ጭኮ አሰራር //Ethiopian traditional Food chiko

  Рет қаралды 33,097

MARE & MARU

MARE & MARU

3 жыл бұрын

#Ethiopian #traditional #Food
ምርጥ ጭካ አሰራር
ለጋ ቂቤ
የበሶ ዱቄት
ኮረሪማ እና ጥቁር አዝሙድ
ሚጥሚጣ
ጨው

Пікірлер: 40
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ማሬ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ 💕👌👌👍👍
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ዋው ብያለሁ በይ ፆም ይፈታና እሞክረዋለሁ
@user-gv7bf1cl4n
@user-gv7bf1cl4n 3 жыл бұрын
እርቦ የቆሎ ማቅረቢያ ነዉ የጭኮ ደግሞ ጮጮ ትባላለች እጅሽ ይባረክ ቆንጆነዉ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ጮጮ ነው እሺ ይስተካከላል 🙏😀
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
It looks delicious! Thanks for sharing👍
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
Yummy Chiko! betam konjo nw lene bekimem shay yasgomejal 😍😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እውነት ነው ውዴ ሚጥሚጣ ይገባበታል በጣም ነው የሚያምያምር ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 2 жыл бұрын
My favorite snack!!! Thank you!
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚ 😋
@user-cb9oo7zd6o
@user-cb9oo7zd6o 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ባለሙያ ነሽ የኔማር 👌👌👌❤❤❤🌹🌹
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ማሬ አንደኛ ነሽ እኮ በጣም ቆንጆ ያስጎመጃል
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
እኔ ሞክሬ እማላቀውን ነገር አሳዬሽኝ 🙏🏻 በጣም ይስጎመጃል 😋😋😋
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ esku's🙏😍
@genetwachter9823
@genetwachter9823 2 жыл бұрын
አእናመሰግናለን ተባረኪ
@nuftanane865
@nuftanane865 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቾሁ ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያ ወገኖቼ ባላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላሙንና ፍቅሩ አይለያችሁ ። ለምታጋሩን መልካም ሀሳቦች ሁሉ በጣም ነው የምናመሰግነው ክበሩልን ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙንና ፍቅሩን ይመልስላት እኛም በተለያየ እንደ ጨው የተበንንም ደግሞ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ።🕊🕊💞💞💞
@banchyemekete9517
@banchyemekete9517 2 жыл бұрын
ጎበዝነሽ
@user-gv7bf1cl4n
@user-gv7bf1cl4n 3 жыл бұрын
በከተማ እንዲሁ ነዉ የሚሠራዉ ልክነሽ በገጠር ትንሽ ፍርፍሪ ያለነዉ
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Hiluye it’s looks so yummy 🤤 thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Thank you Emitye❤😍
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
Betam konjo new enem moya temrebetalehu kelb enamesegnalen ejish ybarek yene konjo 💖💖💖💖😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 3 жыл бұрын
ጥቁር ቅመም እንደሚገባው አላቅም ነበር. God bless your hands. ❤😘
@burteew.r5255
@burteew.r5255 3 жыл бұрын
Galatoomi waan nuuf qoodef 😍😍😍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
👀
@medhanittesfaye7598
@medhanittesfaye7598 3 жыл бұрын
😮😮😮
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚሕ ቤት
@solomon4306
@solomon4306 2 жыл бұрын
AHUN GENA TIKIKILEGNA CHIKO AYEHU. LELAW BETAM YETETEFETEFE(LESLASAW) NEW. HULETUNM QEMSHE DEREQ YALEW TNSH YEMIFEREFEREW YBELTAL. CAKENETM ALEW. THANKS.
@nigatuyohannes6926
@nigatuyohannes6926 Ай бұрын
አሰራሩን ለማወቅ ፈልጌ ነበር ልምድ ሼር አደረግሽ አመሰግናለሁ
@user-pp7zt2vp8s
@user-pp7zt2vp8s Жыл бұрын
ለስንት ቀን ነዉ ሚቆየዉ
@melakugebresilassie1225
@melakugebresilassie1225 Жыл бұрын
በሶ እሚባል ዱቄት የለም ገብስ በይ
@maremaru
@maremaru Жыл бұрын
ገብስ አይባልም እኔ እስከማቀው።
@user-jq2de7pv7j
@user-jq2de7pv7j 11 ай бұрын
Er tikur kimem
@nanati5922
@nanati5922 3 жыл бұрын
Ere enat beqelexe qibe ayseram...tenexro berega qibe new miseraw...
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 Жыл бұрын
ልኬት ለምን ሀትክክል አትናገሪም ትምህርትሽ ግምታዊ ባይሆን ጥሩ ነው
@tatybarich7316
@tatybarich7316 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ በናትሽ ጥያቄ በሶው ቅመም ቢኖረው ችግር አለው ማለቴ እኔ በሶ ሳስፈጭ በመጠኑ ቅመም ስለምጨምርበት ነው
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏ችግር የለውም ሀገር ቤትም ሲያስፈጩ ይጨምራሉ ኮረሪማ እና ለውዝ
@barechabreha2418
@barechabreha2418 2 жыл бұрын
Gobaz
@tsehayebabu9923
@tsehayebabu9923 Жыл бұрын
yikirta bedenb alserashiwum eyeteferefer endiet yibelal siketil bekibie aydelem yemidemedemewu mejemeriya bedemb kasheshiwu erasu yileteletal keza firij asgebitesh awuchiwu eshi... bedenib masayet alebish bizu teketay linorish yichilal
@senasena1152
@senasena1152 Жыл бұрын
ሚጥሚጣ በይገበስ እህት
@maremaru
@maremaru Жыл бұрын
ይቻላል
@user-dl2jp7rh9w
@user-dl2jp7rh9w Жыл бұрын
ኦሮሞ ነሽ ለካ ? ደግሞ ጭኮ የኦሮሞ ነው ያለሽ ማነው ?
የጭኮ አሠራር( Ethiopian food chiko)
10:37
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 35 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 113 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
የጭኮ አሰራር /how to make chiko  Ethiopian food
6:10
ልዩ ጭኮ #ኢትዮጵያ ምግብ #shewafikre
13:38
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Рет қаралды 3,4 М.
how to make chiko/የጭኮ አሰራር
18:37
Melly spice tv
Рет қаралды 38 М.
የቡላ ገንፎ አሰራር Ethiopian food
10:31
MARE & MARU
Рет қаралды 72 М.
የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች አሰራር
18:39
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
Now we are both equal! 📱😹
0:22
Cat in Day
Рет қаралды 3,3 МЛН
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52
ToRung comedy: magical baby👶
0:19
ToRung
Рет қаралды 16 МЛН