አልችልም ማለት ለራሳችን ያለንን ክብር ያሳያል! ኤደን ሀብታሙ

  Рет қаралды 28,927

The Greatness Show

The Greatness Show

2 жыл бұрын

አልችልም ማለት ለራሳችን ያለንን ክብር ያሳያል! ኤደን ሀብታሙ #thegreatnessshow
How to take care of our self worth with Eden Habtamu #thegreatnesshow
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Listen to The Greatness show PODCAST here
thegreatnessshow.podbean.com​
thegreatnessshow.buzzsprout.com/

Пікірлер: 50
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ፕሮግራምሽ ጠቃሚ ነዉ ጬኸት በበዛበት ሠአት ነጥሮ የወጣ እግዜር ይሥጥልን 👏👏👏👏 🙏🙏🙏
@HM-ry1op
@HM-ry1op 2 жыл бұрын
እርጎዬ የሆነች እንግዳ ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን
@michaletsige6697
@michaletsige6697 2 жыл бұрын
እረ ሶፊ እሚገርም እሚገርም ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ናቸው ምታቀርቢው በጣም ምርጥ ነው
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Жыл бұрын
ኤደንዬ ስወድሽ❤ መፅሐፍሽ ምን ያህል እንዳጀገነኝ ብታውቂ!
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ዘግይቸም ቢሆን ይህን ፕሮግራም በማየቴ ደስ ብሎኛል ላላዩት በማጋራት የበኩላችንን ግዴታ እንወጣ እላለሁ thanks 🙏
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
ኤደን እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያነሳሽው ሀሳብ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው። ቆይ እስቲ ላስብበት የማለት ልማድ ብዙ የለንም። ላስብበት ስንል ግን እንቢ እና እና እሺ ምንለውን ነገር ለይተን እናውቃለን። ያለምክንያት እሺ ባለማለቴ ተጎድቼ ነበር አሁን ግን ቆይ ላስብበት ማለት ስጀምር ብዙ ጥሩ ለውጥ አይቻለሁ። ከአመጿ ጀርባ የሚለው መጽሐፍሽን እንዴት እንደምወደው አጠይቂኝ። አንድን ሀሳብ የምትገልጺበት መንገድ እንደ ጣፍጭ ምግብ ነው። እያንዳንዱ ገጽ አንድ መጽሐፍ ይወጣዋል። በሌላ መጽሐፍ እጠብቅሻለሁ ኤደን። ሶፊ ስለጋበዝሽልን እንግዳ ከልብ አመሰግናለሁ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ነበር እግዚአብሔር ይጨምርላቹ ማስተዋልን !!
@eteneshhabtehabte5154
@eteneshhabtehabte5154 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ሴቶች የተባረካቹ ናችሁ
@gsd4133
@gsd4133 2 жыл бұрын
ማሻአላህ"እምታነሳቸው"ሀሳቦች"አነቃቅተውኛል"ልዩ"ናቸው"
@mimishugetachew1619
@mimishugetachew1619 2 жыл бұрын
ሶፊዬ ውድድድ ነው የማረግሽ በርችልኝ !!! የኤዲን መጽሃፍ ብዙ ቦታ አጣሁት
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
አንድ ቦታ ልጠቁምሽ @Aha psychological service ሀያ ሁለት አከባቢ ታገኝዋለሽ
@werkineshteshoome8906
@werkineshteshoome8906 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እኛ ልጆቻችን ያሳደግንበት መንገድ በጊዘው ባገኘ ነው እወቀት ነው ስለዚህ የኛም ድርሻ በግዜው ልክ ነን ለመቃወም አይደሉም አሁን ደግሞ ያለንበት እናንተም ያደጋችሁበት ዘመን ጥሩና የተሻለ ነው ነገሮችን አስፍተን ማየቱ ጥሩ ነው ያለፈውን መኮነን የለብንም መነሻ ሆነናል ተባረኩ በርቱ
@whatwillbewillbe1099
@whatwillbewillbe1099 2 жыл бұрын
she is sooo wise. thank you for bringing Eden.
@eteneshhabtehabte5154
@eteneshhabtehabte5154 2 жыл бұрын
ዋው ሶፍዬ አቤት አጠያዬቅ
@rebkaabebe6768
@rebkaabebe6768 2 жыл бұрын
Betam new yemamsgenew! temrebtalu
@Sassy387
@Sassy387 2 жыл бұрын
Her book is quite different and very expressive of a womans struggle to be herself than society's trend. As well I am surprised to find Eden the author in such a composure, I expected a total different person reading her book.
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 6 ай бұрын
My sister I learn a lot God bless you I'm glad I found you on here irs very important to me God bless
@rollnati
@rollnati 2 жыл бұрын
So wise,thank you for showing us how to overcome our weaknesses. God bless you both🙏🙏
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር 💚💛❤🙏
@whatwillbewillbe1099
@whatwillbewillbe1099 2 жыл бұрын
correct! taking our loved ones and those closest to us for granted is a big mistake. it will make us pay.
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 2 жыл бұрын
Keep it up the good work 👍
@tube1273
@tube1273 Жыл бұрын
ምን ነበር ካደ በላይ ላይክ ማረግ ቢኖረዉና ,,, የልጅቶ አደበት ለስላሳ የሶፊ አዳማጭነት እጅግ ማራቂና አስተማሪ ነው ወላሂ ደጋግቢ ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለች
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
አመሰግናለው ሶፊ
@genetgirm3649
@genetgirm3649 Жыл бұрын
Thank you for sharing this kind of knowledge appreciate you!
@WendwesenEndale
@WendwesenEndale 2 жыл бұрын
Selam Sofia and our insightful today guest. As always it is life lesson. #Tebarku....very rich conversation.
@user-lm2zy3xz5w
@user-lm2zy3xz5w 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@sada7016
@sada7016 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግናችሁ በጣም ነው የገረመኝ ምክንያቱም የኔን ችግር ነው ኤዱ ያብራራሽልኝ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ
@feyselnurseged1756
@feyselnurseged1756 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@htureleya9874
@htureleya9874 2 жыл бұрын
Amazing show.
@fikertefikadu7035
@fikertefikadu7035 2 жыл бұрын
Thank you...dear sisters
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 2 жыл бұрын
I thank you !
@zeye591
@zeye591 13 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰 enamesegnalen
@makushatube2885
@makushatube2885 2 жыл бұрын
Sofy thanks for sharing us nice idea
@genetnatal9062
@genetnatal9062 2 жыл бұрын
So true
@samrwitmoges3304
@samrwitmoges3304 2 жыл бұрын
በርቱ
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ድንቅ ግንዛቤ ነው ግን እህቴ እንዳለችው ዋጋ ያስከፍላል ወዳጅ ይሳጣል ነገር ግን አድካሚ ከሆነ የልምምድ ህይወት ወጥተን እጅግ ውብ የሆነ ታማኝነትን እናመጣለን ለዚህም እንዱ ምስክር ነኝ ብዙዎችን አሳጥቶኛል ግን ምርጦችን ደግሞ አፍርቼበታለሁ ታማኝ እና ካደግንበት የማስመስል እና የመጠባበቅ ህይወት ውስጥ የወጡ ያለካልኩሌሽን የሚወዱኝን አፍርቼያለሁ ተባረኩ ድንቅ ትምህርት ነው
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 жыл бұрын
Very important topic , wr really need this learning. Thank you both
@user-hn6eg1zl4n
@user-hn6eg1zl4n 2 жыл бұрын
💝💝💝
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
It is very interesting to listen this kinds of conversations because it was supposed to be so. But let's be honest if we get fired from our job, unless we are talking about ppl who are beyond the middle income, how do we expect to apply what u said? It doesn't even give you a chance to take a breath. We could see how our society is living during this crisis. Everybody is quite what ever happened, not because society has nothing to say or to do but if you are poor and living hand to mouth u lose that power. Your mind will not get a chance to think bigger, instead u will be getting busy just to survive. It is a great principle but it may need a little modification to apply in our life.
@aklesiyazemere5238
@aklesiyazemere5238 2 жыл бұрын
You have point Emu, But some times we need principel to live in this world, i am not in that level but i appriciat those who have life principel. We can start by saying "NO" when we need to say it. At list to those who is immediate family. Then people will know that we are resonabel for things. from my expireace when i told to my friend my feelings (her behaviour towards me) i recognized the next day our friendship started to fade. I feel sorry but i am proude to have courage to speek my mind.
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 2 жыл бұрын
Waw telek telek temhrt new yestachun Bemiktelew Demo Lebcha ebat mhonena zara lemen ebat kuch beya alefe? koi nege gen betwat ewotalhu beya Endgenam endhu salwota yalfal mulu samentu.yaw yedgagemal kezeh wost endat mewotat endmichal Betnegrugn betam dess yelegnal
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 жыл бұрын
በጣም የሚጎድለኝን ነገር እንዲህ ባለ ሁኔታ ታብራሩልኛላችሁ ኧረ በጣም የምትደንቁ ናችሁ!!
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 2 жыл бұрын
Brilant
@mewnetu6194
@mewnetu6194 2 жыл бұрын
Thanks for the ladies detailed explaining I appreciate on your ideas so I start soon to know myself
@tube1273
@tube1273 2 жыл бұрын
ደጋግሚ አየሀት አዳመጥኮት ጭራሽ ኩምነገር አዘል አድንደበቶ የማይጠገብ ልጅ ወላሂ ሱባህርን አላህ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
እኔን ማን ይለውጠኝ??
@aliamuhidin5770
@aliamuhidin5770 Жыл бұрын
Erasehi😂
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ታድያ ሰዉ ሁሉ ለየግሉ ይኑር ወይ!? ልጅ ልጅ ነዉ ቤተሰብም ደሞ ቤተሰብ... ለማህበረሰቡስ ደሞ!? ብቻ በዚህ ምድር ለራስህ ብቻ ኖረህ ሙት የሚሉ ት/ቶች እየተስፋፉ ነዉ፤ ሰዉም ደሞ ጀምሮታል እንግዲህ ለኔ ለኔ ... ሆኗል ነገሩ።
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 6 ай бұрын
Andande yarasune sayenore lalelawu eyanora advantage eyatawosadabte zamanu yalafawu sawu understand yadaregawole
@gsd4133
@gsd4133 2 жыл бұрын
ወላሂ"ስንት"እንዳዳመኩትያነሳችኻቸው"ሀሳቦች"ውስጥ"ይገባሉ"እንቁ"ሴቶች"ናችሁ
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
ስለ’ሷ -  'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'
14:35
EBC PROGRAMS
Рет қаралды 49 М.