No video

ቦርጭን ለማጥፍት ትክክለኛው መንገድ የቱ ነው? | ዶ/ር አዝመራው በሪሁን

  Рет қаралды 2,601

Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ

Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ

Күн бұрын

የሰውነት ውፍረት መጨመር እንዴት ይመጣል | እንዴትስ መዋጋት ይቻላል? | ዶ/ር አዝመራው በሪሁን
በአካል አግኝቶ ለማማከር ወይንም ለመታከም ቀጠሮ ለማስያዝ : +251946070570,
ውጭ ለምትኖሩ በ ዋትስ አፕ ወይንም በቴሌ ግራም ለማማከር +251912361518,
አድራሻ:-ሰሊሆም ክሊክ ፣ቤተል አካባቢ፣ አዲስ አበባ ፣ኢትዮጵያ

Пікірлер: 26
@yonaelmulat2140
@yonaelmulat2140 2 күн бұрын
You are doing good my friend. stay consistent
@edesedes1676
@edesedes1676 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት አገላለፅ በጣም ደስ ይላል በጣም እስካሁን አንተን ያላየሁበት ቀን ቆጨኝ ሁሌም like iyarku ikatetalalw
@hayileWaga
@hayileWaga Ай бұрын
ተባረክ ዶክተር ሊገባን በሚችል ቀለል ባለ መንገድ አስረድተኸናል
@kingcell4953
@kingcell4953 16 күн бұрын
wooooow aglaltse
@rozaroza4288
@rozaroza4288 11 күн бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 18 күн бұрын
Thank you❤
@yordanosmelak6784
@yordanosmelak6784 11 күн бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@kingcell4953
@kingcell4953 16 күн бұрын
yhen docter sbscrib bmderg enbrtataw aglaltsu btam arif new
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Ай бұрын
Very essential information and an excellent explanation.
@biretu4893
@biretu4893 28 күн бұрын
I am really impressed in the explanations you are doing. All the topics covered so far were very important.
@birutgetu9511
@birutgetu9511 Ай бұрын
Keep up the good job
@kingcell4953
@kingcell4953 16 күн бұрын
colsterol lalbet saw enkulale bmnayinet mlku memgb albet ?
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
እናመሰግአለን
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
ዶክተር
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
ትክክል ነህ እኔ ውፍረት ስጨምር ነው ስኳር የያዘኝ ግን ብዙም አልጨመርኩም 56 ነበርኩ ከዛ 62 ስሆን ስኳር ያዘኝ አሁን የኔ ጥያቄ 50 ሁኜለሁ ግን ትንሽ መጨመር እፈልጋለሁ ምን ባረግ ነው የምጨምረው እርግጥ ብዙም ምግብ አለበላም እንቁላል ሁሌ ነው የምመገበው የጎንዮሽ ይኖረዋል
@user-wk3jw6yb2k
@user-wk3jw6yb2k 24 күн бұрын
Kabsa yelem inatega
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm 15 күн бұрын
እኔ 69 ነበር አሁን ቀንሻለው 58 ነኝ መቀንስ እፈልጋለው አንች እንዴት ቀንሺ
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 9 күн бұрын
@@HyatHayat-mu9nm ምግብ አስተካክይ
@Genet398
@Genet398 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶኩተርየ ኣድ ጥያቄ ነበረኞ እና መልስልስ ብማርያም ስድት ነው ያለሁት እና ጨጉራ ህመም የወደላይ የትክሻ ህመም እድህም የሆድ እና የሆለት ግራ ግኒ ህመም ኣለው ወይ ሃኪም ህጀ ጭክፕጉራ ቡለኞ ነው 😢
@kingcell4953
@kingcell4953 16 күн бұрын
Docter salme ena borche albnge kbdte 63 ,7 new kumte 165 new teru new wyise lknes colsterol albnge lDl 290 new tbyalhu mnlderg ebkhe mfthe ngernge amsgnlhu
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 16 күн бұрын
BMI =63/(1.65*1.65)=23 ,good,ldl mekenes alebeshe/alebehi,tsome wosagn new,beterefe nege yemelekew vedio lezehi yeredashal/yeredehal, be 12/08/2024
@user-uz6ps7sx6f
@user-uz6ps7sx6f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግነለን ጥያቄአለኝ ነስርመዳኒት አለዉ ዶክተርበጣምነዉእሚያነሥረኝ ደም ስደትከመጣሁበጣምባሰብኝሙቀቱነዉመሠልመልሱልኝ፡፡🎉🎉🎉🎉🎉
@edesedes1676
@edesedes1676 17 күн бұрын
ዶክተር ዬ እኔ ቁመት 170 ነኝ ክብደት ኪሎ 70 ነኝ ግን ቦርጭ በጣም አለኝ ችግር ነው 70 ኪሎ ማለት?
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 17 күн бұрын
BMI 24 new,tiru new,borche yekenes,kezhi kebedet bayechemer melekam new
@edesedes1676
@edesedes1676 17 күн бұрын
ዶክተር ዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አክብረ ስለ መለስክልኝ እሺ ባስተማርከሁ መሰረት ቦራጭ እቀንሳለው አንተ እዳስተማራከው ነው pasta mokoron dench nici daboo new megbe ba bizat sidat new yalahut ina wegbin betm amonyi back pain new ኤክስሬ እና MRI አድርጌ እብጠት ነው አለው ያሉት ከዛ vitamin B12 ena Vitamin D new የታዘዘልኝ ግን አልተወኝም ከታከምኩ ወደ 3 ወር ኦነኝ ግን አሁንም እያመመኝ ነው መጀመሪያ አልተወኝም ምን ላድርግ? የወገብ መዳኒት አልታዘዘልኝም ምን ብገዛ ከፋርማሲ የወገብ መዳኒት የቲኛው ልግዛ
@birutgetu9511
@birutgetu9511 Ай бұрын
Keep up the good job
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,1 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
18:23
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
የፆም አስገራሚ የጤና  ጥቅም | Dr. Azmeraw
10:32
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 1,1 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44