ክርስቶስ (ዐሰ) ተወዳጁ የኢስላም ነብይ | Part 1 | Jesus (PBUH) Beloved Prophet of Islam | By Sheik Ahmed Deedat

  Рет қаралды 107,422

Bilal Nation-

Bilal Nation-

9 жыл бұрын

kzfaq.info?o=U&vide...

Пікірлер: 183
@fsy1999
@fsy1999 6 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሁ ፡ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
@user-oz1jg4my6l
@user-oz1jg4my6l 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒእመትል ኢስላም እኔከሰለምኩ 4አመት ሁኖኛል አልሀምዱሊላህ ዘመዶቸግን ካፍርናቸው ምንም አያቁም በጭፍን ነው የሚገዙት ውድ የኢስላም ልጆች እስኪ ለዘመዶቸ ዱአ አርጉልኝ
@anewmuslim6038
@anewmuslim6038 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ውዲታ እህቴ ገና አመት አልሞላኝም አላህ ይምራቹው ቤተሰቦቻችንን
@mashalh3506
@mashalh3506 5 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ኣላህ ይማራላቹዋል ኣብሽሩ ዉዱ ያእስላም እህቶቼ
@user-dp7xc7eg4j
@user-dp7xc7eg4j 5 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ደጉን መንገድ ይምራቸው አንችን ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ በርች አንችም ዝም አትበያቸው አስረጃቸው
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
hidiaya allah s wt!! yisitichewuu!!! ameen!!
@zahya6847
@zahya6847 4 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
@makinmohamed8172
@makinmohamed8172 3 ай бұрын
❤❤❤ Hustaze❤le Allah din edeqomklet Esu letem yiwumlh❤ Austaz Ahmed didat🎉
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
ይህንን ክርስቶስ በኢስላም የሚለውን መጽሀፍ አታትሙትም ለክር ወገኖች እድደርሣቸው
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 2 жыл бұрын
ተባረክ የገባህን ያህል ተናግራል
@gebru1252
@gebru1252 Жыл бұрын
ymech or ymechsh , arif agelalets new
@najbaethopia8568
@najbaethopia8568 4 жыл бұрын
አላሕ ጀዛአሕ ይክፈል ተርጉመህ ስላቀረብክልን ሼሕ ኡስታ ድዳት ነገ በጀነት ይነገናኝ እና መኖረያሕ ጀነተል ፍርዶስ ይሁን ያረቢ
@mrsfatema2449
@mrsfatema2449 2 жыл бұрын
ነአላህ ይጨምርልህ እድሜህን ረጅም ያርገዉ
@user-iy9my3rn4l
@user-iy9my3rn4l 5 жыл бұрын
ደስታየ ወደር የለምውም የኢስላም ጀግና ስለፈጠረልን
@lubabalubaba4245
@lubabalubaba4245 4 жыл бұрын
ሀቢቢ ሸህ አህመድ ዲዳት አላህ ጀነተል ፊርዶሥን ይወፍቅህ አተ እድለኛ ነህ እኛሥ ምን ይሆን መጨረሻቺን
@ajamanduahi5530
@ajamanduahi5530 Жыл бұрын
Masha allah tabbaraka allah subbahanna allah alhadullillah Allahu akbar
@yarustasey6091
@yarustasey6091 11 ай бұрын
ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም❤ጀዛካሏሕ ኸይረ❤
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 6 жыл бұрын
እውነቱም ሀሰቱም ግልፅ ነው። ስለዝህ ጥመትን መርጫለሁ ያለ ሰው ጀሀንም ፈርዶበት ስለሆነ ይቀምሰዋል። እውነት ልክ እንደ ብርሃን ነው ሀሰት ደግሞ እንደ ድቅድቅ ጨለማ ነው። ታዳ ማነው ብርሃኑን ጠልቶ ጨለማን የሚመርጥ እብድ ካልሆነ በስተቀር..
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
ሸህ ጤና አፊያ አላህ ይሥጥለህ የሠወችንሂወት አዳቀናህ አላህ ያቅናህ ጀነተል ፍርዶሥ አላህ ይለግሥህ አባቴ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
ስወደወት ያሸይኽ አላህ ይርሃመወ
@user-sx9xl3km1d
@user-sx9xl3km1d 5 жыл бұрын
جزاك الله خير
@user-kg2fr9pz1j
@user-kg2fr9pz1j 9 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ አስተማሪ ትምርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል! !
