Boeing Engineer ነበርኩ - ግዙፍ ህልም ይኑራችሁ- S05 EP 48

  Рет қаралды 204,520

MERI PODCAST

MERI PODCAST

Күн бұрын

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች፡፡
ዛሬ እንደተለመደው ከ አዲስ እንግዳ ጋር መጥተናል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከነአን እና ጥጋቡም ከ እንግዳችን ኢር. ጳዚዮን ቸውነት ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገዋል፡፡
ኢር. ጳዚዮን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከሲያትል ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ሲሆን . ከ ተመረቀ በዋላም ግዙፍ የአውሮፕላን አምራች ድርጅት የሆነውን ቦይግን በመቀላቀል ለረጅም አመታት ሲሰራ ቆይቷል፡፡
በግዜው ወደ ኢትዮጵያ ሲያደርጋቸው ከነበሩ ጉዞች በአንዱ እና በነበረው የኢትዮጵያ አጭር ቆይታ በአንድ ክሊኒክ ውስጥ የገጠመው ሁኔታ ፡ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየውን የመረጃ አያያዝ ጉድለት መመልከት እንዳስቻለውና በዛ ዘርፍም ቴክኖሎጂን በመጠቀም ወደ ስራ እንዲገባ እንዳደረገው ይናገራል፡፡
አቅራቢዎቻችን ከ ኢር. ጳዚዮን ጋር በነበራቸው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስለሚገኘው የስራ ባህል፡ የህክምና መረጃ አያያዝ ስለ ቢዝነስ አጀማመር እንዲሁም ተለያዩ የቢዝነስ መሪ ቢሰማቸው ሊማርባቸው ስለሚገቡ የቢዝነስ ሀሳቦች አንስተው ድንቅ ቆይታ አድርገዋል ፡፡
ተጋበዙልን
0:00 intro
5:06 - the journey
14:08- being student & work
27:21- Boeing
37:11 - Business lesson from engineering
43:25 - starting business in ethiopia
1:04:51- The Business model
1:09:29 - Challenges in health sector
1:19:54 - Documentation & acceptance in the society
1:35:22 - St. Paul experiance & startup ecosystem
1:56:18 challenge , potential & status of the startup ecosystem
2:19:50 - Mentors
2:31:30 - one Wisdom
Socail Links
t.me/MERI_PODCAST
/ meri_podcast
/ meripodcast
/ @meripodcast
/ meripodcast
/ meriethiopian

Пікірлер: 140
@andualemmandefro6112
@andualemmandefro6112 5 ай бұрын
ያለፈው generation diaspora ወደ ሀገሩ ሲመለሥ የጂንሥ ኮትና ሲጃራ ማጤሥን ነው እነደ አዲሥ ነገር ይዞ የመጣው i am proud on this generation go forward and forget about politics and other up and downs የእውነት ለዘች ሀገር ጥሩ ጊዜ እየመጣ ነው 🙏 thank u
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Жыл бұрын
ሀይ ጳዚ የዝዋዩ ዳኒ የቂርቆስ ልጅ ጎበዝ ነህ በርታ ታዲያ የመንፈሳዊ ህይወትን ጉዳይ አደራ 1983 E.C የነበረውን ኳርስ 1ኛ ወጥህ ነው ያጠናከከው አስታውሳለው የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነውና ይህን የአለማሚ ጥበብ ትምህርት የገለጸልህን አምላክ በነገሮች ሁሉ አስቀድም ወንድሜ።
@ravepal1581
@ravepal1581 11 ай бұрын
Dani
@ravepal1581
@ravepal1581 11 ай бұрын
I do remember you my brother
@ravepal1581
@ravepal1581 11 ай бұрын
Dani, so good seeing you here. Long time brother
@miftahudinsaid932
@miftahudinsaid932 Жыл бұрын
this channel deserves more subscribers
@habeshaw4353
@habeshaw4353 Жыл бұрын
I love to meet up with him, I am lab information system director in US and have been volunteering for Ethiopia since 2001.
@tedlaaberaleta9097
@tedlaaberaleta9097 Жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ፕሮግራማቹ እጅግ በጣም ተምሬበታለሁ ብዙ ተስፋም ሰንቄበታለሁ ፣ፈራ ተባ እያልኩ ለመጀመር ወኔ ላጣሁበት ነገር ጥሩ ወኔ ሰጥቶኛል አመሰግናለሁ ❤❤።
@birhanuzenu1809
@birhanuzenu1809 2 ай бұрын
ይህ ሰው በጣም የገረመኝ ነገር: 1. ውጭ እንደኖረ እና ጥሩ የስራ ዘርፍ ላይ እንዳለ ሰው አይመፃደቅም በተጨማሪም በትንሽ በትልቁ አያለቃቅስም 2. የሀገርን ብዙ ችግሮች ከመናገር ይልቅ ችግሮቹን መጋፈጥ ይፈልጋል 3. በጣም ጥሩ ተስፋዎችን ያወራል እንደ ሀገር 4. ሀገርን ህዝብን ማገልገል ከግል ምቾት በላይ መሆኑን 5. እንደ ሀገር አዳዲስና ተስፋ ያላቸውን ነገሮች ማምጣትና ማለማመድን በጣም የሚገርም ሰው ነው። ውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያዊ ከዚ ሰው ብዙ ተማሩ።
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘርፍ ላይ ነው የገባህው ትልቅ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የጤና ችግር የሚፈታ ሀሳብ ነው እደራህን በተለይ ኢትዮጵያ በግል የጤና ዘርፍ ላይ የሚሳተፉ ፈጥነው ትልቅ ትርፍ ውስጥ ሊገቡ ስለሚፈልጉ እጅግ ይጎዳሉና ከዚህ አይነት አሰራር የራቀ የ ጤና ማእከል ለመፍጠር ሞክር እኔ እናቴ በግል ሆስፒታል ውስጥ ብዙ ህዝብ ክፍል ብሩን ለማራዘም ስለፈለጉ ካንሰር ደረጃ እስክንድር የግዴለሽ አካሄድ ሲሄዱ አስታውሳለሁ ታማሚ ደግሞ ዶክተሩ የሚለውን ስለሚሰማ ጥሩ ያልሆነ አሰራር ሲኖር ጉዳቱ ብዙ ነው
@Robel.Destiny
@Robel.Destiny Жыл бұрын
Thank you for bringing very interesting people This channel is a hidden gem , you guys deserve 1m subscribers
@haimedawit2939
@haimedawit2939 Жыл бұрын
በዚህ ወቅት እንደናንተ አይነት ልባሞች ለአገራችን ያስፈልጓታል
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Thank you so much
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 Жыл бұрын
​@@Meripodcastywntii bertuiu
@ferehiwotshanka8087
@ferehiwotshanka8087 Жыл бұрын
Wow amazing congratulations. You remind me when I was in technical school I was doing crosse ( ዳንቴል እየሰራሁ ነበር እምከፍለው) this is a best lesson ❤
@yami4330
@yami4330 Жыл бұрын
As an Electrical & Computer Engineering undergrad, this motivates me to dream big and work hard. Thank you Meri.
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
That’s the spirit
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Жыл бұрын
ወንድሜ ይህን ሲስተም ኢትዮጵያ ላይ ለማከናወን ብትችል ትልቅ ስኬት ይሆንልሀል።በርታ እባክህ ፣ፈጣሪ ይባርክህ !
@solseyoum
@solseyoum Жыл бұрын
You gave it your all, Pazio. You were down to earth and you held back nothing. I'm confident that you have inspired so many, not only the youth at home, but the diaspora contemplating giving back to the people and the country some day. I know the best is yet to come and I can't wait to see what great things are in store for you. Thank you so very much. Much thanks to the Meri Podcast duo! What a job they are doing!!!!
@duretibuntuka3463
@duretibuntuka3463 Жыл бұрын
በጣም ነው የኮራሁብህ ለኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን🎉🎉
@ferehiwotshanka8087
@ferehiwotshanka8087 Жыл бұрын
I agree my daughter is second year at Johns Hopkins and encouraged her to start work I told her my story now she works at one of the coffee shops around school.
@ayuby.7234
@ayuby.7234 Жыл бұрын
I'm astonished!! Now, that's what a real problem solver sounds like!! Thank you MERI, Thank you Pazion!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Жыл бұрын
Pazi. I'm so proud of you. What you and your team are doing will change Ethiopia as well as East Africa for the better. I do not doubt it will be fully functional with you behind it. Great show! Great appreciation to the hosts.
@NatnaelArgaw
@NatnaelArgaw Жыл бұрын
Your advice on producing items locally is very interesting. Insightful discussion. Thanks
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 6 ай бұрын
እሚገር ዉይይትነዉ አእምሯችንን ሰወችን ለመርዳት ችግሮችን ለመምፍታት ከተጠቀምንበትኮ እኛ ሰወች ግሩም ፍጡር ነን እሥከ እናተና መሰሎቻችንን ያብዛልን
@mishisodesalegn7694
@mishisodesalegn7694 Жыл бұрын
You guys are doing such a fantastic job, keep going!!!Wednesday have became a day that Wait for with a huge excitement and expectation. Thank you for equipping the next leaders and entrepreneurs.
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Thank you so much this means a lot for us
@enanizena7648
@enanizena7648 Жыл бұрын
Please pass my gratitude for him.he's so humble!
@yordibest5971
@yordibest5971 Жыл бұрын
Mr. Pazion you're such a passionate for what you believe keep going on. I'm proud to know you.
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Thank you for spreading positivity and love
@tamirmitiku
@tamirmitiku Жыл бұрын
Thanks for your real experience sharing to have big dream.
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 Жыл бұрын
Wawu, i am searching too many words to express how my deep feeling excited and motivated But unfortunately words lack to express. Pls keep with this pace MERI. #focusonqualitygusts
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
Grande Iced Brown Sugar Espresso with Vanilla Sweet Cold Foam Grande Iced Matcha with Oat milk and 2 pumps of Chai Grande Mango Dragonfruit Lemonade These are Starbucks orders I know it was hard😊
@TheAtoZMedia
@TheAtoZMedia 2 ай бұрын
Another great interview! He is clear about 10 or more moves he will be taking ahead of the curve... This is contrary to the tactical approaches many entrepreneurs undertake where they are engrossed with the day to day urgent and burning needs of their companies in the NOW...
@yaredsisay-hs8mi
@yaredsisay-hs8mi Жыл бұрын
WOW! FULL WISDOM , BROTHERS KEEP IT UP
@lovejesus9471
@lovejesus9471 Жыл бұрын
I'm proud of you brother congratulations 🎊 👏 God bless you 🙏🏻
@kaleabmelaku7014
@kaleabmelaku7014 Жыл бұрын
He is a good problem solver , that's like a character like a good habit I appreciate what you have done Bravo Bravo 👍👍👍
@mohameduso1517
@mohameduso1517 Жыл бұрын
For real this program is very important. We learn a lot by this program. The former BOINING employee grasp meaningful about Technoloy and innovative ideas in engineering and work related challenges and possible solutions. He is also fitable for medical fields and entire businesses and beyond. He is not closed society and he is fitable as educationalist. All of you,you are good wishers for others and generous society. In temporary manner you have to make lecture for University students.I mean the owner of the Orbit Company. Best Regard! Uso Mohamed Musa.
@zegfanta4244
@zegfanta4244 11 ай бұрын
ኢ/ር ፓዝዮንን በደንብ አውቀዋለሁ። የምወደውና የማደንቀው ምሁር ነው። ፎቶግራፉን አይቸ ገብቸ ይህን ፕሮግራም አየሁ። በጣም ተደስቻለሁ። ትልቅ ምኞቴን ፕሮጀክት እንዲሆንለት እገልጻለሁ።
@rametotibeisso69
@rametotibeisso69 Жыл бұрын
You guys doing good job . specifically on young job info. their is gap. Positive impact, solving problem..
@thewodrosabosh5848
@thewodrosabosh5848 Жыл бұрын
Hi my brother keep going very good person u are the one
@thomassissay5719
@thomassissay5719 Жыл бұрын
Thank you soooo much really!!!!!
@nabihaibrahim4880
@nabihaibrahim4880 Жыл бұрын
Betam qena ena Migerm sew new yaqerebachihut, we really need a person like you. Wish you all the best in your future business.
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Thank you for spreading positivity and love
@user-nx4nu6tu8s
@user-nx4nu6tu8s 11 ай бұрын
I have very excited the way how he explain the things. Thankyou Meri podcast. ❤❤
@kufkuf1122
@kufkuf1122 Жыл бұрын
This is a very interesting conversation. P.s. please don’t block people on twitter for airing their opinions. Just like there are good episodes, there are ones that are not so good. Why block the person for being honest in a polite manner?
@yirgalemlemma9173
@yirgalemlemma9173 7 ай бұрын
Thank you very much Meris. I learned a lot from your guest.
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ግን ሁሉም ተማሪ መስራት አለባቼዎ ላላችሁት በጣም ትክክል ሃሳብ ነዎ ነገር ግን ቤተሰብ ለሚአሰተዳድሩ ቦታዉን ቢተዉላቼዎ የተሻለ ነዎ ምክንያቱም መስራት ለወደፊቱ አሪፍ ቢሆነም ግን በቀን በልቶ ማደር የማይችል ስራ የለለበት አገር መሆኑን መርሳት የለባችሁም ።ሌላዉ ለወደፊቱ ጥያቄ በደንብ መጠየቅ ያለባችሁ እንዴት ነዎ ስራ ለለዉም ለተማሪዎችም የሚሆን በአገር ደረጃ በአፍሪካ ደረጃ የአንድ አገር ፀጥታ እንዴት መረጋገት እንዳለበት በጣም ፈጣን የሆነ አስተሳሰብ እና ስራ እና አዳዲስ ካፓኒዎች ማቋቋም ሚቻለዎ የሚለዉን በደንብ ወደ ሚዲያ ይዛችሁ ብትመጡ ፖለቲከኞችም መንግስትም ወጣቱም ነገ አገር ተረካቢ የነገ የአገርመሪዎች መማር የሚችሉት ነገር ስለሆነ ነዎ በተረፈ በጣምምም የምወደዎ ፕሮግራማችሁ ነዎ ቀጥሉበት እናመሰግናለን ህዝብን ለማስተማር ለመታረጉት በሙሉ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Жыл бұрын
ስራ መስራት ያለባቸው ዋናው ነጥም ገንዘብ እንዲሰሩ አይደለም:: ስራ ምን እንደሆነ እንዲያውቁ ነው:: አሜሪካን ሀገር የ high school ተማሪዎች በነፃ volunteer እያደረጉ የሚከፈልበትን ስራ በነፃ ያገለግላሉ:: እዛ ስራ ላይ እያሉ ብዙ ነገር ይማራሉ ያያሉ ብዙ ብዙ ጥቅም አለው:: ስራ ቀጣሪ አወዳድሮ ነው የሚቀጥረው የሌላ ሰው ስራ ይወስዳሉ ብሎ ክርክር የትም አያደርስም:: ብዙ በንቀት የማይሰሩ ስራዎች አሉ:: ተማሪ ስራዮን ወሰደብኝ ብሎ ስሞታ የሚያቀርብ የለም ሊኖርም አይችልም::
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
@@binizmelekot2911 ትክክል ነህ በሃስብህ እስማማለሁ ነገር ግን ዘላቂ ለዉጥ የአስተዳደር የአስተሳሰብ ለዉጥ ያስፈልጋል መቅደም ያለበት እና የለለበት ከሚለዉ አፃር ነዎ ተማሪዎችም ስራ ለመስራት በቂ ፋብሪካ ያስፈልገናል ፋብሪካ ለመገንባት በመጀመሪያ ጠካራ እና የተረጋጋ አገር ያስፈልጋል እሱ ዴሞ የተማረ ጥሩ ፖለቲከኞች ጥሩ ፀጥታ ሲኖር ነዎ ሁሉንም የሚአስተምር ቢሆን የበለጠ የተሻለ ይሆናል ከሚል ነዎ
@obama9434
@obama9434 Жыл бұрын
Amazing podcast. I learn a lot from it! ❤
@geme0927
@geme0927 Жыл бұрын
Thanks meri podcast keep it up
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
Amazing . Thanks so much for sharing
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Glad you enjoyed it
@brhanentartainment5736
@brhanentartainment5736 Жыл бұрын
Much respect for HIM👏
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ጠቃሚ ስራ ነው ምትሠራም። እናመሰግናለን ። plus your communication skill is 🔥 you grab my attention all the way to the end. P.s: He looks like mike tyson
@merahikefyalew6776
@merahikefyalew6776 Жыл бұрын
Ya. This guy is also boxing with illitracy
@blengebretsadik7416
@blengebretsadik7416 11 ай бұрын
Wow! Proud of you guys
@yumlucknewzealand321
@yumlucknewzealand321 10 ай бұрын
thank you for this inspiring interview, folks. I have a correction to make here, The former Prime minster to New Zealand Jacinda Arden was 37 years old when she came to power in 2017 not 20 something.
@faith163
@faith163 9 ай бұрын
wow!!! love it so proud of you all!
@Sole-Fikr
@Sole-Fikr 4 ай бұрын
what a great PODCAST. It is so inspirational.
@kebedegeleta7073
@kebedegeleta7073 Жыл бұрын
This is a fantastic interview I have listened to. Would you please help me get his guidance regarding ways to scale up start and mental health services here in Ethiopia? Thank you!
@user-mh9fc7hb1n
@user-mh9fc7hb1n 10 ай бұрын
Omg I'm proud of you guys i believe one day i will be your guest note today note tomorrow one day zemnachu yebark🌻🌻🌻🌻happy new year 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@kukumamo4784
@kukumamo4784 Жыл бұрын
Amazing!
@GetchoTeka
@GetchoTeka Ай бұрын
Thank you Pazion
@user-gs5ko5ix3o
@user-gs5ko5ix3o Ай бұрын
Enaten alemadnek nifuginet yemir betikiklegnawu gize tikikilegna sira
@esubalewayana1312
@esubalewayana1312 Жыл бұрын
You guys are doing a great job,thank you. Please can you improve the sound system...this "bum bum" thing is giving e headache...especially when wearing earphones.
@businessbyyared2801
@businessbyyared2801 Жыл бұрын
Hulam begugut new mitebikachu...thanks
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Were back
@Daniel-co4zq
@Daniel-co4zq Жыл бұрын
The new Kenen(no hair) with a great man engineer 😅❤
@meksudbez38
@meksudbez38 Жыл бұрын
Really good job meri
@fasikamelese5823
@fasikamelese5823 6 ай бұрын
great content forever grateful
@hagereethiopia1735
@hagereethiopia1735 Жыл бұрын
ምርጦች፡፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉4
@eyobbirhanu395
@eyobbirhanu395 3 ай бұрын
This is the first podcast I’ve ever listened to for the second time. It is an amazing lecture! Well-organized thoughts and deep knowledge. Engineer Pazion, do you know what I said to myself? “This is the guy I have been looking for to share my ideas.’’ You have traveled a long way on the business journey I have just started. I will consider myself fortunate if I get an opportunity to talk to you in person. Your investment in personal growth has paid off. I really appreciate your sacrifice of your comfort zone for the well-being of your people. Kenan and Tigabu, Thanks a lot for creating this platform.
@michaelshambel4833
@michaelshambel4833 Жыл бұрын
Keep it up guys
@noahderebe
@noahderebe 2 ай бұрын
Nice.
@user-nx1od3tu8t
@user-nx1od3tu8t Жыл бұрын
A very smart man
@selamsoli9151
@selamsoli9151 3 ай бұрын
Interesting ❤
@semeonsebsibe3559
@semeonsebsibe3559 Жыл бұрын
Inspiring
@bereketadmasu8075
@bereketadmasu8075 4 ай бұрын
please invite Mr melkamu Mokenen ( He is former Haile hospitality Group Managing Director)
@serdioncherenet6953
@serdioncherenet6953 Жыл бұрын
ወንድሜ ኩራቴ ❤ድሮም እንኮራብሀለን አሁንም ኩራት ነህ ለቤተሰብህ ብቻ ሳይሆን ለሀገርም በርታ ❤
@hailuassefa
@hailuassefa 3 ай бұрын
1:52:36 ባንኮች እድል ባይሰጡ እንዳይገርማችሁ አብዛኛው ሰው ብድር ያለመያዣ ከተሰጠው ይጠፋል። ያን ሰው ተከታትለው የሚያስመልሱበት መንገድም የለም። ማስመለሱም በራሱ ብዙ ዋጋ ኮስት ስለሚያረጋቸው የሞቀ አስተማማኝ ቢዝነሳቸውን ጥለው ሰዶ ማሳደድ ውስጥ ሊገቡ የሚችሉበት ምክንያት የለም እንደ ቢዝነስ ተቋም ስታስበው
@wm3959
@wm3959 Жыл бұрын
I like this Chanel great guest !!
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Thank you we appreciate the support
@bem5477
@bem5477 Жыл бұрын
Great job on the English subtitle guys. Just do a little bit of spelling check, however. eg. It’s empire not Impire.
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 Жыл бұрын
Good 👍 job
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Жыл бұрын
ደስ የምል ሙሁር ❤
@nebiyuhassen6881
@nebiyuhassen6881 Жыл бұрын
Wow where I can take enterprunership ?? Please tell me
@AaronTura6601
@AaronTura6601 Жыл бұрын
Loved it
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Glad you loved it
@mekideskibru5185
@mekideskibru5185 2 ай бұрын
Meri the best podcast👌
@eyobbiruk2326
@eyobbiruk2326 Жыл бұрын
Gothic the great👍
@Jeremy29418
@Jeremy29418 Жыл бұрын
Best interview ever
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Thank you so much this means a lot for us
@abdulhakimu3411
@abdulhakimu3411 6 ай бұрын
Woooow
@bezget806
@bezget806 10 ай бұрын
THANKYOU ,NICE Interview. Please I have idea but I need support how to start....I have resource I need a person who wants to work freelance, specially who has communication skills
@modinali3987
@modinali3987 11 ай бұрын
yebeshitegnaw meteyek alemeteyek sayhon hakimochu beabzagnaw lesew kibir yelachewum
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 Жыл бұрын
ጉራ ብቻ ከቦይንግ ወደ አዲስ አበባ ስራ አጥ
@AllinOne-xf7lc
@AllinOne-xf7lc Жыл бұрын
#1 mirt sew
@abebe405
@abebe405 Жыл бұрын
The patient is the messenger 😢
@tegenalemu762
@tegenalemu762 Жыл бұрын
25 ameta new gen Edesakachuhebet leg Kuche bey new meblaw Ehin neger wedgew sayehon Amarche selelelne new selzeh terdun pelis
@abtube5629
@abtube5629 Жыл бұрын
You guys are good but the sound guy….uff pls do something on the sound
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 11 ай бұрын
ቤተሰብ ቅጠሪልኝ ሲል ጥሩ ነው። ተያ ዥ አለ።
@SNuevo
@SNuevo Жыл бұрын
👍👍👍👍🌟🌟🌟
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 9 ай бұрын
tnx all three of you guys ! ❤
@Football-is-everything
@Football-is-everything Жыл бұрын
Oh am software engineer so this give me a hint...
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Boing engineer Bethhone medrawi tebebeee naw Ethiopia be semayawi tebebe yemetmera nat
@birukkefiyalew6835
@birukkefiyalew6835 Жыл бұрын
Wow interesting How can we rich your gust can you give us office address or link info please
@sammobile8746
@sammobile8746 Жыл бұрын
Saejemmere eko sw ayesemum doctorrochu
@naibs162
@naibs162 Жыл бұрын
Plz okoy atbel
@anwarnesroahmed
@anwarnesroahmed Жыл бұрын
Ooo the way how he looks things is so amazing
@letscode8320
@letscode8320 Жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww I clapped
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 Жыл бұрын
I appreciate you guys!
@Meripodcast
@Meripodcast Жыл бұрын
Thank you ermias
@ruthyonas106
@ruthyonas106 Жыл бұрын
Yemigerm sew new nurln
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አሠራር ሲስተምኮ ለሻይ ወጡ ተብለህ 2 ሰዓት አቃጥለዉ። ወይኔ አገር ሲስተም የለም 😅ግልፁን ነግረዉህ ያርፉታል። ቢያንስ Digital ቢቀረፍ አዲስ የአሰራር ባህል ለ hospital ለተለያዩ Record እስከ ሀገር እልፍ ሥራዎች ይቀረፋሉ። ከመሬት ወለል ያልተነሣ አሰራራችን። 1ዱ የገነባዉን ሲስተም ልምድ ሌላኛዉ ማፍረስና start over ነዉ የገደለን። ከMilitary ጀምሮ fwork flow pace frequency dead ነዉ።
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
ባክህን ሁላችንም እየተመራን ነው
@berihunayalew6979
@berihunayalew6979 10 ай бұрын
Hi
Story Of Kuriftu Resort - Tadiwos Belete - S08 EP89
1:31:19
MERI PODCAST
Рет қаралды 189 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
ንቃ || Wake Up _ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:08:01
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН