እችላለው! በራስ መተማመን

  Рет қаралды 247,994

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ከጎደለን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል፤ ከጣነው ይልቅ እኛ ያለን ብዙ ነው፤ ስለዚህ ምንም ነገር እንችላለን! ግን እችላለው ምንም አያቅተኝም የሚለውን አመለካከት እንዴት እንፈጥራለን? ይሄ ቪዲዮ መልስ አለው።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 455
@zewdiw8406
@zewdiw8406 2 жыл бұрын
በርቱ በዚህ አይነት ብዙ የአገሪቱ ወጣቶች አስተሳሰብ መቀየር ትችላላችሁ አመሰግናለሁ ❤❤
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ተመችቶኛል እናሜሰግናለን 👋👋👋
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Жыл бұрын
🙏🙏❤️❤️❤️👌👌👌👍
@YeshiGetu-jz2dm
@YeshiGetu-jz2dm Жыл бұрын
7:45
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 6 ай бұрын
Oh!! Thank you A Lot.
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 2 жыл бұрын
የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል !! በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ለስኬት ወሳኝ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር መስተዋሉን እና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ !!
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ስኔ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው👍👍 የአብዛኞቻችን ችግር ይመስለኛል🤔 አቀራረቡም ቅንብሩ ልዩ ነዉ በጣም ወድጄዋለሁ 😍💯👍እጅግ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏
@samsunggalaxyj7prime969
@samsunggalaxyj7prime969 2 жыл бұрын
Betam mert meker aten sesema hula ekyeralehu enamesgnalen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ruhamasisay1634
@ruhamasisay1634 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካቹ ሰአት አክባሪዎች
@Ahmed-eu8le
@Ahmed-eu8le 2 жыл бұрын
አስገራሚ የህይወት ምስጥር ትምህርት ገጠመኝ በኢትዮጵያ የእውቀት ባለቤቶች ለካ ፍሬ አላት በርቱልን ጤና እድሜ እንመኛለን
@alexfekadu542
@alexfekadu542 2 жыл бұрын
ሊደር ስነ ወርቅ ለገራሚ ስልጠናሕ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ትልልቅ መልእክቶችን እያገኘን ነው በርቱልን ወንድሞቻችን !!! የኢንስፓየር ኢትዮጵያ ተከታታይና አድናቂ አየለ ነኝ ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ( ሸበሌ ሆ )
@mejuna8589
@mejuna8589 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ በርታልን ❤🙏
@tiyabelay6621
@tiyabelay6621 2 жыл бұрын
you are Amazing person , you are full of positive energy , I love it.
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ዉይ የእዉነት ምርር ስልችት ብሎኝ አልቻልኩም ምናምን ብየ ስራየን ለማበላሸት እያሰብኩ ነበር በቃ ልጨክን እችላለሁ ልበል thank you 👏
@kaliye2788
@kaliye2788 2 жыл бұрын
Yes you can do it anything
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
Never!
@hiwotgetachew5995
@hiwotgetachew5995 2 жыл бұрын
በፊትም እችላለሁ አሁን አንተን ካየሁህ በኋላ ደግሞ በጣም እችላለሁ እኔ ጀግና ነኝ እችላለሁ ወንድሜ ተባረክ አመሰግናሁ!!
@user-zt5wk3or1l
@user-zt5wk3or1l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን💖💖💖
@monaali6909
@monaali6909 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እችላለሁ። ኢንሸ አላህ። ከሸቃላነት እደት መውጣት እዳለብም፣ወደ መዳምነት ለመቀየር እያሰብኩ ነው። እችላለሁ።
@fafihussein5252
@fafihussein5252 2 жыл бұрын
kkkkkk
@monaali6909
@monaali6909 2 жыл бұрын
@@fafihussein5252 ውዴ
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
ቦታው ይለያይ እንጂ ሁላችንም ሰራተኞች ነን። ዋናው ነገር አመለካከታችን ነው ። "ሸቃላ" ጥሩ ቃል አይደለም። ስራ ክቡር ነው ። እህቴ እንቺ ልዩ ሙያ ያለሽ በላብሽና በእጅሽ ሰርተሽ የምትበይ ክብርት ሙያተኛ እንጂ ሸቃላ አይደለሽም።
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
ኢንሻአላህ እችላለሁ 🤲🤲
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 2 жыл бұрын
አንተ አንደኛ ነህ ንግግርህ አገላለፅህ እንኳን ያስችላል 👌 🙌 os ሁሉን እችላለው 💪💪💪
@user-bt1iv3ez2e
@user-bt1iv3ez2e 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን🙏🙏🙏
@aloooaloo2480
@aloooaloo2480 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ በብዙ
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
የኔጀግና ደጋግሜ ነው የማዳምጥህ በጤናህ ላይ ጤና በእድሜ ላይ እድሜ አላህ ይጨምረልህ 💗💌
@zaiduae5217
@zaiduae5217 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ እድሜንና ጤናን ይስጥልን በጣም አጥጋቢ የሆነ እውቀት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ
@gediman5568
@gediman5568 2 жыл бұрын
ይገርማል እሄ በነ ያለ ነው እዉነት እሄን ሳይ አመለካከተን ተቀየረ ደስ ይላል thank you biro
@E.W.G
@E.W.G 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@apptube9536
@apptube9536 2 жыл бұрын
በናተ ሀሳብ እና እውቀት ብዙ ተስፋ የቆረጠን ታነቃቃላችሁ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን
@user-qo6rp6zk5y
@user-qo6rp6zk5y 3 ай бұрын
🦻🦻💪💪✅✅🫶❤❤❤
@fasikafasika5148
@fasikafasika5148 2 жыл бұрын
ዋውው ገራሚ ትምህርት ነው በእውነት ውስጤ በሀሴት ተሞላ
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 2 жыл бұрын
ወላህ ደሥታየ ወደር የለኝም እንድህ ያለ ትምህርት ስላገኘሁ በርታልኝ የሥነ ልቦና አማካሪ መሆን እፈልጋለሁ በርታልን ትልቅ ደረጃ ትደርሣለህ
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 2 жыл бұрын
ምሳሌ በጣም እየደጋገማቹ ነዉ። በሠላም ነዉ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
መጨሩሻ ላይ የተናገርከው ታሪክ የእንቀራሪት ሳይሆን ትክክለኛ የሰው ታሪክ እንደሆነ ነው የሰማሁት። የሰው ወሬ መስማት እንደሚረብሽና ወደ ኋላ እንደሚያስቀር ነው
@sadahussen4426
@sadahussen4426 2 жыл бұрын
መሻአላህ ጥሩትምርትነዉ በተለይለኛለመዳምቅመሙች በርቱልን ወንዲሞቸ
@baseapptube
@baseapptube 2 жыл бұрын
እውነት ሁሌም ለስራዬ ለዩቱብ ቻናሌ ስኬት የናንተ ምክሮች ተቀዳሚ ናቸው።በስራዬ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት እግዚአብሄር የናንተን ቪድዮ recommended እያረገ ነው ሚያሳየኝ አቦ ተባረኩልኝ!!
@user-vh8ex5cz9y
@user-vh8ex5cz9y 11 ай бұрын
እ/ር ከፍ ከፍ ያርግህ ቀና ሰው ነህ ተባረክልን
@bezitesfa3553
@bezitesfa3553 2 жыл бұрын
አዎን እችላለው!!!!👍👍👍
@samidan6024
@samidan6024 2 жыл бұрын
አቦ ምን ላርግህ ምርጥ ነው ሠላምክ ይብዛልኝ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@zinabugirma
@zinabugirma 2 жыл бұрын
so incredible and so outstanding advice with auspicious speak thank you so much sene
@ayeleabebe9330
@ayeleabebe9330 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ለሌላውም ወጣት የሚጠቅም ንግግር ነው ያደረከው። እኔ በ 14 አመቴ Yes I Can!! ወይም "አዎ እችላለሁ" የሚል መፈክር ይዤ ነበር ። ያንን መፈክር እስከ አሁንም ድረስ እጠቀምበታለሁ።እናም አዎ እችላለሁ ማለት ራስን ለበለጠ እድገት የሚያነሳሳ በመሆኑ በራስ የመተማመን እንዲሁም ለስኬት በር ከፋች የሆነ መፈክር ነው!! አዕምሮንም ሆነ አካልን ጭምር ይገነባል!!
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አተኮ የብዙዎች የህይወት መምህር ነህ ብሮ 🥰🥰🥰
@ovayoovies3377
@ovayoovies3377 2 жыл бұрын
እችላለው
@Senper_media
@Senper_media Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነወርቅ በርታልን
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኢትዮጵያ ውጣት በርተ🙏🙏🙏✅✅✅
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 2 жыл бұрын
እናመስግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን ብዙ ትምርት እየወሰድን ነው ከናተ
@mesitube3245
@mesitube3245 2 жыл бұрын
Selmi Linanth yihuni bertaa mirxi jeginaaa wondimechin you all God veils 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
@rayanabdu2237
@rayanabdu2237 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው በርቱ.
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 2 жыл бұрын
እናመሰግንለን ብዙ ህይወት እደምትቀይሩ ጥርጣሬ የለውም🙏🙏❤❤❤❤
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤👏
@truworkasfaw7420
@truworkasfaw7420 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 inspire Ethiopia.
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
Ese ehalelau amesegenelue egezabeure yeberakau Thank you so much 💝💝 Very very nice Vedo thank you 💘
@derartuyonas6736
@derartuyonas6736 2 жыл бұрын
Thanks God bless you.
@tige9725
@tige9725 2 жыл бұрын
Thank you so much God bless you 🙏
@yosephhailu5200
@yosephhailu5200 2 жыл бұрын
Tebarek!
@kassazewdu2257
@kassazewdu2257 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል አነቃቂ ንግግር እና መልክት ነበር:: ማስታወሻ ይዤ ነው የማዳምትህ እና በጣም ብዙ ለውጥ ማምጣት እየቻልኩ ነው በእናንተ ቪድዮዎች
@janetwalden7233
@janetwalden7233 2 жыл бұрын
እውነት በጣም.ደስብሉኛል.ያናተ አባል.በመኀሖን.ተባረክልኝ.ጀግናነኽ
@yadanitakala2927
@yadanitakala2927 Жыл бұрын
Thank you so much 👍👍👍 We love you ♥️
@alimatbaba1464
@alimatbaba1464 2 жыл бұрын
ደስየሚልትምርትነው እናመሰግናለንወደማችን
@thomassolomon5898
@thomassolomon5898 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ..👍👍🙏..
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
በጣም።።በጣም።ጉበዝ።።እድሜህ።።ይርዘም።ብዙ።ተስፍ። የቆርጠ።።አለ።ያንተ።እንስማ
@yitay5474
@yitay5474 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና አንደበተ ረቱኡ የማይቻለው እራሡ አይቻልም የሚለው ቃል ብቻ ነው
@fifififi1119
@fifififi1119 2 жыл бұрын
I just watched your program on tv. I liked and found it helpful stay blessed brother.
@user-rt6pn3vh9p
@user-rt6pn3vh9p 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እችላለው
@zamzammohammed5574
@zamzammohammed5574 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እንዳተ አይነቱን አላህ ያብዛለን ያርብ
@user-tw3rj4bt4k
@user-tw3rj4bt4k 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይሥጥ 🙏
@user-fz4qi2nd2b
@user-fz4qi2nd2b 2 жыл бұрын
ገራሚ መልዕክት ነው እነመሰግናለን👍👍
@esomo1154
@esomo1154 Жыл бұрын
Thanks my brother ፈጣሪ ጤና ይስጥልኝ በርታ
@user-yn1db7ow4k
@user-yn1db7ow4k 10 ай бұрын
በጣም አመስግናለው ስነወርቅ!!!
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 2 жыл бұрын
God bless you😍thank you
@romtur1595
@romtur1595 2 жыл бұрын
በርቱልኝ እኔ ብዙ ተጠቅሜያለሁ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለን ትለያለህ
@hanahhanah2857
@hanahhanah2857 2 жыл бұрын
ዋውውውውው❤❤በጣም እናመሰግናለን 🇪🇹
@awetsolomon2672
@awetsolomon2672 2 жыл бұрын
በናንተ ትምህርት ቡዞቻችን በተስፋ እንድንኖር እያደረጋቹን ነው እናመሰግናለን ❤🙏
@kediribrahim9844
@kediribrahim9844 2 жыл бұрын
ማሻላህ ደስ ይላል እነመስግነለን
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
Thank you Our brathers 💟 👌
@hhelenaniley1848
@hhelenaniley1848 2 жыл бұрын
echlalew 💪💪😍 hilemin mechim salasaka alaqomem yeblet morale setkegn bereta thank wawoo 👍👍👍🙏🙏
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
በጣም በጣምአመሰግናለሁ እድሜይስጥህ
@ethiosports613
@ethiosports613 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እየለወጣችሁን ነው
@malkammaderaglaresanewfeqe227
@malkammaderaglaresanewfeqe227 2 жыл бұрын
Engami enamasgenlen🙏 wedime bexami atemri nager now 👍👍🌟🌟
@appcell6395
@appcell6395 2 жыл бұрын
Thank you so much bro🙏🏼❤omg👌👌👍👍👍👍🙏🏼
@suraooo5191
@suraooo5191 2 жыл бұрын
የዝሆኑ ታሪክ ተመችቶኛል
@adilove2210
@adilove2210 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በርቱልን
@osiiseid8552
@osiiseid8552 2 жыл бұрын
Ohh thanks bro I was give up but you inspire me.
@karimakarima474
@karimakarima474 2 жыл бұрын
Yene wendme egezabhre yebareke
@huruykihayele8005
@huruykihayele8005 2 жыл бұрын
What’s the amazing advice i like it be continued ✅
@robeltekie6679
@robeltekie6679 2 жыл бұрын
በጣም ኣደንቃሃለው ብሮ ጎቦዞች ናቹ እኔ Eritrean ነኝ ደስ ይለኛል የምት ሰጡትን ምክር ግን ኣንድ እንደ ሃሳብ ሪከመንድ ላደርጋችሁ እወዳለው እሱ ደግሞ ቪዶ ስትሰሩ ተጨማሪ ምስል ኣርጉበት መክንያቱ በቃል ማላቀው በ ምስል ይገባኛል ከዛ ኣልፎም ቪዝዋል ለማረግም ይጠቅማል። ሶ ስታነቡት እንደምትተገብሩት ተስፋ ኣደርጋለው።
@karimakarima474
@karimakarima474 2 жыл бұрын
Yene makre tabarke Egezabhre yebareke wow
@yirgalembirhane5391
@yirgalembirhane5391 2 жыл бұрын
Amesegnlahu wendimie awo echilalehu
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 2 жыл бұрын
Betam mirt timirt nawu .bro FETARI YIBARKIH
@user-oe4zh9wd8l
@user-oe4zh9wd8l 2 жыл бұрын
እማገርምትምርትነው እየተለወጥኩበትነው በርቱልን ያሀገሬልጆች
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 жыл бұрын
እምትገርም ሰው እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርል
@lubaba3102
@lubaba3102 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በርታልን 😍
@hayatawel1544
@hayatawel1544 2 жыл бұрын
Betma des yelala thank you broye
@user-sk6vx1vy6f
@user-sk6vx1vy6f 7 ай бұрын
ተመችቶኛል ምርጥ አቀራረብ ነው በስፋት ፕሮግራምህን የምታዳርስበትን ነገር ያስፈልጋል
@fesesuaa
@fesesuaa Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የምለዉ በንአተ ትምህርት እራሴንም የምአቃቸዉን ጋደኘቼ ተቀዩረንናል በረቱ እግዚአብሔር ዪረዳ እኘን እንደረ ዳን
@elroeroemn1012
@elroeroemn1012 2 жыл бұрын
Bravo......... 👏👏👏👌👍
@daliahakim6929
@daliahakim6929 2 жыл бұрын
Thank you brother very nice 👍
@sitotawabrham7137
@sitotawabrham7137 2 жыл бұрын
Thank you..thank you
@osman1871
@osman1871 Жыл бұрын
Thank you bro keep it up
@AAbus-vu9ex
@AAbus-vu9ex 2 жыл бұрын
god bless you more & more Thenku you
@tahiradem7718
@tahiradem7718 2 жыл бұрын
በርታ ትልቅ ትውልድ ነው እየፈጠርክ ያለህው
@fafihussein5252
@fafihussein5252 2 жыл бұрын
ኢንሻአሏህ በአላህ ፈቃድ እችላለሁ::በርታ ወንድም
@derejefissha9452
@derejefissha9452 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀግናው
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
Thank You👏💞
@kalab218
@kalab218 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@natimintesnot8065
@natimintesnot8065 2 жыл бұрын
Tichilaleh! hule endaberetachugn!
@merrymerry4262
@merrymerry4262 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው
@adisgethun698
@adisgethun698 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ወድሜ።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ሰላም ያገር ስዎች ምርጦች እንኳን ደና መጣህ
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 207 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 27 МЛН
ራስን ማወቅ እና ጥንካሬዎቻችን ላይ ማተኮር!
11:00
የማሰብ ፍጥነት ማሳደግ 8 መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
ህይወትን ቀላል ማድረግ 12 ልማዶች
15:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 140 М.
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15