@user-kg2fr9pz1j
@user-kg2fr9pz1j 9 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸዉ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ
@ogallerym6448
@ogallerym6448 8 жыл бұрын
+ኢስላም ነው ሂወቴ አሚንን
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ አሚን ያረብ
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
@@user-kg2fr9pz1j ሞተዋል እዴ
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
@@user-kg2fr9pz1j ማሻ አላህ እውነት
@user-ee2ws1ht8c
@user-ee2ws1ht8c 6 жыл бұрын
ሸኽ.አህመድ.ዱዳት..አላህ.ይርሀምክ.የስላም.ጀግና
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
ጀዛኩ አላህ ኸይር ተርጉማችሁ ስላቀረባችሁልን፡ ሸህ አህመድ ድዳት አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሁ፡
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 5 жыл бұрын
fife ነኝ ከወሎ mene jenete yegebale esate newe seferawe yehe awenabje
@nimaqaiism6353
@nimaqaiism6353 8 жыл бұрын
mashallh tebarekellh allh yechemirelachu kifuwen yeyazilch. nurulin
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
s a w!!!!....!!!!!....!!!!!!... !!!!!!!!!!!!!
@smerasmera4303
@smerasmera4303 5 жыл бұрын
جزك ءلله خير
@user-wm2tl1ei4i
@user-wm2tl1ei4i 4 жыл бұрын
ሸክ አህመዲ ዲዳት ረሂመከላህ የአላህ እዝነት ባንተላይ ይሁን
@mashalh3506
@mashalh3506 5 жыл бұрын
ያኛ ጃግና ኣላህ ይጣብቅ ጃዛኩሙላ ኳይር እንዲሁም ታርጎሚዎቻችን እናማሳግናልን
@lubabamolla8232
@lubabamolla8232 2 жыл бұрын
መሽአላ
@hayuna1359
@hayuna1359 7 жыл бұрын
جزاكم الله
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 6 жыл бұрын
አላህ ይርሀምኩ ውድ ዳኢያን
@muniiraabbusaid8315
@muniiraabbusaid8315 8 жыл бұрын
Masha Allah
@bintdawud8710
@bintdawud8710 4 жыл бұрын
Allah be jeneteli firdewos yakoyot shek Ahmed didat
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 2 жыл бұрын
ጨርሶ አሁንም ጌታ ይግለፅ
@jiminas5686
@jiminas5686 8 жыл бұрын
ረሂመሁላህ አናከብርሀለን እኖድሀለን
@user-co3kp9qo7e
@user-co3kp9qo7e 2 жыл бұрын
አሚን
@rahmamuhamad9034
@rahmamuhamad9034 7 жыл бұрын
masha Allah Allah jenatl fardues ywefkhie
@sadahamashallahsadaha7861
@sadahamashallahsadaha7861 8 жыл бұрын
jezakame allah hayer
@Ksa-tb3zx
@Ksa-tb3zx 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ምስግና ይገባው ለአለምቱ ጌታ
@amedimohamed1258
@amedimohamed1258 Жыл бұрын
masaall. niam. sahe.
@user-ml9ys1ur7x
@user-ml9ys1ur7x 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ትልቅ ትምህርት ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ
@user-oz1jg4my6l
@user-oz1jg4my6l 7 жыл бұрын
ሸክ አህመድ ጀዛክአላህ ኸይር የኢስላም ጀግና አላህ እዳተ አይነቱን። ያብዛልን
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
እህት እሩቅያ አብሽ አላህ ዘመዶችሽ እስልምናን ይወፍቃቸዉ አብሽር የምችይዉን ታገይ ብዙ እህቶች ሲሰልሙ የቤተሰብ አቸዉ አለመስለም ነዉ ሀሳባቸዉ ያረብ
@tahanassir1786
@tahanassir1786 2 жыл бұрын
Ok
@user-cy5wf2nw6z
@user-cy5wf2nw6z 8 жыл бұрын
ماشاء الله تباركا الرحمن
@alitubi9695
@alitubi9695 6 жыл бұрын
አላህ የርሃመሁም ሽህ አህመድ ዲዳት
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀዎት ሸህ አህመድ ዲዳት
@abdurahiman344
@abdurahiman344 4 ай бұрын
የንተ ትምህርት ለመስላሜ ምክንያት ሆኖኛል።በተለይም ለእኔ ትልቅ ሰው ነህ።አሏህ ጀነትን ይወፍቅህ
@susilove3416
@susilove3416 7 жыл бұрын
Allah jenetn ye wefkachiwu
@user-zy6nb4wv9z
@user-zy6nb4wv9z 6 жыл бұрын
mashelalahi alahi yichemerlehi
@zebebanebsonebso1760
@zebebanebsonebso1760 9 жыл бұрын
Mashallah
@user-ee2ws1ht8c
@user-ee2ws1ht8c 6 жыл бұрын
