No video

" 'ጨቅጫቃ እየሆንሽ ነው!' የሚባሉ ብዙዎች ናቸው" የስነ-ልቦና አማካሪ ጌታ ዋለልኝ/Dagi Show SE 6 EP 6

  Рет қаралды 55,811

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_show

Пікірлер: 137
@betelhemadinew6490
@betelhemadinew6490 Жыл бұрын
ሰለእውነት በጣም ነው ማመሰግነው በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነበር ራሴን እሰከመውቀስ ደርሻለው እኔ ብዙ ጊዜ ለምን ማለት ወዳለው እና ጠንከር ያሉ ሀሳቦችን ማንሳት ሰለነገ ማሰብ መወያየት እወዳለው። እሱ ነገር በፍቅር ህይወቴና በጎደኞቼ ዘንድ ትፈላሰፊለሽ ነገር ታካብጃለሽ የሚል ስም አሰጥቶኛል። ሰለወደፊታችን ሰላነሳው ብቻ ጨቅጫቃ ነሽ ተብየ ብዙጊዜ ይቅርታ ጠይቄ አቃለው ።በጣም ሰለተደጋገመብኝ ራሴን እጠራጠር ነበር ምን እንደሆነ ሰላረጋገጣቹህልኝ አመሰግናለው።
@Koki1993
@Koki1993 Жыл бұрын
Yesssss! Well said!!!!
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@godloveme854
@godloveme854 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@user-ns7by1qk5m
@user-ns7by1qk5m Жыл бұрын
ዳግ ስክ ቁጥርሽ ላክልኝ
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የኔ ፍቅረኛ ጥሩ ሰው ነው እንዳልል አይረዳኝም መጥፌ ሰው እንዳልልም የሚወደኝ ይመስለኛል ደሞ ምንም ቢያጠፋም አያምንም እኔን ነው ጥፋተኛ የሚያደርገኝ ጌታ ሆይ ወደ ሚሆነኝ መንገድ ምራኝ
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Talk to him, our Habesha generations, Wr missed so much wisdom in life, We rejected knowledge and it also hard to leading health life, that's why a lot of domestic violence everywhere, there is cure but we have to admit that we need that! Good luck yena enat!🙏
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Жыл бұрын
@@addiskassa5165 አይ እረ የተርጓሚ ያለህ 😎😏
@godloveme854
@godloveme854 Жыл бұрын
I wish you the best and God will give you the right man for you the one you love you and care about you. Just pray for God and God lesson everything you said. My sister
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ጊዜ ሰቶ እማያዳምጥሽ እማይረዳሽ ከሆነ ሁሌ ሀሳብሽን እሚያጣጥል ከሆነ.. ሁሌ አንቺን ጥፋተኛ እሚያረግሽ ከሆነ ጥፋቱ የእውነት ታውቆት ተሳስቻለው ይቅርታ ብሎ እማይጠይቅ ከሆነ በራሱ ቁጥጥር ስር ሊያረግሽ እየሞከረ ነው ..ካሁኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ልትነጋገሩበት ይገባል ካልሆን ትዳር ውስጥ ከገባሽ በሗላ አደገኛ ነው....በ ሀገራችን ስለ ፆታዊ ግንኙነት ጤናማና ትክክለኛ አመለካከት ያለው ቢያንስ 10% ይመስለኛል ....ወንድሜም እንደዚህ አይነት ሰው ነው ስህተት ሰርቶም የተሳሳተ አይነት ስሜት አይታይበትም ይልቁኑ እኔን ጥፋትኛ ለማረግ ይጥራል ይሄን ባህሪውን ሚስቱም ላይ ሲያደርግ ታዝቢያለው ብቻ ያላቸው ነገር ጥሩ አይደለም የቻልኩትን ብጥርም ምንም እሚሰማ አይነት አይደለም...ይመስለኛል ይሄ ባህሪው የመጣው ልጅ ሆነን( እኔ ታላቁ ነኝ ) ሁሌ ስንጣላ ወይም ከሌላ ሰው ጋ ሲጣላ ወላጆቻችን የተፈጠረውን ነገር ቁጭ አርገው ጠይቀው ጥፋተኛውን አንተ አጥፍተሀል አይሉም ..እሱ ቀድሞ ካለቀሰ እኔ ነኝ እምመታው ...ይሄ ነገር ሄዶ ሄዶ እሱ ሁሌ ትክክል እንደሆነ ሌላው እንደተሳሳተ እንዲያስብ አድርጎታል
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Жыл бұрын
@@mariyamawit እሺ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ምክርሽ የእውነት ወደ ቀልቤ እንድመለስ አድርገሽኛል 🙏
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
በብዙ ቤተሰብ መካከል የሚፈጠር ጉዳይ ነው፡፡ ሰው ለመጨቃጨቅ በርካታ ምክንያት ሲያገኝ ለፍቅር ግን ምክንያት አላገኘሁም ይላል፡፡❤‍🩹
@shewitabrahabahta6804
@shewitabrahabahta6804 Жыл бұрын
ውዶች ዥግጅትታቹ በጣም ጥሩ ነው ኣስተማሪም ነው ግን ለኣማርኛ ተናጋሪ ከሆነ ምታቀርቡት እባካቹ በ ኣማርኛ ብታወሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ኣመሰግናለው
@foziyaali5123
@foziyaali5123 Жыл бұрын
ጌታ ብሎ ስም አለ አጂብ ነው ዳጊ ከጌታጋ እንወያያለን ስትል ገረመኚ አንዳን ስሞች ከባድ ናቸው
@aynalemtadesse348
@aynalemtadesse348 Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የኔ ቆንጆ። በእንደዚህ አይነት ጥቃት ውስጥ ያለች ሴት ምን ማድረግ አለባት ብለሽ ትመክሪያታለሽ።
@asterbereket2605
@asterbereket2605 Жыл бұрын
ዳጊ ሁሌም ተወቃሽ መሆን ሰልችቶኝ ነበረ፤እና ለተነሳው እርእሰ ጉዳይ እራሴን እንዳይበት ጠቅሞኛል እና በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ፡፡
@user-hy5pq2yr3r
@user-hy5pq2yr3r Жыл бұрын
በጣም የማዝነው ቤተሰቦቼ ተምሬ ሰው እንድሆን ብቻ እየነገሩኝ ነው ያደኩት ከዛ ከረፈደ ነበር ትዳር መያዝ እንደነበረብኝ ያወኩት እስከዛ ድረስ መማር መስራት እነሱን መርዳት ነበር ኑሮዬ።ቤተሰብ ትክክለኛውን ነገር በትክክለኛ ሰዓት ቢነግሩን ጥሩ ነው።
@selamissak5726
@selamissak5726 6 ай бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ በተደጋጋሚ በተለያየ ጊዜ ይህን መልእክት አዳምጬዋለሁ ።በአጠቃላይ አማርኛ በዚህ አይነት ግንኙነት ለሁለት አመት አሳልፌያለሁ ።ያልከው በብዛት በኔ ህይወት ተፈጽሟል ።እና በምንሰማበት ሰአት ብንነቃ ቢያንስ ጉዳታችንን እንቀንሳለን ።እናመሰግናለን
@abibubu2922
@abibubu2922 Жыл бұрын
U guys telling me exactly my life, thank you so much
@husenmohammed8644
@husenmohammed8644 Жыл бұрын
የእውነት ስለኔ የምታወሩ ነው የመሰለኝ
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ጌታ ሁን ዳጊ 🙏🙏🙏
@hindiyamohammed6340
@hindiyamohammed6340 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው የተነሳው በትክክል እንደዚህ አይነት ሰዋች አሉ ሁሌም የፍቅር ጎደኛን ጥፍተኛ የሚያደርግ አንዳንድ ጊዜ የምሩን ነው ግን የሚያስብል ልክ እንደሆንን እያወቅን ያ ሰው ግን ጠንከር ብሎ ለርጅም ሰአት ለማሳመን ሲሞክር እራስን እስከመጠራጠር የሚያደርስ ነገር የሚፈጥሩብን ብዙ ሰዋች አሉ እጅግ በጣም ከባድ ነው እርግጠኛ ሁኜ መናገር የምችለው እንደዚህ አይነት ሰው ለመለወጥ በጣም ከባድ ነው የባሰው ነገር ደግሞ እራሳችንን እንድንወቅስ ያደርጉናል እንዲሰማን ያደርጉናል ከተቻለ እራሳችንን መጥላት ሳንጀምር መራቁ የተሻለ ነው አብሮ ለመኖር ማሰብ ግን እራስ ላይ ከባድ እርምጃ መውሰድ ነው እኔም ከሂይወት ልምዴ በመነሳት ነው ይሄን ማለት የቻልኩት ያነሳችሁት ሀሳብ ግን በጣም አስደስቶኛል
@eyerusmuluken5455
@eyerusmuluken5455 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰለምታቀርቡት ጠቃሚ ሀሳቦች😊❤
@sosinateshome948
@sosinateshome948 Жыл бұрын
I am happy to know you in such a time Dagi. You are so examplery. You have worked on yourself. It is visible and you are supporting more and more people! This is what everyone needs to understand! Adorable!
@martazemedkun8924
@martazemedkun8924 Жыл бұрын
ጌት በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ማብራሪያህ ፣ ምሳሌ አሰጣጥህ፣ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ኮርቸብሃለሁ💪 ካንተ ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ 👏👏👏👏
@betelhemdawit6962
@betelhemdawit6962 Жыл бұрын
Excellent thank you so much ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@hannateshome4155
@hannateshome4155 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ተባረኩ
@Abreham_kassahun
@Abreham_kassahun Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው! እንደ ሀሳብ በስሜት ብልህነት ርዕስ ላይ ምህረት ደበበን ብትጋብዢው ብዙ እንጠቀማለን….
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
Amazing talk....
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
@aidaalem4098
@aidaalem4098 Жыл бұрын
Thank you so much Gbu
@MA-vj2tg
@MA-vj2tg Жыл бұрын
Thank you so much,it helps me a lot.
@tigestderesse8009
@tigestderesse8009 Жыл бұрын
Thank you Dagi this is perfect
@MulugetaWorku-be1nx
@MulugetaWorku-be1nx Жыл бұрын
thank you daggy and geta , you all bring sensitive issue in community, invite him with other issue also .
@user-rz3px8tt6n
@user-rz3px8tt6n Жыл бұрын
በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ብዙ ሰዎች አለቆች በጣም ይሄ ችግር ይታይባቸዋል
@haregabebe1277
@haregabebe1277 Жыл бұрын
Almost everything you said I'm going through right in this moment
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Жыл бұрын
Daniye yena jegna gobez huneshi eghanim endngobz selemtadergiw sira hulu kal yeleghim berchi
@bethmideksa3393
@bethmideksa3393 Жыл бұрын
I like your show it is very educational, Blessing
@asterghebreab
@asterghebreab Жыл бұрын
Amazing... thank you Dagi for bringing Geta Walelign. I have been a victim of such gaslighting on many occasions and never recognized it. Thank you for bringing light in to the issue.
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d Жыл бұрын
Wow I need to now this , my narcissist husband he use to do gaslighting but I break through over this
@derbabawitchannel5445
@derbabawitchannel5445 Жыл бұрын
Dagi is so enthusiastic about this topic!
@addisenvironment2721
@addisenvironment2721 Жыл бұрын
የሚገርም ርዕስ እና በጣም አሪፍ ባለሙያ። ዳጊ በርቺ❤❤❤
@dgdjdjhdshs2955
@dgdjdjhdshs2955 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ
@hiwotgyohannes
@hiwotgyohannes Жыл бұрын
thanks 🙏🙏🙏🙏
@bezawitanmaw462
@bezawitanmaw462 Жыл бұрын
Betam betam enamesegnalen.betam newu yemigodawu .........
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
Dr ወዳጄ ይደገምልን
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Жыл бұрын
Daggi interesting and informative. Thanks.
@helentamerat8196
@helentamerat8196 Жыл бұрын
Thanks dagi
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ዳጊዬዬ ከፍ ያለ ምስጋና የሚገርም ሐሳብ ነው የዛሬው
@konjolove3954
@konjolove3954 Жыл бұрын
ዳጊይ።ምርጥ።የሰው።ዘር
@nejmnejm7869
@nejmnejm7869 Жыл бұрын
ዳጊ እኔ ምን ብዬ ላመስግን ቃላት የለኝም እላህ (ፈጣሪ) ይባርካችሁ።ምን የህል እንደ ረዳሽኝ እኔ እና ፍጣሪ ብቻ......
@yordanos3444
@yordanos3444 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁት የሚገርምሽ ነገር ዳጊ የገጠር ልጅ ነኝ 13 እያለሁ እናቴ እንዳጋጣሚ ከወንዶች ጋር ካየችኝ ወንድ አምሮሽ ነው እያለች በተደጋጋሚ ትሰድብኝ ነበር አሁን 34 አመቴ ነው አላገባሁም ጓደኛም የለኝም ከወንድጋ መሆንም መታየትም በጣም ነው የምፈራው????
@koki9528
@koki9528 Жыл бұрын
የቤተሰብ ተፅኖ በጣም ከባድ ነው በልጅነታችን እንደቀላል የሚናገሩት ነገር የወደፊት የኛን ህይወት ያመሰቃቅላል እግዚአብሄር የተባረከ ባል ይስጥሺ እህቴ በፀሎት በርቺ ያንቺ የሆነው የትም እይሄድም🙏
@johnappostel8433
@johnappostel8433 Жыл бұрын
በአማርኛ ቢሆን አርስቱ ጥሩ ነበር ግን እጅግ ጥሩ ውይይት ነው
@deb_june1141
@deb_june1141 Жыл бұрын
I like your show it is very interesting.
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 Жыл бұрын
Ene Betami Yetechegerkut Neger Kegadegaye Gear Ketelyayen Ametati Alefu Gin Ahunim Kenegar Edehon Yisemagal bemin Kezih Smeti Liwuta Benatishi Hasbshin Akafiyigni Dagi🙏🙏🙏
@eden.t1578
@eden.t1578 Жыл бұрын
Its refreshing to see such important topic being discussed.. One more example on gas lighting ...When I found out and confronted my x husband ,father of my two kids about his cheating right under my eyes.. He said you never expressed your love to me and went on and on... ...(smh).. መንግስት ብሆን እኔ ነፃ ቴራፒ ለሁሉም ቤተሰብ ። ከላይ እየተቀባበሉት የመጣው አስተዳደጋችን እኮ እሚገርም ነው! Full of trauma and drama .. Gas lighting ..it all starts allvthe back from childhood luck of love , sense of security from family and physical touch that helps with safety and confidence in adult life.
@tube7-ethiopianentertainme120
@tube7-ethiopianentertainme120 8 ай бұрын
www.youtube.com/@MESELALTUBE
@kedirali9509
@kedirali9509 Жыл бұрын
Dagi hero
@kalkidanbeyene1329
@kalkidanbeyene1329 5 ай бұрын
Yhe betam betam tekami topic new yesewn hywet ylewtal🙏
@bitanyamulugeta7514
@bitanyamulugeta7514 Жыл бұрын
Pls part two🙏🙏🙏
@tigistbekele7862
@tigistbekele7862 Жыл бұрын
Thanks! Guys ❤️!!!
@ronaldoneemar3626
@ronaldoneemar3626 Жыл бұрын
Dagi betam amesgenalhu feten yehonebegne neger neber medanite new yehonshlegne
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Жыл бұрын
This is my life
@asterghebreab
@asterghebreab Жыл бұрын
Excellent topic. Gaslighting is such an invasive issue but not recognized as such by many. It can be in any kind of relationship. This has happened to me in the work setting. I think it is also a sense of insecurity.
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
ትክክል ብላችሁሃል እድዚህ አይነት ኑሮ ከምኖር 4 አመት እየሆነኝ ነው ግን ይህን ሰሞን ላብድ ደርሸ ነበር የኔ ምለው አማካሪ አጣሁ 1 ልጅ አለችኝ አብራይ ልጄ እትጎዳ እያልኩ ግን እራሴ ላጣ አካሌ ነው ያለ መላ በሉኝ ዳጊየ
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ነው ያለዉ እንዲህ ዓይነት ችግር
@sranesh788
@sranesh788 Жыл бұрын
ይህ ነገር በሁሉ ቤት አለ ዋናው ለእራስሽ መኖር በራስሽ መተማመን አንች ጀግና እና ጠንካራ እንደሆንሽ እና ስትፈጠሪ ወደዚች ምድር ስትመጭ ብቻሽን እንደሆን ማስብ ማን ምን ተነስቶ የአንች ደስታ የሚቀማ ስው የለም እሱ ምን ሰለሆነ ነው
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
@@tigist9810 thanks
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fK-DjdaZyp-wY6c.html
@brukzewde6195
@brukzewde6195 Жыл бұрын
Betam astemari interview new..!
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Жыл бұрын
Ehe chegere betame bebezuwechachne bete wesete ale Yegermale. Enamesegnalene bewente 🤔😊
@tube7-ethiopianentertainme120
@tube7-ethiopianentertainme120 8 ай бұрын
www.youtube.com/@MESELALTUBE
@firdosshemsu7807
@firdosshemsu7807 Жыл бұрын
የምር በጣም አሪፍ program ነው ሰውየው በጣም ጀግና ነው በጣም እናመሰግናለን daddy issue programm ላይ በጣም ነበር የተጠቀምኩት ራሴንም አውቄያለው
@tube7-ethiopianentertainme120
@tube7-ethiopianentertainme120 8 ай бұрын
www.youtube.com/@MESELALTUBE
@saranigus9751
@saranigus9751 Жыл бұрын
Wowwwwww ምን ብዬ እንደምገልፀው አላውቅም gas lighting እንደሚባል አላውቅም ነበር anyway እጅግ በጣም አስተማሪ ነው
@user-qh5or7ig5q
@user-qh5or7ig5q 5 ай бұрын
@hanag7048
@hanag7048 Жыл бұрын
wow what a topic and discussion, betam gobez lij chigrun betam teredtehewal Thanks Dagi.
@mettymetty5594
@mettymetty5594 Жыл бұрын
Dagi betam gobz nesh minsutum hasbochim betam tiru nachew..... Gin le tgabaj engda arif tiyke tyksh ensu endimlsu edl maschachew bizun gize eykwrtshew anchiew yetykshewn anchiew timlshalsh ena,,,, yehn bitstkaki edlhun lensu beschi tiru new
@hiwotayele6259
@hiwotayele6259 Жыл бұрын
የሚገርምሽ ነገር ዳጊ እኔም ልጁ እንዳለው ከወንድ ፍቅር ጎዳኝነት መጀመር ነውር እንደሆነ እየተነገረኝ ነው የደኩት ነገር ግን አጎቴ ከልጅነቴ ጀምሮ መንደር ውስጥ የፈለገ ነገር ቢወራ እኔን ሳያረጋግጥ አይቆጣም ከወንድ ጎደኞቼ ጋር ቢያየኝ እረሱ ምንድነው ፍቅረኛ ይዘሽ ነው እንዴ ብሎ ይጠይቀኝ እና በዚህ ጊዜ ልክ አይደለም ይለኝ ነበር እናም ዩንቨርስቲ ተመርቄ የቤት ድግስ ነገ ሁኖ ዛሬ ካፌ ውስጥ ቀጥሮኝ ፍቅረኛሽን አሁን አስተዋውቂን አለኝ ምን ማለት ነው እስከዛሬ ልክ አይደለም እያልክ ስትመክረኝ ኑረህ አሁን ከየት አመጣለሁ አልኩት ከዛም ፍቅረኛ መያዝ እንዳለብኝ አመንኩ እና እውነትም በየጊዜው በእድሜያችን መጠን ምክር መለገስ አለብን
@kalkidanbeyene1329
@kalkidanbeyene1329 5 ай бұрын
Waw
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
አላህ ይስቱር
@senushikore7663
@senushikore7663 Жыл бұрын
Well, the topic is really a good topic and very teachable. However, in nowadays, that issue is going on in most relationships regardless the person relationship status! Personally, when it comes to Habesha community or cultural, I believe most of us we growing up in a very judgmental and less confidence environment. Especially when it comes to womanhood’s we do things b/c what the older people want to see on us not by our choices. The same thing when it comes to men side too. They grown up in the same environment even though they know they can do what they want, I mean the manhood power. Especially in nowadays, most women do love or want to become a very strong and independent woman. Not to depend on her man or her family. It doesn’t mean, she does not love or respect her man. She just wants to step up for herself or to experience things on her way without asking anyone. Such as gaining her financially, work hard to help her family and like meet new people. It can be through her work or through her social life’s. But some habesha men do not like her independently and growing her connection outside of her comfort zone! They think a lot of things or it puts them in suspicious mentality that could lead them into some negative thoughts. Instead of having open minded conversation with her to understand her feelings or her vision they jumped to the conclusions. Which is like breaking her down to unnecessary mood to get the attention they want or demoralizing her to the point of giving up on herself. I am not saying all our habesha men’s are like that. Of course, The man who does that it tells you that he is attracted to the weak woman’s, I mean a woman who can lean onto him to gain his manhood (masculinity) mentality or power. However when it comes to Western culture, most parent do raise their children or most men do want a woman who is very strong and independent woman who can walk confident on his side to side not onto someone who would depending on him or her parents. So I believe in most habesha relationships that is why things are going wrong and ending up into divorce or useless cheating. Which is “Expectation” !! So To have a healthy relationship or to change the mindset, both sides should have gain the reasonable and acceptable mentality to work/walk together further. Even issues are happening among them still try to solve or fixes it. No need or don’t bring a third person into your love life! It was not worth. Instead go to the relationship counselor or therapy to get help and save your relationship before it is too late. I guess.
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
👍🙏👍
@golegotayouth8660
@golegotayouth8660 Жыл бұрын
Dagiyee Nice job...it is better use Amharic term for Gaslighting. Berchilegn.
@bezawitsolomon2333
@bezawitsolomon2333 Жыл бұрын
It's felt like you guys talked about me 🤔
@abebatizazu8317
@abebatizazu8317 Жыл бұрын
Please i need to met u Dagi
@samikebede1497
@samikebede1497 Жыл бұрын
Ewnat new
@wubebizu2841
@wubebizu2841 Жыл бұрын
Wow tikikle
@user-bk5lm8ku7e
@user-bk5lm8ku7e Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ እኔ ባለቤቴን አገባሁ 6 ወር ሆኖናል ግን ዝብሎ ይቀናል ይጨቃጨቃል ክሰው ጋራ እዳልገናኝ አደረገኝ ስገናኝ በጣም ይጮሃል በስማም ግራ ገባኝ እዳልተወው ቃል ገብቻለሁ አብሬ እንዳልኖረ ጭጭጭጭ አስጠላኝ መላ በሉኝ ወይስ ምን ላድርግ በስደት አገር ማንም ክለለበት ብቻየን ላብድ ነው
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 Жыл бұрын
ሰለኔ የምታወሩ ነው የሚመሰለኘ
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 Жыл бұрын
I am suffering
@user-hy5pq2yr3r
@user-hy5pq2yr3r Жыл бұрын
ሁልግዜ ሴቶች ላይ ብቻ የሚደርስ ኣደለም በሁለቱም ኣለ።
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
In my opinion gas lighting manipulating or abusing,controlling having a power over someone
@eyu4059
@eyu4059 Жыл бұрын
ዳጊዬ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝሽ እንዴት ደስ ባለኝ ከፀጉር ስታይልሽ ጀምሮ ልክ አንቺን መሆን እና መምሰል የምመኘው ነገርስ ጀግናዬ 💟
@sasi849
@sasi849 Жыл бұрын
You are best being yourself.
@user-zr1vx4vu3x
@user-zr1vx4vu3x Жыл бұрын
እራስሽን ሁኚ ጥሩ ነገሯን ዉሰጂ በተለይ በራስ መተማመኗን
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
እስዋን ማግኘት ቀላል መስሎሽ ነው ።
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d Жыл бұрын
This sine should be red flag for relationship!!
@hermelame2770
@hermelame2770 Жыл бұрын
Kulch argeh geletsiglkachew
@ronaldoneemar3626
@ronaldoneemar3626 Жыл бұрын
Bewnet fetari new yelakesh
@merryruhama3702
@merryruhama3702 Жыл бұрын
Dagiye yewenet yeleb hasab new yemetakerbiew.....edet lagegesh?
@hassenmismar459
@hassenmismar459 Жыл бұрын
Ygermal yebalbatan bahri new Meftaw mndn new?
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x Жыл бұрын
ጋዝ ላይትን ምንማለት ነዉ
@tesfaadugna8886
@tesfaadugna8886 Жыл бұрын
ስለ ሴት ጋዝ ላይተሮች አላወራቹም
@lucypeterson1399
@lucypeterson1399 Жыл бұрын
ጋዝ ላይቲንግ አማርኛ ነው? መጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ
@elshadayeyob5715
@elshadayeyob5715 Жыл бұрын
Eneko hunlum mlktoch kne hiwet gar magnagnw ngr nwe migrmgn
@nuhaminabebenegash4947
@nuhaminabebenegash4947 Жыл бұрын
Can you put his office address or a website? Thank you
@tube7-ethiopianentertainme120
@tube7-ethiopianentertainme120 8 ай бұрын
www.youtube.com/@MESELALTUBE
@ronaldoneemar3626
@ronaldoneemar3626 Жыл бұрын
Bewnet kal yelgnem amlake ytebkesh dagisha yena wed
@jemalujallo5879
@jemalujallo5879 Жыл бұрын
Dagi mirit seat nesh
@jemalujallo5879
@jemalujallo5879 Жыл бұрын
Tallpon shen
@efoytabegetag2365
@efoytabegetag2365 Жыл бұрын
This very important narcissistic behaviour is very real.
@simonmulatu8380
@simonmulatu8380 Жыл бұрын
How can i get his adress
@tube7-ethiopianentertainme120
@tube7-ethiopianentertainme120 8 ай бұрын
www.youtube.com/@MESELALTUBE
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Жыл бұрын
ዳጊ አንድ አስተያየት ልስጥሽ እባክሽ ብዙ ጊዜ የሚያበሳጨኝ ነገር ነው ለምንድነው እንግሊዘኛ የምትቀላቅይው እናቶቻችን አባቶችና ምንም ቋንቋ መናገር የማይችል ሰው ነው የሚሰማሽ የራስሽ መግባብያ ቋንቋ እያለሽ ሁሌ ወደ ሰው ቋንቋ ትዘያለሽ በዚህ ምክንያት ለህብረተሰቡ እያስተላለፍሽ ያለሽው መልክት የተዛባ ነው ውይይቱ በአማርኛ ቋንቋ ሆኖ እንግሊዝኛ በደባለቅ ማወቅ ሳይሆን አላዋቂነት ነው በቶሎ ይታረም እህቴ።
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
Too late
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
Dr Ramani is an expert in emotional abuse in relationships
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fK-DjdaZyp-wY6c.html
@abebatakle
@abebatakle Жыл бұрын
እባክህ ልትረዳኝ ትችላለህ
@tube7-ethiopianentertainme120
@tube7-ethiopianentertainme120 8 ай бұрын
www.youtube.com/@MESELALTUBE
@Sassy387
@Sassy387 Жыл бұрын
Gaslighting is Merriam Webster's dictionary word of 2022.
@eskindergebremariam2542
@eskindergebremariam2542 Жыл бұрын
ዳጊ men's are victims too not only women. he need to explain a little more about the gaslighting people problem why do they gaslight.
@sasi849
@sasi849 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው እያለ ያን ደነዝ last week የጋበሽው!!!!
@woinshetkeraga2580
@woinshetkeraga2580 Жыл бұрын
Hi thank so much for taking in this topic. Can you please geta come on your own page with different issues and topics? Please share your social media account if you have the account already
@tube7-ethiopianentertainme120
@tube7-ethiopianentertainme120 8 ай бұрын
www.youtube.com/@MESELALTUBE
@wossenebolka6055
@wossenebolka6055 Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የኔ ቆንጆ። በእንደዚህ አይነት ጥቃት ውስጥ ያለች ሴት ምን ማድረግ አለባት ብለሽ ትመክሪያታለሽ።
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 20 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 60 МЛН
የጤናማ ቆዳዬ ሚስጥር
8:12
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 115 М.
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 248 М.
ወደ ስኬት ያመሩኝ መንገዶች
15:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 230 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 20 МЛН