No video

አቡነ ኪሮስ መዝሙር፣ አባ ኪሮስ መዝሙር፣ የአቡነ ክሮስ መዝሙር | Abune Kiros Mezmur [New Ethiopia Orthodox Tewahdo Mezmur]

  Рет қаралды 55,590

ዮሐናን መዝ Yohanane Mzm

ዮሐናን መዝ Yohanane Mzm

2 жыл бұрын

#Abune_Kirose_Mezmur
Abune Kiros
#የአቡነ_ኪሮስ_መዝሙር
አቡነ ክሮስ መዝሙሮች
#አባ_ኪሮስ_መዝሙር
አባታችን አባ ኪሮስ
አቡነ ኪሮስ ረድኤት በረከት አይለየን🙏🏽
ስንቶቻችን ነን ስለ አባ ኪሮስ ታሪክ የምናውቀው?
አባ ኪሮስ አባቱ ንጉስ ዮናስ እናቱ አንስራ ይባላሉ፡፡ ሀገሩ ሮም ነው፡፡
ወላጆቹ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ቅዱሳን ነበሩና አቡነ ኪሮስ በታህሳስ 8 ተወለዱ፡፡
አቡነ ኪሮስ የመጀመሪያ ስሙ ዲላሶር ይባል ነበር፡፡ በኋላ አባቱ ከሞተ በኋላ ሀብቱን ከወንድሙ ተካፍሎ ለድሆች መጽውቶ ዓለምን ንቆ መንኖ ሄደ፡፡ ከአባ በቡነዳ ገዳም ገባ፡፡ በ17 ዓመቱ ሥርዓተ ምነኩስናን ተማረ፡፡ በአባ በቡነዳ እጅ መነኮሰ፡፡
ከዚህ በኋላ በጾም በጸሎት ተወስኖ ኖረ፡፡ስለ ዓለም መከራ ለ40 ዘመን ተኝተው ሲጸልዩ እላያቸው ላይ ሳር በቅሎባቸው ሳለ መላእክት መጥተው ተነስ ቢሉት አዳም የፍጡር ቃል ሰምቶ ወድቀዋል ጌታዬ ድምጹን ያሰማኝ አላቸው በኋላ ኪሩቤል አንስቶ ወስዶ ገነት አሳይተውት ጌታችንም ቃል ኪዳን ሰቷቸዋል።
ቃል ኪዳናቸውም ፡- መካኖች ልጅ የሌላቸው ገድሉን አቅፈው ቢያለቅሱ ጸበሉን ቢጠጡ ስምህን ቢጠሩ፤ የመካኒቱን ማህጸን እከፍታለሁ፡፡ የሚሞትባቸውን እንዳይሞተባቸው አደርጋለሁ፡ በንጹ ገንዘቡ ቂምና በቀል ሳይዝ በህግ በስጋውና በደሙ የጸና ሰው በስምህም በተሠራው ቤተክርስቲያን ጧፍ ዘይት ያበራ መገበሪያ ያመጣውን ልጅ አሰጠዋለሁ፡፡ ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል፡፡ ከዚም በኋላ በተወለዱ 270 ዓመታቸው ሐምሌ 8 አርፈዋል።
ከቅዱሳን ሁሉ ረድኤታቸውንና በረከታቸውን አሳድርብን፡፡ በድፍረት፣ በትዕቢት በመናቅም በቅዱሳን ላይ የሚናገሩ የሽንገላ አንደበት ዲዳ ይሁኑ መዝሙር 30፡18 አንዳንዶችን በቅዱሳን ላይ ተነስቷልና ይቅር ይበላቸው፤ ልቦና ይስጣቸው መድሃኒትዓለም የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ያለው ጌታ ይቅር ይበላቸው፡፡ …እንግዲህ እግዚአብሔር የመረጠውን ማን ይከሳል። ሮሜ 8፡28-31 “የሚሰማችሁ እኔን ይሰማል እናንተን የጣለ እኔን ይጥላል እኔን የጣለ የላከኝን ይጥላል።” ሉቃ. 10፡16
“ዝክረ ጻድቅ ለዓለም ይሄሉ መዝሙር” 111፡6
+++…ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል… እውነት እላችዃለሁ ዋጋው አይጠፋበትም…+++። ማቴ.10፡40-42
ሼር በማረግ ላላወቁ እናሳዉቅ

Пікірлер: 109
@user-qo2vv1ep2p
@user-qo2vv1ep2p 4 ай бұрын
ስለ ኣባ ኪሮስ ሲል ❤እግዚኣብሄር ኣምላክ ይማረን ይቅር ይበለን ኣሜን ፀሎታቸው በረከታቸው ኣይለየን ኣሜን❤🙏
@user-qo2vv1ep2p
@user-qo2vv1ep2p 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣኽቲ ያስማልን🙏
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏❤🙏❤🙏❤🍃🌻🍃🌻🍃🌻🍃🌻🍃🌻🍃🌻🌻🍃🌻🍃🌻🍃🌻🍃🌻🍃🌻🌻🌻🍃🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍃🌻🍃🌻🍃🌅💙🌅🌅💙🌅💙🌅💒💝💒💝💕🌸🌸🌸🌿🌿🌳🌿🌳🌳🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@debresinadebresina
@debresinadebresina 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤🌻🌻🌻
@user-ed5fc6dt4h
@user-ed5fc6dt4h 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ds1vb6ov7z
@user-ds1vb6ov7z 5 ай бұрын
Amen bereketun redietun nay qdus abona kiros ayfeleyena 🙏🙏🙏❤❤❤
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልን❤❤እልልልልልልል
@hhhgvg4542
@hhhgvg4542 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአከት ያሰማልን የኣባታች የአቡነ ኬሮሰ በረከትና ረድኤት ይደርብን
@samsonmulugeta4027
@samsonmulugeta4027 9 ай бұрын
አባታችን አቡና ኪሮስ ሆይ በቃል ኪዳናቸ ይጠብቁን
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z 7 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-eq4wg4gc1j
@user-eq4wg4gc1j Ай бұрын
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤
@ethiodt5629
@ethiodt5629 27 күн бұрын
❤❤❤ Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
@hewikalientertainment5915
@hewikalientertainment5915 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeidMohammed-rq3xe
@SeidMohammed-rq3xe 2 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አባታችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እርዳኝ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አማልደኝ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አትርሳኝ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መላይክት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ያሠማማልን 🌻🌻🌻🌻🌻 ወድማችን🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🍂🍂🍂💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍁🍁🍁🌴🌴🌴
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aberashangushu2017
@aberashangushu2017 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-rw2ro6dj1e
@user-rw2ro6dj1e Жыл бұрын
አባቴ አቡነ ኪሮስ የውስጤን እጉርጉሮ ሁሉ በቃል ኪዴንህ ፍታልኝና አንገቴን ከደፋሁበት ቀና አድርገኝ እፍፍፍፍ😥😥😥😥
@user-ky9vt6fy6w
@user-ky9vt6fy6w Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 2 жыл бұрын
Amen, amen, amen❤️❤️❤️💝💝💝🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤️❤️Amen
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 7 ай бұрын
Zimare Melakt Yasemaln 🙏
@user-hz3wg1pq1z
@user-hz3wg1pq1z 6 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባ ኪሮስ ይባርካችሁ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ እኮ ህዳር 8 አባታችን ቅዱስ አባ ኪሮስ በረከትና ረድኤት ይደርብን እንዲሁም ዛሬ ታሰበው የሚውሉ ቅዱሳን አመትሕዊይ ወርሕውይ ባዓል እንኳ ን አደረሳችሁ ረድኤት በረከት አይለየን ዝማሬ መልእክት ያሳማልን❤🎉🎉
@dingileyadey7236
@dingileyadey7236 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 Жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllll zemare meaakt yasemaln ellllllllllllllll❤
@helenisaak9166
@helenisaak9166 4 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@BerhanAyalew
@BerhanAyalew 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ellllllll
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር
@alamark1631
@alamark1631 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@abcabx7161
@abcabx7161 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@AaronDessert-nd8lj
@AaronDessert-nd8lj Ай бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መለኣክት ያሰማልን❤❤❤
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@gcoffeeblue2323
@gcoffeeblue2323 Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vq5dx7ft3y
@user-vq5dx7ft3y 4 ай бұрын
አሜን አ ሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን👏👏👏👏👏
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Amen amen amen mharine❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@helenisaak9166
@helenisaak9166 9 ай бұрын
Amen amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤
@elsabethiyihun1636
@elsabethiyihun1636 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@helenisaak9166
@helenisaak9166 9 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@helenisaak9166
@helenisaak9166 9 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Amen amen amen teshlna❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenisaak9166
@helenisaak9166 9 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@walatagabiralii9799
@walatagabiralii9799 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልሎሎሎልልል፡
@helenisaak9166
@helenisaak9166 9 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉😢🎉🎉
@asiresashselemon5677
@asiresashselemon5677 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏🙏❣️
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atakltinegash4950
@atakltinegash4950 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@asdfaxdf7290
@asdfaxdf7290 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zoufanguesh9885
@zoufanguesh9885 Жыл бұрын
እም ንር ንእሜንእሜንእልልልልልልልልል
@yemariyamlig951
@yemariyamlig951 8 ай бұрын
Amen amen 🙏 ❤❤❤
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@helenisaak9166
@helenisaak9166 9 ай бұрын
Amen amen amen
@fatimakhan4007
@fatimakhan4007 8 ай бұрын
አሜንንንን
@dawitberhe5518
@dawitberhe5518 2 жыл бұрын
አባቴ አቡነ ኪሮስ ክበሩልኝ ዘላለም!!! ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@sasesase9231
@sasesase9231 Жыл бұрын
HhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhyhhhhhhhhhyhhhhhhyhhyhhhýýhhyhhhhtyýhhyhhyhyyhghyghhhhhhhhhhHhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhzwhhhh
@samikidane6735
@samikidane6735 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወኢት የስማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@emebetgerzgher723
@emebetgerzgher723 Жыл бұрын
አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m 9 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን🎉🎉🎉
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Mharine teshlen❤❤❤❤❤
@user-cg4zm5nn1n
@user-cg4zm5nn1n Жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን
@masartbira7061
@masartbira7061 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elelelelelelelele 🙏🙏🙏🙏
@arsemamurael7802
@arsemamurael7802 2 жыл бұрын
Amen alllll😇😇😇💚💛🧡❤💖
@amanuelsisay4912
@amanuelsisay4912 2 жыл бұрын
አሜን(3) በረከት ረድኤታቸው አይለየን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️
@Wedikiday-wc2hz
@Wedikiday-wc2hz 9 ай бұрын
👏👏👏👏ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማራ መልእክት ያስምልን🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@user-xi5jn5ym2v
@user-xi5jn5ym2v 7 ай бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubitumihirka9810
@wubitumihirka9810 Жыл бұрын
ሜን አሜን አሜን በእውነት የአባታችን የአቡነ ኬሮስ ይድረሰን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ቃለ መዘሙር ያሰማልን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ያባ ኪሮስ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅልን አባ ኪሮስ በምልጆት የኔን ልጆት የልቦናይን ሀሳብ ኀፀሙልኝ
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅
@user-kd8sw3ep2s
@user-kd8sw3ep2s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ይስማልን
@tegituyehule7277
@tegituyehule7277 Жыл бұрын
🎉🎉
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የዝማሬ መለአክትን ያሰማልኝ በረከቱ ይድረሰን
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማረ ማላክን ያሳማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ኪሮስ በረከት አረዴት ይደርብን ዘማሪ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@afcs7804
@afcs7804 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባታችን የአቡነ ኬሮስ ፃዲቅ እረደኤት ይደርብን
@yibramulatu2948
@yibramulatu2948 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን
@yenehunfenta7915
@yenehunfenta7915 Жыл бұрын
የአቡነ ኪሮስ ምልጃና በረከት ይደርብን!
@filmonkahsayc7975
@filmonkahsayc7975 Жыл бұрын
Amen amen amen zimare melakiti yesmalna berketom nay abona ayfeleyena
@senayttechane2806
@senayttechane2806 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@salammosa1725
@salammosa1725 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልል ቃል ሂወት የስምዓልና ፀጉእ በረኸት የሕድርና😢❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል🎉
@jfdy3618
@jfdy3618 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏➑
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል፣ዝማሬ፣መላእክትን፣ያሰማልን
@ZenebuBiru-id2eh
@ZenebuBiru-id2eh Жыл бұрын
🙏🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Жыл бұрын
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባ አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒
@salmasalma3513
@salmasalma3513 Жыл бұрын
ኣሜን(3) ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን🥰
@imobilezr9015
@imobilezr9015 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልለአልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልል
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alsackook33alahamd-od7nj
@alsackook33alahamd-od7nj Жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏👏👏❤
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ft3lg3zd8k
@user-ft3lg3zd8k 10 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@helenisaak9166
@helenisaak9166 11 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂
@salama4116
@salama4116 Жыл бұрын
Amen.amen.amen.zaemaer.malkeatea..yaseamalnea..basealmea..ladeghewa..yeabakeanea.baerkeateahewa...yeadearabaene..salhealmea..naegera..eagzaebhera...yeamseaganea..teamseaganea
@mulualemnegash856
@mulualemnegash856 2 жыл бұрын
አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ እውነት ፡ ነዉ ፡ ያ ፡ የእልሜ ፡ ጭንቀት ፡ ዘመኔ ፡ አልቋል ፡ በፊት ፡ እሰግዳለሁ ፡ ለክብር ፡ እንደገና ፡ ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ 👏👏👏👏👏👏👏
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 10 ай бұрын
የቅድሰ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
ቋንቋዬነሽ ሙሉ አልበም // by Zemari Dn Leulseged Getachew
1:04:11
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 550 М.
ሓጺር ገድሊ ኣቡነ ኪሮስ eritrean orthodox tewahdo church
13:04
Mahberemariam Israel
Рет қаралды 25 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН