጠብቅ❤❤❤❤❤
@dguf8816
@dguf8816 Жыл бұрын
جزاك الله خير
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@aminaabdu7515
@aminaabdu7515 Жыл бұрын
جزاكالله خير اسثاز نورو
@kedijamohammed1236
@kedijamohammed1236 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛክለህ አላህ በዲናችን ያጠንክረን አሚሚንንንንንንንንን ኡስታዝችን አላህ ይጠብቅህ
@user-oh3xi5ir7u
@user-oh3xi5ir7u 10 ай бұрын
Mashalha ustaz❤❤
@user-sp2br6tc2x
@user-sp2br6tc2x 9 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ከይረን ኡዝታዙና
@alwaaa9413
@alwaaa9413 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጥብቅህ አሚን ያርብ
@KamilUsmane
@KamilUsmane 15 күн бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ
@sitranayeinatuanafaki2942
@sitranayeinatuanafaki2942 2 жыл бұрын
Ustaz jezakllah hayathn yarzmlin
@ziyadawjra7198
@ziyadawjra7198 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥህ ኢማንህም ይጨምርልህ
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ሰምተን ተጠቃሚ።ያድርገን
@faredatamam7971
@faredatamam7971 Жыл бұрын
Mashaallha ustazi Rabbin umiri kessani nufi hadheresu Allahu Akkbar subahani Allha
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelih
@zkzzkz8222
@zkzzkz8222 Жыл бұрын
جذاك الله خير الله يحفظك استاذي
@user-un7sx4zq6x
@user-un7sx4zq6x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ በጣም ልብን የሚገፍት ደዕዋ አሏህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዜ
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 2 жыл бұрын
Selellahu aleyhi weselem jezakumullah kheyren ustaz allah ytebqh yareb hayathn yarzmln antem betenagerkew egnam besemanew yemnteqem yadrgen amiiiiiiiiiin allahume amiiin
@ami_su
@ami_su 2 жыл бұрын
ማሻኣለህ ጣፈጭ ዳእዋ አስተማሪና አዝናኝ ጃዛሁላህ ከር
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 жыл бұрын
جزاك ألله خيرا أسناز
@alimaothman9700
@alimaothman9700 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ህይር ኡሥታዝ አሚንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
@saliyanaser2983
@saliyanaser2983 2 жыл бұрын
Mashalah Alah Yitbek Ustaze
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 9 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝና አላህ እርሚያችሁን ከጤና ጋር እርዚቅ ጋር ያሥረዝምልን
@user-ex2fd8oi3n
@user-ex2fd8oi3n 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኡስታዝና እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-uu6iy2dy1f
@user-uu6iy2dy1f 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
ኡስታዝች አላህ ኽይር ስራህን ይውደፍልህ ጀዛከላኽይረን
@hawa1113
@hawa1113 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ☝️☝️☝️
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 жыл бұрын
በሰማነው የምንጠበቅ ያርገን ጀዛ ከላል ውስታዝ
@rahmayhdego3841
@rahmayhdego3841 Жыл бұрын
Masha allah allah idmena tena yisth
@user-kp9io5th6k
@user-kp9io5th6k 2 ай бұрын
።Ma Sha Allah
@hddg2622
@hddg2622 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይራን ለዱአዉ አለሁመ አሚን
@esam5068
@esam5068 2 жыл бұрын
Mashallah Nuru turki dawah betam maraki ena gltse nw
@user-tk4kv5nf7r
@user-tk4kv5nf7r 8 ай бұрын
ماشاالله تبركله ❤❤❤ الله يحفزك
@user-sx3si8xi4b
@user-sx3si8xi4b 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡስታዝ
@zufiyekochowa5055
@zufiyekochowa5055 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@user-dg7on8ku9r
@user-dg7on8ku9r 2 жыл бұрын
አሚንን የረብ ኡስታዝ😍
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,1 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
በአላህ ስትደገፍ… በእስታዝ ካሚል ጣሃ
31:23
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 29 М.
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 384 М.