ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / Vegan breakfast recipe / How to cook Ethiopian food "Chechebsa"

  Рет қаралды 1,519,981

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

4 жыл бұрын

How to cook Ethiopian food / How to make Vegan breakfast / የቂጣ ፍርፍር አሰራር / ያለቅቤ የተሰራ ምርጥ ጨጨብሳ / Ethiopian food
Ingredients:-
2 cups all purpose flour ( 2 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት)
2 1/2 cups water ( 2 1/2 ኩባያ ውሀ)
1/2 tsp salt (1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው)
4 - 6 tbs olive oil (4 - 6 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት)
1 tbs berbera (1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ)
Music:- MBB- Beach • MBB - Beach (Vlog No C...
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment, Enat Ethiopian food, Bahlie Tube

Пікірлер: 719
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በያለንበት የእግዚአብሄር ጥበቃ፣ሰላም፣ፍቅር ይብዛላልን! ሀገራችንን ይጠብቅልን!
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የኔ ቆንጆ
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@medit5167
@medit5167 4 жыл бұрын
ማሽአላህ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
Ethiopian Kitchen wowwww new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
@@user-tj7ex9rz4v Amesegenalew🤗
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 жыл бұрын
ጨጨብሳ ማለት የተለየ ነገር ይመሥለኝ ነበር ኪጣ ፍርፍር አይደል ለካ 😂
@HayatHayat-jd7qb
@HayatHayat-jd7qb 2 жыл бұрын
አወ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
😂😂የኔ ቢጤ
@saadaatheobia8394
@saadaatheobia8394 Жыл бұрын
እኔም
@user-cp2lb6gi3f
@user-cp2lb6gi3f Жыл бұрын
እኮ እኔም
@hayath2103
@hayath2103 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@Tegardaworku-mm6lh
@Tegardaworku-mm6lh 6 ай бұрын
እኔ ጨጨብሳ ሲሉ ከባድ ነገር ይመስለኝ ነበር ቂጣ ስሙን ቀይሮ ነው😅❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
😁❤
@user-xp8et2wz8l
@user-xp8et2wz8l 3 ай бұрын
😂😂
@user-nq9hs1sq3w
@user-nq9hs1sq3w 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ካዚህ ክፉ በሺታ ይሰዉራችሁ እህት ዎንድሞቼ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት
@user-qg8hc5cl8r
@user-qg8hc5cl8r 4 жыл бұрын
አሚንንን
@aseyemariyam285
@aseyemariyam285 3 жыл бұрын
Amen
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
ከየቱ
@amen1039
@amen1039 3 жыл бұрын
Amen ehete
@user-up6nf2fg2f
@user-up6nf2fg2f 3 ай бұрын
ጨጨብሳ ለቁርስ ከፅዎሞ ዉጭ በቂቤ አሁን እህቴ እንደሰራሽዉ በወይራ ዘይት ከሌለም በማንኛዉም ዘይት ይሆንና ከላይ ደግሞ ካለ ወለላ ማር ፈሰስ ብታረጊባት ማባያ እራሱ ሻይ በቂ ነዉ ፅወም ካልሆነ ግ በወተት ወይ በእርጎ በተለይ በእርጎ የሚጥም ነዉ
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ቀላል ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው😍
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 жыл бұрын
Elsi yanch sound yemslall
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Bravissima!!በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ እህቴ🙏👍👍❤❤❤
@eteetenesh4134
@eteetenesh4134 3 жыл бұрын
good good
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 4 жыл бұрын
ማሬ እናመሰግናለን ጥሩ ቁርስ ነዉ💖👍
@fadumaofficialschannel661
@fadumaofficialschannel661 4 жыл бұрын
Wow looking yummy thanks for sharing 🙏👌
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 жыл бұрын
konjo, betam. gobez nesh. moralish rasu bezi gze. tebareki mammaye
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Amen amesegenalew
@MeryGifknk-gz1em
@MeryGifknk-gz1em Жыл бұрын
የምወደው ምግብ❤
@vhhggbvvv5268
@vhhggbvvv5268 4 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ ማውቅ ስፈልግ አገኘው ተባርኪ እጅሽ ይባርክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@fitsumgebreslassie8274
@fitsumgebreslassie8274 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ይጣፍጣል ኣልቀመስኩትም እንጂ😂😂😂 ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ ይመችሽ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏😁
@user-uf4xi6kn6h
@user-uf4xi6kn6h Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እሞክነዋው እናመሰግናለን 👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እሺ እኔም አመሰግናለሁ🙏
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ እትም ምጥን ያለች ስራ ዋው😍❤👏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 3 жыл бұрын
Wowww betam aref new Thank you 🙏🏼👌💓
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thanks for watching!🙏
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
😋yummy!!!! Thanks 🌺🌺🌺
@Eyob797
@Eyob797 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት::
@semusemu6775
@semusemu6775 3 жыл бұрын
ቀላል አሰራር አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Looks good as usual 😀
@meftheleager7425
@meftheleager7425 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ። በተለይ የወይራ ዘይት መጠቀምሽ አስደስቶኛል። አንድ አስተያየት አለኝ። ከጤና አንጻር ከፉርኖ ዱቄት ይልቅ የጤፍ ዱቄት (በባህላችን ቀይ ጤፍ ለጨጨብሳ ይመረጣል) አለያም ያልተፈተገ ስንዴ ዱቄት ቢሆን የተሻለ ነው። እነ ስኳር፣ ከልክ ያለፈ ውፍረት፣ ደም ግፊት እና የመሰሳሉት በሽታዎች በበዙበት በዚህ ወቅት ከላይ የጠቀስኳቸው የዱቄት አይነቶች ይመከራሉ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 3 жыл бұрын
በጣም የኔም ሀሳብ ነው
@hanilovemuhiya899
@hanilovemuhiya899 4 жыл бұрын
ስያምር በጣም ነው ምወደው እናቴ ትዝ አለቺኝ ኡፍፍፍፍ ስደት በርችልኝ ማማ ላግራችን ያብቃን ወገኖቼ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው። አሜን የኔ እህት
@OMJantiomJanti1122
@OMJantiomJanti1122 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@kaletube7104
@kaletube7104 4 жыл бұрын
ዋው ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ እህቴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Жыл бұрын
ጎበዝ ቀለል ያለ ስራ
@saronjohn9948
@saronjohn9948 4 жыл бұрын
ያስጎመጃል ቀጥይበት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
የምወደው ምግብ በርቺ እህታችን🥰🥰🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 4 ай бұрын
Wow thanks more 🎉❤
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 6 ай бұрын
ዋውውውው እጅግ በጣም ደስ ይለል እነመሰግነለን በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
🙏❤
@user-ri7nh9du3e
@user-ri7nh9du3e 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ
@user-ps3vj3wt8n
@user-ps3vj3wt8n 4 жыл бұрын
የገጠር የጤፍ ጭብቶ በተልባ ትዝ አለን አቤት ሲትም
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
በኑግም
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አጂሽ፤ይባረክ፤በርቺ🇪🇹👍❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው
@abdihassen102
@abdihassen102 6 ай бұрын
Looks good as usual wow ni
@tegenueshete128
@tegenueshete128 3 жыл бұрын
thank you for teaching me and nice quality
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thanks for watching🙏
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thank you for sharing love 👌👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear
@user-cb9oo7zd6o
@user-cb9oo7zd6o 3 жыл бұрын
ዋውውው👌 ከልባችን እናመሰግናለን ❤❤🌹🌹
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው🙏
@gospelofthekingdom2379
@gospelofthekingdom2379 2 жыл бұрын
it looks delicious. I guess it is not difficult to make but she truly need to be appreciated. kzfaq.info/get/bejne/iNhipJSY2JjRfn0.html
@user-vt6hn5rh7r
@user-vt6hn5rh7r 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@ewenttube5149
@ewenttube5149 3 жыл бұрын
I am first one to like this video.
@yostinacrafts645
@yostinacrafts645 4 жыл бұрын
thanks for sharing u helped not to think of tomorrow's breakfast
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thanks for watching🤗
@user-ut7zn2wk3q
@user-ut7zn2wk3q 2 жыл бұрын
ጥሩ ቁርስ ነዉ አመሰግን አለዉ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 8 ай бұрын
🤔አይን የለውምሣ አይን ያለው በጣም ሀሪፍ ነው የሚሆነው
@user-qc9jz4vl2d
@user-qc9jz4vl2d 4 жыл бұрын
ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / How to make Ethiopian food " Chechebsa"/Vegan breakfast recipe/Looks delicious. The recipe repertoire is wide, thank you in the future.
@user-rz5gu5bx8e
@user-rz5gu5bx8e Ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@haset1987
@haset1987 3 жыл бұрын
Good breakfast at fasting time, thanks for sharing
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thanks for watching🙏
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርበሬ ሹሮ መግዛት ፈራን እኮ ምኑንም ምኑንም እየጨመሩበት ፈጣሪን አልፈራ እያሉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 21 күн бұрын
ጎበዝ እህቴ እናመሰግናለን ዘይቱ መሞቅአልነበረበትም መጀመራ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 21 күн бұрын
እኔ ከቂጣው ጋር ነው ያሞኩት ግን ግን መጀመሪያም ማሞቅ ትችያለሽ የኔ እህት አመሰግናለው🙏❤❤
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
My favorite breakfast
@munirasaleh4807
@munirasaleh4807 3 жыл бұрын
Thank you I will do this now
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
You're very welcome! And thanks for watching!
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 7 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ሰላም ፍቅር ይሁንልን ለሀገራቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@tube9919
@tube9919 2 жыл бұрын
ማሻላህ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k Жыл бұрын
ጨጨብሳ ሲባል በጣም የተካበደ ምግብ ይመስለኝ ነበር
@asterkiros3236
@asterkiros3236 Жыл бұрын
Yadegshbet mengelie be kbie eko new weloyewa😂😂😂
@user-nr9bf1lr9g
@user-nr9bf1lr9g 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hararicooks1882
@hararicooks1882 4 жыл бұрын
Looks yum!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you!
@user-pt9dw1jj7t
@user-pt9dw1jj7t 2 жыл бұрын
ዋው
@user-zi1rn1ow2p
@user-zi1rn1ow2p 4 жыл бұрын
በለሙያ ነሽ እህቴ
@MoMo-gb3wg
@MoMo-gb3wg 3 жыл бұрын
ባለሙያነሽ
@jamalsayd6370
@jamalsayd6370 4 жыл бұрын
ወይ እናቱ በጣም እምወደውን ነግር አሳየሽኝ
@belstimussie7608
@belstimussie7608 4 жыл бұрын
Www
@lemichannel8239
@lemichannel8239 4 жыл бұрын
Wow betam dess yelal tebarki
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Amen amesegenalew
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Ай бұрын
በቅቤ ቢሆን ዋው ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Ай бұрын
👍❤
@VjjchcchGogigu
@VjjchcchGogigu 4 ай бұрын
መሸአላህ በጣምምምም ምርጥጥጥ ነውውውው የስለም የድኪ ቤተሰብ እንሁን
@danielgariofficial3584
@danielgariofficial3584 2 жыл бұрын
Impressive I'm gonna try it
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thanks! It's very good try it.
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 11 ай бұрын
ምርጥ ጨጨብሳ ነው ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@africancookingwithestellec863
@africancookingwithestellec863 4 жыл бұрын
Such a beautiful and delicious recipe, thanks for sharing 😊💖
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thanks for watching
@kidestgetu2364
@kidestgetu2364 4 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen 999r8eiik drrrra!!!#=***×>>[$($$*$>>#
@user-wo2ny1cz7t
@user-wo2ny1cz7t 2 жыл бұрын
ከስሙ ውጭ አላውቀውም ነበር አሰራሩን አመሰግናለሁ ፣በርች
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው🙏
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 жыл бұрын
አየቀለድሽ፣ባልሆነ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እኔም በቅርቡ ለምጀው ቁርሴን ከበላሁ ምሳ አይርበኝም
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ❤❤❤
@yegnatarik1089
@yegnatarik1089 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ውዴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@zbebz6116
@zbebz6116 3 жыл бұрын
እናምሰግናለን ጥሮ ሞያ ተምረንበታል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው🙏
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 жыл бұрын
በጌታ እንዴት እንደረዳሽኝ ኢትዮጵዬ እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው🙏
@alemthaymekonnen6522
@alemthaymekonnen6522 2 жыл бұрын
Wow😋😘🥰😍
@emabetemabet5558
@emabetemabet5558 Жыл бұрын
Waaaw mashalha
@szootech1163
@szootech1163 3 жыл бұрын
Wow betam arif kelal now enamsegnaln
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@nuriaayano2604
@nuriaayano2604 2 жыл бұрын
ሳላም ላዝ በት ሳላማችሁ ይብዛ የአ አጋሬ ልቾቺ ባያላቹባት ሁሉ ካአ ጌታ ይሁና ሳላም ይብዛ አድስናይ አግዝይ አባራታቱይ ሳላም ላአ ሕጋረ ሳላም ላአ ምድረ ሳላም ላዝ በት
@KamuMedia
@KamuMedia 7 ай бұрын
Welcome Eadat nachu woww❤🎉sab malash😂❤❤❤
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
I am really like it the way you make.👍🏾👍🏾
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@MesiAberham
@MesiAberham 2 ай бұрын
Wawww betame arife
@romankifle4878
@romankifle4878 4 жыл бұрын
Thank you for sharing 👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
You're very welcome
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 3 жыл бұрын
Thank you. Awesome!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thanks for watching🤗
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
በጣም ቀለል ያለ ሰራር ነዉ ተባረኪ ጎበዝ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@solomonkebede1685
@solomonkebede1685 3 жыл бұрын
ቂጣሽ ጥሩ ነው. እንደዚህ አድርጋ አያቴ ስትሰራ አዉቃለሁ አዴሱ ነገር መጥበሻ ላይ ማሞቁ ነው ለማንኛውም በርቺ ጥሩ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@soligodislove4285
@soligodislove4285 3 жыл бұрын
Wow tnx👌🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@abdoabdurazak2209
@abdoabdurazak2209 3 жыл бұрын
Good food point very god thank you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching!
@kalofficial26
@kalofficial26 3 жыл бұрын
ዋዉ ሰብሊ የኒ ባለሙያ
@lemichannel8239
@lemichannel8239 4 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@hhfhggsg3258
@hhfhggsg3258 4 жыл бұрын
ብቻ ሞክረሻል አይከፋም
@yamheran4023
@yamheran4023 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@BelleLopez312
@BelleLopez312 7 ай бұрын
An easier and quicker chilaquiles. 😋
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 Жыл бұрын
በጣአም ጥሩ ነው
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
ሰላም ለእይታ በጣም እናመሰግናለን 😘
@Mekya-fk3tg
@Mekya-fk3tg 7 ай бұрын
መሻአላህ መሻአላህ ይስለም የዲክ አሪፍ ነዉ ቢደዋሽን እስከመጨረሻዉ አይቸ ላይክ ሰብስክራይብ ከርጌለሁ እቤቴ ጎራ በይ
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
ሰላም እህታችን እሲኪ እኛም ሰርተን እንቀምሰዋል በርች ቀላል ነው አሰራሩ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ🙏
@haymeayele7859
@haymeayele7859 4 жыл бұрын
Waw betam yamerale
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Amesegenalew
@selfwatube
@selfwatube 4 жыл бұрын
ሙያሽ ዋው ነው በእውነት አድናቂሽ ነኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ
@fatumahhussain9248
@fatumahhussain9248 3 жыл бұрын
ሸጣ አርጊበት
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
Nice presentation 👍Pls stay connected 👍
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 4 жыл бұрын
በርበሬውን ከሊጡጋ አደባልቀሽ ብትጋግሪው ይበልጥ ቆንጆ ይሆንልሽ ነበር
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 3 жыл бұрын
እኳንም ነገርሽ እኔክረዋለሁ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Arif new betam 👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Amesegenalew
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 7 ай бұрын
Thank u sistervi cannot cook anything my husband everytime complaining 😅 so he love chechebsa i didnt know very easy like this i will surprise him tomorow thank u for ur kind and sharing sis❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
You're very welcome🙏🙏❤❤
@edengebremariam2756
@edengebremariam2756 4 жыл бұрын
በታም ጎበዝ በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እህቴ ቤተሰብ እንሁን እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ
@user-qk6ok5zg7s
@user-qk6ok5zg7s 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 2 жыл бұрын
እናመሠገግናለለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 4 жыл бұрын
ቅቤ ቢሆን የበለጠ ይጣፍጣል ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ አሁንማ ወንዳች ይበልጡናል ሴቶችዮ አዲስ አዲስ ነገር ከች አድርጉ
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
Enalma Tekelu betekekel ene betamm gobez negne
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
ትክክል የኔባል የሚሰራው ምግብ ዋው
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ አለው መታገስ ዋጋ አለው eski muyayen emetadenekelegn muya yelelat most felegilegn weeye leka muya setoch gare keretual kkk
የጤፍ ጨጨብሳ አሰራር Ethiopian Breakfast Food Teff Chechebsa
10:22
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 197 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 53 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 66 М.
Do you have PASTA and EGGS at home ❓❓ Easy and Quick Recipe
4:23
Praktisch Lecker
Рет қаралды 9 МЛН
РЫБАЛКА ДОМА
0:17
KINO KAIF
Рет қаралды 18 МЛН
Мужик купил китайское авто и сразу поехал в СЕРВИС
0:14
Собиратель новостей
Рет қаралды 4,5 МЛН
4 Признака того, что Жена Злится
0:30
Petya English
Рет қаралды 7 МЛН
Quem vai assustar mais meninos ou meninas?!😱 #shorts #challenge
0:10
Gabrielmiranda_ofc
Рет қаралды 104 МЛН
ГЕНИАЛЬНОЕ РЕШЕНИЕ (@fusterdeltiktok - TikTok)
0:18
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН