How To Lose Belly Fat Naturally Without Exercise(እስፓርት አልባ የሆነ የተዋጣለት ቦርጭ ማጥፊያ መንገድ)

  Рет қаралды 679,585

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

How To Lose Belly Fat Naturally Without Exercise(እስፓርት አልባ የሆነ የተዋጣለት ቦርጭ ማጥፊያ መንገድ)
Abdominal (visceral):የሆድቃ ስብ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 2 800
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ጥልቅ ሳይንሳዊ ትንታኔ በራሳችን ቋንቋ የሰጠ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ስላየሁ በጣም ተደስቻለሁ! አመሰግናለሁ!!!👏👏👏👏
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 2 жыл бұрын
Please brother can you explain to soya milk side effect and thank you
@bedriaabedella1498
@bedriaabedella1498 Жыл бұрын
​@@emugodblessyoumyblessedsis9624 ሀዠዠዠ.፧ቀበበ፣ቧቦበ 3:11 በበ 3:16 ቨበበበበበበ፣
@mulugetahabteselassie7557
@mulugetahabteselassie7557 4 ай бұрын
Very impressive and convincing advice. Thank you
@onelove6356
@onelove6356 4 жыл бұрын
1. በቀን አንዴ መመገብ 16 ሰአት መፆም ወይም በትቂቱ ከመሸ በሗላ በልቶ አለመተኛት 2. ሀይል ሰጭ ምግቦችን በዝቅተኛ መጠን እና በዛ ያለ ቅባት ያላቸውን አጣምሮ በተዘጋጀ በመጠኑ መጠቀም 3. ቀለል ያለ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ እስከ 20-30 ደቂቃ 4. ጭንቀትን እና ሀሳብን መቆጣጠር ወይም ማስወገድ
@kelemutaye2730
@kelemutaye2730 Жыл бұрын
አመሠግናለው
@amlakebaynesagn6521
@amlakebaynesagn6521 9 ай бұрын
😊
@lidya4781
@lidya4781 3 ай бұрын
Thank you
@MesiAbera-sl5xk
@MesiAbera-sl5xk 10 ай бұрын
አቤት አገላለጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር፡፡
@ethiopiahagere231
@ethiopiahagere231 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ለውጥ አምጣቻለው አንተ ያልከውን. አይነት በመከተል። ቁርስ እና ምሳ በደንብ ሳልጠግብ እራትን እዘላለው። ለአንድ ወር ሰርቼ ከ88 kg to 81 ለውጥ አምጥቼያለው። ስለዚህ ዶ/ር ምክር በጣም ነው ምደግፈው ትክክል ነው። እናመስግናለን።
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የግል ፌስቡክ ግሩም ለመግባት እና persol coaching ይምትፈልጉ እና ተጨማሪ የተብራራ ትምህርቶች on the topics : intermittent fasting ; LCHF And Keto and more እዚህ ኮሜንቱ በታች ኮሜት ፃፋልኝ። this video is an introduction video.Any one interested to join Coaching FB group,i will put the link on the next video , please answer all the 3 questions and register and make sure to subscribe yene Tena You tube channel for more training video The link for the group is facebook.com/groups/YeneTena/
@Joseph-843
@Joseph-843 4 жыл бұрын
የኔ ጤና - Yene Tena እኔ እፈልጋለሁ☺️
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
Please Dr.i am interesting
@biniamafewerki7399
@biniamafewerki7399 4 жыл бұрын
Yes I interest for group
@addiszewge5573
@addiszewge5573 4 жыл бұрын
I am interesting
@betelhemmelaku84
@betelhemmelaku84 4 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ብዙውን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ። ስለትጋትህ እና ያለህን እውቀት ለማሳወቅ ያለህን ትጋት በእርግጥ አይቻለሁ ተባረክ ማለት እፈልጋለሁ። የFacebook group ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ። keto diet ትንሽ በለን። Thank you.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እዳተ ውብ ኢትዮጽያዊ እያለን መኩራትም አለብን ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብክ🙏🙏🙏
@tinsaemakuria5550
@tinsaemakuria5550 4 жыл бұрын
Betam new mamesgenew thank u berta borch mebale neger asechegergn aselchey new esport endewm awefergn grup west asegebagn fb liye
@endeenatorg4104
@endeenatorg4104 4 жыл бұрын
ታይፕ 2 ስኳር የተያዘ ሰው አንዴ ከተያዘ መዳን አይችልም ይላሉ ፡፡ይህ ምን ያህል እውነት ነው ? መዳን ይቻላል ከተባለስ በምን አይነት መንገድ ነው መዳን የሚችለው ? ዶር አመሠግናለሁ፡፡ የአንተ ፕሮግራም በጣም መፍትሔ ሰጭ ነው፡፡
@tsigedereje3049
@tsigedereje3049 2 жыл бұрын
Dr. Danni Thank you !
@awetlucas155
@awetlucas155 3 жыл бұрын
THANK YOU ወንድሜ አእምሮህ ይባረክ እኛ የመማር እድሉ ሳናገኝ ስደግን ቢቆጨንም እ/ር ግን እንደናንተ አይነት ደግ ሰዎች ስለሰጠን አመስግነዋለው አሜን በርታ አእምሮህ ይባረክ በየሱስ ስም አሜን
@yemishaw6802
@yemishaw6802 3 жыл бұрын
Great lesson Dr Daniel Thanks 🙏
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 жыл бұрын
D/R Dani አድናቂህ ነኝ ምርጥ አሰተማሪ ነህ። ሀገሬ ብዙ ምርጥና ጎበዝ ሰምሸን የሚያሰጠሩ ጀግኖች እዲህ ይብዙልሸ። ለአለም ትረፍ ወድሜ።
@wogayehueedo8161
@wogayehueedo8161 3 жыл бұрын
It is not clear to me the only thing I understand is fast in more one day you said 56 hour I am I can not fast more than two or three hours how do I do that Thank you so much you gave hint I will try.
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
ከልብህ ስለምታስረዳን ከልቤ አዳምጬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ሳልከፍል በብዙ ተባረክልን አቦ!!!
@deresekebede3330
@deresekebede3330 4 жыл бұрын
በዝርዝር ንገረን ለመቀነስ የሚበሉ ምግቦችን
@dawitalemu1478
@dawitalemu1478 4 жыл бұрын
lemin ketita ataweram
@denekehabtemariam2054
@denekehabtemariam2054 Жыл бұрын
Thank you so much and GOD bless you and your family, for all the help and wonderful thinking.
@etsegenetamdeselassie5364
@etsegenetamdeselassie5364 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እኔ በቦርጭ በጣም ተቸግሬአለሁ የግሩፑ አባል መሆን እፈልጋለሁ
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ነው የማመሰግነው :: ቆይ ግን እስከ አሁን የት ነበርኩ ? በእውነት የእውነት አምላክ አንተን ስለሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁን እናመሰግናለን ::
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
አይቼህ አላውቅም ዛሬ ገና ይህን ቪዲዮህን ስመለከት ዋው አልኩ። ትልቅ የሀበሻ ችግራችን ቦርጭ ነው ውይይይይይይይ ብቻ እስኪ እንሞክረዋለን ወንድማችን በርታልን ተባረክ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
Thank you very much!! It was very helpful!
@aberayayine4701
@aberayayine4701 2 жыл бұрын
Dr. Daniel thank you very much I'm familiar with all the terminologies in your video since I'm in the health profession area but when you preset it in detail makes more sense and is organized incredibly the physiology lesson part, the root cause of our belly fats. I always watch all the videos I want to say thank you for changing our life. God bless you
@user-kv6rq5it9p
@user-kv6rq5it9p 4 жыл бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ይባሪክህ እኔ እጄላይ እና ቦርጭ አለብኝ ከዛሬ ጀምሬ እሞክራለው እስፖርት መስራት አሎድም ስለዝ ይኔ ለኔ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ተባረክ ለውጤን እነግሪካለው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@yoadanyohannes1982
@yoadanyohannes1982 4 жыл бұрын
የማይረባ ትርኪምርኪ ከማየትና ከመስማት ካንተ ጋር መሆን ድንቅና አትራፊ መሆን ነው
@elizabethyemane9570
@elizabethyemane9570 2 жыл бұрын
So true,
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንኮራብሀለን በጣም ጥሩ ምክር ነው ለኛም ልቦና ይስጠን አይምሮአችንን ያብራልን አሜን በዛሬው ትምህርት ብዙ ትኩረት ሰጥተን ለውጤት እንድንበቃ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@arihag6792
@arihag6792 3 жыл бұрын
This is very informative, I really appreciate it thank you
@LinaLina-uq5cb
@LinaLina-uq5cb 4 жыл бұрын
እኔ ቦርጭ ከቀነስኩኝ እንደ አዲስ የተወለድኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ
@emaneshtu4427
@emaneshtu4427 4 жыл бұрын
እኔ ደስታ እርቆኛል በቦርጭ ምክንያት ብቀንስ ደስታየ የሚመለስ ይመስለኛል
@derejethomas8376
@derejethomas8376 4 жыл бұрын
Maria Maria =>ሁሉም ነገር ትኩረትና ጥንቃቄ እንዲሁም ጥረትን ይጠይቃልና እነዚህ ነገሮች ላይ ማተኮር ነው::
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@mytube2450
@mytube2450 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@malihamohammed4476
@malihamohammed4476 4 жыл бұрын
እና መሰግናለን ግን ይህ ሁሉ ምክርህ ለዳያቤት ህመምተኛ ምን ትመክራለህ ምክናየቱም እረሃብ አይችልም እናም እኔ በጣም ቦርጭ ተቸግሪለሁ በእንቅልፍፉ ማጣት ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ መልስ እባኮዎት።
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
Thank you. Very important lesson.
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ የሆኑ ት/ቶች ሥለምታሥተመርን እ/ር ሠላሙንና ጤናውን አነቤተሠቦችህ ይሥጥልን❤
@NahumGFajji
@NahumGFajji 4 жыл бұрын
Thank you Brother, much appreciated.
@hanitile9304
@hanitile9304 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግንህ ትምህርቶችህ ሁሉ ጥሩ ናቸው የዛሬው ግን በጣም ጠቃሚ ሆኖልኛል ተባረክ በዚሁ ቀጥል ብዙ የማናቃቸው ነገሮች እንዳሉ አስተውያለሁ
@elsagebreyesus6651
@elsagebreyesus6651 4 жыл бұрын
በጣም የሚያበረታታ ነገር ነው ተባረክ ካንተጋር መጀመር ም መቀጠልም እፈልጋለው እኔም በጣም ባርጭ ያስቸግረኘል
@frehiwotshiferaw3703
@frehiwotshiferaw3703 4 жыл бұрын
Thank you so much Doctor Daniel, may Almighty God bless you.
@hannaabate5830
@hannaabate5830 3 жыл бұрын
Thanks so much Best lesson Thanks again
@andeesha2782
@andeesha2782 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን።የምታስተላልፈው መልዕክት አጭርና ግልፅ ብታደርገው አሪፍ ነው።
@mimiabate2550
@mimiabate2550 4 жыл бұрын
Thank you so much Doc.! I just received your video's link from a friend. It is very educational and appreciate your expertise and intense interest to help your community.
@genetwelbe2892
@genetwelbe2892 4 жыл бұрын
Thank you so much, for your help Doc, I wish you could do demonstration on how to prepare and what types of foods to eat during Ketogenic diet. Thanks again
@senaitwoldtsadik2921
@senaitwoldtsadik2921 3 жыл бұрын
Thank you very much. I can’t wait to be part of the group.
@helenaki18
@helenaki18 4 жыл бұрын
Hi Dr.Daniel,thank you for sharing your knowledge with us,great teaching👌God bless you my brother! 🙏 Eritrean sister ❤
@bettymasresha8034
@bettymasresha8034 4 жыл бұрын
Hello dr. Daniel ,I saw your video for second time really loved it specially the way you explain each of the things .feels like taking the real medicine class thank you!
@betselottenker1479
@betselottenker1479 2 ай бұрын
Thank you and God bless you for sharing your expertise.
@user-vi2lb8gf5g
@user-vi2lb8gf5g 3 ай бұрын
ለ ጠቃሚ ትምህርትህ እጅግ በጣም አመሠግንሃለሁ
@tsiongetachew6767
@tsiongetachew6767 4 жыл бұрын
What a lesson, God bless you very helpful thank you
@kathymuchugia1516
@kathymuchugia1516 4 жыл бұрын
Can u explain for those of us who dont understand the language
@demissiekifle5878
@demissiekifle5878 4 жыл бұрын
ባጣም ሳይንቲፊክ ነው ምን ብመገብ እቀንሳለሁ ለሚለው ባጭሩ ብትገልፅልን ጥሩ ነበር
@tazukassahun
@tazukassahun 3 жыл бұрын
Thank you Dr., be blessed
@sabaabraha6621
@sabaabraha6621 3 жыл бұрын
Thank you , I really appreciate your efforts to educate us . Keep up the good work 🙏
@zewduwondifraw6937
@zewduwondifraw6937 3 жыл бұрын
ስለ ጠቃሚ ትምህርትህ እና በተግባር ዜጎችን ለመርዳት ላደረግው ጥረት በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡
@mihrettewelde4975
@mihrettewelde4975 4 жыл бұрын
Thank you Doctor Daniel God bless you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@meronfekede3187
@meronfekede3187 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በመጀመሪያ እጅግ በጣም አመሰግናለዉ ሁሉም ባለዉ አቅም እንደዚ ህዉቀቱን ቢያካፍል የት በደረስን ነበር ተባረክ ሌላዉ አሁን እንቀንሳለን ያልከዉ 16 ሰዓት በመጶም ብቻ ነዉ ወይ ሌላዉ እጃችን የሚቀንስበትንም ነገር ብትነግረን
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 3 жыл бұрын
Thank's for ur advise & to teach people ::
@azebnegash2354
@azebnegash2354 2 жыл бұрын
I salute you Dr. !!! Really brilliant explanation!!!
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 4 жыл бұрын
I am glad to see you l am so happy and proud of you l hope everybody talks advantage your show 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@comfyride4955
@comfyride4955 4 жыл бұрын
Thank you Doctor SO much for sharing this important information.
@azebaga7596
@azebaga7596 4 жыл бұрын
Thank you so much. God bless you! I will try.
@user-ui7gq3bm6z
@user-ui7gq3bm6z Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ማብራሪያ ነው
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 3 жыл бұрын
Thankyou God Bless you Dr
@wakamedia9545
@wakamedia9545 4 жыл бұрын
ለግንዛቤ ጥሩ ነው ነገር ግን የምትናገረው በብዛት ትምህርታዊ ሲምል ይበዛዋል ምን አልባት ይህን ለግንዛቤ የቀረበ ትምህርት ለሁሉም በሚገባ መልኩ ቀለል ብሎ ቢዘጋጅ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ደጋግመው ቢሰሙት ምክሬ ነው ፣ ጤና ነክ ጉዳዮች ከእዚህ በላይ ቀለል አድርጎ ለማቅረብ አስቸጋሪ ቢሆንም ለወደፊት ግን የተሥቻለኝን ለማድረግ እሞክራለሁ!!
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 4 жыл бұрын
@@yenetena አረ እንደዝህ ዝርዝር አድርገህ ንገረን ምክንያቱንም ማወቅ አለብን እኔ ተመቺቶኛል በነፃ ትምርት ቤት ነው እኔ አፕል አቺቶ ጠዋት bebado ሆዴ አንድ ማንኪያ 2ማንኪያ ሎሚ ቺማቂ ለ 7ቀን 2ብርቺቅ ውሃ 30ደቂቃ ከቁርስ በፊት ወስጄ በጣም ለውጥ አይቻለሁ በተደጋጋሚ ከወሰድቁ ቺግር አለው? በተርፈ እንደአንተ ያለ ሰው በአማረኛ የሚያቀርብ የምመኘው ነበር ቱርክ ወስጥ እንደአንተ ዝርዝር አድርገው ሲናገሩ ያገሬ ሰውች እንዴት ልንገራቸው ስል ነበር ከነበተሰብህ ጌታ ይጠብቅህ አምሰግናለሁ
@zewdneshkebede8166
@zewdneshkebede8166 4 жыл бұрын
Yes please I can wat it's good
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 жыл бұрын
እሰማማለሁ
@aidahamza12
@aidahamza12 4 жыл бұрын
Just my opinion kezi belay endet likel endemichel I don’t know I personally I appreciate even the fact that he try his possible best to even use Amharic Terms when really it’s hard to to translate medical terminology to Amharic but yet he is doing it Ena I personally give him so much credit .
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
ገና ድምፅህን ስሰማ አወኩህ በቴሌ ሰታሰተምር እየፃፍኩ ነበር የምሰማህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ አሁን ደግሞ በዩብ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።
@denberebelay305
@denberebelay305 4 жыл бұрын
Dr.thank you so much.God bless you.
@veronicaabebe6412
@veronicaabebe6412 4 ай бұрын
Very much interesting,DR. It gaves me a lot insight. Many thanks!!
@ananias-
@ananias- 3 жыл бұрын
You earned my subscription! Great remedy It’s types of food you eat , the portion you eat and how often you eat and timing for dinning and intermittent fasting ! Exercise comes second
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን፡፡ በተለይ ለስፖርት ምቹ ጊዜ ለሌለን ሰዎች ነገር ግን ችግራችንን ለመፍታት ምቹ የሆነ መንገድ ስላስተማርከን በግሌ በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ይህ የምትነግረን ነገር ከደምብዛት መድኃኒት ጋር ምንም አይነት ችግር አያመጣም ትላለህ
@susaaklilu7536
@susaaklilu7536 3 жыл бұрын
Thank you for important life lesson 🙏
@fishlove7374
@fishlove7374 3 жыл бұрын
Thank u so much ,I got so many things from your attractive explanation.Good
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 4 жыл бұрын
ተባረክ አምሮህም ይባረክ ወንድማችን!!♥
@need1286
@need1286 4 жыл бұрын
Tanks dr
@sentayehutha9591
@sentayehutha9591 4 жыл бұрын
Tebarek telk sew
@ababaadal446
@ababaadal446 4 жыл бұрын
እኔ አልገባኝም በምን እንደቀነስክ በግልጽ አስረዳን እባክህ
@zeynebedris5561
@zeynebedris5561 3 жыл бұрын
እሽ ዶክተር ጧትና ማታ ምርፌ እንሱልን እወስዳልሁ እና እንዴት ነው የማረገው መርፌውን እየወስድኩ ልዑም ምንትመኽረኝለህ
@tsegabogale5904
@tsegabogale5904 4 жыл бұрын
Thank you Dr for sharing such great messega ....I would like to join on fb group .
@user-tx3fj2py8i
@user-tx3fj2py8i 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your expertise and experience
@ayunademissie8039
@ayunademissie8039 3 жыл бұрын
God bless you and your family, Dr. Dani
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 4 жыл бұрын
You're AWESOME! Thank you so much for taking your time to share this video.
@user-nv4cn6ef3v
@user-nv4cn6ef3v 4 жыл бұрын
Baxam Arif naw
@zeetube4857
@zeetube4857 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience with all of us.🙏 God bless you and your family too.
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 2 жыл бұрын
ትምህርት helpful ነው አመሰግናለሁ።
@semharokbazghi3619
@semharokbazghi3619 3 жыл бұрын
Thank you so mach D. Daniel
@dstube5123
@dstube5123 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ከግሩፑ መግባት እፈልጋለሁ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
facebook.com/groups/YeneTena/about/
@Joseph-843
@Joseph-843 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እላለሁ ከዚያም በመቀጠል ጊዜህን ወስደህ ልታገለግለን ፍቃደኛ ስለሆንክ ተባረክልን ሌላው በጣም የምፈልገውን ነገር ልታስተምረን ስለትዘጋጀህ በጣም ደስ ብሎኛል የምግብ አዘገጃጀቱን ጊዜ ሳትውስድ ብታስትምር ደስ ይለኛል LCHF diet ምግብ ለመግዛትና ለመጀመር አስቤ ነበር ግን በጣም ውድ ነው ስለዚህ አንተን መጠበቅ የግድ ነው ቀጣይ ቪድዮህን እስከምትለቅ ጏግቻለው ተባርክልኝ☺️
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
This is the first teaching , I will continue teaching on this topic
@SamiraSamira-yu7qo
@SamiraSamira-yu7qo 4 жыл бұрын
አመሠግናለው ግሩብ አስገባኝ በናትክ እንግሊዝ አልችልም አማርኛ ተናገርወይተጉመው
@biniyamyacob6877
@biniyamyacob6877 3 жыл бұрын
Thank you so much
@mesaybalcha5962
@mesaybalcha5962 Жыл бұрын
Dr thanks for your support!!! I start the intermittent fasting 2 week before.
@ehetayehualayu2494
@ehetayehualayu2494 3 жыл бұрын
Thanx Doc. It been really a good lesson, but its better to tell us which type of food we have to eat and which ones to avoid. The other thing is its better to tell us the list of food with protein and low Carb.. food.
@asteraa8219
@asteraa8219 4 жыл бұрын
ህዎት ዘማንህ ይበረክ እናማሰግነአሌን!!!♥
@yesharegayele8069
@yesharegayele8069 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሱግናለን ሁሉንም ምክርህን እናደርጋለን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን።
@danawetalemayehu9570
@danawetalemayehu9570 3 жыл бұрын
Thank you so much dr you give me good advice you tell me my problem
@BGul-tk8xw
@BGul-tk8xw 4 жыл бұрын
ስታስረዳ ለተራ ሰው ሳይሆን ቴርሚኖሎጅውንና የሙያውን ቋንቋ አብዝተህ ስለምትጠቀም የምታስረዳው ሙያው ውስጥ ላሉ ብቻ ነው የሚመስለው ፤ ከተቻለ ቀለል ባልና አጠር ባለመንገድ ብታስተምረን በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው።እናመሰግናለን!
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ ወንድሜ
@saadsaa4886
@saadsaa4886 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
ዶክተር በእውነት እግዚያብሔር ይባርክህ:ይህ ትምህርት ያስፈልገናል🙏
@wudaayalew6858
@wudaayalew6858 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን።
@hiwotzewdu5937
@hiwotzewdu5937 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ ግብርን መቀላቀል ፈልጋለሁ
@user-ok2wz4tb7t
@user-ok2wz4tb7t 4 жыл бұрын
ግሩፕ ላይ መግባት እፈልጋለሁ ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ
@millionsebhatu5528
@millionsebhatu5528 4 жыл бұрын
I want to join on Fb
@sadejelan4380
@sadejelan4380 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ ዶክተር ዳኒ
@aydakebede8623
@aydakebede8623 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ ዶክተር ያልከውን ሁሉ ለመተግበር እሞክራለው የቦርጪ ነገር ከምልህ በላይ እያስጨነቀኝ ነው ተባረክ
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
Thank you for your time Dr. It is on time new yemetahlegn join madreg efelgalehu please
@kukutomas1428
@kukutomas1428 4 жыл бұрын
Dr. Daniel,I really appreciate sharing your knowledge,helped me a lots!!
@yeshitelatsegaye6422
@yeshitelatsegaye6422 4 жыл бұрын
ሁልጊዜ የምሰጠኝ ትምህርት በጣም ነው የሚጠቅመው አመሰግናለሁ
@yadessategene9526
@yadessategene9526 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጣሞ ጠቃሚ መረጃ ሰጥተከናል ግን መፍትሄዎቹን ግልጽ ብታደርጋቸው በተለይ በኛ context
@firehiwottsehay9314
@firehiwottsehay9314 3 жыл бұрын
@@yadessategene9526 a
@inwinw9852
@inwinw9852 3 жыл бұрын
ማሽአሏህ
@eitedaniel4956
@eitedaniel4956 Жыл бұрын
God bless you and your family Doctor Daniel
@soltray8427
@soltray8427 3 жыл бұрын
Thank you so much!
@hulehule9644
@hulehule9644 4 жыл бұрын
አልገባኝም እስካሁን ችግሩን እንጂ ትክክለኛ መቀነሻውን አልነገርከንም ወይም እኔ አልገባኝም በጉርፕ አድ አድርገኝ በጣም ተቸግሬአለሁ አላስፈላጊ ስብ በጣም ከመጠን በላይ ነው ያለብኝ እባክህ
@Dink159
@Dink159 4 жыл бұрын
Just eat once a day. He says😎
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 4 жыл бұрын
እኔም አልገባኝም ወድ መፍትሔው ብትገባ ምን አለ
@martasenbeta9467
@martasenbeta9467 4 жыл бұрын
በቀን አንድ ግዜ መብላት ማለት ምሳ በቂ መብላት በቃ
@tsehaynore4328
@tsehaynore4328 4 жыл бұрын
The main message is reduce carbohydrate and increase high fat food/diet. Then fast frequently
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 4 жыл бұрын
Ename menme alegebsgeme
@fbg6774
@fbg6774 4 жыл бұрын
Thank you for this educational video. Is this safe to have intermittent fasting and LCHF diet for type 1 dianetics
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Hi Fre , it is OK to do it but you have to measure your blood sugar more often than before ,and you need to adjust the insulin amount according to your blood glucose number . to do that consult your doctor and explain your plan to do it in the right way .
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 4 жыл бұрын
መግባት እፈልጋለው ግሩፕ ላይ
@solomontsegay1315
@solomontsegay1315 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel
@user-os2fl4nq9v
@user-os2fl4nq9v 3 ай бұрын
Thank you very much...
@emraanibrahim
@emraanibrahim 4 жыл бұрын
Hi Dr. Daniel, I can't thank you enough for this very important lesson, that I have been searching for a long time. I was confused about how to select the information that addresses my need and how to apply it to get the benefits that affect many of us. Thank you so much!
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 2 жыл бұрын
Sr bezualem ebalal h .e bgrupsagbabn
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 2 жыл бұрын
Bgrupasgbagn
@fasikameshesha8744
@fasikameshesha8744 2 жыл бұрын
@@bezualemyegzu4599 1🙏
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 Жыл бұрын
​@@bezualemyegzu4599aqqqaa
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 Жыл бұрын
À
@amangher2931
@amangher2931 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመን ሂወትህ ይባረክ!!!!
@meazagoyoro1125
@meazagoyoro1125 4 жыл бұрын
God bless you
@Health750
@Health750 Жыл бұрын
thank you!
@berhanuwtsadik2029
@berhanuwtsadik2029 2 жыл бұрын
Thanks a lot Doc.
@lilygebreselassie8344
@lilygebreselassie8344 4 жыл бұрын
Great message!!! God bless you Doc,!!! I want to join the group
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
follow the link from the last video
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 4 жыл бұрын
I have belly fat. My BMI is over 35.5 . so I want to remove this ugly things, now u telling as the cause and the sign and the symptoms , not the treatment or management , I need the solution !!!!!
@wesenyeleshbiru7031
@wesenyeleshbiru7031 4 жыл бұрын
ይሄን ያህል ሰአት ከቆየህ በኋላ ምን አይነት ምግብ እንደምትበላ ብታብራራልን ጥሩ ነው።
@sisayseyoum1480
@sisayseyoum1480 3 жыл бұрын
እኔም አለሑ
@abebaabera5957
@abebaabera5957 3 жыл бұрын
Dear dr you are giving a very nice knowledge really thanks a lot
@feven.leul6287
@feven.leul6287 3 ай бұрын
Less carbohydrate/sugar and more fat be 16 hour liyunet new yalew. Interminent fasting yalew malet new.
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው !! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዶ/ር
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 2 ай бұрын
God bless you Doctor Very educational
@hashimayele7870
@hashimayele7870 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr! My wife hooked me up to your channel and I’m loving it. Keep it up brother!
@bruknigatu997
@bruknigatu997 3 жыл бұрын
Why don’t you make it simple and easy You are so complicated and boring😡
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
@@bruknigatu997 Yihen yemesele tintane kalgebah ask yourself! Betbito matetat new yekerew eko, kalgebah degmeh admit
@meab7556
@meab7556 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ጉሩፕን አትርሳኝ በርታን
@zemachlegesse7946
@zemachlegesse7946 3 жыл бұрын
Thank you Dr.
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 жыл бұрын
Doctor God bless you so much and your family!!!
@rainman1775
@rainman1775 3 жыл бұрын
Thank you Dr. I always tell my friends that lifting wait before lossing weight is not correct. Thank you for proving them wrong. Big blessings to you and your family.
@selihomlee2426
@selihomlee2426 3 жыл бұрын
Lifting weights Not lifting wait just friendly correction!
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,5 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
Weight loss | Fat loss | No equipment | ውፍረት መቀነስ | ቦርጭ ማጥፋት| ማስተር ሄኖክ | Master Henok |part-1| ክፍል-1
27:53
Master Henok weight lose ማስተር ሄኖክ ውፍረት መቀነስ
Рет қаралды 151 М.
When you have 32GB RAM in your PC
0:12
Deadrig Gaming
Рет қаралды 2,5 МЛН
Хотела заскамить на Айфон!😱📱(@gertieinar)
0:21
Взрывная История
Рет қаралды 6 МЛН
Как слушать музыку с помощью чека?
0:36