ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022

  Рет қаралды 450,775

Blata Media

Blata Media

Жыл бұрын

ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022 ‪@BlataMedia‬
#ዮሐንስሰውነት #ፈለቀካሳ #ፍቅርተደሲለኝ #ዮሐንስታደለ #ሜሮንተ/ማሬም #ፀጋከተማ ሮማን
TikTok : / blata_media
Subscribe KZfaq : kzfaq.info/love/TZM...
Facebook : / blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2022#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2022 #ethiopianmovie #newethiopianmovie2022 #NewAmharicFilm
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2022 Blata media

Пікірлер: 462
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞች አብረን እንየው ብቻዬን ደበረኝ 😃😃🥰🥰🥰ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ ከፍ ያድርገን
@user-gc6jf9tp9y
@user-gc6jf9tp9y
አባቴ መካሪያ ጓደኛየ ነበር ሞተብኝጂ እንደናፈቀኝ ሳላየው😢😢😢😢
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Жыл бұрын
እግዚአብሔር መስጠቱን ካልቀረ የቤተሰብ አንገት የማያስደፍ የተባረከ ፈጣሪውን የሚፈራ ልጅ ይስጠን አሜን
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ሰሞኑን አዳድስ ፊልሞች እየተለቀቁልን ነው ኑ እንሹፈው የመዳም ቅመሞች🥰🥰🥰👍
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 Жыл бұрын
በዝህ ምድር ላይ ውድ ስጦታ ቤተሰብ ነው ለቤተሰብ ምንም ዋጋ ቢከፈልላቸው ያንስባቸዋል እንኳንስ ልንክዳቸው ክብር ለቤተሰቦቻችን ክብር ለወላጆቻችን
@mahiyeedmisis7963
@mahiyeedmisis7963 Жыл бұрын
ማን እደናት እዳባት 😥😥ምናለ አባቴ ቢኖርልኝ ብዬ ተመኝሁ አባት ያላችሁ ሁላችሁም እግዚ አብሄር ይጠብቅላችሁ
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o Жыл бұрын
መጀመራው ባሳዝነኚም መጨረሻው አምራልና ተምሬበታለሁ ደጉ ያገሬ ሰው ሰመርቅ መጨረሻውን ያሳምርላቺሁ የማታ እንጀራ ይስጣቺሁ አደለም እንዴ የሚለው አዋ መጨረሻው ሰምራል።
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነው 🙏ወይ እኚህን አባት እና እናት ስወዳቸው ምንም አይኑራችሁ እናት እና አባት ይኑራችሁ ማን እንደ እነሱ ንፁህ ወዳጅ አለ ወላጆች 🥰🥰🥰
@bintomer
@bintomer
እስኪ ዱዓ አድርጉ ሀገራችን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን ያረብ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ብቻ ጠብቁኝ ብሎ የማይቀር 😥 የእኔ አባት ስወዳቸው
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ደስ ሚሉ አባት ደስ ሚሉ እናት ስወዳቸዉ ሽ አመት ኑሩልኝ ❤
@selamkssaye1271
@selamkssaye1271 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሽማግሌው ሰውዬ ያሉበት ፊልም ምን ግዜም አስተማሪ ናቸው እረጂም እድሜከጤና ጋ
@saradezi8588
@saradezi8588
አምላኬ ሆይ ለአንድ ቀን እንደዚህ ያሉ አባትና እናት እግር አጣቢ አርገኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
እኚህ አባት ሁሌም መስለው ሳይሆን ሁነው ነው እሚሰሩት ። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም አሪፍ ፊልም ነው።በተለይ መጨረሻው👌
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል አባባ እኛ እማማ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ጆሲ ስወድህ 🥰🥰
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 Жыл бұрын
ድህነትን በስራ ማሸነፍ እንጂ የያዙትን መጣል
@user-un4zn5ed3f
@user-un4zn5ed3f Жыл бұрын
ውይ ስወዳቸው እኒህ አባትና እናት ያላቸው ለዛ አነጋገራቸው ብቻ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤️🙏🙏🥰
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ጋሽ ፈለቀ ማሚ እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ከአንደበታችሁ የሚወጣ ቅዱስ ቃል እንዴት እንደሚገዛኝ ጌታ ጠብቆ ያቆይልን
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው። ሁለታቸው ሽማግሌዎች ስወዳቸው እኮ 😍😍
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Жыл бұрын
እኝህ አበትና እናት እንዴት ደስ እንደምሉኝ😍😍😍
ፍቅሬን በእጄ  - Ethiopian Movie Fikren Beje 2022 Full Length Ethiopian Film Fiqren Beje 2022
1:32:30
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 594 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 42 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
1:33:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 423 М.
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН