ወደ ፍቅር ግንኙነት ስንገባ የምንሰራቸው ስህተቶች

  Рет қаралды 236,131

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

If you want to secure your spot and stay updated about Daggy's Lifeclass, register here. forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5
Follow Daggy's Life Class
DaggysLifeClass
daggys_lifeclass
/ @daggyslifeclass

Пікірлер: 504
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 Жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ ሰው ወደ ህይወቱ ሌላ ሰው ከመጋበዙ በፊት ውስጡ ጠንካራ ልበ ሙሉ መሆን አለብን ። ከሁሉም በላይ ግን መንፈሳዊነት እና ልበቀናነት ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ ። አምላክ ለኛ መልካም እንደልባችን የሆነ ሰው ፈጥሯል ስለዚህ ሁሌም ማመን ልበ ሙሉ መሆን በእምነት መጠበቅ እና ያንን ሰው በልበሙሉነት መጠበቅ ያስፈልጋል ። እንመን እንረጋጋ ልበሙሉ እንሁን ። የትም አይሄድም ይመጣል
@efratateshome9700
@efratateshome9700 Жыл бұрын
Ewunet amsginalew telk mkr new
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@efratateshome9700 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ትክክል
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Amen,eshi ! Thank you for your advice. God bless you.
@cherinetendrias9624
@cherinetendrias9624 Жыл бұрын
ዳጊዬ ወጣት ነሽ፣ አንባቢ፣ እናት ፣እህት፣ መካሪ፣ ስኬታማ፣ ልበ ሙሉ ፣የተነሳሽበትን የማትረሺ፣ አመስጋኝ ፣ቅን ፣ለሌላው አካፋይ ፣መልካም ሴት፣ ፍቅር፣ ሀገርሽን ወዳድ ነሽ ለዛ ነው ለዚ ትውልድ የተገልጥሽው፣ ተባረኪ፣ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው አሜን!
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ዳጊዬ እራስን ሆኖ መቅረብ ለራስም ነጻነት አለው እናመሰግናለን ዳጊዬ 😊
@haileworku5790
@haileworku5790 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊ ፡፡ ራስን ማወቅ፣ራስን መሆን በፍቅር ህይወት ውስጥ ወሳኝ ነው🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@alemkidist5098
@alemkidist5098 Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንሰጥሽ የሁልጊዜ ምኞት ነው ዳግዬዬዬዬዬ Thank you So Mach😍😍😍😍😍
@zenebeasnakew1556
@zenebeasnakew1556 Жыл бұрын
መልካም የሆነ እይታ ከመልካም አገላለጽ ጋር እንዴት ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🙏🙏🙏 Good job dagi
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ትክክል ዳጊዬ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-th8md4jl3c ደምሪኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You are smart i love the whole video, GOD bless you sister.
@melitube7284
@melitube7284 Жыл бұрын
እውነት ነው እንደማትመጣጠን ውስጥህ እየነገርህ ነገ ይቀየራል እያሉ መኖር ልብን ከመሰባበር ውጭ ፋይዳ የለውም በውሸታቸው በጥፋታቸው ችለሽ ኖረሽ መልሰው አንችን እየከሰሱ ነው ምያቆስሉሽ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውዋ
@bipbip8988
@bipbip8988 9 ай бұрын
ሆድ ይፍጀውው😢
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
Such powerful advice thanks queen 👸🏾
@natnaeldejene9142
@natnaeldejene9142 Жыл бұрын
ዳጊ...... ምክሮቺሽ በጣም ይገርሙኛል በውነት.....አውነተኛ አዋቂ ማለት አንዳንቺ 👍👍👍.....such an elegant and confident women..... Well done !!!.....👏👏
@user-hs1qm8uj9g
@user-hs1qm8uj9g Жыл бұрын
እውነት ነው ዳግዬ ራስን እንደመሆን ምንም ነገር የለም በሁሉም ነገር ራስን ምቀበል መቻል አለብን 🙏❤❤ዳጊዬ i love you so match 😍😍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውዋ
@eseyastekie4807
@eseyastekie4807 Жыл бұрын
It was fascinating!!! Thanks a lot.
@saraassefa9561
@saraassefa9561 Жыл бұрын
Thank you Dagish, Tebareki!!!
@asmaitaraya997
@asmaitaraya997 Жыл бұрын
You are truly amazing sis … no wonder your brother Abel keep mentioning your name…your family are lucky to have you and thank you for sharing your knowledge with us….❤
@abrihamdulu5512
@abrihamdulu5512 Жыл бұрын
Great lady Dagiye please keep going forward!
