🔴 አቡነ አብረሃም በቁጣ ተናገሩ " ሞቴን አልቀናል " በጣም ያሳዝናል መስቀል ያለው ፖልስ

  Рет қаралды 7,447

NaKi React

NaKi React

6 күн бұрын

አቡነ አብረሃም በቁጣ ተናገሩ " ሞቴን አልቀናል " በጣም ያሳዝናል መስቀል ያለው ፖልስ #ethiopian_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 66
@leulexrecords
@leulexrecords 5 күн бұрын
Orthodox የሆናችሁ ሁሉ ይህን video like አርገን ለጠላት እናድርስ❤
@user-xp9ey7vr9n
@user-xp9ey7vr9n 5 күн бұрын
ድንግል ማርያም ጋር ስለማያምኑ ከሀዲዎቾ ስለሆኑ በ40 እና በ80 ቀናቸው ስለማዶጠመቁ በኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ እኮራለሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 5 күн бұрын
ወንድሜ የምታቀርበው ሁሉ አስተማሪ ነው በርታ❤❤
@temesgengetasewayalew
@temesgengetasewayalew 4 күн бұрын
የድንግል ማርያምን ፍቅር መቼ ጠግበነው። እና የቅዱሳን እርዳታ አብሮን አለና ፕሮቴስታንት እንዳንሆን ይጠብቀናል። በእነርሱ ደግሞ እነዚህ የለም።ፕሮቴስታንት እንዳንሆን እግዚአብሄር ይጠብቀን።አሜን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 күн бұрын
የእኔ አባት ኡፍፍ ሲያሳዝኑ😢እግዚአብሔር የልባቸው የያል ሁሉም ለበጎ ነው
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
🥰🥰🙏
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 5 күн бұрын
ወንድማችንፈለገ አትናትዮሰ ቃል ህይወት ያሰማልን አባክህን ስንት የጠፋች ነብሰ አለች በቲክቶክ የጠፋችውን ነፍሰ በመቶ ሽህ ሳይሆንበአእላፍ ይመለሳሉ እና ወንድሜ በርታ መናፍቃንን ማሸነፍ የምንችለው ተንትኖ በመሰበክ ነው
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን🙏🙏🙏💙💙💙💒
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ የኔ አባት ልጆች ሲራቡ ከባዶ ነው ግን እግዚአብሔር ያያል
@drmoon9297
@drmoon9297 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም እባክሕ መጽሐፉን ከኢየሱስ ፊት የተደረደረውን አንስተሕ ስእሉን አሳየን
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 5 күн бұрын
መምህር ፈለገ ትክክል ነዉ እኔ በበኩሌ ጴንጤ የማልሆንበት ምክኒያት ማርያም የሌለችበት እየሱስ ቅዱሳን የማይመሰገኑበት እየሱስ እሱ ሀሳዎዉ መሲ ነዉ ለዛ ነዉ ማልሆነዉ ትክክለኛዉን እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ተዋህዶ ቤት ነዉ ያለዉ ክብር ምስጋና ልስም አጠራሩ ይሁን❤❤❤
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 4 күн бұрын
Amen amen amen
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 5 күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ሰላምና ጤና ይስጥልን
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 5 күн бұрын
አቤቱ እና የአንተ ባራ ነ ንይቅርበለን ትምህርቱ በልባቺን ይደር አቤቱ ተመሥገን እንበል ማረን እናከቱነ ንይቅርበለን ትክክል አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤
@user-wg3wx2nx4z
@user-wg3wx2nx4z 4 күн бұрын
ወንድሜ እንቁ የእርቶዶክስ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ እያልኩ ከጴንጤ ከሀዲ ይሰውረን ከድንግል ማርያም እቅፍ መውጣት ስለማልፈልግ እውነተኛ ቤት ኦርቶዶክስ.........
@ArsemaWandosun-mb5je
@ArsemaWandosun-mb5je 4 күн бұрын
መምህር እዪብ ቃለህይወት ን ያሰማልን
@EOTC_React
@EOTC_React 4 күн бұрын
🙏🙏
@user-yg9qe2dr6m
@user-yg9qe2dr6m 4 күн бұрын
ፕሮቴስታንት መሆን የሜልልገዉ፡- ለአምላክ እናት እመቤቴ ማርያም ክብር እና ፍቅር ስለሌላኀዉ ነዉ፡፡
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 4 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤ Sagale jirenaa waqayon isin yadhagesisuu Abaa kenn🤲🤲🤲🙏
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 5 күн бұрын
እውነት ስላልሆነና እመቤታችን ስለሌለችበት ፕሮቴስታንት አልሆንም🎉
@KOmobieK
@KOmobieK 5 күн бұрын
Kale heyweten.yasemalen
@SamuelGetu-fs7xs
@SamuelGetu-fs7xs Күн бұрын
በዝሙት የረከሰ ቤት ስለሆነ። መፅሀፍ ቅዱስን በቀጥታ ስለሚያምኑ ስለማይተረጉሙ።እንኳንም ፕሮቴስታንት አልሆንኩ። ተመስገን አምላኬ!!!
@HagereMedia442
@HagereMedia442 5 күн бұрын
ፕሮግራሞችህ ደስ ይላሉ
@hanakebede282
@hanakebede282 5 күн бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭
@Sine-fe8jt
@Sine-fe8jt 5 күн бұрын
ስርአቱ በተለይ ቅዳሰው
@kefasemeon
@kefasemeon 5 күн бұрын
First 🥇
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 4 күн бұрын
በመጀመሪያ ተዋህዶ ለመሆን መመረጥ መጠራት ያስፈልጋል ካለ እመቤታችን አለም ስለማይድን ነው እመብርሀን የሌለችበት ሁሉ ባዶ ነው
@EOTC_React
@EOTC_React 4 күн бұрын
🙏🙏
@wossentessema1820
@wossentessema1820 4 күн бұрын
እኛ መሆን የማንፈልገው እናትና ልጁን ከነሱ በፊት ስለተቀበልን በሽቀጥ ወይም በገንዘብ ሳይሆን ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን ደሙን ስጋውን ስለሰጠን
@raheltadese8983
@raheltadese8983 5 күн бұрын
እባክህን ወድሜ ተባረው ጥበቃ የሆኑትን አባታችንን ቲክቶክ ላይ ቢዲዮ ስራበት እዲረዱ ወደ መቅደሱ እዲመለሱ 😢
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 5 күн бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn maryam maryam maryam Enatachin Eyina Eniwodishalen Ye Tewahdo Lijoch Bereketish Yideribin ❤❤❤❤❤❤
@zinashtamerat4692
@zinashtamerat4692 4 күн бұрын
የክርስቶስ ልጅነትን ማጣት አልፈልግም የድንግል ማሪያም እናትነትን ማጣት አልፈልግም ጥምቀትን ማጣት አልፈልግም
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 5 күн бұрын
እኔምየማልሆንበትእውነትስለልሆነነውየማልሆነውእመቤተችንየለለችበትአይመቸኝምተዋእዱለዘላለምቱኑርልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uv6fy4kv3e
@user-uv6fy4kv3e 5 күн бұрын
Kalehiwotn yasemalin bedme betena yitebikh wendimacho❤❤❤ pente yemalonew memot silemalifelg new
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
አሜን
@Papi_Vlogs5
@Papi_Vlogs5 5 күн бұрын
Wendema 🎉
@yamre2752
@yamre2752 5 күн бұрын
Abetu amlakachin mediyanalem kiristos ante maren😢😢😢😢
@user-ur9ng9pc3g
@user-ur9ng9pc3g 5 күн бұрын
በተጨማሪም በመጠጥ ቤት ቁጭ ብለዉ መጠጥ የሚጠጡስ ምን ይባላሉ?
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
እነሱን ፈጣር ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏
@GalaxyRak
@GalaxyRak 5 күн бұрын
kirstosinayaqutim
@user-om8gb7wy5e
@user-om8gb7wy5e 5 күн бұрын
መጠመቅሰለሌው
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 5 күн бұрын
😓🙏
@yohannesfekadu7768
@yohannesfekadu7768 Күн бұрын
ከሙሉ ቤት ወጥቼ ወደ ዎና ቤት አልጠራቀምም
@EOTC_React
@EOTC_React Күн бұрын
🙏
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat 3 күн бұрын
እርሳቸውሰን እውነት መናገር እፈሩ ሌላው ለመውቀሰ ምንም ብቃት የላቸው እራሳቸው መልሰው ቢያዩ ጥሩ ይሆ
@mindayitagesu
@mindayitagesu 5 күн бұрын
ወንድም እህቶቺ ይቅርታ አርጉልኝ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ወይም አባቶች ናቸዉ ምክንያቱም በረሀ ለበረሀ ተንከራቶ የተማሩ አባቶች ቤተክርስቲያን ለማገልገል ሲፈልጉ የሚጠየቁት ብር ነዉ እዉቀት አይደለም ስለዚህ መኖር ሥላለበት ጥበቃ ሥራ መሥቀል ይዞ ገባ
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
በትክክል 🙏🙏
@user-ew7hy9sk5i
@user-ew7hy9sk5i 5 күн бұрын
እናቱን ስለሚዳፈሩ...
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 4 күн бұрын
ኤኛ ኦርቶዶክሳውያን የምናመልከው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና ፕሮቴስንታንት ኢየሱስ የሚሉት አንድ ስላልሆኑ ።!! የነሱ ኢየሱስ ፍጡር ነው አማላጅ ነው በስጋ የሚዛመዳቸው ከነሱ ማሪያም የሚወለዱ ወንድሞች ስላለው!! የኛ ጌታ መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥንት የነበረ ለዘላለም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ይቺን አለም ካለመኖር ወደ መኖር የቀየረ ተማላጅ እንጂ አማላጅ ያልሆነ እናቱም ንጽሂት ዘላለማዊ ድንግልና ያላት ብቻ ቢሊዮን ልዩነቶች ስላሉን ጴንጤ አልሆንም።
@NuhaminAyele
@NuhaminAyele 5 күн бұрын
50,000 sub """""/🎉100,000/200,000"""""wow
@juleitfekadu
@juleitfekadu 4 күн бұрын
Bacheru y kehedt y Martin Luter teketay Ena yale dengel maryaham menor fekir menor selemanfelg
@user-yp8zk7uv3c
@user-yp8zk7uv3c 5 күн бұрын
ከኦርቶዶክስነቴ የጎደለብኝ ስለሌለና ከፕሮቴስታንት የሚያጉዋጉዋኝ ሳይሆን የሚያሳፍረኝ ብዙ ስለሆነ ነው!!!
@ConfusedDumplings-rs4bu
@ConfusedDumplings-rs4bu 5 күн бұрын
ለጥያቄህ መልስ ይሆንሀል ብዬ አስባለው እኔ ተመርጫለው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለምን ጴንጤ አልሆንኩም ብዬ እራሴን አልጠይቅ ምክንያቱም ነኝ እና ደሞ ሌሎች ጣሆት አምላኪ ነን ብለው እስካላወጁ ድረስ ባንል ጥሩ ነው ምክንያቱም እውነት ባለችበት ሁሉ ውሸትም አለ
@halasaade8338
@halasaade8338 4 күн бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat 3 күн бұрын
የምትናገሩት ኑሩ እንከተላችህ ህዝቡ እተራ ሚሊዮን ብር እሰበሰባችሁ እኛን እንተ በምቾት እኖራች እኛ ራቡ እንድችለው ትነግሩናች እኔ እናንተነ ማመን አቁሜአለሁ ፊትህ በመሰተዋት እየው የቅቤ ቅል ትመሰላለህ
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 3 күн бұрын
ወንድሜ ቃለህይት ያሰማልን አባታችን አባ ገብረኪዳን ሲያማትቡ ለምንድነው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የማይሉት ይቅርታ ግን አሜን ማለት ይሁን ይደረግልን ነው ተብለን ስለተማርን
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
🙏🙏
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs 5 күн бұрын
Gana gudysemal min yaltaye Ale Abet edemirtu ykr ybelen
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 5 күн бұрын
ሰው ለሁለት መንግስት አይገዛም መስቀሉን ያስቀምጡት አያሰድቡን
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
አይባልም 🤭 ወደው አይደለም
@juleitfekadu
@juleitfekadu 4 күн бұрын
K berhan wede chelema megbat selemanflg menafekan anhonem
@EOTC_React
@EOTC_React 4 күн бұрын
🙏
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 күн бұрын
እንዴ ኣዛኝቷ የሌለችበት😢ጥበበኞችሁ ሰብአ ለገል ሊስግዱለት በመጡ ግዜ ከእናቱጋ ነው ያገኙት።።ደሞ ወዴት እሄዳለው ሙሉ ወንጌል፣መካነ እየሱስ፣ ቃለ ህይወት ተበጣሰጥን ተበጣጥሰን አሉ ራሳቸው😂😂😂😂😂
@AynlemWorkagegn
@AynlemWorkagegn 4 күн бұрын
ሰላም ነክ ወንድሜ እኔ ቤጤ የማልሆነው እናቴን ድንግል ማርያምን ስለሚጠሉ ነው እሳ የሌለችበት ባዶ ነው ውሸታም ስለሆኑ 13:16❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 4 күн бұрын
🙏🙏
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 617 М.
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 7 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН