Binyam Yonas @Kingdom Sound Worship Night 2023 ' Destaye ' Original Song By Yohanes Girma

  Рет қаралды 314,267

Kingdom Sound

Kingdom Sound

5 ай бұрын

Binyam Yonas @Kingdom Sound Worship Night 2023 ' Destaye ' Original Song By Yohanes Girma

Пікірлер: 185
@henoktesfaye5137
@henoktesfaye5137 5 ай бұрын
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ እንባን ያብሳል እየሱስ ደርሶ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ የዋጀኝን እዳስሳለው የምጠብቀው ጌታ አለኝ መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ ከመላእክቱ ጋር በደመናት ፍጻሜ ሲባል በመለከት እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ
@Isaacalex24
@Isaacalex24 5 ай бұрын
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን የምጠብቀው ጌታ አለኝ መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ ከመላእክቱ ጋር በደመናት ፍጻሜ ሲባል በመለከት እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
@henoktesfaye5137
@henoktesfaye5137 5 ай бұрын
ተባረክ ይሄን አደል ስፈልግ የነበረው
@evamero8172
@evamero8172 3 ай бұрын
Thanks for lyrics and translation. GBU
@bekelegebeyhu2942
@bekelegebeyhu2942 Ай бұрын
Amazing
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 5 ай бұрын
ልጅ ካባት ጋር አብሮ ይኖራል 😭😭 powerful word😢 ሳላየው የወደድኩትን ጌታ ላየው እናፍቃለው:: 😢
@temesgenchuto2165
@temesgenchuto2165 5 ай бұрын
ተስፋ እንደሌላቸው ያላደረገን ጌታችን ይመስገን የከበረ ተስፍችን የዘላለም ደስታ የሆነውን ፊቱን እያየን.........
@TIGRAYCOMPUTERSCHOOL
@TIGRAYCOMPUTERSCHOOL 3 ай бұрын
ሓጎሰይ ሙሉእ ክከውን እዩ ውሉድ ምስ ኣብኡ ክነብር እዩ መከራ ኣይሕሰብን እዩ ንዘልኣለም ዕረፍቲ እዩ ኣሜን ኣሜን
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 5 ай бұрын
እድል ነው በወጣትነት እግዚአብሔር ቤት መሆን በተለይ እንደናንተ ስርአት ያለው ሲሆን የበለጠ ደስ ይላል❤
@yoditpetrosbefecadu-8969
@yoditpetrosbefecadu-8969 5 ай бұрын
😍 betam 😢
@AbenezerDimerAsefa
@AbenezerDimerAsefa 5 ай бұрын
አቤት ይሄ ምሽት ሰማይን ያስታወሰን ምሽት Binishuye and kingdom sound God bless you 🙌
@abenezerdereje3982
@abenezerdereje3982 5 ай бұрын
The harmony, the music, the vocal the spirit 🔥🔥🥰 love you guys
@bereketdawit7390
@bereketdawit7390 13 күн бұрын
Geta hoye semihe yebarki be lijochi mehali endezhe demki setkibre mayet ye ene desta new essssy tebarkilgn endezhe getan kefe eyadrgachu zemenachu yelki😍😍😍
@biniyamtsegaye9052
@biniyamtsegaye9052 5 ай бұрын
የልጅነቴ ዝማሬ❤
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁል ጊዜ ቅሬታ አለህ።ለእግዚአብሔር የሚዘምር ትውልድ ስለሆናቹ ተባረኩ❤❤❤❤
@Bitsit_enu
@Bitsit_enu 5 ай бұрын
Thank you for showering us with these wonderful songs! More blessings😍😍😍😍
@sena_oro
@sena_oro 5 ай бұрын
Wow nothing is beautiful than seeing young people praising the king!!!❤❤
@yonatansolomon9144
@yonatansolomon9144 5 ай бұрын
Maranatha !!!!ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና !
@mihretlukas1851
@mihretlukas1851 5 ай бұрын
በሰማያዊው ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት በክርስቶስ ኢየሱስ የባረከን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@mercytadesse2262
@mercytadesse2262 5 ай бұрын
የምጠብቀው ጌታ አለኝ መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ ከመላእክቱ ጋር በደመናት ፍፃሜ ሲባል በመለከት እኔም ወደ እርሱ እነጠቃለው ለዘላለም በእርሱ እኖራለው❤❤❤❤❤
@TizetaTilahun
@TizetaTilahun 5 ай бұрын
God bless all of you❤❤❤❤
@user-rq2gj8ho5y
@user-rq2gj8ho5y 5 ай бұрын
What a song😮 God bless you all❤
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 5 ай бұрын
Oh Lord ufff amen tolo na getchin hoy
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 5 ай бұрын
BINYAM YOU WERE MISSED . GREAT WORSHIP AS ALWAYS. GOD BLESS ALL THE TEAM.
@user-vh7yx1qh8y
@user-vh7yx1qh8y 20 сағат бұрын
biniyeee tebarekuuu