@dantubeeth5980
@dantubeeth5980 Жыл бұрын
Dagisho, you are so Humble !!
@meronteshale3436
@meronteshale3436 Жыл бұрын
Its a great lesson Dagiye, not only about relationship it deals also for marriage
@TUBE-fw2hp
@TUBE-fw2hp Жыл бұрын
😍😍😍 ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንሰጥሽ የሁልጊዜ ምኞት ነው ዳግዬዬዬዬዬ 😍😍😍😍😍
@zeghionofficial
@zeghionofficial Жыл бұрын
You say the right words !!! thank you My INS sister. ❤
@blenalemu777
@blenalemu777 Жыл бұрын
You are amazing. Thank you.❤️❤️❤️
@selihomsolomon9609
@selihomsolomon9609 Жыл бұрын
Thank you daggye keep up the good work.
@fasikalegesse1930
@fasikalegesse1930 Жыл бұрын
Wow thank you so much! I have learned alot.
@aishubintmohammedasselefya8334
@aishubintmohammedasselefya8334 Жыл бұрын
እራሴን መሆን እና ግልፀኝነት ያስደስተኛል ነገር ግን እንደኛ የሚሆንልን ሰው ማግኘት ከባድ ነው
@bipbip8988
@bipbip8988 9 ай бұрын
መላቀቂያውንመንገድብቻ ጠቁሙኝ😢
@user-vr1ud9ey2c
@user-vr1ud9ey2c Жыл бұрын
ለሰማሽ ሳይሆን ከልቡ ላዳመጠሽ እያንዳንዷ ንግግርሽ ሰውን ሙሉ አስተሳሰብ ያለው የሚያደርግ ጥልቅ ትርጉም አለው። የምሰሪያቸውን video እከታተላለሁ በጣም ነው እምወድሽ ዳጊ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ትክክል ድንቅ ሴት ዳጊ እግዚአብሔር ይጠብቃት::
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-ve5rp7pr5m ደምሪኝ
@siraktessema2783
@siraktessema2783 Жыл бұрын
I love it. Good message. Thanks!
@lidetabera9020
@lidetabera9020 Жыл бұрын
it's better advice Dagi tnx so much & i love you Queen
@sebleabebe345
@sebleabebe345 Жыл бұрын
This is really true and amazing dagiye love you❤️
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 Жыл бұрын
Amazing. Thank you so much
@selamgelaw934
@selamgelaw934 Жыл бұрын
Thank you so much dagiye🙏🙏
@Hilinas_Lifestyle
@Hilinas_Lifestyle Жыл бұрын
Woww this is an amazing life lesson 😊Every women should hear this!
@hevenassefa1070
@hevenassefa1070 Жыл бұрын
Tnx Dagi! It's really helpful...and totally It's true!
@mercyz996
@mercyz996 Жыл бұрын
Tnx Dagi. 😘
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills Жыл бұрын
many thanks for You. God bless You.
@mahletteklay9781
@mahletteklay9781 Жыл бұрын
Thank u Daggy that's really what i want to hear.
@SPG_2-6-9-1
@SPG_2-6-9-1 Жыл бұрын
Daggiyeee. Please bring this topic on your show with a professional. Love you from 🇪🇷.
@gebeyamengste5543
@gebeyamengste5543 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የተናገርሺው 😘🙏
@hiwet7879
@hiwet7879 Жыл бұрын
እዴት ደሰ ይላል ከአገላለፅሸ ከፋቅርሸ ያለው ውበት ቃላቶችሸ እራሱ ፀጋውን ያብዛልሸ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@maazaamare1621
@maazaamare1621 Жыл бұрын
You are so sweet. Everytime when I listen to you, you inspired me a lot.
@senaittemesgen1379
@senaittemesgen1379 Жыл бұрын
yes you are correct dagi. thank you for share this ideas
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊየ 😍ትክክል ነሽ 😍
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
Your skin is glowing and I am sure because of your pure sole! You are so genuine!
@Biruk5824
@Biruk5824 Жыл бұрын
ዳጊዬ የእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ቃላት ያጥረኛል።👌🥰ሰላምሽን ያብዛው 🙏💓
@elibethelmaru9701
@elibethelmaru9701 Жыл бұрын
Thanks for advice dagiye 🤗🤗☺️☺️
@makiyajamale4299
@makiyajamale4299 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የውደድኩሺ እራሴ አየሁት ከፍቅረኛ ጋ ሦስት ዓመት ሙሉ ያለ ዓለም ዕውሮች አሁን በራሴ ጊዜ block አደረኩት ምክንያቱም በመጀመር ምዕራፍ ላይ ነገሮችን በራሴ ሰተት አበላሻችሁት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ ብዙ ታምራት ነው የተማረኩት ተበረክ
@Fasikatola-12
@Fasikatola-12 Жыл бұрын
My beloved sister proud of u!
@mekdesmekuria6754
@mekdesmekuria6754 Жыл бұрын
ዳጊዬ ስወድሽ 💝እያንዳንዱ የምትናገሪውን ነገር ከተረዳነው በጣም ትርጉም የሚሰጥና ጠቃሚ ነው
@melatshigut9914
@melatshigut9914 Жыл бұрын
Exactly Dagiye 😘😘😘 thanks dear
@aberhottube4720
@aberhottube4720 Жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው ውድ ዳጊ በርችልን👍❤
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
you right Thanks so much
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
Thank you so much daggye
@melatmelat6531
@melatmelat6531 Жыл бұрын
Thanks so much 🙏
@nigatugutema2750
@nigatugutema2750 Жыл бұрын
Yes that is true thank you so much for advised 🙏
@TheDallol
@TheDallol Жыл бұрын
I like what you said about knowing our Northstar first before getting in a relationship. It's true.
@yeniesewshiferaw4269
@yeniesewshiferaw4269 Жыл бұрын
THANK YOU DAGI
@samuabraha6019
@samuabraha6019 Жыл бұрын
Enet betam des miyebel tnx ❤
@user-zs2zl8vp6w
@user-zs2zl8vp6w Жыл бұрын
ሰላም ዳጊ በእዉነት 3 ቀን ሆንኖኛል ስከታተልሽ በሂወቴ ከልጅነት እስከዚህ እድሜዬ........ብዙ ነው ደስታ የለኝም አሁን እየገባኝ ነው አመሰግናለሁ❤
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 Жыл бұрын
Great lesson 👍
@bizuneshtesefaye3345
@bizuneshtesefaye3345 Жыл бұрын
Yebareki mamey
@belaygirme98
@belaygirme98 Жыл бұрын
Sister this is true continue .
@shewangizawbelihu5262
@shewangizawbelihu5262 Жыл бұрын
The most serious challenge mankind faces is relationship. We do not relate at the deeper level. We just look for image of oneself to fall in love. Image is not actual, but we need them to cling on. Let's be real, we need partner to cope with life challenges, and procreate. Looking for ideal image, either in the form of character or straight nose, is illusive. We just need family for practical purpose, put aside emotional and image stuffs. We almost have close character if we belong the same culture. Love at the level of thought is fantasy. Going deeper finding love in yourself is something you die for.
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
በጣም ልክ ናሽ አናመሰግናለን 💞
@nadi7244
@nadi7244 Жыл бұрын
Very true thanks
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ዳጊየ 😍😍ክብረት ይስጥልን
@user-xr3td6nh6f
@user-xr3td6nh6f Жыл бұрын
ዲጌዬ❤ እውነት ነው/እውነቱን ደብቆ በሌላ ማንነት ይቀርቡና በሌላ ቀን እውነቱ ማንነት ሲወጣ መፍረስ ይጀምራል ይህ ነው የዘመኑ ትውልድ እየሆነ ያለው ግን ቆም ብሎ ማሰብ መልካም ነው❤
@astermidhaksa6996
@astermidhaksa6996 Жыл бұрын
tnx dagi🙏
@hiwotasfaw6538
@hiwotasfaw6538 Жыл бұрын
Dagi 'ye ayne liyayish hule yimegnal mariyamin. Betam ewdishalew even yanchin show yemimeleketew kemitakerbiyachew sewoch hasab betechemari yanchin hasaboch lememelket new egziyabiher yitebikish ewdishalew be hiwote bizu lewiteshignal ena thank u so much.
@apostlmedia3754
@apostlmedia3754 2 ай бұрын
thank u dagi❤
@royaedsfkkfjdrujr161
@royaedsfkkfjdrujr161 Жыл бұрын
Dagi tanxs for suggestion 🙏 Please tell us something about self value . Thanks .
@yebrayebra2674
@yebrayebra2674 Жыл бұрын
አሰተማሪያችን ነሸ እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@hafimahmed3829
@hafimahmed3829 Жыл бұрын
Woww arife maker new qetibtea mamey😍😍👌👌
@amanwolde1568
@amanwolde1568 Жыл бұрын
Daggy Marvelous !
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 Жыл бұрын
Thanks Daggy
@nahommeron9738
@nahommeron9738 Жыл бұрын
Thank you dagiye
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
ሰላም ዳጊ አዲስ ተከታይሽ ነኝ በጣም ደስ ብሎኝ በጥሞና አዳመጥኩሽ አሪፍ ነገር አስተላልፈሽልናል እናመሰግናለን ቀጥይበት ኑሪልን
@yisakgetachewyisak7157
@yisakgetachewyisak7157 Жыл бұрын
Dagiyee tnxx
@Language_Tutor
@Language_Tutor Жыл бұрын
waw thank you Dagi, this is what I believe and building to get a great relationship. I like alo your speech but specially "ትክክለኛ ማንነታችን ይዘንህ ሄደን፡እማይወደን ሰው ቢቀር ነው ሚሻለው። ዳጊ hopefully i wrote correctly what you said,coz Amharic is my second language. Stay blessed and i would like to say that ur confidence match's with ur beauty .
@nomore3027
@nomore3027 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ።😍😍😍
@hiwotdagne9305
@hiwotdagne9305 Жыл бұрын
Thanks dagiye i have learned alot
@tigste9263
@tigste9263 Жыл бұрын
ዳጊ እናመሰግናለን 👏👏👏
@yonasdire8974
@yonasdire8974 7 ай бұрын
Super dagi❤
@dinkowest6013
@dinkowest6013 Жыл бұрын
Thankyou Daggy
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
O dagy thanks its a time to listen
@Meznagnashow
@Meznagnashow Жыл бұрын
Daggy You are real motivator, because you are sharing your real life not wish. Most of motivators are based on the reading understanding, their wishes and dreams which may not show the real life. Thank you and big respect.
@chunachu
@chunachu Жыл бұрын
Tnx dagi it is nice vidio u inspire me it will change my life by ur word
@lukasabebedeneke8541
@lukasabebedeneke8541 Жыл бұрын
Dagi yanch Nuro siletesakalish des yilegnal, betishn mayet legna lediha hizb mn yitekmenal?
@kuriweldeamanual8298
@kuriweldeamanual8298 Жыл бұрын
Wow Amazing talent very strongs girls !!!!!!!!!!!!!!
@Desuroha
@Desuroha Жыл бұрын
Bravo dagi thank you
@helengech5566
@helengech5566 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ዳጊዬ እናመሰግናለን ❣❣❣
@hannaedens2697
@hannaedens2697 Жыл бұрын
Wow! ምግብ የሆነ ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ምክር ነው። ሳይሽም የመጀመሪያ ነው። ተባሪኪልን!🙏 እንደዚህ ያሉ ልቦችን ያብዛልን በራሴ ህየወት ተመክሮ ብዙ የተለያየ ሰዎች በዙሪያዬ አይቻለሁ። ግን እህቴ ራስን መስሎ መኖርና ባጠቃለይ Positive ቀና ማሰብን ከላይም ሲሰጠው ነው። ብዙ ሰዎቾ የሚፈልጉትን ሰው መሆን ሲፈልጉ በትእቢት ይሸነፋሉ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውውዋ
@yamlakbuzie1967
@yamlakbuzie1967 Жыл бұрын
Thank u 💜
@webewebe3617
@webewebe3617 Жыл бұрын
ዳጊየ ልክ ብለሻል ለመኩራት አስቤ የምወደውን ልጅ አጥቻለሁ !ወጣቶች ካንች ቢማሩ ጥሩ ነው እላለሁ ።ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ !!!
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
በትክክል 😊
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Жыл бұрын
Tank You so match I appreciate you are doing great and proud of you 😊💚💛❤️
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ
@amanueltsegaye8755
@amanueltsegaye8755 Жыл бұрын
Nice vid D@gg¥ Bravooooooooo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ilhanjemal1668
@ilhanjemal1668 Жыл бұрын
txks dagiyee
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
Thanks daggi
@mzb6106
@mzb6106 Жыл бұрын
Dagi worke, we love you 😍
@rozaesmael
@rozaesmael Жыл бұрын
Dagiye this is my first comment on you tube You are blessed and Love you so much yene konjo
@HiwotSitot
@HiwotSitot Жыл бұрын
Thank you So Mach dagy
ስላልተሳካልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ!
18:07
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 46 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 177 М.
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН