ችግሩን ከስሩ መንቀል || ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር || ክፍል 1

  Рет қаралды 21,785

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Жыл бұрын

ችግሩን ሳይሆን የችግሩን ምንጭ እናጥቃው::በዙህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ ስለችግሩ ምንጭ መፍትሄ አለው::ሙሉ ቪዲዮዎን እንመልከት::
Are you tired of facing the same problem over and over again? Are you tired of implementing quick fixes that only provide temporary solutions? It's time to stop treating the symptoms and start addressing the root cause of the problem.
In this video, we will guide you through the process of identifying the root cause of a problem and provide you with practical tips on how to solve it. We will cover the following topics:

Пікірлер: 99
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Жыл бұрын
😢😢😢ወንድሜ የተናገርከዉ የኔ ህይወት ነዉ ልጂነቴን ሳስበዉ አልቅሳለሁ ተሰፋ እቆርጣለሁ ወደፊት መራመድ ያቅተኛል የመጣሁትን መንገድ እጠለዋለሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገሪ ያብቃኝ አገኝሀለሁ ማኔ
@Excellence101
@Excellence101 7 ай бұрын
ማኔ ትልቅ ሰው አከብርሀለው ፈጣሪ እስከመጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን !!!
@amanuelgkiros3363
@amanuelgkiros3363 Жыл бұрын
ኣሁን ደግሞ ብሶብሃል ማኔ ሁሌም progres ላይ ነህ።ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው።Thanks man🙏🙏
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ለብዙ ለተጨነቀ ለተሰቃየ ህዝባችን ደረሺ ሆነክ ልትሰራ ተመርጠካል እና እግዚአብሔር ስለንተ አመሰግናለሆ በነገር ሁሉ ይከናወንልክ ተባረክ
@Suls65850
@Suls65850 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ባንተ ስብስብ ብዙዎች ይድናሉ ይቀየራለ ማንነታቸውን ያውቃሉ አሏህ ያግዝህ
@abrelofun3010
@abrelofun3010 Жыл бұрын
ማኔ ትለያለህ እግዚያብሄር ይባርክህ የሀገራችን ጀግና ነህ ረጅም ጤና እና አገልግሎት ይስጥህ !!!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Thank you brother!
@asnakeawoke1519
@asnakeawoke1519 Жыл бұрын
Mane I like the way you look and express emotions as well your way of teaching. Thanks alot you give areal feeling and picture ,May God praise you whole life.
@melkammelkameyenigussa-ms2pi
@melkammelkameyenigussa-ms2pi Жыл бұрын
Emelwtew bante new gene medres akateg ante gare betame new yemetankakage fetare yechemerelhe ❤❤❤❤❤❤
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Жыл бұрын
God bless you more and more bro.
@mulukenhailemichael-ji2ke
@mulukenhailemichael-ji2ke Жыл бұрын
Tebarek wendime hasabochihin share adergalew ena be kirbet emakih ayinet new emisemagn ena berta hulem ye egziabher hayl ke ante gar yihun!!
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 Жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏🙏
@essetetolla4911
@essetetolla4911 Жыл бұрын
Love and respect 🙏 you touching everyone's life❤️❤️❤️
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነዉ ማኔ በጣም ቁምነገር እና ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምረዉ🙏👏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
Thank you🙏🙏🙏
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
እስኪ በስደት ያላችሁ ማነው ሀገሩ ገብቶ ሰርቶ መለወጥ ያማረው ? እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን መሻት ይሙላልን 🌹🌾🌹
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሜንንን
@fuffufhfh9444
@fuffufhfh9444 Жыл бұрын
እኔ
@fuffufhfh9444
@fuffufhfh9444 Жыл бұрын
ኣሜን
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 Жыл бұрын
​@@fuffufhfh9444 እስኪ መስራት የምፈልጉ ሁሉንም ትታችሁ ወጥራችሁ የምሰሩ ተሰብስበን አንድ ላይ እንስራ ከቤተሰብ ከሁሉም እራቀን የትዉልድ አገራችንን ቀይረን ቀን ከለሊት እንስራ እራሳችንን ለዉጠን ለሰዉም ተምሳሌት እንሁን ከዘረኝነት ከፖለቲካ ወተን
@zeineb2064
@zeineb2064 Жыл бұрын
​@@mekedesneguse5725 እኔም ግን ሰው አጣው ሰው እሚሆን እንደ ሰው እሚያስብ ያው ለመስራት እኔ ብቻ በቂ አይደለሁም ሰው ያስፈልጋል ታማኝነት ቅንነት ባጠቃላይ ሰውነት
@eliyasseyoum6570
@eliyasseyoum6570 Жыл бұрын
ማኔ ታላቅ ምስጋና አናቀርባለን ስለቅንነትህ ሁሉ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በርታ
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 Жыл бұрын
Good
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
betam enamsgnaln konjo temeret new
@user-ln3tv1nv9x
@user-ln3tv1nv9x Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Amanuel465
@Amanuel465 Жыл бұрын
ሙሉን አድምጬ ተመችቶኛል 👍👍👍
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
አህለን እንኳን ሰላም መጣህ ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን
@AtnafuPeter-pz9zz
@AtnafuPeter-pz9zz Жыл бұрын
ሰው እንዳሰበው እንዲሁ ነው!! Thanks for this life changing thought!!
@yeneneshbekele3955
@yeneneshbekele3955 Жыл бұрын
Hulle liben indenekahew new mane bante ijig bizu telewuchalew fetari abzito yibarkih
@ahmedenderis7416
@ahmedenderis7416 Жыл бұрын
እናመሰግናል ይጨምረልህ
@yv2872
@yv2872 Жыл бұрын
ህይወትን ለመቀየር? አንተማ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንን ህይወት አትቀይርም ይሄን የጨለማ ትምህርት ተያይዞታል ትምህርቱ የጨለማ ርዕስህ ግን ብርሃን
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
አንተ ነህ የምትቀይረው አትችልም ተብለህ ካደክ አዎ አትችልም ምንም ብትሰራ አንተኮ አይሳካልህም አትችልም ይልሀል አይምሮህ soይሄን ፓዝ ቀይርና ስኬታማ መሆን ትችላለህ እያለ እኮ ነው የሚያስተምርህ ብሮ
@waleligneassefa
@waleligneassefa Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ , ከዚህ የበለጠ ወንድም እህቶችህን ይጠቅም ዘንድ በልብህ ያሰብከውን የውደፊት ተልቅ ህልም ፈጣሪ ከፊት እየቀደመ ያሳካልህ ወንድሜ በትምህርቶችህ ሁሉ አትርፌያለሁና አመሠግንሀለው ተባረክ ።
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
Besmam sle fetari setawra endat des eyalgn endamadamtk gzew bayalk elalew sle fetari yaleh amelkakt yemtastemrbet mngd lyu new Egzaber edeme ena tena abzto yisteh wndme 🙏🙏 ye Egzabern semun kf endarkew Egzaber kf yadrgek
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማኔ ሓወይ ሰላምኻ ይብዛሕ ❤❤❤❤❤❤❤ ናይህይወት ምስር መምህር❤
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 Жыл бұрын
ur super
@derbietoshoma9455
@derbietoshoma9455 Жыл бұрын
ትክክል ነው ሰው በሰጡት ልክ ይወሰናል
@ayalbirhanu9905
@ayalbirhanu9905 Жыл бұрын
Lets keep our peace ❤️❤️❤️
@Ab-21
@Ab-21 11 ай бұрын
Betam new emadenkh akebrhalehu timrtochh hulem desi emilu astemari nachew bekrbu beakal metche emaralehu eskeza selamh ybzalgn ewodhalehu
@user-nw4fv5mw3e
@user-nw4fv5mw3e Жыл бұрын
🙏
@sweetdramacut8510
@sweetdramacut8510 Жыл бұрын
እግዜር ይስጥልን ማኔ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
ማኔ ትለያለህ👌❤
@hananegash583
@hananegash583 Жыл бұрын
Betam new mamesgen 15 besdet yaslfekuht mene yetrgag heyite yelgme eskin men temkrgalk banget des yelgal erdathen eflgalhu
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
እውነት ነው ወድሜ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ያለሁት ያልከው የታዘብከው ነገር ሪሊ እውነት ነው በጣም የውሸት የማስመሰል ኑሮ ነው የሚኖሩት
@EthioMelkamfria4
@EthioMelkamfria4 Жыл бұрын
mrt sew neh anid ken begl btamakregn des ylegn neber
@asterabdodini4676
@asterabdodini4676 Жыл бұрын
Anite jili temeles
@misterelemma-hn4kf
@misterelemma-hn4kf Жыл бұрын
Mane tenkarhe yegermgale
@lemaijara4142
@lemaijara4142 Жыл бұрын
ማንያዘዋል ድንቅ ሰው
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 Жыл бұрын
Wowowowo 👍👍👍👍📖📖📖📖📖🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wendimagegnalemayehu6032
@wendimagegnalemayehu6032 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮wow
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
Chegrany endatey lkrfwey
@EYOS777
@EYOS777 Жыл бұрын
manye bemen contact largeh?
@sidraktube7854
@sidraktube7854 Жыл бұрын
Yirtak mane ye ehud ehud alem cinema mirderegew seminar kertual ende
@akiyamulu
@akiyamulu Жыл бұрын
አማንየ እንዴት እንደምወድህ
@Mona-tv9qt
@Mona-tv9qt Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍
@kalmanmektot5286
@kalmanmektot5286 Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም ማን ያዘዋል እሸቱ ከምነግር በላይ እግዚአብሔር አምላክ የልቤን መሻት እሱ ያውቀዋል እርሱ ቢወድ ቢፈቅድ ፍቃደኝአ ከሆንክ እና እድሉን ከሰጠህኝ በኔ ባመለካከቴ ላይ በስእብናዬ ለይ በማንነቴ ላይ እንዲሁም ሀህይወቴ ላይ ለውጥ ለማምጣት ከልብ በሆነ መሻት ተዘጋጅቻለሁም ፈቅጃለሁም እባክህን እርዳኝ የለውጡን መንገድ ምራኝ በራሴ እየሞከርኩኝ ነው ግን ደግሞ እንዳንተ ያለ መንገድን ሊመራኝ የሚችል ሰው ያሰፈልገኝአል እና እባካችሁ እድሉን ስጡነኝ ካገር ውጭ ነው ያለሁት በምን አይነት መንገድ ልታሰለጥነኝ ትችላለህ ?
@elenilemma3019
@elenilemma3019 Жыл бұрын
ማኔ በእግዚአብሔር ስም በመካከል የሚደረገው ማስታወቂያ ይቅር ። በጀመሪያና መጨረሻ በቂ ነው ። ሃሳባችን እንዳይበተን ይረዳናል።
@azgagtube
@azgagtube Жыл бұрын
ሲደወል ግን አታነሱም
@fanosg7583
@fanosg7583 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🇪🇹🥰❤❤💯💯
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y Жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማኔ አተን መከታተል ከጀመርኩ ቆየሁ ግን በሂወቴ ለውጣ ማምጣት አልኩም እና ደስ የማይል የልጅነት ግዜ ነው ያለኝ እና ለመውጣት እፈልጋለሁ ግን አልችልም ትዳር ለመያዝ እሞክራለሁ ግን አይሳካም አለኝ ምን ላደርግ አተን ማግኘት እፈልጋለሁ ለጊዜው እምከፍለው ግዘብ የለኝም አሁን በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ይርዳሽ አንድ ቀን ይሳካል ዋናዉ ጤና ይኑርሽ
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት የማያልፍ ቀን የለም እግዚአብሔር ከ ጭንቀት ይገላግልሽ
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y Жыл бұрын
@@tsegatsega8659 አሜን አሜን አሜን
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y Жыл бұрын
@@chefselamkitchen5026 አሜን አሜን አሜን
@kiedst1143
@kiedst1143 Жыл бұрын
አግዘኝ ወንድሜ ?😭
@betelhemshemelis2239
@betelhemshemelis2239 Жыл бұрын
Keep going. So 100% you are right. U.S.A ersu metke btyachwe .They are fake.
@eliyasseyoum6570
@eliyasseyoum6570 Жыл бұрын
ማኔ ተጠልቆ የማያልቀውን ዋናውን ምንጭ ያለው ከየት እንዳገኘኸው ታውቀዋለህ እና .......ጠብቀው
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 Жыл бұрын
አንድ ሚሊዮን ዶላር
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ዝም ብላችሁ ከምትፈርዱ ለምን ቀርባችሁ አታዪትም ይሄ የሚንጫጨው ማንነታችሁ ቁልጭ ብሎ ይታያችሁ ነበር
@belyaregawi3213
@belyaregawi3213 Жыл бұрын
ሀይ ማኔ የሆነ ነገር እጀምራለሁ ግን የመጨረስ ችግር አለብኝ ምክር ፈልጌ ነዉ
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ማኔ ትለያለህ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ዘርኞች ሲጠፉ ነው ደስተኛ የምሆን።
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Жыл бұрын
መቸም መሀይም የበዛበት ሀገር ዉስጥ መኖርህ ጠቀመህ።ኸኸኸኸኸኸኸ
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
Argentina ዋንጫ በልታለች አንተ ግን ቁርስህን በልተሐል brooooooo🤣🤣🤣
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
😅😅😅
@jemimam7121
@jemimam7121 Жыл бұрын
ተረጋግቶ ስለማውራት ብታብራራልን
@nafisasultan4771
@nafisasultan4771 Жыл бұрын
Bezin gize taragagito mawerat mibal negar yelam.gize yelanim tolo manifasun mawetat alabin
@bonnyzed
@bonnyzed Жыл бұрын
ወጋሁ ይህንን መንፈስ DNA ተነግሮ አይቀየርም። የእግዚአብሄርን ህግ ይቃረናል ሰዎች አትሸወዱ ልብ ብላችሁ ስሙት (እንግዳ በሆነ አዲስ ትምህርት አትወሰዱ ይላል ማቴዎስ ወንጌል)
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa Жыл бұрын
ሰወች የትኛውን አምላክ እያለ እንዳለ አልገባቸውም የብርሃን አምላክ የሚሉት የጣኦት አምልኮ ስርአት ነው
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa Жыл бұрын
ሁሁሁሁ አረ ቀስ ብለህ አውራ ምን ጉድ ነው ይሄ
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
ከጩኸቱ ምናላቹ የሚያስተምረውን ብታዳምጡኮ እንደውም የሱ ኢነርጂ ነበር የሚጋባባቹ
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa Жыл бұрын
@@muluwakgari6034 አረ ባክህ ትውልዱን brain wash እያረገ ጭራሽ ልደግፈው ለሌላውም አዝናለሁ
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
Please check your phone and reduce the volume of your phone my sister be ewnet ene menm arbshesignm des eyalgn new yadamtkut
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
lemin tadamtaleh tadya wita lela yitekmegnal yalkewin adamit yihe silemaygebah new yemiyanchanichih
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa Жыл бұрын
@@muluwakgari6034 አዎ አይገባኝም ለኢትዮጲያ ህዝብም አይመጥነውም ካመጣበት ይመልሰው ትውልድ ማበላሸት ጀግንነት አይደለም
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 Жыл бұрын
ur super
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ማኔ ትለያለህ
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
አእምሮህን አሸንፈው
18:23
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 83 М.
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 68 М.