አግቡኝ በአላህ ስትል ሁሱ አፈረ😁

  Рет қаралды 12,989

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

3 ай бұрын

#ሁሱ#አሊፍ ሚድያ#ፈላህሚድያ

Пікірлер: 133
@aminatomer9165
@aminatomer9165 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ወላሂ ባያልቅብየ ተመኝሁ ተመስጭነውየሰማሁት አጂብ የአላህ ስራ ግን ቁርአንን እስከነትሩጉሙ እደማንበብ ጠቃሚ ነገርየለምወላሂ እኔ አቀራለሁ አልሀምዱሊላህ ነገርግን ትርጉሙ አይገባኝምነበር አሁን ስሰማ በጣም እየገረመኝጨረስኩት ጀዛክአላህ ኸይረን ረበና ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ እኛንም አላህ ያሳወቀን
@user-ud4nu6il2l
@user-ud4nu6il2l Ай бұрын
አሰላማለይኩም፡ወራመቱላሂ፡ወበረካቱ፡አስገባኝ❤❤❤❤❤
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ያረብ የሁዳዎችንም የጃቸው ስጥልን የነሱ በደል ከፋ በፈልጤማወያን ላይ የሚሰሩት ግፍ 🥺🥺🥺🥺🥺
@Jameela-sb1rh
@Jameela-sb1rh 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ😢😢😢😢
@user-po4zo7go6i
@user-po4zo7go6i 3 ай бұрын
በጣም
@user-po4zo7go6i
@user-po4zo7go6i 3 ай бұрын
😊😢
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
አላህዋ ይጠብቅህ ወድምዋ 🎉በኢልምላይ ኢልም ይጨምርልህ እኛም በምንሰማዉ ተጠቃሚ ያርገን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ኢልመን ናፊአ ይወፍቀን ያረብ 🤲
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 3 ай бұрын
የሌብነቱሥ ነገር ጦይቢ ከከከከከ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
@@user-cl4mw9pr2j ክክክ አየ እናተ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
አሏህ❤ይጠብቅህ❤እህት❤አላህመልካም ባልይስጥሽ አብሽሪ ሶብሪ ዱአ ዚክር አርጊ ዴሞታው ግን ሀያ ይኑረን ያጀማአ የፈለገ ባል ባታገኙ❤ ሚዲያአታውጡ አውፍበሉኝ ውዶቸ❤እማይሆን ነገርከፃፍኩኝ❤❤❤
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 3 ай бұрын
ልክ ነሽ ወደ አላህ ማልቀስ እንጂ በሚዲያ አግባብ አይደለም ያረብ አላህ ሷሊህ ባል ይስጥህ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ሠሉ አለ ነብይ❤❤❤
@user-xh7tl2yk7j
@user-xh7tl2yk7j 3 ай бұрын
አላህ ይዘውጂኪይ ፊትና ነወ ሚስኪን የኔን ባል ልዳርሽ ካየሽወ ፍቃዴኛ ነኝ በራሴ ባልን መዳር ስለምመኝ ዘረ በዛ እዲል የነብዩ ኡማ ሲበዛነወና ካልሆነም ለብቻሽ አላህ ይዘውጂኪ ግን ነውር ነወ እዴሴትነታችን ተጠይቀን እጂ ጠይቀን በጣም ከባድነወ አያሥዴሳም ግን ሁላችሁም ዱአ አርጉላት ምክንያት ሊኖራት ይችላል
@Fatima-ov7ut
@Fatima-ov7ut 3 ай бұрын
ጀዛኪ አላህ ወይር ዉደየ ባልሺን ለመዳር ዝግጁዉ መሆንሺ በዝህ ገዜየ ሁሉም ነኔየ ብቻ ይስጠኝ በሚባልበት ዘመን በመገኝትሺ አላህ ይጨምርልሺ ግን አላህ ሁላችንም ይሠትሰረን ያርብ አሚገረም ነዉ ግን ሴቶችየ አላህ ለኔየ ያለዉን ይስጠኝ ብለን ዱአ ማረግ እጂ ሌላ ምንም አትበሉዉ አላህ ሠሚነዉ እና።ይሠማናል❤
@user-xh7tl2yk7j
@user-xh7tl2yk7j 3 ай бұрын
@@Fatima-ov7ut ወእያኪ ሁቢ አሚንንን የኔህት ለሁላችንም ምንም ችግር የለዉ እዴኔ እዳውም እህት ትሆነኛለች የሁላችንም ባህሪ ይለያልጂ እኔ ባሌን ለመዳር ፍላጎት አለኝ ገና ወጣትነኝ አድት ልጅ እናትነኝ አልሃምዱሊላህ የ28አመት ወጣትነኝ ግን መዋዴድ ካለ ምንም ተፅኖ አይፈጥርብኝ እዳልሽወ ስለሁለተኛ ሲነሳ በብዛት የማይወዱ አሉ ተሥማምተውም ባድ የሚኖሩ አሉ
@sadahs4112
@sadahs4112 3 ай бұрын
አሰላምአለዩኩም።ጀዛኪላህከይርእህት።አላህትዳርሹንእና።ዘርማዘርሹን።አላህይባርክልሹ
@xa6869
@xa6869 3 ай бұрын
mashallha alha yechemerelesh asegerame sew nesh​@@user-xh7tl2yk7j
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 3 ай бұрын
ወላሂ መሻአላህ እህቶቸ ባል ማለት ወላሂ አላህ ሀቅኞቸ ጋር ያጋጣማቸሁ ያአሄሪ እህቶቸ ከሀብት ታማኝነት ይበለጣን ወንዶቸ ኩሩ ታማኝ ከሆን ሴቶች እኔ 3ቢገባ ወላሂ አይከብደም አላህ ታማዮቸ የረገን ያረብ
@muhammedyesuf-zk4lm
@muhammedyesuf-zk4lm 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በመቀጠል ፣አንድ፡ጴንጤ ሆኛለሁ፡እና እንደኔ ሁኑ፡መጽሃፎቹን አምጡ ካላመጣችሁ ይሔው መጽሃፉ ባይ ሰውን በተለይ የኔ ብጤ ጃሂልያውን ኡማ ሙስሊሙን ለማጥመም ሽዋጅ እና አስመሳይ ቃል ይዞ ስለቀረበ በእናንተ ዓሊሞች በኩል ከፍተኛየመልስ ምት ማግኘት አለበ ብየ አምናለሁ እና ቶሎ ቶሎ መልስ ሱጡበት አንዱ ጠይቆህ ጥሩ መልሰህለታል እንደዚህ አይነት ምላሽ አጀንዳ ይዛችሁ ውጡ እና ለዑማው ግልጽ ይሆንለታል።ማዕለሽ አበዛሁ
@allahisone8107
@allahisone8107 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አለይሂ ሰላም
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 3 ай бұрын
አሥገቡኝ ለማለት ይሆናል የፊደል ሥህተት ይሆናል
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይርን
@user-qp3tk2zn6z
@user-qp3tk2zn6z 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
@user-qr6mw7yt4n
@user-qr6mw7yt4n 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ደስየሚል ትምህርት ነበር ሁሱ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@FelahTube
@FelahTube 3 ай бұрын
ርዕሱ ብቻ ነዉ ያመጣኝ ደግሞ ይሄን ማለት ጀመሩ እስኪ ላዳምጥ
@rahmahussien5694
@rahmahussien5694 3 ай бұрын
ዝም ብለዉኮ ነዉ ያልሆነ ርእስ ሚለጥፉት እንደዚ ሚል ወሬ ዉስጥ ላይ የለም
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 3 ай бұрын
እኔም ርእሱ ገርሞኝ ነው
@rahmaaaaaa7101
@rahmaaaaaa7101 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@hidjind8081
@hidjind8081 3 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን ሁሡ
@Molai-ed8yh
@Molai-ed8yh 3 ай бұрын
Mashaallah..huesu..
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ
@user-pe9sm9tg3s
@user-pe9sm9tg3s 3 ай бұрын
ቀድሜሽ😂
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 3 ай бұрын
🍔🍔
@user-wr1rb3ig6n
@user-wr1rb3ig6n 3 ай бұрын
ሁሱ አላህይጨምርልህ ያገሬልጅ የደጋኑ ኡስጣዝ❤❤❤❤
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
አሰላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዝምያለነጃወጣብለዋልየኛዉድነብይ ሴትእህቶችምአሉኝ ሴትልጆችምአሉኝ ዝምልበል ሀያአይኖረን ሴቶች🎉 ሱለላሁአሊይሊወስለም🎉🎉ሀቢቢናያረሱለላሂ❤🎉🎉
@sikosilo715
@sikosilo715 2 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-og9uw9rw4p
@user-og9uw9rw4p 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-og9uw9rw4p
@user-og9uw9rw4p 3 ай бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-en2zr6wv3o
@user-en2zr6wv3o 3 ай бұрын
Mashallah mashallah ❤❤❤
@user-ln7kg9vz9d
@user-ln7kg9vz9d 3 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ዉንድሜ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
😮😂ሴቱ ሀያአ አጣሳ አግቡኝ ወይ ጆሮየ ስቱን ሰማ ደሞ ሴት መዉለደ
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 3 ай бұрын
ሳህ
@user-ur3om7dz2i
@user-ur3om7dz2i 3 ай бұрын
ምንአልባት ለማለት የፈለገችው አሰገቦኝ ለማለት ቢሆንስ ጥያቄ ለመጠመቅ ፈልጋ ይሆናል
@sadahs4112
@sadahs4112 3 ай бұрын
ሀያአ።ምንማለትነው።ለይትንእንውቅ።ሀላልንፈልጉችእንጀሌላአላለች።ባሁኑሰአት።ውንዴችልብአተዋል።።አንድልችካላትአያገብም።35ያለችንአያገቡም።እህቶችእስኪአንፈርድ።ዘምእንበል።ችግራንየምታቀውእሷናትእና
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
@@sadahs4112 ሰላሳ ግዜ ወድ ቢጠፋ ሰሀባወች እነዛ ቀደምቶች ይሁን ቀደም ያሉ እናቶች እህቶች በሚዳያ ወተዉ ባል ፈልጉልኝ ዳሩኝ አላሉም አላሁሙስተአን የሀ የለየለት ዝቃጭነትነዉ ደሞስ በሚዳያ ስት ወድነዉ ሚገባት ለአላህ በድብቅ ብነግረዉ አላህዋ ከዘገየም አቅርቦ ይረዝቃት ነበረ አሰዳቢ ሁላ ድናችንን በደብ ያለመማራችን ጅህልናችንነዉ እድህ የሚስለከሰክሰን አላህ ይህድነ አላህ ተዋርዶ ቤተሰብንም ከማዋረድ አላህ ይሰትረኝ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
@@sadahs4112 አች ደሞ ጥሩ ሚስት ሁኝጅ ብዙሰዉ በዙሪሽ አለ ለወድሞቹ ለዘመድ ጋደኛዉ መዳር ሚፈልግ ወላሂ በሚድያ የመጣባል ፋይዳ የለዉም መጨረሻዉም አያምር አዉፍ በይኝ እማ ካስከፋሁሽ አላህ ዘዉጀል ሳሊሀ ይወፍቅሽ ይወፍቀን
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 3 ай бұрын
የአላህአንተቀጥተኛውንመንገድምራን፡ጀዛኸላሁኸይረን፡ኡስታዝ
@user-pe9sm9tg3s
@user-pe9sm9tg3s 3 ай бұрын
እንኳን ሰማሁ ህ ተቋርጨ ሳልስማ ላይፍላይ
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or 3 ай бұрын
سبحان الله
@SultanAladinan
@SultanAladinan 3 ай бұрын
ያሰላም አላህ ይጠብቃችሁ ኢሸአሏህ
@hilalmobile-dj9kg
@hilalmobile-dj9kg 3 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ ሀቂቃ😢❤❤ የሴቶች ነገር ግን እንዴት ነው ቁጥብ ሁኑጅ ያሸባብ አሏህ ለናንተ ያለውንኮ መቸም ቢሆን አታጡትም ላኪን ሰብር ሆ
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 3 ай бұрын
አላህይጨምርልህወድሜ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ሱባሀንአላህሴቶችቁጥብሆኑዉድትሆናላችሁእባካችሁዝርክርክአንሆን ወንዶችምየሚወዱትስትርየሆነችንሴትነዉ የአኸይሩዘመንደርስንአላህይድርስልንያረብብብብ
@user-cb3sz4hv8i
@user-cb3sz4hv8i 3 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤
@Kalid9
@Kalid9 3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ እኔ አገባሻለሁ
@user-ol2dz5bb4j
@user-ol2dz5bb4j 3 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@arabia1239
@arabia1239 3 ай бұрын
ሡብሀንአላሕ ያርብ አለይሕሰላም
@user-yn9ku6ij7q
@user-yn9ku6ij7q 2 ай бұрын
ሁሰን አዘዘ አትበል ጠየቀ በማለት አሥረዳ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 3 ай бұрын
እስራኤልንም እንደዛው ባጠፋልን ያረብ አጥፋልን መጥፈያቸው ሰአት አድርሰው 23:04
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 3 ай бұрын
አንችንያጥፋሽአህያ
@Mozaze
@Mozaze 3 ай бұрын
ማሽ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት ሁሱ መስሎችህን ያብዛልን እስኪ ሊቭ ላይ የሚያሰራ አፕ ንገሩኝ ወላሁ እንቢ አለኝ እኔ
@user-er7hv2fl6x
@user-er7hv2fl6x 2 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or 3 ай бұрын
جزاك الله خيرا ❤❤❤❤❤❤🥰🥰
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 3 ай бұрын
ሠለሏሁወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@user-oc5su5nu8g
@user-oc5su5nu8g 3 ай бұрын
Sulelahu. Aelehi. Weselem😢😢❤❤❤❤❤❤
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
አግቡኝ ወይ ጉዴ😂😂😂😂
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 3 ай бұрын
አሥገቡኝ ነው የሚሆነው አግቡኝ አይሆንም ብየ ተሥፋ አለኝ
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sadahs4112
@sadahs4112 3 ай бұрын
እኔግን።በጠይቅምንችግርአለው።ሀራምአይደለምእኬ።።ችግራንየምታቀውእሳናት።ከሜትሰጪአትጫጩ
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 3 ай бұрын
Alhamdulillaah for Islam
@kedrduba398
@kedrduba398 3 ай бұрын
Saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 3 ай бұрын
አስ ወረ ወበ አህለን እንዴትናችሁ
@user-fm6uj6lg3q
@user-fm6uj6lg3q 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 3 ай бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የኔ ጥያቄ አለኝ ጥርሴን ስቦርሺ ሳላቅ ወደ ሆደ ገባ ፆም ያስፈታል ወይስ አያስፈታም ሳላቅ ደገት ነዉ የዋኩት መልስሉኝ በአላህ
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q 3 ай бұрын
አውቀሽ እስካልሆነ ድረስ ሚያበላሽ አይነስለኝም ወላሁ አለም
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 ай бұрын
Selelahu Alehi weselam
@SaadiyaAli-np2lx
@SaadiyaAli-np2lx 3 ай бұрын
ማሸ አላ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ShadaHasan-ci2zc
@ShadaHasan-ci2zc 3 ай бұрын
ሠለላሂአልሂወሠለም
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 3 ай бұрын
Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam
@muhammedyesuf-zk4lm
@muhammedyesuf-zk4lm 3 ай бұрын
አረ አታካብዱት አላህን ፍሩ አግቡኝ ነው አስገቡኝ ነው ግልጽ ያልሆነውን እንካ ቢሆንም ነውር የለውም ፡ምክንያቱም ስንቱ በሓራም እየተጨማለቀ ባለበት አለም እንድያውም እንደእኔ ወላሒ ጎበዝ ናት በተለይ እውነትዋን ከሆነች ነው
@SmoSemo
@SmoSemo 3 ай бұрын
እኔ ልዳርሽ ስልክሽንእደትነዉ እማገኘዉ እዉነትሽንከሆነ ማሽአላህሁሱ
@taibah1116
@taibah1116 3 ай бұрын
የየሱስ አምላኪዎች የትናችሁ
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 3 ай бұрын
hhhhhhhhhhh
@Ali-ej8ts
@Ali-ej8ts 3 ай бұрын
musam endih neber
@user-dk2uc8nl6u
@user-dk2uc8nl6u 3 ай бұрын
😂😂❤❤❤🤭💔💔☝️☝️👍👍👍👍
@muhammedyesuf-zk4lm
@muhammedyesuf-zk4lm 3 ай бұрын
ምነው ወንድሞች አግቡኝ ብሆንስ ምን ችግር አለው ብላችሁ ነው ሁላችንም የዚህ አይነቱን ሃሳብ ፍላጎት ያላቸውን እህቶቻችንን እንድያውም ወደፊት እንዲወጡ ና እንዲያውም እናበራታቸው
@rahmaaaaaa7101
@rahmaaaaaa7101 3 ай бұрын
ከከከከ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ፍየሎች የሚጮኩት ከየት ነው
@Rahima-se7su
@Rahima-se7su 3 ай бұрын
ርዕሱን አታጃጅሉት😏
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 2 ай бұрын
ክርትስቴኖች እባካችሁ አንብቡ እባካችሁ ከመፀሀፋችሁ አንብቡ ትረዳላችሁ
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 3 ай бұрын
አሥገቡኝ ልትል ይሆናል
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 ай бұрын
ሁሱአላህ ይጨምርልህ እርእሱ ምንድን ነው እሚለውክክክክ
@SultanAladinan
@SultanAladinan 3 ай бұрын
እህቶቸ እኛ የረከስነው በራሳችን ስራነው በየሶሻል ሚዲያው አግባኝ ላግባህ ስቱን ስናወራ እየዋልን ስለዚህ እደትነው የማንረክሰው እደትነው አግቡኝ ተብሎ ጥያቄ የማይቀርበር ያአሏህ ኧረ እስኪ ወደራሳችን እንመለስ
@SikoSilo-cf4qm
@SikoSilo-cf4qm 3 ай бұрын
ሌሎቺም የመጀመርያ ሙስሊም ነን ያሉበት እቁርአን አንቀፅ አለ
@user-mi4yb5ho5z
@user-mi4yb5ho5z 3 ай бұрын
አቺ ምን አስፓሰተሺ
@user-uf2dg8zj9p
@user-uf2dg8zj9p 3 ай бұрын
ማሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ❤❤❤❤❤❤❤ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውሱ❤❤❤❤❤❤
@kamreyajemal6788
@kamreyajemal6788 3 ай бұрын
አስገቡኝ ለማለት ይሆናል አላሁ አእለም
@user-rj9lx3kw9j
@user-rj9lx3kw9j 3 ай бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 2 ай бұрын
ተከበሩሴቶች
@emam8139
@emam8139 3 ай бұрын
እኔአለሁ
@emam8139
@emam8139 3 ай бұрын
ቁጥርሺን ላኪልኝ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 3 ай бұрын
😂😂😂
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GGu-st5vc
@GGu-st5vc 3 ай бұрын
እረላይክ እያረጋችሁ ውዶቸ ወድማችንንእናበረታታው
@emam8139
@emam8139 3 ай бұрын
አቺስት አመትሽ ነው አሮጊት ካልሆሽ እኔአገባሽአለሁ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-xh7tl2yk7j
@user-xh7tl2yk7j 3 ай бұрын
ክክክክክክክ
@user-pe9sm9tg3s
@user-pe9sm9tg3s 3 ай бұрын
ክክ15
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
21 አመቷ ነዉ ቁጥሯን ልላክልህ😂😂😂
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
አህለን
@user-sz6ic6kx2v
@user-sz6ic6kx2v 3 ай бұрын
تفضلْ
@user-lw8ww2gh4h
@user-lw8ww2gh4h 3 ай бұрын
سبحان الله
@muhammedyesuf-zk4lm
@muhammedyesuf-zk4lm 3 ай бұрын
ምነው ወንድሞች አግቡኝ ብሆንስ ምን ችግር አለው ብላችሁ ነው ሁላችንም የዚህ አይነቱን ሃሳብ ፍላጎት ያላቸውን እህቶቻችንን እንድያውም ወደፊት እንዲወጡ ና እንዲያውም እናበራታቸው
@Iqtwy
@Iqtwy 3 ай бұрын
سبحان الله
የሁሱና የአህባሹ ፍጥጫ😠
36:04
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
የሶሻል ሚድያ ዝሙት||በወንድም አቡ አይመን
42:50
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 9 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
ሩቃ ቀረቶ ብር መቀበል
28:57
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,3 М.
በአገባች በ2ወሯ ወለደች ሱባሀን አሏህ
14:41
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.