Рет қаралды 6,375
አቡሻህር ቲዩብ / Abushaher Tube
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አባ ኪሮስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ለጻድቁ የተዜሙ ጥዑም ዜማዎችን እንሆ ብለናል። የጻድቁ ምልጃና በረከት እንዲሁም ቃልኪዳን ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።