#ሰይፋ_ፋንታሁንና_ትዕግስት_ግርማ_ምን_ነካቸዉ

  Рет қаралды 11,269

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

19 күн бұрын

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 49
@shhshsj5832
@shhshsj5832 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ መልካምን ያምጣልን እርኩስ መንፈስን ከኢትዮጵያ ያውጣልንይቅር ይበለን
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 18 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ወጥር በርታልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tigistbush8875
@tigistbush8875 18 күн бұрын
ፈጣሪ ለከንቲባ ከድር ጁሀር እረጅም እድሜና ጤና ከነ መላም ቤተሰቦቹ ያድለው ❤❤❤
@mershaashine2020
@mershaashine2020 18 күн бұрын
በርቱ አርአያና ነጋሽ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 18 күн бұрын
አቤት ዛሬ 1 ሆንኩ እስኪ አስር ሠብ አምሮይ ነዉ ቤቴ ባዶ ነዉግን ሠብሥክራይብ አማረይ
@NigstWelde
@NigstWelde 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን ❤️❤❤🙏🙏🙏
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 17 күн бұрын
በርታ ወንድማችን🙏💚💛❤🙏
@nunuzeru-sh9rc
@nunuzeru-sh9rc 16 күн бұрын
በፍፁም መከልከል አልነበረበትም አቡነ ጎርጎርዮስ ላይ ያው ሰይጣን ትውልዱን ለማጥፋት እየሰራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ልጆቻችንን ይታደግልን ከወላጅ በላይ ነው ሁሉ ነገር
@user-lo6xg1bc5s
@user-lo6xg1bc5s 18 күн бұрын
የዓለም መድሃኒት በሐምህረት ዓይኑ ይመልከተን ይቅርም ይበለን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 17 күн бұрын
አሜን 🤲😭
@MerafAbrha
@MerafAbrha 14 күн бұрын
Egiziyo meherene😢😢😢😢😢😢😢
@GachokabedeGacho
@GachokabedeGacho 18 күн бұрын
በረታህ፣ወንድሜ
@VoiceDiasporaCorner
@VoiceDiasporaCorner 16 күн бұрын
yየድሬዳውን፡ ከንቲባ፣ ሳሰበው፡ ውስጤ፡ ይፈራል፡ ለምን? እንዲህ፡ ዓይነት ሰዎች፡ የማይመ ቿ ቸው: ሰዎች፣ አሉ፡ እና አንድ፡ ነገር፡ እንዳያ ደርጉት እፈራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alelengazmra769
@alelengazmra769 18 күн бұрын
ሰላም አርያችን
@DTFNews
@DTFNews 18 күн бұрын
ይሄ የብልፅግና ወንጌል ነው እኔ ምለው ለዚህ ለሚተነበይለት ሰው የሚዘንበው ሚሊየንና አስራ ምናምን ሲኖ ትራክ ሲመጣለት እሱ ብቻ ነው እንዴ የእ/ሔር ልጅ ሚስኪን የሆነው ፔንጤ እሱ ለእ/ሔር የእንጀራ ልጅ ነው እንዴ ፈጣሪ ያዳላል ማለት ነው አሜን እያሉ ከንቱ ሕልም ይጨብጣሉ ጌታ ይቅር ይበላቸው ይህ የዋህ ሕዝብ ይጭበረበራል ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ዝም አይልም ይፈርዳል
@peacelove4778
@peacelove4778 18 күн бұрын
ደግ አደረጋቸው ይጫወቱባቸው ስንናገር እነሱ ብቻ አዋቂዎች ትእቢታቸው መች ሰምተው የኔም ጥያቄ ነው የነገርኩት የማይረሳ የለመንኩትን የማይነሳኘን አባት ለፖስተር ለአንድ ሌባ የምነግረው እኔን የማይሰማኘ እንዳልሽው የእንጀራ ልጅ አይደለው😮😮
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 18 күн бұрын
👋👋👋
@tigisit2534
@tigisit2534 18 күн бұрын
ብልጽግና ሉሲፈር ነው
@yohan7782
@yohan7782 17 күн бұрын
😂😂😂 ባርሴሎና ካታላን ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 17 күн бұрын
@@yohan7782 አንተም ልጁ...
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 18 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 17 күн бұрын
የኢትዮጽያ ህዝብ እንዴት እነደዚህ የአጭበርባሪዎቸና የአታላዮች መጫወቻ ሊሆን ቻለ ያሳዝናል
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 17 күн бұрын
ምንማለትነው አሰተማሪ ቤተሰቦች ተቃዋም ሊወጣ ይገባል እኛልጆች የሌሉንም ክርስቲያኖች ተባብረን መብታችንን ልናሰከብር ይገባል ነገ ልጆች ብነወልድ ማሰተማር የምፈልገው እዚነው ቅዱስ ሲኖድዋስም መግለጫ እዲሰጥልን እፈልጋለን ምን አይነት ድፍረትነው አትፀልዩ አትዘምሩማለት ነገበግብረሰዶማዊያን ልጆቻችን ሀገራችንን ሌሰበላነው የሚፈልገው ይሄ መንግስት
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 18 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@wawacio1207
@wawacio1207 18 күн бұрын
Yes to why not at Gorgorious? It' s my question too
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 17 күн бұрын
እኔ በፊት እዴት አንድ ትልቅ ሰው ይጠፋል እልነበር አግእስታለም ሰላሴምሰክሬነው ቸርቻቸው ውሰጥ ሲገቡ የሚቀበሎቸው እርኩስ መንፈስ አላቸው
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 18 күн бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 18 күн бұрын
የወንጌል ብልፅግና የአብይ አህመድ ፕሮጀክት
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 15 күн бұрын
ይሄ በምዕራባዊው ዓለም የዕምነት ነፃነት በሚል አታላዮች በሕግ እንዳይጠየቁ ሽፋን ተሰጥቷቸዋል ።ሟች ናይጄሪያዊው ጆሽዋ ምን ይሠራ አንደነበር ቢቢሲ አጋልጧል ።የዚያን ግልባጭ ነው እዚህ የሚከወነው ።
@YoniHuy
@YoniHuy 18 күн бұрын
Menafekam leboch nachew😅😅😅😅
@FujairahTawein-rn8ib
@FujairahTawein-rn8ib 18 күн бұрын
😁😁😁😁
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 18 күн бұрын
Hule Slzergenet ymyawera sw rasu chger albet Araya check your self
@tigistbush8875
@tigistbush8875 18 күн бұрын
ብልጽግና ኢሉ ሚናቲ ነው
@YoniHuy
@YoniHuy 18 күн бұрын
Eng.zemichale ayenet new😂😂😂
@S-G.19
@S-G.19 18 күн бұрын
Kes eyalk asreda. Atnaded!
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 18 күн бұрын
Dim.suun kf adergo kalaweta ytes.a a,.ewm dgemom ngru asasebot syhon just to get attention Kusteh kalhon yged mchoh albeh
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 18 күн бұрын
ሆዳቸው አምላካቸው ሰው ጅል ነው በጠበል መዳን ሲችል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@johnteklu1637
@johnteklu1637 18 күн бұрын
እኔ ምለው የ ፕሮቴስታንት አስተማሪ ሆንክ እንዴ?? እንጀራህን እነሱ ላይ መሰረትክ....
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 17 күн бұрын
ነውራችውን ይስሙታ
@abel8835
@abel8835 17 күн бұрын
ቆርቆሮ ራስ ጀንዳቡካሮ ጋርጌርሳ ጃንሹጋጮ ቢፍቱ ጤዛጡዞ ወሬኛ ቤቲ ነች በለው ያለችኝ❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 16 күн бұрын
ትገርማለህ እኛ አሁን ይሄ የዘፋኞች ግርግር ምን ይጠቅማናል አንተስ ለዩቱብ መሽቀያ ካልሆነልህ ምን ስለነዚህ ስይጣን አምላኪዎች ምን ብለህ ነው የምታቀረብልን እኛ። በዚህ ስአት ህዝባችን በብዙ። ስቃይ ተይዙዋል በጦርነትና በረሀብ ይስቃያል የኛውስ ዘፋኝ ሮፍናን የተባለው አገሩ እንዲህ እየተስቃየች ቴዲ አፍሮም ቢሆን አሁን እኛ ህዝባችን እየተስቃየ እነሱ እየሄዱ ህዝብ ያስጨፍራሉ ለኢትዩጽያ ህዝብ ዘፈን ነው ፀሎት የሚያስፈልገው ብቻ ሁላችንም ታመናል እግዚአብሄር ይማረን ምን ይባላል ልብ ይስጠን ለሁላችንም
@YohanisWada
@YohanisWada 18 күн бұрын
ሰይጣን በእዝ/ር ብሰብክም ምሽን ነው ትላሌ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 17 күн бұрын
የሴጣንን ስም ሙሉ ፅፈህ/ሽ እግዚአብሔር ብሎ መፃፍ ለምን ከበደህ/ሽ ብናስተውል
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 18 күн бұрын
ሰላም የብልፅግና ፕሮቴስታንት ደጋፊ ከሆንህ ይደረግልሀል እንኳን ኢትዮጵያ ኤርትራዊው ፓስተር የሚይዛቸው መኪኖች እንኳን አስብ ይሄንን ያክል ሀብት እንዴት እንዳገኘ ይገርመኛል ሰው በአምስት አልያም በስድስት አመት ማንም ኢትዮጵያ ሀብታም የሚቀያይር መኪና የለም የኤርትራው ፓስተር የሚሰብከው ስብከት ያሳስረው ነበር ግን ያስጠይቀው ነበር ያውም ይሄ ቁሳቁስ ነው የኤርትራ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ባንክ ይገባልሀል ነው የሚለው ለምን ስለ ሱስ አታወራም የሱ ደግሞ የባሰ ነው ፣ አንተ የምታወራው ልክ መርጦ አልቃሽ ይባል ምርት ተናጋሪ ነክ ስለትግራይ፣ፓስተር አልያም ቂሶችናጳጳስ፣ አልያም ስለብልፅግና ፓስተሮችጳጳሶች ነው የኤርትራውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሌባ ፓስተሮችስ ለምን አታውራም መርጦ አልቃሽ አትሁን ካጋለጥክ አይቀር በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረጉ ግፎች ሌሎችንም ጭምር አጋልጥ መፅሀፍ ቅዱስም አታዳላ ነው የሚለው❤
@linaejabo8229
@linaejabo8229 18 күн бұрын
Sewye yamhal ende? Eritrea rasuan yechalech hager nat esu sel sewhager menager aychelem ok 😊😊
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 17 күн бұрын
የሆንክ የተምታታብህ ነገር ነህ የምታወራውን እወቅ
#በሴት_ዳሌ_ፀብ_ተጀመረ  #DNAያችን_ሊቀየር_ነዉ ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
39:44
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 95 М.
Memeher Girma Wondimu 235. ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ
21:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 619 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН