“ጫካ ውስጥ እየታገሉ ያሉ ወንድሞቼ በስማቸው መጠራት አለባቸው” | ‘እኛ ምክክር ብቻ ሳይሆን ድርድርም እናካሂዳለን’ | ዶ/ር ዮናስ አደይ | Ethiopia

  Рет қаралды 17,358

Andafta

Andafta

11 күн бұрын

ዶ/ር ዮናስ አደይ (የኢትዮጵያ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር)
- በጫካ ውስጥ በትግል ላይ ያሉት ወንድሞቼ ናቸው ፤ በስማቸው መጠራት አለባቸው
- ‘እኛ ምክክር ብቻ ሳይሆን ድርድርም እናካሂዳለን’
የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 119
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 9 күн бұрын
እነዚህ የምክክር ኮሚሽን አባላት ዕውን እዚህ ሀገር ነው የሚኖሩት ወይስ ስለ ሌላ ሀገር ነው የሚያወሩልን እንዲህም አድርጎ ማላገጥ አይቻም ሰምቼም አላውቅም ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 9 күн бұрын
የተጠየቀውን ጥያቄ እንኳ መመለስ የማይችል ከእውነትና ከተጨባጭ ሁኔታ የተነጠለ ግለሰብ፤ እንኳን የሀገር የመንደር ወይም የባልና ሚስት ቅራኔ መፍታት የሚችል አይመስልም።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 9 күн бұрын
አንዳንድ ሣይሆን ❤አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አያምናቸውም የመረጣቸው አብይ ነው ❤❤❤
@EsheteWolde
@EsheteWolde 9 күн бұрын
አማኑ ልዩ ነክ ሙህር ተብዬ ግን በጣም ገራሚ ነው ግራ የገባው በቀጥታ መልስ የማይሰጥም በል የተባለውን ብቻ ነው ሚለው በነዚህ አይነት ምክክር ሀገር አይደለም የሰፈር እድር ወደ አንድ አያመጡም አበላቸውን ብቻ ይብሉ ከንቱ የከንቱ!!!
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 9 күн бұрын
ምንድን ነው የሚቀባጅሩት የምን ገለልተኛ የምን መደራደር ገና የጠፋው ነብስ በአለም ፍርድ ቤት ሳይቆፈድ ቀልድ ነው ስንቱ ነው በማንነቱ የተጨፈጨፈው ስንቱ ነው በማንነቱ የተፈናቀለው ስንቱ ነው ያለ አንድ ጥፋት በማንነቱ ቭቻ የታሰሩት ቀልድ ነው ይሄ የሰው አውሬ
@hailubirhan5172
@hailubirhan5172 9 күн бұрын
እና የታሰሩትን እንዴት ሊያደርጓቸው ነው። በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን በእስር ቤት አስቀምጦ ልሂቃንን አላገለልንም ማለት ምን ማለት ነው?
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 9 күн бұрын
የተጠየቀውን አይመልሰም ❤❤❤
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 9 күн бұрын
ሁሉም በኢሀዴግ ህገ አፓርታይድ መሰረት ከሰዉነት ወርዶ ዘረኛ ሁኗል እነዚህን ፕሮፌሰር ተብዬ ኮሚሽኖች የሚያወሩት ህገ አፓርታይዱን ስለማጠናከርና ስለ ጊዜያዊ ጥቅማቸዊ ነዉ።
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 9 күн бұрын
የዚህ ሰውዬ commitment በጣም ይገርመኛል ።ለጥሩ ነገር የሚተጋ የሚመስል ኢትዮጵያን ትቶ አንድን ስርዓት ለማንገስ ደፋ ቀና ሲል መልካም ቃላትን ከአፉ እንደማር እያፈሰሰ የዚህን ሰው በላ ስርዓት ከአጣብቂኝ ለማውጣት ደፋ ቀና ሲል ይገርማል ። ይህ ኮሚሽን ተጠሪነቱ በገዥው ፓርቲ መቶ በመቶ በሚጠጋ ቁጥጥር ስር ላለ ፓርላማ መሆኑ ብቻ ኮሚሽኑንም ሂደቱንም ውድቅ ያደርገዋል ብዬ አስባለሁ።
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 9 күн бұрын
ቅቤ የቅቤዉ ምርጫ። 😂
@yeshiwasmesfin940
@yeshiwasmesfin940 9 күн бұрын
🧐 ትዝብቴ፥ _የ ጋዜጠኛ አማኑኤል በጣም ጥሩ ዝግጅትና ግሩም አቀራረብ አሳይተኸናል Thank you. _ ዶ/ር ዮናስ የቀድሞው አስተማሪዬ ቅንነቱን ፣ ሐቀኝነቱን እና ጥሩ የመፅሐፍ ቅዱስ ሰው መሆኑን አውቃለሁ፡፡ ይህ ቃ/ምልልስ ግን ዶ/ር ዮናስ የቸገረ የግረ ነገር ውስጥ መሆኑን በግልፅ ተረድቻለሁ፡፡ በውነት እግዜር ይርዳህ፡፡
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 9 күн бұрын
አማኑኤል አድናቂህ ነኝ የምር ❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅጣህ ❤❤❤
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 9 күн бұрын
ጋዜጤኛዉን ያለማድነቅ ንፉጉነት ነዉ ተጠያቄዉ አባቴ ግን ስለኢትዮጵያ ያለችበት ዉድቀት አልገባቸዉም ገና ናቸዉ
@mumuye5
@mumuye5 7 күн бұрын
ብልፅግናን ለማስቀጠል የሚያደርጉት ጥረት እንጅ እውነተኛ ሽምግልና አይደለም የሚታለል ፋኖ ወይም አማራ የለም።
@fitsummulugeta5078
@fitsummulugeta5078 9 күн бұрын
ጥሩ ውይይት ነው፣ ነገር ግን በጣም ብዙ ተከታታይ ወሳኝ ጥያቄዎች ልትጠይቀው ትችል ነበር። ብዙ የተድበሰበሱ ነገሮች አሉ።
@demlewamare9544
@demlewamare9544 9 күн бұрын
Aman...is really outshine, conversationalist and reasonable...
@maruhailu2019
@maruhailu2019 9 күн бұрын
Aman - you are very very bright
@maruhailu2019
@maruhailu2019 9 күн бұрын
This government must go.
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 9 күн бұрын
አማኑኤል ፈጣሪ ይባርክህ ሁልጊዜም እውነትን ትደፍራለህ
@maruhailu2019
@maruhailu2019 9 күн бұрын
Mr Aman- at this time I do like the way you ask😊
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 9 күн бұрын
ከምምክክር በፌት የተመከካካሪዋች አቅም ስልጣን ጉልበት ይወሰናል !! የአገዛዝ ዙፍን አጥባቄዋች ናችሁ የአገዛዙን መዋቅር ነው የምንጠቀመው እያላችሁ ስለየትኛው ገለልተኝነት ነው የምትናገሩት?
@Mamite926
@Mamite926 9 күн бұрын
Transitional government only for the current Ethiopia situation.
@asenbetberta-xd8tv
@asenbetberta-xd8tv 9 күн бұрын
በአማርኛ እየተጠየቁ አብዛኛው ንግግራቸው እንግሊዘኛ ነው ጉዳዩ የሀገራችን ጉዳይ ስለሆነ
@jonas2012ash
@jonas2012ash 9 күн бұрын
The real issue is TRUST!!! Ethiopian politics is full of mistrust based on previous experiences!!! Thats why it will never suceed in this national dialogue!!! PP is just using this national dialogue only for the purpose of WESTERN's expectation!! PP is doing the PR via national dialgue to get grants,,loans from World Bank, IMF....etc!!! No body trust such effort orchestrated with PP!!!
@ethocooking2034
@ethocooking2034 9 күн бұрын
ከከከከከከከከ ተቃዋሚ እስር ጨምሮ ከማን ጋር ነው የሚነጋገረው እንደው አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ አይነት መጃጃል
@user-nx5iw1lf7r
@user-nx5iw1lf7r 9 күн бұрын
Exactly
@felawethegreat429
@felawethegreat429 9 күн бұрын
እናትህ ትበዳ የወያኔ አስተማሪ ኦላ ኦላ አትበል ፋኖ አርህን ያበላሀል
@WonduAbegaze
@WonduAbegaze 9 күн бұрын
Aman andegna bereta
@YohannanEyorika
@YohannanEyorika 9 күн бұрын
Teyakiwu Ga melash Ga the same mashella diffrent Bekolo mengagat
@ekeleta5026
@ekeleta5026 9 күн бұрын
Where is Benami???? Please bring him bsck
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 9 күн бұрын
ግሩም ዉይይት ነዉ የዶክተሩ ትንተናም ከአንድ ምሁር የሚጠበቅ ነዉ። ግዜ ዳኛ ነዉና ጥቂት እንታገስ ሁሉንም ነገር በመቃወም እንቅፍት አንሁን።
@user-qf5th6st5n
@user-qf5th6st5n 8 күн бұрын
Amanuel esat lay nbr yemawkik be afan oromo ❤❤❤eessa baddani atis yared yadatenis
@fasiszm
@fasiszm 9 күн бұрын
አንዳፍታወች ተበዱ ! ከመላው የአማራ ህዝብ!
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 9 күн бұрын
አቶ አዳዩ በመጨረሻ ጊዜዎት አገር እና ህዝብ ያዝንበዎታል ምክንያቱም አካሄዱ ልክ አይደለም ህዝቡን ማታለል ነው ቢቀርባችሁ
@ethocooking2034
@ethocooking2034 9 күн бұрын
አድራሻው እስር ያለውን ያነጋግሩ ፈተው መጀመርያ
@exray6669
@exray6669 9 күн бұрын
Ketafe
@Ethio579
@Ethio579 9 күн бұрын
የአብይ አፈ ቀላጤነት ብዙ አስተምሮናል ይበቃል ! ! !
@eyuelteshome5012
@eyuelteshome5012 9 күн бұрын
ኧረ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ?ምንድን ነው የሚያወራው?
@ethocooking2034
@ethocooking2034 9 күн бұрын
የድምፅ ጥራቱ ትንሽ ችግር ያለው ይመስላል
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r 9 күн бұрын
ሰውየው የተጠየቁትን አንዱን ጥያቄ እንኳን በአግባቡ ከመመለስ ይልቅ ዙሪያውን ነው የሚዞሩት።።
@ephremteka307
@ephremteka307 9 күн бұрын
አማን የምር ትመቸኛለህ በተለይ (ከልብዎት) ብለህ የጠየከው
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 9 күн бұрын
Journalist Emanuel geniun honest Ethiopian. But the guest adress good but still he needs to know that Ethiopian can't believe this commission
@wosentarekegn2965
@wosentarekegn2965 9 күн бұрын
Wessshetamoch
@gojamfano5362
@gojamfano5362 9 күн бұрын
ይህ ብልግና በአምሳሉ ያቆመው ስብስብ በመጀመሪያ የአማራ ተወካዮች ቃሊቲ ፣ጫካ ናቸው እነአረጋ የአብይ ምጣፍ ጎታች ናቸው አማራ በነፍጡ መብቱን ያስከብራል ፈጣሪ ይረዳዋል
@user-im1yu6pk5l
@user-im1yu6pk5l 9 күн бұрын
Aman simarit ❤❤❤❤❤
@Godana-rn1wj
@Godana-rn1wj 9 күн бұрын
ሰውዬው ስለ ብሄራዊ ውይይት ፅንሰ ሀሳብ በቂ ዕውቀት የላቸውም ወይም ደግሞ አደርባይ ናቸው። ብሄራዊ ውይይት በትንሹ ሁለት ነገሮች ይጠይቃል። አንዱ Political mandate ነው። ይሄ ማለት ቅቡልነት ነው። እመኑን ገለልተኛ ነን አይባልም ህዝቡ ምን ይላል እንጅ። በሁለተኛ legal mandate ነው። ኮሚሽኑ የተቋቋማበትን አዋጅ ራሱ የሚያውቅ አይመስልም። ኮሚሽኑ የመጨረሻ ስልጣኑ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክረ ሀሳብ ማቅረብ ነው። ስለዚህ አብይ አህመድ ያልፈለገው አንዳችም ነገር ተግባራዊ አይሆንም። በአጠቃላይ አብይ መር ምክክር ነው።
@woldefantu75
@woldefantu75 9 күн бұрын
እንደዚህ በጥልቅ የህዝብ ሀሣብ ማዳመጥ ከአለበት ሶስት አመት አይበቃውም ለምክክር ኮሚሽኑ!!!!
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 9 күн бұрын
እነዚህ የምክክር ኮ / የሚባሉት ፌክ ናቸው
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 9 күн бұрын
አቢ አንጅ አዋጅ የወጄው አሉ ናተ
@abrhamtalargie6242
@abrhamtalargie6242 9 күн бұрын
ህዝብን የበለጠ ግራ የሚያጋባ ሠው ነው ያቀረባችሁት!!!!
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 9 күн бұрын
አረ አቃጥላችሁ ገደላችሁን የትኛው ህዝብ ጋ ንው እምታማክሩት ስንቶች በወይን እየተሰቃዩ ከዳር እስከዳር ሀገር በጦርነት እየተናጠ እናንተ ከገዥው መንግስት ጋ ከረባት አድርጋችሁ ሽር ብትን ትላላችሁ ሌላ ሀገር እምትኖሩ ትመስላላችሁ የወገኖቻችን ንሮ እናውቀው አለን
@eneyewguadie9419
@eneyewguadie9419 9 күн бұрын
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የሚባለው የብልፅግና ኮንዶም ነው።
@sintayehumamo8573
@sintayehumamo8573 9 күн бұрын
በግልጽ የተናገረው ሀቅ ለተመረጠ መንግስት እሰራለሁ ።
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 9 күн бұрын
Yea sawya gra tagbtwal yablgna aware now
@YOUNGBREEZY72
@YOUNGBREEZY72 9 күн бұрын
መንድነው አስር ግዜ እላይ እታች የሚለው ጭብጥ የሌለው ወሬ የሚቀደው የማንም ኮተታም መጫወቻ ሆነን እንቅር ጋዜጠኛው ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ጥሩ ጥያቄ አቅርበሃል ሰውየው ግን ተራ ወንፊት ነው
@DanielBelete-ts9ct
@DanielBelete-ts9ct 9 күн бұрын
ምክር ቤቱ ስራውን ባለመስራቱ አይደል እንዴ ችግሩ የቱን ውሳኔ ከመንግስት ተፅኖ ውጪ አሳልፎ ያውቃል
@tofiksultan2598
@tofiksultan2598 9 күн бұрын
ኮመንት አንብቤ ማዳመጥ ጀመርኩ የተለያዩ ኮመንቶችን አነበብኩ ይህም የሚጠየቀውን አይመልስም የመሳሰሉ አሉበት እውነት እንደዚህ የምትሉ ሰዎች ዶክተሩ የሚመልስው መስማት አቅቷችሁ ነው ወይስ የማዳመጥ ችግር ካልሆነ የመተቸት ሱስ ስላለባችሁ ማገገሚያ ግቡ በግልፅ የተጠየቀውን መልሷል ሰው ሲያወራ ድራማቲክ አወራር ካልያዘ አይገባንም እናስብ
@ethioptv2015
@ethioptv2015 9 күн бұрын
ያልገባህ አንተው ነህ። የብልፅግና ተላላኪ ስለመሆኑ አይተካል። በትክክል ስማው እንደገና። የሚያወራው ለብልፅግና ነው። የብልፅግናን ይሁንታ እያዩ የሚንቀሳቀሱ ጉድች ናቸው።
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 9 күн бұрын
He tries to talk soft and delicate but it is futile!
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 9 күн бұрын
That is his task! That is what he is handpicked to do. 😂
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 9 күн бұрын
የምክክር ኮምሽኖች ከቻላችሁ አብይን ምከሩት ህዝቡ አልጣላም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 9 күн бұрын
ከባቶቻችን " አባገዳዋቻችን አሉ" በነሱ አልወከለም ያለውስ ?😂😂 እኳን በአባቶች አለምአቀፍ አደራዳሪዋች ያፈራረሙትን አልገዚም የሚል አገዛዝዝ ተቀጥራችሁ በአባቶቻችን ሽምግልና ስትሉ በዚህ ደረጃ ነገሮችን የማይረዳ ህዝብ ያለ የሚመስላችሁ?🤔😊
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 9 күн бұрын
ገና ከራሱ ጋር እኮ አልተግባባም እንኳን አገር ሊያሸማግል
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 9 күн бұрын
አጀንዳ የሚቀበሉት ከመንግስት ነው ስለዚህ መንግስት በአበጀው ፍሬም ነው የሚደራደሩት መንግስት ድንበር አበጀቶ ነው የሰጣቸው
@mengistuarefaine6773
@mengistuarefaine6773 9 күн бұрын
የትግራይህዝብ ቢላዋ ክንኳን እንዲይዝ ኣንፈቅድም ; ትግራይ የሚለው ስምም እንደ ወንጀል መቅጠር ኣለበት ያዙን ልቀቁን እንዳላልክ ኣሁን በራስህ ሲደርስ ምክክር ድርድር ዋስትና ምናምን እያልክ ሰው የምታሰለች ቅንህን ጠብቅ የፍርድ ቀን ይመጣል ቡያንስ ሁክም ሃላፊ መሆኑን ተማር ኣንተ ኩበት ፊት
@mula830
@mula830 9 күн бұрын
ጉበዝ ጋዜጠኛ ሰውየው ግን ?????????
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 9 күн бұрын
አባገዳዎቻችን አላለም😂😂😂😂😂
@sewmehonethiopia8419
@sewmehonethiopia8419 9 күн бұрын
ምን አይነት ድድብና ነዉ? ድድብና 1. በኢትዮጵያ አባገዳም የሃይማኖት አባትም የለም :: ድድብና 2_ሊቃንን አነጋግረናል? ከየት? ከማጎሪያ ?? ከማረሚያ?....? ድድብና 3- ከፖለቲካ ፓርቲ ጋር ተወዋይተናል....ከእናት ፓርቲ ውጭ ሌላ ፓርቲ የለም. ...
@wagayebahiru86
@wagayebahiru86 9 күн бұрын
ayi mhur hodam degmo emenugn sil denez
@hhyy3622
@hhyy3622 9 күн бұрын
ፍየልወዳ ቁዝምዝም ወድህ😅
@wagayebahiru86
@wagayebahiru86 9 күн бұрын
silezih mikru lemanew
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 9 күн бұрын
we have no trust about them!!
@felawethegreat429
@felawethegreat429 9 күн бұрын
አባ ገዳ ይብዳህ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 9 күн бұрын
አፈር በበላህ
@TuherBrehan-cn1cy
@TuherBrehan-cn1cy 9 күн бұрын
የሽግግር መንግስት እዲቋቋም መጠየቅ ከቻላችሁ እሱን የሽግግር መንግስት አቋቁሙ በአምስት አመት ውስጥ 1.5ሚ ህዝብ እና ወታደር ያጫረሰ አሸባሪ መንግስት ነኝ ብሎ ባገሪቱ ላይ መቀለድ አይችልም አራት ሚሊየን ህዝብ ከሚኖርበት ቀየው የተፈናቀለው በዚህ አሸባሪ መንግስት ነኝ ባይ ነው ምኑን ነው እምታወሩት
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 9 күн бұрын
😂😂😂😂 ሰውየው የተጠየቀውን ትቶ አባይ ማዶ ይመልሳል የድርድሩን ሀላፊነት ያልወሰደ የተለጣፊ ተላላኪነት በጀርባ ለማረድ የታሰበ ነው ሚመስለው ስለ መሳሪያ እኛ አያገባነም መንግስት ነው አስረደም አላስወረደም ሀላፊነት ሚወስደው አላለም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 9 күн бұрын
የሆነ መንግስት እና ፖርቲ የተለያየ ሀገር አስመስላችሁ የምትነግሩን ነገር ?🤔" ሀገራዊ " የቷ ሀገር ? በአፓርታይድ ስርአት ሀገር ካልገዛሁ ካልገበራችሁ መኖር አትችሉም የሚል አገዛዝ ተመርጣችሁ ተመልመላችሁ ?
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 9 күн бұрын
ምንም ሰው አያምናችሁም
@sewitaeri8831
@sewitaeri8831 9 күн бұрын
Wey tactic 😂😂😂😂
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 9 күн бұрын
አይ ድላላ አትብሎ ፊኖ ጠለል
@gojamfano5362
@gojamfano5362 9 күн бұрын
ማነን አምነው አብይ ለማንም የማይራራ ገዳይ
@felawethegreat429
@felawethegreat429 9 күн бұрын
አዝነህ ሞተሀል ማንም አይሰማህም አማራ ላይ መለስ ተነስትቱዋል
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng 9 күн бұрын
Sir you are not telling the truth. You are saying the the Meskere committee is solving the problem or it’s a part of the problem. The reason why I am saying this is you are hand picked and you will not be fair and square.
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 7 күн бұрын
First of all ante tebetaba amanuel yemetebal ye mender alubaltegna resepect your guest ante le engedah atemetinim endeh tebalalachehu eyalek ye mender lekame wore taworaleh temar ke engedah meles maferia aye zemen ahun ante journalist neh yehonk gera yegebah telalake neh mekeker comissionu ena mengist min endefeteru naw yemetefelegew the door is open selam yemefeleg beseletene menged hig akebero yemefelegewin hasab yakereb keza wuche endefeleku leworache ayefekedim enkuan Ethiopia yetem ager ayefekedim lelaw lehekan yemetelachew bemulu keteketochu besteker ager aferash nachew zim beleh atezebarek maferia 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜😜
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 9 күн бұрын
ሆዳም ካድሬ የአብይን ስልጣን ለማራዘም ማን ጅል አለ ብሽቅ ሽማግሌ አርፈህ ልጆችህን አሳድግ😂😂😂😂
@Hajiawelewele
@Hajiawelewele 9 күн бұрын
እባካችሁ እንደገና ትምህርት ቤት ሂዱ እሚገባችሁ ከሆነ
@zamn202122
@zamn202122 9 күн бұрын
Tultula leba ......
@abdukemal3828
@abdukemal3828 9 күн бұрын
ይሔ ደነዝ
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 9 күн бұрын
እሳት የላሰ ካድሬ ነው ጩጨውያመጣው❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌😀😀😀😀
@getuadmas6416
@getuadmas6416 8 күн бұрын
ዪናስ የ ኣነግ አባል ነዉ ። ማን ያምነዋል ብላችሁ ነዉ ይሄ ሁሉ ቂዥቢ ? It’s the usual confuse or convince .
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 9 күн бұрын
ኦረሞማ መሆኑ ነገር
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 9 күн бұрын
በአቢይ የተመረጠ ሰው ሁሉም ውሸታም ነው ምክኒያቱም መሪ ተብየው ትናንት የተናገረውን ዛሬ የማይደግም ቱሻ ነው
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 9 күн бұрын
ጋዜጠኛው የዘቀጠ ነው ።እንደ ኦሮሙማው OPDO!
@ethioptv2015
@ethioptv2015 9 күн бұрын
ሰውየው ውሸታም፣ዘረኛ ስለመሆኑ ንግግሩ ያስታውቃል። እንደተባለው ይህ ኮሚቴ የብልፅግና pr ስለመሆኑ ግልፅ ሆኗል። አባ ገዳ፣ ሸህ ፣ቄስ አይ የእቃቃ ጨዋታ...
@aya8710
@aya8710 9 күн бұрын
የብልጽግናን ወንበር ለማስጠበቅ የተቀመጠ ሆድ አደረ ።
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 9 күн бұрын
የአብይ ሽልጦ ጋጋሪ ነዉ። ምን ሠራ እስኪ😂😂😂
@merkeby6738
@merkeby6738 9 күн бұрын
ቀዳዳ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 9 күн бұрын
የገዳ ስራት የአብይ ህልም መሆኑን
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 63 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 8 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН