ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​

  Рет қаралды 62,344

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

2 ай бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial

Пікірлер: 412
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 ай бұрын
ጭንቀትን ማስወገድ ስትል ምን ማለትህ ነው⁉️ ትልቁ ጭንቀት እኮ ባል ነው:: 😅
@user-dn1xm5ht1n
@user-dn1xm5ht1n 2 ай бұрын
ከከከከከ
@user-tt6hh7hs7k
@user-tt6hh7hs7k 2 ай бұрын
የተመታ ኮመንት😂😂😂😂
@nimatmuusaa-wr8oz
@nimatmuusaa-wr8oz 2 ай бұрын
Kkkkk
@seidamohammed
@seidamohammed 2 ай бұрын
Balen masoged maletu nw
@user-ux8nv8gs7p
@user-ux8nv8gs7p 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-pd6zk2ej6f
@user-pd6zk2ej6f 2 ай бұрын
ውይይይ እናቴ አፈር ልብላልሽ. ለካስ እንቅልፍ እቢ እሚላት ጭንቀት ሃሳብ ነበር ገና ዛሬ ተረዳሁሽ እናቴ እድሜ ይስጥሽ እና መጥቼ ልጡርሽ ትንሽ ላሳርፍሽ እመአምላክ ትጠብቅልኝ
@AzalechMarkos
@AzalechMarkos 2 ай бұрын
አንተ ማለት የእግዚአብሔር አፍ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ. በቃ ልክ እዳተ ህይወት የገባው ባል ይስጠኝ. ጌታዬ ልክ እደ ጸግሽ ያለ መልካም. የሚመክረኝ ባል ስጠኝ ጸልዮልኝ እባካችሁ
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 2 ай бұрын
እደከሌ አትበሉ ሰዎች የራሳቸው ድክመት አለባቸው የምንፀልየውን ማወቅ አለብን በርግጥ ምክሩ💯❤🙏
@masaret6014
@masaret6014 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@MerryZewdu
@MerryZewdu 2 ай бұрын
እንዴት እኮ በጉጉት እንደምጠብቀዉ ምክርህን ጌታ አምላክ ያብዛልክ እዉነት እኮ ነዉ
@jihgyh9645
@jihgyh9645 2 ай бұрын
የእውነት ትለያለክ የብዙወቻችንን ህይወት እሚታደግ ትምህርት ነው እናመስግናለን በርታልን እናከብርሀለን❤
@user-rn5qk3ft8t
@user-rn5qk3ft8t 2 ай бұрын
ፀግሽየ አባቴ በጣም አመሰግናለሁ እባክህን በዚህ ምክር ቀጥልበት እድሜና ጤና ይስጥህ ጥዑመ አንደቤት ነህ❤
@FygGuv
@FygGuv 2 ай бұрын
ዘመነህ ይለምልም አሁንም ፍፁም ሰላም ሁን ክፎ አይንካህ ❤❤ እወነት ነዉ እ /ር ያኑራል ሰዉ ከመጠን በላይ መጨነቅ አያሰፈለግም ፁለት ከሁሎም በላይ ወሳኝ ነዉ እናመሰገናለን❤❤
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 2 ай бұрын
የእግዝአብሔር።ስም።በምህፃረቃል።አትፃፉ።ተብላል።እግዝአብሔር።ብላችሁ።ፃፉ።
@tirhashagos26
@tirhashagos26 2 ай бұрын
ባሌ ግድ የለውም ተኛሁ አልተኛሁ 23 አመት በትዳር ውስጥ ብቻ ከባድ ውስጥ ነኝ ያለሁት
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Ай бұрын
ኦ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@Legna27
@Legna27 27 күн бұрын
ይህን በፀሎት ነው መቀዬር የምትችይ
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 ай бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 21 күн бұрын
አሜን❤
@user-mz8zv8xb9g
@user-mz8zv8xb9g 9 күн бұрын
በጣም።አስትማሪና።ልብ።ውስጥ።የሚገባ።ትምህርት።ነው።በጣም።እናመስግንሀለን።ውንድሜ።እድሜህ።ይባረክ።ለቤተሰቦችህ።ይቆይህ
@user-jb6cs3sr4u
@user-jb6cs3sr4u 14 күн бұрын
ተባረክ እድሜ ይስጥልን ምንም ስህተት የለውም ሌሎችም እህቶች ለማስረዳት እሞክራለሁ ድንግል ፀጋው ን ታብዛልህ።
@gpbl5074
@gpbl5074 2 ай бұрын
እውነት ነው ውድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ ጡሩ ተምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@user-tm3xj3qd6r
@user-tm3xj3qd6r 2 ай бұрын
በፍቅር ነው የምወድህ ትምህርትህን በጣም የለውጣል ምክር በእውነት ትልቅ ክብር እለኝ❤❤❤❤
@MesiBeauty
@MesiBeauty 9 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ምክትር አግቻለሁ ክበርልኝ ❤አይ የኔ ባል ተኛሁ አልተኛሁ በላሁ አልበላሁ ግድ አይሰጠውም 😢
@user-ml1uf6cf9r
@user-ml1uf6cf9r 2 ай бұрын
Good advice thank you so much!!
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 23 күн бұрын
ወንድማችን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን❤❤❤
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 2 ай бұрын
ወድማችን እናመሠግናለን እነወይየ እድሜሽን ያረዝምልኝ በተለይ በአረብ አገር ያለነዉ የጭንቀቱ ነር በትዳራችን ጭቀት በቤተሠብ ጭንቀት ከዛላይ የመዳም ጩሀት መቆቆም አልቻልኩም እዉነት ከባድ😢😢😢 ነዉ
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 2 ай бұрын
ትክክል 😭😭😭😭😭
@haymiyejesus8402
@haymiyejesus8402 2 ай бұрын
ጭንቀቴም ህመሜም እራስምታቴም ባሌ ነው ያደረገብኝን ነገር ልርሳው ብዬ ስንቴ ሞክሬ ግን አልቻልኩም ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ ጭራሽ አሁን ሀረብ ሀገር ነኝ ግን ያደረገብኝን የተናገረኝን መጥፎ ቃላቶች ሳስብ በቃ ያመኛል በጣም አቅቶኞል ግን እናመደግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 2 ай бұрын
Enem edanchew gen mechem yekir alelem wellahi zare lay bebeshita eyemakeke naw gena naw ensha Allah
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 ай бұрын
ባልሸ ባዐዳ እንደሆነ አስቢ sometimes he doesn’t care about you so be wiser give love respect to your self sister
@amm4537
@amm4537 Ай бұрын
በአማርኛ ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ ​@@woinshetbelay4664
@eduam2859
@eduam2859 2 ай бұрын
እዝያብሔር መልካም ነው ስሙ ይከበር ይመስገን ሁሉም አለፈ የከፋ ህመም ምናምን ባይኖርም ብዙ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች ነበሩ ::
@sabasaba5126
@sabasaba5126 2 ай бұрын
ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ በኔ ያለፈ ነገር ነዉ አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ቡዙ ነገር አሰወግጄ ለልጆቼም ለራሴም ልኑር ብዬ ሠላሜን እያጣጣምኩ ያለሁት ለሰዉ ልጅ ትልቁ ነገር የአእምሮ እረፍት ነዉ እናመሰግን አለን D.r
@bayubayuye
@bayubayuye 2 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@KjgxvIfxv
@KjgxvIfxv 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን❤❤🙏🙏
@martatilahun1443
@martatilahun1443 Ай бұрын
ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ተምህርቶችህ አንጀት አርሰው ካለህበት ጭንቀት ነፃ ያወጣል ተባረክ
@rutahagos1514
@rutahagos1514 2 ай бұрын
🎉Thanks so much my best 💎👑🎁Always I'm proud of u ❤️ GBU all your family 🙏🏻 keep going 👏🏻 ✌️
@Fifiasrat
@Fifiasrat 2 ай бұрын
You just speak to me directly! Thank you 🙏🏾
@LidiyaKebede-nh7sf
@LidiyaKebede-nh7sf Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏 ትልቅ ትምህርት አግኝቻለዉ ።
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ከምር እኛስ ስደተኞች እህህህ የመዳም ስራ ሳያደክመኝ ክላሴ ስገባ የምጨነቀው እና የማስበው ያደክመኛል አስቤ ምንም ላልቀይር 😢
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 13 күн бұрын
በጣም ማማየ ለራሣችን ትተን ለሠው ህይወት እዳሠብን አላህ ይሁነን
@user-jn5xf7jf7r
@user-jn5xf7jf7r 2 ай бұрын
ወድሜ አተ ልዩ ነክ ከባድ ነበር አሁን እግዝአብሔረ ይመሥገን ደሕና ነኝ 💚💐🙏
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 ай бұрын
እውነት ነው የሚያቅ ነው የሚረዳህ ሁሉም ያልፍል ስሙ ይባረክ ፈጣሪ 🙏
@user-zc1jc7zc6g
@user-zc1jc7zc6g 2 ай бұрын
ትክክለኛ የሆነ ትምህርት ነው እውነትህን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌ ደስ ያለ ኖሮ ይስጥልን
@senaithagos8089
@senaithagos8089 2 ай бұрын
ይገርማል ውዶች ሁሉ ምን አለ እዳተ ቢረዱ ን ልክነህ በውነት የብዙ ሴት ችግርነው ተባረክ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ በጣም እናመሰግናለን እኔ ጋ የለው ነገር ነው ያወረክ ብዙ ግዜ ደነ እንቅፍ የለኝም በዛ ምክነያት እረስ በጣም የመኛል ጌታ ከዚ የወጠኛ ቅዱስን ፀልዉልኛ ከብዶኛል ❤❤❤
@lt963
@lt963 2 ай бұрын
Yene ehit erasishin tebiki hulum yalifal anchi bicha ayideleshim. Etseliyilishalehu ayizoshi😢😢
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
@@lt963 🥰🥰🥰😥😥
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 13 күн бұрын
መሻአላ አላህ ይጨምርልህ ትክክል ነህ ጀዛከላ ኸይር እናመሠግናለን
@tiruworkwoldetsadik970
@tiruworkwoldetsadik970 2 ай бұрын
Well said and great advice.
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc Ай бұрын
ተባረክ ዘመንክ ይባረክ
@user-cx9nk9oy2u
@user-cx9nk9oy2u 13 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@SofanitWorku
@SofanitWorku 2 ай бұрын
ፀግሽ እናመስግናለ ጥሩ ምክር ነው
@adamaevangelicalchurchesfe6743
@adamaevangelicalchurchesfe6743 2 ай бұрын
ተባረክልኝ
@hdlidet
@hdlidet 2 ай бұрын
እንግዲ ጭንቀት አስወግዱ 🙄 ካልክ 🤔 አታግቡ ማለት ነው
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 ай бұрын
የሚገርም ምክር ነው እናመሰግኔለን አንተ የብዙስው ችግር ስለምትሰማ ከነሱ እንድማር እንድንፅናና ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ሲመችህ ብትሰራልን መልካም ነው እኔም ይህን ህይዐት ከሳልፊያለሁ እራይ አለኝ የተጎዱ ሰወችን መደጠፍ በተለይ ልባቸው ለተሰበረ መፅናናት መሆን ሠባረክ ነው ተባረክ ከልብ እኛን ለመርዳት ስለምትፈልግ እኛም ባንተ ቸፅናንተናን የወለደችህ ትባረክ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 2 ай бұрын
በትክክል አስፈላጊ ምክር ነው ተጠቀሙበት ወገኖች 😍❤️❤️
@embetgirma4975
@embetgirma4975 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ተባረክ
@fikrtesilase
@fikrtesilase 2 ай бұрын
እኔ ካገባሁ በኋላ ነው የመርሳት ችገር ያጋጠመኝ እና የፀጉር መነቃቀልና እንቅልፍ ማጣት 😢😢😢ኧረ በስመአብ
@Rozi199
@Rozi199 Ай бұрын
ተባረክ❤
@user-lh5uk9vw2w
@user-lh5uk9vw2w Ай бұрын
በትክክል ወንድሜ ተበረክ
@user-dk4mt8my7u
@user-dk4mt8my7u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 100%
@Tsion25
@Tsion25 2 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ ተባረክ❤❤
@ebiieb7129
@ebiieb7129 6 күн бұрын
ተባረክ ወድሞች ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hajerakemal8293
@hajerakemal8293 2 ай бұрын
በጣም ይገርምሃል ያቺ እንቅልፍ አጥታ በከፍተኛ የእራስ ምታትና ጭንቀት ውስጥ ያለችው ሴት እኔ ነኝ ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ በመመሰጥ ነው እየሰማሁ ያለሁ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 ай бұрын
Let it go free your self
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 ай бұрын
ባሑን ሠአት አለመጨነቅ ይከብዳል በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ
@user-op4bi4zw6y
@user-op4bi4zw6y 26 күн бұрын
መልካም የእግ /ር ሰዉ የብዙዎች ችግር ይመስለኛል ፡ ተባረክ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@azebtekle27
@azebtekle27 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን
@bethelfikru7831
@bethelfikru7831 Ай бұрын
በጣም ትልቅ ርዕስ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ በሰፊው ሊሰራበት ይገባል እውነት ያልደረሰበት አያውቀውም
@user-fk6do8pu1d
@user-fk6do8pu1d 2 ай бұрын
ትክክል ነው ያልከው እውነት ❤❤❤
@user-mf4lm1uz4u
@user-mf4lm1uz4u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 2 ай бұрын
ምርጥ ምክር ተባረክ የማለውቀው አሳወከኝ እኔ ድሮ እጨነቅ ነበር አሁን ለእኔ ማን አለኝ ብዬ ማሰብ ጀምሬአለሁ።
@ImamItho
@ImamItho 2 ай бұрын
ማሻአላ የኔ ውንድም በርታልኝ
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 2 ай бұрын
Hmmmmmm wellahi betam kebad naw chenket wellahi tadya BEALLAH egeza ahun dehna nani ensha allah yekerewem yesetekakelale
@berekettitos2948
@berekettitos2948 2 ай бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ ተበርኩ በብዙ👌👌👌👌💯✅😘
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@tirhaswontebo9267
@tirhaswontebo9267 2 ай бұрын
You are right ❤❤❤
@beamlaktaye7197
@beamlaktaye7197 Ай бұрын
አቦ እግዚአብሄር ይባርክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ ከሀረር❤❤❤
@user-mb1xw9nx3r
@user-mb1xw9nx3r 2 ай бұрын
በጣም እዉነት የሚገርም ሀሳብ ነዉ
@user-ku9ek2zw1f
@user-ku9ek2zw1f 2 ай бұрын
ስለ ምክር እናመሰግናለን❤❤❤ ተበርክ
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 2 ай бұрын
በጣም በጣም ምክር ነበር እናመሰግናለን
@kokobeasefaw2130
@kokobeasefaw2130 2 ай бұрын
Thank you 😊 🙏
@betelhemgetasew5691
@betelhemgetasew5691 2 ай бұрын
Thank you 🙏🙏
@genzebd8225
@genzebd8225 12 күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 2 ай бұрын
ተባረክ ውሳኝ ነገር ነው የነገርክን❤
@user-dm4xx9sl7r
@user-dm4xx9sl7r Ай бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
የስማነውን እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን❤
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 2 ай бұрын
Thank you❤❤❤
@samera7145
@samera7145 Ай бұрын
እውነት ነው ውድሜ ጤና ይስጥህ ጡሩ ምክረ ነው በእውነት
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 2 ай бұрын
ፀግሺእናመሰግናለን✅✅✅
@user-bf6jk6yx9v
@user-bf6jk6yx9v 2 ай бұрын
Thank you so much
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s Ай бұрын
የእውነት ያንተን ትምህርት ሰወደው በርታልን ይመሰገን ብቻ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@cloudhualngocloud8675
@cloudhualngocloud8675 2 ай бұрын
እግዚአብር የጠበቅህ
@mekomenza9913
@mekomenza9913 2 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@senihaylu111
@senihaylu111 2 ай бұрын
Stegesh enamesegnalen ❤
@user-rf8dm5pc8r
@user-rf8dm5pc8r 2 ай бұрын
Tsegshye Tebarek❤❤❤❤
@FREYAndebrhan
@FREYAndebrhan 14 күн бұрын
Thanks you ❤❤❤❤❤
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 2 ай бұрын
Thank you for sharing this important information as always 🙏 ❤️ 🙏
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 2 ай бұрын
You are so welcome
@betelhemhaimanotabate4759
@betelhemhaimanotabate4759 27 күн бұрын
Thanks a lot
@user-hs4lv6wy1y
@user-hs4lv6wy1y 2 ай бұрын
Tank you so much
@user-hl7fc3qx8e
@user-hl7fc3qx8e 2 ай бұрын
Thank you
@masiiejeersa
@masiiejeersa 17 күн бұрын
Egzabhri yebarkii❤❤❤❤❤
@bmbm5564
@bmbm5564 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ ተማርኩ ተግባሪም እያደረኩት ነው❤❤
@belay7147
@belay7147 2 ай бұрын
🙏እናመሠግናለን
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 2 ай бұрын
እውነትክን ነው ወንድማችን
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 2 ай бұрын
በእውነት ተባረክ ጤና የመሰለ ነገር ነው ነገር ግን የሰው ክፊት እየጨመረ በሄደ ቁጥር ከልብ ይሳዝናል
@rebeccadesalegn3145
@rebeccadesalegn3145 Ай бұрын
Tebarek❤
@tenagnemekonnen3686
@tenagnemekonnen3686 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ያሰጥህ ወንድሜ!!!
@TopsunTrading
@TopsunTrading 19 күн бұрын
Tebarek
@user-tq4mv5pb9l
@user-tq4mv5pb9l Ай бұрын
Thank you so much 🥰🥰🥰🥰🥰
@hirutyalew7541
@hirutyalew7541 2 ай бұрын
Thank you yenen yenegerkegn yemeselkegn
@hanahana602
@hanahana602 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@LovelyFlowerGarden-mw4nw
@LovelyFlowerGarden-mw4nw 2 ай бұрын
Memeher atsenagn melaket ystenanuhe yne abate❤❤
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 2 ай бұрын
በዉነቱ እናመሰግናለን እግዘብሔር ያክብርልን የራሴ የምንለዉ ሰዉ ራሱ እንድህ አይነት ምክርን አይለግስም በቃ ያስቸገረኝ ፀባይ ብኖር ለሁም ራሴን ማስቀደም ነዉ ግን አንድ የተረዳሁት ነገር ሁሉም ስቆም ይቆማል ያተረፍኩት ብኖር ህመም ብቻ😢😢😢
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
16:27
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
ለውጥ ምን ማለት ነው? ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
25:42
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,4 МЛН