@mihiretuelias
@mihiretuelias 5 ай бұрын
ሀገራችን በሰማይ ነው ❤❤❤ More blessings 🙌 🙏 ✨️ ❤️
@user-is1tl8qe9e
@user-is1tl8qe9e 3 ай бұрын
Hallelujah Amen bless u 🙌
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረኩልን😇😇😇😇❤❤❤❤😇😇😇
@yerowakgobena1041
@yerowakgobena1041 5 ай бұрын
What a worship❤
@Tmgymhossana
@Tmgymhossana Ай бұрын
What the song ❤ God bless you !!
@user-if8hs8es5d
@user-if8hs8es5d 5 ай бұрын
ክርስቶስ እየሱስን እያዩ ማምለክ እንዴት ደስ ያሰኛል 😢 ሰለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@michaelberhanu245
@michaelberhanu245 2 ай бұрын
Destaye fitsum yihonal💙
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 2 ай бұрын
Kingdom blessed
@user-no3we2xz8b
@user-no3we2xz8b 5 ай бұрын
ምንኛ ነፍስን ደስ የሚያሰኝ የናፍቆት መዝሙር ነው😍😍 በጌታ 🎼🥁🎸 ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባቱ ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘለዓለም አሜን!! ተባረኩ ... ጆንንም ይጨምራል😂😂😍
@tajuratesfaye1535
@tajuratesfaye1535 3 ай бұрын
Nice song
@Ha97872
@Ha97872 5 ай бұрын
Hallelujah ❤
@genetabera8957
@genetabera8957 5 ай бұрын
🙌🙌
@protestantsongs1
@protestantsongs1 26 күн бұрын
wow des ylal
@suzysshomoro1775
@suzysshomoro1775 5 ай бұрын
Amen!!
@DanielWorkneh-rc1kl
@DanielWorkneh-rc1kl 5 ай бұрын
can't wait that day❤❤
@user-et2mv4wj6q
@user-et2mv4wj6q 4 ай бұрын
Good❤❤❤❤❤❤❤
@bethelgirum1042
@bethelgirum1042 5 ай бұрын
Esey ❤❤❤❤
@MisganaAsfaw-om2hi
@MisganaAsfaw-om2hi 5 ай бұрын
JESUS IS LOVE
@bettyget420
@bettyget420 4 ай бұрын
Good❤❤❤
@user-po2ek9wy9o
@user-po2ek9wy9o 5 ай бұрын
አሜን ከሁሉ ሚበልጠው እርሱ ብቻ ንጉስ የሆነ አምላካችንን አንጠብቀዋለን ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
@nathanentertainment4764
@nathanentertainment4764 5 ай бұрын
Betam stebkew yeneberew mezmur ❤😥
@tigistdalake5747
@tigistdalake5747 5 ай бұрын
Tebareku zemenachihu yibarek siwedachihuko❤❤❤
@haleluyatemesgen3665
@haleluyatemesgen3665 5 ай бұрын
ኢየሱስ እወድሃለሁ
@betelhemsamuel6273
@betelhemsamuel6273 5 ай бұрын
🔥🔥ልጅ ከአባት ጋ አብሮ ይኖራል 😭😭😭❤❤❤
@bizuyetube371
@bizuyetube371 5 ай бұрын
ሀሌሉያ👏👏👏👏
@bettyget420
@bettyget420 2 ай бұрын
❤❤❤
@liligesamo238
@liligesamo238 5 ай бұрын
🙏🙏
@SamyWedu
@SamyWedu 5 ай бұрын
Awo Destaye Fitsum Yihonal❤ Eyesus Ende Aytewonem. Maranatha ❤Tolo nalen.
@user-wo1bq4jg2s
@user-wo1bq4jg2s 2 ай бұрын
ameeeeenn.....
@esayaswondu8898
@esayaswondu8898 2 ай бұрын
Blessed all of you
@mariongranbruheim4090
@mariongranbruheim4090 5 ай бұрын
🏆🥇 👏🏻 😊
@user-fc2fy2bt3j
@user-fc2fy2bt3j 4 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeen
@hebronmeron
@hebronmeron 5 ай бұрын
Bezi amlko gezi mayamnut yougo eskisabu geta endign yehulgezia tslote new. Revival endihone be eysus sem amen!
@feritader587
@feritader587 3 ай бұрын
God bless you all ❤❤❤❤❤❤
@bettyget420
@bettyget420 23 күн бұрын
😍😍😍😍
@AbenezerMelesse
@AbenezerMelesse 5 ай бұрын
Tebareku
@DagiMak
@DagiMak 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-lz7hi3bv5n
@user-lz7hi3bv5n 4 ай бұрын
Ameeeeen ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qt8dd6us1q
@user-qt8dd6us1q 5 ай бұрын
Destachin fitsum yihonal Amennn Tebareku
@hebronmeron
@hebronmeron 5 ай бұрын
Elelelele enanafkalen yehin ken❤
@bettyget420
@bettyget420 23 күн бұрын
@bettyget420
@bettyget420 23 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕🥰🥰😘😘😘🎉😊😊
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 5 ай бұрын
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል🙏
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 5 ай бұрын
እደጉልኝ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ ❤❤❤🎉🎉🎉
@mromha
@mromha 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 Remain blessed all of you. Could you also please add the lyrics
@user-ws4yy7ft5j
@user-ws4yy7ft5j 5 ай бұрын
My god ❤
@user-yg8mw1bu1k
@user-yg8mw1bu1k 5 ай бұрын
Tebareku🙌 tsega yibzalachu❤❤
@wubelemma7305
@wubelemma7305 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk3vh6wn7f
@user-dk3vh6wn7f 5 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@WesenEngida-ql2hy
@WesenEngida-ql2hy 5 ай бұрын
Uffffa beka Tebarekuuuuuuuuu destachen fitsum yihonal❤
@habtid
@habtid 5 ай бұрын
hale hale halleluja 🙌🙌🙌🙌🙌
@derejegetahun705
@derejegetahun705 5 ай бұрын
❤❤❤❤ማራናታ! አስናፈቃችሁኝ! More grace upon!
@abenezergetaneh5806
@abenezergetaneh5806 4 ай бұрын
😭😭😭😭 Glory to GOD🎉🎉🎉
@user-ue9kb4fu1d
@user-ue9kb4fu1d 4 ай бұрын
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል☺☺☺ delicious word🤗🤗
@nahomephrem329
@nahomephrem329 5 ай бұрын
አለብህ እኮ ቢኒዬዬዬዬ❤❤❤😭
@melate1677
@melate1677 5 ай бұрын
እንዴት እንደምታምሩ Blessed 😇🙏❤
@selamyohannis9520
@selamyohannis9520 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@kiduswoldeyohannes
@kiduswoldeyohannes 5 ай бұрын
Woww🥹🥹🥹 this amazing God bless you all❤❤
@Mercydesign
@Mercydesign 5 ай бұрын
Bine tebarekelene ❤❤
@jobiraw
@jobiraw 5 ай бұрын
Can't say anything!! 😊
@meskerem5
@meskerem5 4 ай бұрын
Gyyat
@TizetaTilahun
@TizetaTilahun 5 ай бұрын
Geta libachun yitebik tebareku❤❤❤❤❤❤
@yonasayalkibet5670
@yonasayalkibet5670 5 ай бұрын
Yih ken betam nafkognal Eyesusn mayibet 🙏🙏
@abigaelyadeta9622
@abigaelyadeta9622 5 ай бұрын
🤩😍Blessings
@sintevblog4193
@sintevblog4193 5 ай бұрын
God bless you.
@mantegboshelias3717
@mantegboshelias3717 5 ай бұрын
Amennnnn....!!
@zekariassolomon8458
@zekariassolomon8458 5 ай бұрын
በረከቶቻችን ናቹ 🙌
@derejeasressahegn6642
@derejeasressahegn6642 5 ай бұрын
Bless❤❤❤❤❤
@tametalo5424
@tametalo5424 5 ай бұрын
❤❤ደስታዬ ሙሉ ይሆናል🤗🤗
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 4 ай бұрын
HALLELUJAH! My joy will be perfect!🥰🥰🥰
@user-ne3kh1eu1q
@user-ne3kh1eu1q 5 ай бұрын
❤እየሱስ😢
@gospelsongtune9019
@gospelsongtune9019 4 ай бұрын
Great choir and Amaizing song....just 😮😮😮 woow!!
@user-wz3oi4hd7r
@user-wz3oi4hd7r 4 ай бұрын
My GOD bless u.........jesus is come back .......
@bettyget420
@bettyget420 2 ай бұрын
😊😊😊😊
@bettyget420
@bettyget420 4 ай бұрын
Wowwww❤❤❤❤❤🎉
@marti1861
@marti1861 5 ай бұрын
አባቴ ኢየሱስ እስይ ጌታ ሆይ ናልንንን😢😢
@eliasman6124
@eliasman6124 5 ай бұрын
tebareku
@DilnessaGebeyehu
@DilnessaGebeyehu 4 ай бұрын
egziabhier abzto ybarkachuh bewnet egziabhier lezemenu wetat yasnesachuh sewechnachhu Dave Binny hulachhum I Love you so much❣❣❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@meserekjirga7352
@meserekjirga7352 5 ай бұрын
Woowwwwwwww semy semy shatatn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yetabarakachu bizu tsag yibizilachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Eunice Ferdinard - Twakuamini Yesu
9:00
Eunice Ferdinand
Рет қаралды 1,2 М.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 102 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,8 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 95 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,7 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 8 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 200 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,4 МЛН