እስላም.ነው.ሄወቴ..ድኔ.ተሚነካ.ይሻለኛል.ሞቴ
@oumarhussen894
@oumarhussen894 3 жыл бұрын
MashaaAllah
@hmmhhmmh8810
@hmmhhmmh8810 6 жыл бұрын
አማሻሃላህ አላህ ይማራቹሁ ሸክ አህመድ ዲዳን
@saadahibrahim8641
@saadahibrahim8641 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርን
@ayishaabduuu4151
@ayishaabduuu4151 2 жыл бұрын
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ الحَمْدُ ِلله جزاك اللهُ‎ سبحان الله سبحان الله
@tube-xm2ih
@tube-xm2ih 2 жыл бұрын
አላህ ይረህምክ ቱተው እኮዋን የሴተምሩናል አላህ ሀሰናትወን እጥፍ ድረብ የርግለወት
@user-jx2tc4rt7e
@user-jx2tc4rt7e 7 жыл бұрын
السلام الي كوم ورحمة الله وبركاتو جزاك الله خير
@rehimashifahassenreni4129
@rehimashifahassenreni4129 8 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርሎት
@rabe3aha836
@rabe3aha836 7 жыл бұрын
አሚን አላህጀነትይወፍቀን
@user-dv7zj9ho4h
@user-dv7zj9ho4h 7 жыл бұрын
ውሽት መቼም ቢሆን አይደበቅም አላህ ግልጹን ያውጣልዋና አትዋሹ ኦኮ
@abinicoca1093
@abinicoca1093 7 жыл бұрын
Allah yirehmh ahmed dedat
@zahrasaid7419
@zahrasaid7419 6 жыл бұрын
እሩቅያ ኢስላም።ነው ሂውቴ ሀብብቲ ድአ አድርጊ ቤተሰቦችሽን ያረብ አላህ ሙስሊም።ያድርግልሽ እህት አብሽሪ የቻልሽውን።ሁላ ምክሪ አብሽሪ እህት
@iloveallah5914
@iloveallah5914 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ አላህ ሡበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው::
@mohamedyesuf5581
@mohamedyesuf5581 5 жыл бұрын
w
@ibrahemsaeed8685
@ibrahemsaeed8685 7 жыл бұрын
አላህ ያሳዉቀን
@hadraa3404
@hadraa3404 9 жыл бұрын
gafi
@user-cs8vj3mj9w
@user-cs8vj3mj9w 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራህን አላህ ይውደድልህ
@AAa-mu3fc
@AAa-mu3fc 8 жыл бұрын
allah jenetel ferodes yewefqek
@alitubi9695
@alitubi9695 6 жыл бұрын
ያገሬ ክርስቲያን መጻህፍቹሁን አንብቡት ኢስላም ሃይማኖታቹሁ ነው ተረዱት
@eysuseyadenal6964
@eysuseyadenal6964 6 жыл бұрын
begeta beysuse yalamene yezelaleme hiwote yelewem !!eslame haimanite lihone yechelale eysuse gene haimanote aydelem hiwote enjo !! ehete eysusen yaletekebele yetegnawem haimanote yezelealem hiwote yelewem!""
@mulukindeya6606
@mulukindeya6606 5 жыл бұрын
Ali Tubi hahaha????????? Nyi wede ortodoks tntawit
@abdurahiman344
@abdurahiman344 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስልም ለደረገኝ
@HamzaHamza-vn8jq
@HamzaHamza-vn8jq 8 жыл бұрын
መሸላህ አላህይጨምርልህ
@saadahibrahim8641
@saadahibrahim8641 5 жыл бұрын
ማሸአላህ
@user-iy9my3rn4l
@user-iy9my3rn4l 5 жыл бұрын
አላሁ አክበርርርርርርርርርርር
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 жыл бұрын
Mashealllh wdddddddddddddd
@mariyammariyam1732
@mariyammariyam1732 8 жыл бұрын
alahu akebr
@kokobekemalkokobekemal2978
@kokobekemalkokobekemal2978 8 жыл бұрын
Mesheallah Alehamadulilh
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
ጭንቅላታቸዉ አይስብም እንዱት እዝጋቢርም እየሱስም ጌታ ይሆናሉክክክክክክ መገን
@rabiabestemabas1435
@rabiabestemabas1435 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አለኒእለት ኢስላም
@ibrahimibrahim-tc6uv
@ibrahimibrahim-tc6uv 4 жыл бұрын
አለህ ጀነተል ፍርድ ውስ ይወፍቀቸው
@zuzuadimasu7702
@zuzuadimasu7702 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-ey4xc8rw7r
@user-ey4xc8rw7r 8 жыл бұрын
gneza kellah
@ayathmuhammed3999
@ayathmuhammed3999 8 жыл бұрын
አላህ በጀነተል አእላህ ያሳርፍክ
@khaledkhalaf6808
@khaledkhalaf6808 9 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምር ላቹ
@user-sn6yi1jw7h
@user-sn6yi1jw7h 8 жыл бұрын
መሽአላህደስይላል በጣም
@hilemayimemehilemayimeme6730
@hilemayimemehilemayimeme6730 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኛችአንዱ ጌተየ ክርስትያኖች ሂዳያ ይስጣቹሁ ወደትክክለኛውእምነትም ይምራቹሁ።
@hayataliyhayataliy4467
@hayataliyhayataliy4467 5 жыл бұрын
አላህይራህምህ
@fitsummuluneh4913
@fitsummuluneh4913 2 жыл бұрын
ከልጅ ልጅ ተወልጄ አድንሀለው የሚለው አንድን ነው
@user-ee2ws1ht8c
@user-ee2ws1ht8c 6 жыл бұрын
ካሀድወች.ሆይ.አንብቡ.ተርዱ.ሳይመሽ
@eegjh400
@eegjh400 8 жыл бұрын
መሽ አለህ
@noranora246
@noranora246 8 жыл бұрын
maashaalla maaashalla maaashalla baayee bareeda yaarabi diini keena nuufi guddisi amiiiiiiiiiiin
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
መቸም ያገሬ ክርስቲያች አይሰሙም ያረብ አይይ ጀሀነምአላህ ይዱረስላቸዉ ያዉሰምተዋል አልሰማንአይመቸ
@user-qn8eg1rz5e
@user-qn8eg1rz5e 5 жыл бұрын
እሥቲእህቶቸአትፍርዱባቸውሳያነቡሳያሥተነትኑብቻለወሬለጥመትአያምኑሌላውምእዳያምንበውሸትይከራከራሉ እየሡሥፍጣርአደለምፍጡርነውመቸምፍጣርአይሆን ደሞምፍጣርነኝእሚልበትንመፀሀፍአጡየለም መፀሀፍችሁማንምየፃፍውከፍጣርየወርደቢሆንአታይውምየኛቁርአንካላህየወረደውሁሉግልፅመልሡግልፅአለሀምዱሊላህለአለማቱጌታምሥጋናይገባው ካሀዲያንሆይሀይማኖትአለንብላችሁከመከራከርእመኑአብቡቀናውንመገዲይምራችሁ ጀዛኩመላህኽይረንአላህይረሀምሁኡሥታዝ
@rimyousuf8638
@rimyousuf8638 8 жыл бұрын
alhamdulillah muslim yaderegeng allah subahe wetaalla msgana yigebawu
@buddikapriyadarshani1011
@buddikapriyadarshani1011 7 жыл бұрын
Rim Yousuf
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 5 жыл бұрын
amlakeye enkane kirsteyane honeku temsgene kezi aynete kihdete yeswerene
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
እረባክህ ከዚህ ክህደት ሠወረህ አ እዴው አይንህን እውር ልብህን ሥውር ሥላዴረገው ዱአ አድርግ
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
ከጨለማ ወደብርሀን አውጣኝ በለው ሂወትህ ወደሞት ሣይቀየር ሣትሠልም ከሞትክ ግን ከባድነው የሚያጋጥምህ
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ልትማሩነው ወላሂ ከናተ ቄሦችና ዳቆኖች የኛሙሥሊሞች የኛ ጀግኖች የናተን ሀይማኖት እኳን ዝርዝር አድርገው ነው የሚያሥተምሩት
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
እየሠማኸው አይናችሁን ጨፍናችሁ ሽምጥጥ አድር ጋችሁ ታሣልፉታላችሁ ልብ ያለው ልብ ይበል ልብ ይሥጥህ ውዱ እየሡሥ ሠው እና መልክተኛነው በመጨረሻው አለም ወይኔ ማለት አይጠቅምም በሂወት እያለህ ሂወትህን አሥተካክል
@sonelibrahim3076
@sonelibrahim3076 Жыл бұрын
በመጨረሻው አለም እራሡ አምላክነው ያልከው ውዱ እየሡሥ ይክዲሀል እኔ አምላክነኝ አላልኩም ይላል ብዙ ነገር የሚሥሊሞቹ ደጋፊነው
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
አለህ ይራህምህ የኔ ቅመም
@abumaida8477
@abumaida8477 5 жыл бұрын
Eh
@hulumyalfal8011
@hulumyalfal8011 Жыл бұрын
እሺ
@zente8496
@zente8496 4 жыл бұрын
አህለን
@user-qn8eg1rz5e
@user-qn8eg1rz5e 5 жыл бұрын
መልክትአለኝእባካችሁበዱንያምበአሄራምከሥራችሁአትቅሩሳይመሺበግዜወደፍጠራችሁአላህተመለሡከእሥላምበሥተቀርያለሀይማኖትዋጋየለለውኪሳራነው
@mmadina9186
@mmadina9186 5 жыл бұрын
ለምን የዶክተር ዛኪር ምን አረገ
@ibrahemsaeed8685
@ibrahemsaeed8685 7 жыл бұрын
ክርስቲያኖች ምንም ማለት አትችሉም መፅሀፋችሁ ምስክር ነዉ አስተዉሉ አስተንትኑ በዚህ ሲይዟችሁ በዚያ እምነታቹሁን ለምን ከንቱ ታደርጋላቹ እባካቹህ አትዋሹ በጣወታት በከብት በ እነ ክሪሽና እና በሀብታሞችም አታምልኩ በተባላቹህ ሠዓት ምንም ተጨባጭ የላቹሁም እኛ አላሀምዱሊላ እዉነተኛዉን እምነት ለሠጠን ምስጋና ይግባዉ እናንተ ደግሞ ክርስቶስን አናዉቀዉም ይላል ወንድሜ ምን ለማለት ነዉ አረ ተዉ እባካቹ
@missyoumamey776
@missyoumamey776 7 жыл бұрын
Ibrahem Saeed e g yimesigen kirstiyani yarekengi adamice weyi ayiche ayidelemi gin komenti anibibe silehonenewu xawoti ina habitam inga anamelikim ingaminamelikewu yedingili mareyam liji iyesusi kirisitiyosinewu kesu yemibelitewu amilaki yelemina
@eysuseyadenal6964
@eysuseyadenal6964 6 жыл бұрын
bedenbe malete enchelalen kemenedenew eysusen mamenachen yemiasafer saihone yemiakora new chistena hiwote enji haimanote aydelem !!
@fedilasherifa9968
@fedilasherifa9968 7 жыл бұрын
alah ychemrlot masha alah mar
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
s wt!!!!!....!!!!....!!!!...!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-dv7zj9ho4h
@user-dv7zj9ho4h 7 жыл бұрын
ካፊሮች አትንጫጬ ሁሌም መዋሸት ቶዳላቹ ውሽታሞች አልሀምዱሊላህ ምስጋናይ ለቅ ያለ ነው ለአንድ አላህ እናንተ በውሸት የተራበን በመርዳት የታመመን በመርዳት
@user-nk8mg8us4b
@user-nk8mg8us4b 2 жыл бұрын
Christ is Lord
@hadgumedhane5099
@hadgumedhane5099 8 жыл бұрын
ተጋጊኩም ሰብ ኣይትጋግዩ እቺ።
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Hadgu Medhane wayi anite wodi agamee?!
@serkalmtesfa5640
@serkalmtesfa5640 8 жыл бұрын
አሌላ ሠው ሳትሄድ ከራስህ ጀምር፡ እራስህ ተሣስተህ ሠው አታሣሥት፡ ምክንያቱም በቁራን እንደተመረጠች ከገለፀ፡ አንተ ግን የምትናገረው እያከበርካት ሣይሆን እየሠደብካት ነው፡፡ የአይሁድ ሴት ማለት ምን ማለት ነው? አነጋገር አሣመርኩ እያልክ ባታበላሸው፡ እውነተኛ የፈጣሪ ቃል ከአፍ ሲወጣ ያስታውቄል፡፡ አንተ ግን የምታወራው የፈጣሪ ቃል ሣይሆን፡ የሠው ፈጠራ ነው ፡፡
@user-pv7wr1yu5n
@user-pv7wr1yu5n 7 жыл бұрын
Serkalm Tesfa ዝምበይ ዝም ባለአፍ ዝንብ አይገባም
@alitubi9695
@alitubi9695 6 жыл бұрын
Serkalm Tesfa እንደሱም አነጋገሩ ያማረ የለም እውነቱን የተናገረ አስቢ አስተውሊ በእሱ ስበብ ስንቱ እንደ ስለመ
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
Serkalem tesfa ena mariyami yihudi/ ayihuda enji ethiopyawi nechi?!
@athbialotaibi4282
@athbialotaibi4282 8 жыл бұрын
ታዲያ እሴት ማለት የክብር ስም እንጂ ምን ማለት ነው?
@hayathulichfo6893
@hayathulichfo6893 6 жыл бұрын
እነተ ግን በጆሮወቹ ምንድነው የለው ሰው እየየ እሰት ውስጥ ይገበል ውይይይ
@mashalh3506
@mashalh3506 5 жыл бұрын
ያክብር ስም ሌላ ፋጣሪ ሌላ
@jemilamehamed6722
@jemilamehamed6722 8 жыл бұрын
Getaye na medhanite krstos new
@aliyeshaw9077
@aliyeshaw9077 8 жыл бұрын
+jemila mehamed (yasin) ዐረቦች መጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት “ስለ ዐረብ የተነገረ ሸክም፡፡ የድዳናውን ነጋዴዎች ሆይ፣በዐረብ ዱር ውስጥ ታድራላችሁ፡፡ በቴማን የምትኖሩ ሆይ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹተን ሰዎች ተቀበሉአቸው፡፡ከሰይፍ ከተመዘዘው ሰይፍ ከተለጠጠውም ቀስት ከጽኑም ሰልፍ ሸሽተዋልና፡፡ ጌታ እንድህ ብሎኛልና፡- እንደ ምንደኛ ዓመት በአንድ ዓመት ውስጥ የቄዳር ክብር ሁሉ ይጠፋል፡፡ ከቀስተኞች ቁጥር የቀሩት የቄዳር ልጆች ኃያላን ያንሳሉ፡፡የእስራኤል አምላክ እግዚአብሄር ተናግሯልና፡፡(ኢሳያስ 21፡13-17) ቄዳር-መካህ እና ቴማን መድናህ መሆናቸውን ልብ ይሏል፡፡ ጥያቄ 1፡- ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት የተነገረው ለማን ሕዝቦች ነው? ጥያቄ 2 በትንቢቱ ውስጥ የተጠቀሱት የነብዩ ሙሐመድ(ሰዐወ) ባልደረቦች የሆኑትን ሙሀጅሮች(ስደተኞች-ቄዳሮች) እና አንሷሮች(ረዳቶች-ቴማኖች) ላለመሆናቸው ምን ማስረጃ አላችሁ? ጥያቄ 3 ቴማኖች ቄዳሮቸን እንድረዷቸው ያሳስባል፡፡ ለምን? ብለን እንጠይቃችኋለን፡፡ No(አይደለም) ስለ ነብዩ ሙሐመድ ባልደረቦች አይደለም የምትሉ ከሆነ በኦሪት ዘፍጥረት 25፡12-13 ያለውን የአምላክ ቃል መካድ ነው፡፡ ምክንያቱም ቄዳርና ቴማን የእስማኤል ልጆች ስሞች መሆናቸውን ይናገራልና፡፡ በፓስተር የተነገረህን ብቻ የምትከተል ከሆነ ገደል ትገባለህ፡፡ ትክክል ብለሃል ብሮ የቄዳር(መካ) ገዥዎች ከእነ ጣኦቶቻቸው እንደት እንደወደሙ ማን በነገረህ፡፡ አስር ሽህ ሰራዊት ከመድና(ቴማን) ተነስቶ የቄዳርን አረብ እና ሌሎች ጣኦታዊያንን እነደት እነዳሳፈረ ማን በነገረህ፡፡ ዝም ብሎ እንደ ፖለቲካ መፈክር ኢየሱስ ጌታ ነው ቢሉት ውኃ አይቋጥርም፡፡ ከእውነት መቼም አታመልጥም፡፡ እውቀት እንደሌለህ አውቀህ ከዛሬ ጀምሮ በኢስላም ላይ ምንም አስተያየት እንደማትሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ትንሽ እውቀት ለውድቀት ምቹ ነውና፡፡ ለአሕዛብ ፍርድን የሚያወጣው ማነው? በልም “እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡”(ኢስራእ17፡ 81 ስለ ታላቁ ነብይ ሙሐመድ(ሰዐወ) መምጣት በመጽሐፍ ቅዱስ ኢሳያስ 42፡1-8 “እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባርያዬ፣ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌያለሁ፣እርሱም ለአህዛብ ፍርድን ያወጣል፡፡አይጮህም፣ቃሉንም አያነሳም፣ድምፁንም በሜዳ አያሰማም፡፡ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፣የሚጤስንም ክር አያጠፋም፣በእውነት ፍርድን ያወጣል፡፡በምድርም ፍርድን እስኪያደርግ ድረስ ይበራል እንጅ አይጠፋም፤አሐዛብም በስሙ ይታመናሉ፡፡ሰማያትን የፈጠረ የዘረጋቸውም፣ምድርንና በውስጧ ያለውን ያጸና በእርሷ ላይ ለሚኖሩ እስትንፋስን ለሞሄዱባትም መንፈስን የሚሰጥ አምላክ እግዚአብሄር እንድህ ይላል፡-እኔ እግዚአብሄር በጽድቅ ጠርቼሃለሁ፣እጅህንም እይዛለሁ፣እጠብቅህማለሁ፣የእዉሩንም ዐይን ትከፍት ዘንድ፣የተጋዘውንም ከግዞት ቤት በጨለማም የተቀመጡትን ከወህኒ ቤት ታወጣ ዘንድ ለሕዝብ ቃል ኪዳን ለአሕዛብም ብርሃን አድርጌ እሰጥሃለሁ፡፡” “ነገር ግን ጊዜው ሲደርስ እኔ እንደነገርኋችሁ ታስቡ ዘንድ ይህን ተናግሬአችኋለሁ፡፡ከእናንተም ጋር ስለነበርሁ በመጀመሪያ ይህንን አልነገርኋሁም፡፡ አሁን ግን ወደ ላከኝ እሄዳለሁ ከእናንተም፡፡ወዴት ትሄዳለህ ብሎ የሚጠይቀኝ የለም፡፡ነገር ግን ይህን ስለተናገርኋችሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቷል፡፡ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤እኔ እነድሄድ ይሻላችኋል ፡፡እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ፡፡እርሱም መጥቶ ስለ ኃጥያት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፡፡ ስለኃጥያት በእኔ ስለማያምኑ፤ስለጽድቅም ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፡፡ስለፍርድም፣የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው፡፡ የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፡፡ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም፡፡ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፡፡ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እነጂ ከራሱ አይናገርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል፡፡ እርሱ ያከብረኛል፣ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና፡፡ ……..”(ዮሐንስ 16፡4-14) የሚገርመው ላለመረታት ሲፈልጉ መንፈስ ቅዱስ ነው ይላሉ፡፡ በጣም ያሳፍራል፡፡ ከመቼ ወድህ መንፈስ ቅዱስ ከሌላ አካል እየሰማ መልእክት መናገር እንደጀመረ ቢነግሩን ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ወይስ 3 አምለክ የምትሏቸው የየራሳቸው የስራ ዘርፍ አላቸው ማለትም አንዱ ተናጋሪ ሌላው ተላላኪ ሌላው አምላኪ ናቸው!!! ወማ የንጢቁ አኒል ሀዋ ኢልላ ወሕዩን ዩሃ፡፡(አልቁርኣን 5፡3-4). “ስለ ዐረብ የተነገረ ሸክም፡፡ የድዳናውን ነጋዴዎች ሆይ፣በዐረብ ዱር ውስጥ ታድራላችሁ፡፡ በቴማን የምትኖሩ ሆይ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹተን ሰዎች ተቀበሉአቸው፡፡ከሰይፍ ከተመዘዘው ሰይፍ ከተለጠጠውም ቀስት ከጽኑም ሰልፍ ሸሽተዋልና፡፡ ጌታ እንድህ ብሎኛልና፡- እንደ ምንደኛ ዓመት በአንድ ዓመት ውስጥ የቄዳር ክብር ሁሉ ይጠፋል፡፡ ከቀስተኞች ቁጥር የቀሩት የቄዳር ልጆች ኃያላን ያንሳሉ፡፡የእስራኤል አምላክ እግዚአብሄር ተናግሯልና፡፡(ኢሳያስ 21፡13-17) ቄዳር-መካህ እና ቴማን መድናህ መሆናቸውን ልብ ይሏል፡፡ አንድ ፓስተር ተብየ ግን አይደሉም ሲል ተከራክሯል፡፡ ከነዚህ ከተሞች በ400 ኪሎሜትር የሚርቁ ግን የት እንደሆኑ አይታወቅም የሚል ባዶ መልስ መልሷል፡፡
@halimalove9673
@halimalove9673 8 жыл бұрын
mgmry smshn ker kfr።
@aliyeshaw9077
@aliyeshaw9077 8 жыл бұрын
enen new? halima love
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 5 жыл бұрын
ሙሀመዲሱለላሁአለይሒወሰለምወላሂይአላህመልክተኛነው፣እየሱስአለይሂሰላምይአላህባሪይእናነብይእደሆነተረዱ
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
Jemila mohammed kefireshi new?! Enji anichi musilimi ayideleshimi!! Eshi getaye kalishiwui be wonigeli layi eyesusi as " ene geta neyi " yalebetini tiqisi safilisi?!
@user-hh8xc3ri3u
@user-hh8xc3ri3u 5 жыл бұрын
ሲጀመር ቁርአን ላይ ያለዉ ኢሳ እና መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ያለዉ ኢየሡስ ክርስቶስ አንድ አደለም ቁርአን ላይ ያለዉ ኢሳ ፣አልተሠቃየም፡666ዱላ አልተገረፈም አልተወገረም፣ ተሠወረባቸዉ ይላል ቅዱስ ቁርአን ፡ ቅዱስ መፀሀፍ ላይ ያለዉ ክርስቶስ ተሠቃዩቷል ፡መከራን ተቀብሏል። ተሠቅሏል ብዙ ልዩነት አላቸዉ ለማለት ያክል ነዉ።
@mashalh3506
@mashalh3506 5 жыл бұрын
ሁላት ኣምላክናው እንዴ ያላቹ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ሀፂያተኛ ነኝ አምሳያ የሌለኝ ሀፂያተኛ ነኝ ሀፂያተኛ ነኝ kkkkkkkhahaha
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 5 жыл бұрын
mahamede nebi kehone aleme tefache yehe zumuteGa balgeye sente sete eyabalege erdu gedelu eyale chate eyekame yenore sewe nebu yebalale aye mene tedrege ayene lebobachu yaberalachu miskenoche
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
Smign alah bchegna agar yelelewu fetari mehonun. ina. Muhemed solelah aleyhi weselem. Yalah bariyana ina melaktegna Btaki. Adke nm. Atadrim tolo. Wede. Tkklegna wu muhemed wede. islmna tmelesu. Neber welahi. Leazim. Yaweyliku. Alah. Hoy atr. izenln. Yarebi.
@imrantubetube5413
@imrantubetube5413 3 жыл бұрын
Dislike yaregachu menden new
@saronmini181
@saronmini181 7 жыл бұрын
ዮሀንስ 1. 1 በመጀመሪያ ቃል.ነበረ ቃልም በእግዚያብሄር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚያብሔር ነበረ ይላል ይህንን ለመረዳት መፅሀፍ ቅዱስን ሙሉውን ማንበብ ይጠበቅባችዋል አለበለዝያ ግን መቼም አትረዱትም. ... ቃሉ እግዚያብሔር. ነው እግዚያብሔር ደሞ ቃሉ ነው በቃ ቃሉን ደሞ በክርስቶስ እየሱስ በኩል በግልፅ አሳይቶናል. ሁሉን ማድረግ ለሚቻለው አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን
@alitubi9695
@alitubi9695 6 жыл бұрын
Mona Mona። አላህ ይምራሽ
@muhammedhussien28
@muhammedhussien28 6 жыл бұрын
እውን አንተ/ቺ/ መጽሀፍ ቅዱስን ታውቀዋለህ/ሽ/ ፡፡ በፍጹም ክርስቲያኖች መጽሀፍ ቅዱስን ያውቁታል ፡አታውቁትም ምክናየቱም ተበሮዟልና፡፡
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
ቃልነበር ጀህልና
@elutube3076
@elutube3076 5 жыл бұрын
ቃል ማለት ምን ማለት ነው እባካችሁ አስተንትኑ ቀብር ከገቡ በሃላ ወደሕላ መመለስ አይቻልምና ይህ ምክሬ ነው።
@mulukindeya6606
@mulukindeya6606 5 жыл бұрын
saron mini aamen marrr
@mekbebasefa5452
@mekbebasefa5452 8 жыл бұрын
ዐ.ሰ ወይም የእስላም ነብይ የሆነውን አየሱስ እኛ ክርስቲያኖች እናውቀውም ምክንያቱም የእ0ስላም ነብይየሆነው እየሱስ (ዐ.ሰ)አልተሰቀለም አልሞተም በ3ኛው ቀን አልተነሳም። አላሀቹንም አናመልክም። በመሀመድ ነብይነትም አናምንም።እኛ ክርስቲያኖች የምናመልከው እየሱስ ክርስቶስ የተወለደ የተሰቀለ የሞተ በ3ኛው ቀን የተነሳ ነው። ስለዚህ ክርስትናን ትታችሁ ቁርአናቹን መሀመዳቹን እና ዐ.ሰ አቹን ስበኩ ።ክርስትናን ለማወቅ እና ለመገንዘብ፦ክርስትናን መቀበል በእግዚአብሔር መመረጥ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ቃል ረቂቅ ነው።
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
Mekbeb Asefa አኡዚቡላህ አላህ ከኩፍር ይጠብቀን፡፡ ሌላዉ የኛ አገር ክርስቲያኖች ምን አቅነዘነዛችሁ?ምእራባዉያን ክርስቲያኖ ለክርክሩ ግብዣ እያደረጉ ነዉ የሚጠሯቸዉ ዳኢዎችን ።እናተ ዝብላችሁ አታጨብጭቡ፡የኛ ክርስቶስ የናተ ኢሳ አይመሳሰሉም የምትይዉ ፡እሔ የጨለማ ጉዞ ነዉ፡፡
@eysuseyadenal6964
@eysuseyadenal6964 6 жыл бұрын
+fife ነኝ ከወሎ mene malet new kufir?
@fhhf1410
@fhhf1410 6 жыл бұрын
ታዳ የተሠቀለዉን ሥእል ክርሥቶሥ መሆኑን በምን ታዉቂያለሽ ?
@saadamohammed449
@saadamohammed449 5 жыл бұрын
Ere teyi allah yizenilosh be ewnet genet egebalehu bilesh endatasibi bicha
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
@@eysuseyadenal6964 krsiyan. Malet. Newu. Kafir. Malet newu. Befetari. Yemiyagara. Kafifr.
@jemilamehamed6722
@jemilamehamed6722 8 жыл бұрын
(Ali yeshaw) tsemegnale zm bleh were atabza eshi mehamed adelem sef yzo mizoro mangnawm dem afsash neby neh blo aylkm slase ok slezi metshaf kudus mehamed migebabet mekeledya adelem slezi MN bebel endalebhm MN ale mebel endalebhm mejemerya astewl meknyatu metshaf kudus ye Ezgaabher kal slehone ende kuraan endaymeslh ye mehamed fetera domo ke alfa na omega yehone geta emileyegn manew awo ke krstos fkr emileyegn manew ( never beftsum)
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
ሱበን አላህ ፍልስፊናክክኬክክ
@saadamohammed449
@saadamohammed449 5 жыл бұрын
Allah።tikikilenga menged yimrachu kalhone esatin tiqemshiat alesh
@user-dv7zj9ho4h
@user-dv7zj9ho4h 7 жыл бұрын
በጥቅማ ጥቅም ሀይማኖት መግዛት አሁንስ በጣም በግልጽ አስታውቃቹ ውሸትትትትትትትትትት ሙስሌምን ተመሳስሎ የሙስሌም ቶብ ለብሶ የኡስታዝችን ልብስ ለብሶ ተመሳስሎ አይይይይይይ ስንቱን ልዘረዝርላቹ
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
ክርስቶስ ተሰቅሏልን? የአሕመድ ዲዳትና የጆሽ ማክዱዌል ሙሉ ክርክር
2:12:25
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
1:17:52
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 129 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН