ጫት አትቃም ብየ ደብቄ ወንድሜ ጋር ተጣላን ቀወጠዉ ቢቀርብኝ ይሻለኝ ነበር

  Рет қаралды 18,899

ፋሚ fami Tube

ፋሚ fami Tube

2 ай бұрын

ጫት አትቃም ብየ ደብቄ ወንድሜ ጋር ተጣላን ቀወጠዉ ቢቀርብኝ ይሻለኝ ነበር

Пікірлер: 333
@imanimqn9281
@imanimqn9281 2 ай бұрын
አልለምዱሊላህ ከሱስ የፀዱ ወድሞች አሉኝ ሱመል ሀምድ አላህየ መጨረሻቸው ያሳምርልኝ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 2 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ጎበዝ የቅጠል አባሳደር አላህ ይቅር ይበለው
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ጀማሪነኝ ደምሪነኝ
@meditube4525
@meditube4525 2 ай бұрын
ማሬ በቃመ ሠአት አትምክሪው ሰክሮ አሁን የሚገፍፍው ሌላ ነው እራሡን ሲሆን ቃል አስገቢው
@zeynebe6065
@zeynebe6065 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ከምንም ሱውስ የፀዱ ወንድሞች ስለሰጠኸኝ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
አልሀምዱልላ ማሻ አላህ የኔም ባሌ አይበላም በፊት የዱአ መሣረያነው እያልን ከኔም ጨምሮ እቅም ነበረ ሥደት ሥበብ አድረጐልኝ ተማረኩ ባሌንም ሀራም መሆኑን ነገረኩት ተወ አልሀምዱልላ
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@user-bg7tz7ns9r
@user-bg7tz7ns9r 2 ай бұрын
እኔምአልሀምዱሊላህ።ይመሥገን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 23 күн бұрын
​@@-RehimaTubeደምሪኚ 6:26
@user-oc4ut1mf2n
@user-oc4ut1mf2n 2 ай бұрын
ሱባሀላህ እኔ ከሱስ የፀዳ ወዲም አለኝ አልሀምዱሊላህ አባቴ ግን ቃሚነው እስኪ ከዚህ ቅጠል አባቴ እደወጣልኝ ዱአ አርጉልኝ የማን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አይታወቅምና
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 ай бұрын
ፋሚ በርች እህት ማስቆም አለብሽ ወላሂ ምኑ ብሽቅ ነው
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 ай бұрын
@@-RehimaTube ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እሽ
@sumeya-endris
@sumeya-endris 2 ай бұрын
😂
@fatmah1744
@fatmah1744 2 ай бұрын
የአላህ በዚህ ዕድሜው ተበላሼ ሀራም በይው የምር😥አልምዱሊላህ ባሌ ውድሞቼ ከሁሉም ነፃ ናቸው አላህን ይፈራሉ 2 ቱ ወድሞቼ ደርሳ ናቸው አዱ ወድሜ ስደተኛ ነዎ ልጆቹን ለማሳደግ😥
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
የታደልሽ ኣላህ ይጨምርላቸው የኔስ ኣይሰሙም ብነገራቸውም ኣላህየ ድረስ
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o 2 ай бұрын
እዳከሆነ ወንዲምሽንአዱንወደኔ😅ማሻአላህ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 2 ай бұрын
​@@user-zs5pv6wo4o😂😂 ተቀዲሞ ካልሆነ ጥሩ ነበር
@fatmah1744
@fatmah1744 2 ай бұрын
@@user-zs5pv6wo4o የኔ ወድ ለሁለት ከተስሜማሽ ሁሉም ባለትዳር የልጆች አባት ናቸው 3 ወድሞቼ🥰
@fatmah1744
@fatmah1744 2 ай бұрын
@@አልሀሙዱልላህ አሚን ያርብ የቻልሽወን ያህል ምከራቸው አስመክሪ ይችን ዱኒያ ጥለን ወደ አላህ ተመላሾች ነን በያቸው
@umufewuzan5693
@umufewuzan5693 2 ай бұрын
ጫት የሚባልን ቅጠል አላህ ያጥፋልን ያረቢ
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 2 ай бұрын
አወዱምሸ ፈት አትሸፈኒ የምትሉት ቨዳኤ እየሰራች ልትገለጥ አማራችሁደ ❤❤
@Halima-lt3pm
@Halima-lt3pm 2 ай бұрын
ትክክል ዉደ
@tawakan9600
@tawakan9600 2 ай бұрын
አይገርሙም
@ErahmetAhmed
@ErahmetAhmed 2 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ክክክ
@RahmiYube
@RahmiYube 2 ай бұрын
ቢደወ እየሰራችነውኮ
@Halima-lt3pm
@Halima-lt3pm 2 ай бұрын
አልታያቸዉም ካሜራዉ መሠል ጉድኮነው
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ የሀገራችን ወጣቶች ምን አይነት ፍጡር ሆኑብን ጥፋቱን ያጠፉት ጫት ነሻጣ ይሰጣል የዱአ መሳሪያ ነው የሚሉ ሸህ ነን ባይ አገር አጥፊ ደጃሎች ናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸውና
@user-pj5gh5nt9f
@user-pj5gh5nt9f 2 ай бұрын
እነሱ ይሄን የሚሉትኮ አላዋቂው ማሀበረሠብ እየገዛ እዳበላቸው ነው እነሡም ደሞ በጫት ሱስ የሠከሩ ናቸው
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@medinaseid8005
@medinaseid8005 2 ай бұрын
ላኢላሀኢለሏህ ከባድነው
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y 2 ай бұрын
ጉድ በል ሸዋ ዱአ እያረግሁነው አላለም አስተግፊላህ ወቱቡ ኢለይሂ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 ай бұрын
😂😂😂 የፍየል ሀቅ ነው እኮ😂
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
የኔም ወድሞች ናቸው💦💦💦 ኧረ ምን ይሻላል ብናገርም እብድነሽ የዱአ መሳሪያ አትኪው ይሉኛል
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 ай бұрын
@@user-nv2tv5bc8t ሰለማውይ ሰልፍ መውጣት አለባቸው ፍየልቺ ብቻ አላህ ያጥፍልን ያረቢ
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
​@@user-ml4hf6oi4vአላህ የሸሬአ እውቀት ይሥጠን ነው እጅ እኛም ሥደት ሰበብ ሆነልን እጅ አናቅም ነበረ ጭራሺ ዱአ መሣረያ ነው ጫት ብለን እናምን ነበረ አሁን የሱና ኡሥታዞችን ዳአዋ ሥንሠማ ነው ያወቅነው በየገጠሩ ዳአዋ የሚያደረግ የለም ሥለድን ምንም የማናውቅ ማህበረሰብ ሞልቷል ብቻ አላህ ይዘንልን 😢😢😢
@mathinamathina7506
@mathinamathina7506 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ አላህ ስሩን ይቀልልን ማን መስከር ማበድ የፍየል ቀለብ መስጠት የለብሽምነበር አብዶአቦዶ ይለይለትነበር ሢጀመር በመጀመሪያ ዳእዋ አድርጊለት የአላህ እደት አደረገው
@mameali5612
@mameali5612 2 ай бұрын
አላህ ከዚህ ያውጣህ ወንድሜ
@madinaanhem845
@madinaanhem845 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔ ዉዴ ወንድሞች ሱስ የሚባል ነገር አያቁም ስወዳቸዉ ወላሂ አላህ ይጠብቅልኝ ያርብ ሰላማቸዉን ያብዛልኝ የወደፊት ባሌንም እደነሱዉ ያርግልኝ ያረብ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 ай бұрын
አሏህዬ አንድ ወንድም አለኝ በላይ የለው በታች ሱሰኛ እንዳይሆንብኝ ያለው ከተማ ነው የሚኖረው ባላበላሹብኝ ለካ ተውኮ ቢሎቸው ለካ አይሰሙም እህቴ አሏህ ያስተካክልልሽ አሳዘንሽኝ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 2 ай бұрын
እረ ከከተማው የገጠሩ አይብሰም የኔ ወንድሞች አይቅሙም አልሀምዱሊላህ ያለነውም ከተማነው ሥለዚህ የከተማሠው ቃሚነወ ሁሉም ማለት አደለም
@user-ee9rw5wl4w
@user-ee9rw5wl4w 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጫት ማለት ከባድ ነው በርቸልኝ የኔ ወድ እቢ ካለ ይመጠቅ ሆሆ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 ай бұрын
በርች ጎበዝ ኢንተርኔት እንደት ልታገኝ ቻልሽ ንገሪኝ ፈልጌው ነው ማለቴ ዋይፋ ተጠቃሚ አለደ ከተማ ሱቅላይ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 ай бұрын
ማሻአላህ ፋሚ እርጉዝናት የምትሉ ወንድምሽን ከወያላናት አላህ ያውጣልሽአላህ ይስትር ዱአ እያደረኩ አላለም
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 2 ай бұрын
ይህንመረዝ ቅጠልአላህ ያጥፈልን እህቶች ጫት ተሚቅም ወንዶች ይጠብቃችሁ
@user-cq2gl6bu6o
@user-cq2gl6bu6o 2 ай бұрын
አልቀረብሽም በሚድያነውዴ የሚመከረው
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 7 күн бұрын
የኔባልም አህባሺ ነዉ ይቅማል እደት እደምኖር አኡዙቢለ ከጫትየበለጠ አቂዳዉ በጣም የተበላሸነዉ ልፈታ አስብና ስለምወደዉ አልቆርጥ አልኩ ኢትዮጵያ ነዉ ያለዉ አሏ ይምራዉ ኡአ አድርጉልኝ
@AS-cl6ru
@AS-cl6ru 2 ай бұрын
ያአላህ ዱአ እያረኩ ነው አላለለም አላህ ይስቱር
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 2 ай бұрын
እብድ ያወራጨዋን ጫት እየቃሙ ምን እያሉ ነው ዱአ የሚያደርጉት አጅብ አገራችን ጤነኛ የለም ትንሽ ትሉቁ ቆጠል ጋር ኡፍፍፍ
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ ህፀን ህፀን ያጫውተዋል ትልቁ ሠውየ እደዚህ መካሪ እህት ሥላለችህ ልታመሠግን ይገባ ነበር ሂድያውን ይሥጥልሺ ኢላሂ አደራህን አንድ ወንድም ነው ያለኝ ከደ ያለ ሱሱሥሥ ጠብቅልኝኝ
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@seadaseadaseada-un9sc
@seadaseadaseada-un9sc 2 ай бұрын
ጭትይጥፋ ሥንል አችጥፊ የሚልሆዝብእኮነውያለው😅
@user-wx5yy8ib4x
@user-wx5yy8ib4x 2 ай бұрын
አላህ የህድና አላህ ከጫትሱስ ያውጣህ ወላሂ እኔ ብሆን ከቤቴ ላላስቅመው መቅረፅ አልነበረብሽም እኔ ወድሜ ቢሆን አላህ እዳስተካክልልኝ እለምናለሁ ሰበቡን አደርሳለሁ የወድሜን ሁሌ መክራለሁ አለዛ ደፍሬ አልቀርፅም ማንምሰው ቢሆን የቤተሰቦቻችንን መጥፎ ነገር አደባባይ መዘገብ አፈልግምና ሀቂቃ የፈለገ ቢቅም ቃሚታ ነው ብየ ሚድያ ማውጣት ይከብዳል እኳሚድያ የሚያቁት ሰወይ በዛባይሰይሙት እደት ደስይለኛል ቃሚታ ነው ሲሉ እራሱ የሚከፋኝ ይመስለኛል ልቤ ይደማል ሳየውም አዝናለሁ ያቅጠል ቃሚ ሲባል ወይኔ እደነው ስሜቱ የሚያረጋችሁ እኔ ሳስበው ከባድ ይመስለኛል በቻልሽው አቅም ለስለስ ባለ እዝነት ባለው ቃል ምከሪ ዱአድርጊለት ከዛውጭ ሂድያሰጭ አላህነው አላህ ቀልቡን ይስጠው ተስፋ ባለመቁረጥ ምከሪው ከቤትሽግን እድቅም አትፍቀጂ በፍቅር አስረጂው ይዞዳይመጣ ጥላቻ እዳይፈጥር ካልሆነም ሲፈልግ ይጥላጂ ከቤትማ መቃም የለበትም ይቅርታ ወድሜ መከርኩህ እቢአልክ ከቤቴግን አላህ የሚታመፅበት ነገር ሲሰራ ማየት አልችልም አተንም ስለምወድህ ስትቅም ሳይ ጭራሽ ከቤቴ አቅም የለኝም ውጭላይ ይቅማል ሲሉ እራሱ ይከፋኛል እኳን ከቤት ቅመህ ለዛም መከርኩህ እቢአል ለኛለህቶችህ ቋሚ አስተዋይ እድኮን ለመኘሁ ግን ካልሆነ ደረጃ ተቀምጠሀል አድቀን ቀልብ ከገዛህ ትረዳኛለህ ወዘተ በስነስረአት ካዋራናቸው በጣሚ የመለወጥ እድላቸው ሰፊነው ስለጫት ስናወራ አይቀየሙም ያዳምጡናል ቢያስ ልብገዝተው ግን አብዘሀኛው አመካከር አማረኛው ቃሉ ቶለድቀየሙ እዳያዳምጡን ያረጋል እኔ የሚቅም ቤተሰብ የለኝም አልሀምዱሊላ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ያሳዛናል
@user-xn5sb9kd2q
@user-xn5sb9kd2q 2 ай бұрын
ያሳብዳቸዋል እኮ ካልቃሙ😂😂😂😂😂😂
@Kedija5473
@Kedija5473 Ай бұрын
ወይኔ ፋፊየወንድሜን ሚስትነውየሚመስለውድምፅሽአቋማችሁም ሱብሀንአላህ እሩጨስምሽንነውያነበብኩት💐💐በርች እህት እንደምንምብለሽአስቁሚውእንዳውይሄንቅጠልአላህያጥፋው
@tayuba1015
@tayuba1015 2 ай бұрын
አላህ ከጨት ሱስ ይገላግልክ ወንድሜ 😂😂😂
@meditube4525
@meditube4525 2 ай бұрын
ውሀ እንኳን እንዳሰጪው ማሬ አላህ ሂድያ ይስጠው
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 2 ай бұрын
አላህ ሂዳይስጣቸው የኔምወድም ሱና ነበረው አሁንግን ተበላሽታል ልቤነው የሰበረው ሲመክሩትአይሰማም በጭራሽ ክርክር ይጄምራል
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 ай бұрын
ሞትኩ በሳቅ ይሄን አበላምደ አላለችውም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@habibagh
@habibagh 2 ай бұрын
ያረቢ ጨት ከነስሙ በሀገራችን አጥፋው ያረብ ጭራሽ ዱአም ካረገ ቆየነው እዴ ብስትቀኔ ዱአ ማረገው አላለም ክክ
@meramtube5514
@meramtube5514 2 ай бұрын
❤❤
@user-gl3ox2lt1c
@user-gl3ox2lt1c 2 ай бұрын
አች ደሞ አስመሳይ መጀመሪያ ከመቃሙ በፊት አከለክይውም ከመረቀነ በኋ የምትናገሪው እንዳውም ከትንሽ ጌዜ በሁላ አችም ትቅሚያለሽ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
ክክክክክክክ በጥፊ እንዳይልሸ ፈራሁ እነሱኮ ሲነካባቸወ ቅጠላቸወ አይወዱም ሰክር ነወ የሚሉት
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
ክክክክ ሃቅቃ ኣሳቅሽኝ አረ ይህ ቅጠል የማጠፋ በመጣና በገላገለን ከጨንቅ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 ай бұрын
እኔም ካሁን ካሁን አጠናገራት ብየ ጅስሜ አብሮ አለቀ
@inshas2865
@inshas2865 2 ай бұрын
በትክክል👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 2 ай бұрын
አላህ የአገራችንን ንን ወጣት እና በጫት ሱስ ውስጥ የገቡ መላው ቤተሰቦቻችንንን ከዚህ ሱስ ያውጣልን
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ኣሚንንንንን ኣላሁማ ኣምንን ያኡኹት
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ይሄን ጫት የሚባል ነገር. አላህ ስሩን ያድርቀው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥህ ወንድም😢😢😢😢😢ያርብ የሀገራችን ወጣት በፍየል ሀቅ እነሱ 😢😢😢😢😢😢
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d 2 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠው
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
@@-RehimaTube አብሽሪ በርች እህት 🌹🌹🌹አድርጌሻለሁ
@alkhoralkhor3477
@alkhoralkhor3477 2 ай бұрын
አህለንንንን ፋሚዬ ኢያሰብኩሽ ነበረ ጠፋሽ
@user-dc1py1un6p
@user-dc1py1un6p 2 ай бұрын
እባክህ ወድሜ አሏህን ፍራ
@asdgasd3693
@asdgasd3693 2 ай бұрын
😂😂ይኸንአበላምወይአላለችም
@user-tk6fp6lp4j
@user-tk6fp6lp4j 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@ElhamAli-o8c
@ElhamAli-o8c 28 күн бұрын
ክክክክክክክ. አላህ ይመልሰው
@ahmedksa-ez6vn
@ahmedksa-ez6vn 2 ай бұрын
🌿🐐🌿🌿🌿🐐
@fatumaseid6041
@fatumaseid6041 2 ай бұрын
በርቺ ምርጥ እህት ነሺ ወላሂ
@amenamuhmad9511
@amenamuhmad9511 2 ай бұрын
ያረብ ዉንድሞቻችን በዝ ተይዞሀል ተሀገረችን የጥፈልን
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 ай бұрын
ዱአ እያረኩ ነው አላለም😂😂😂😂
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch Ай бұрын
ሱባሃን አሏህ ሱስ ከባድ ነው አቅነዘነዘው እኮ ወንድሞቻቺንን አስሮ ሰነኮለብን አሏህ ያጥፋልን 😢
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 29 күн бұрын
ግን እኔ ጥያቄ አለኝ እውነት ነው ሙስልሞች ማለት ነው ጫት ማለት ነው አደንዛዠ እፅ ነው ለምን በጫት ፀሎት ታደርጋለቹ ጥያቄ ነውመልሱልኝ
@user-cm3jn7rh8n
@user-cm3jn7rh8n 2 ай бұрын
የኔውድ አረብየ አላህ ያሥጥልህ ወድምነቴ
@hebe3258
@hebe3258 2 ай бұрын
ዱአ እያረኩ ነው አላለም ሱባሀን አላህ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 2 ай бұрын
ሚሥኪን ዱአ እያረኩኝ ነዉ
@AmatthullaAmathullah
@AmatthullaAmathullah 2 ай бұрын
አላህ ሂድያውን ይስጥህ ወድሞቻችን ባሎቻችን ቃሚ ባይሆኑ ኖሮ እኛ ሴቶቹ ባልተሠደድን ነበር
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj 2 ай бұрын
ያረብብብ ምን ጉድ ነው አላህ ይጠብቀንአይይ ብቻ ምን እንዴምል አላቅም ወላሂ የኔም ተዳረ አፈረሻለሁ በዝህ የተነሳ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
እንዴወ ፋሚ ባልሸም የሚቅም እንዳይሆን እነሱኮ አያሰታውቁም ክክክክክ ጫቱን ከፈተሸ ጎመን ነው ብለሸ ሰርተሸ ከንጄራጋር አቅርቢለት ክክክሰ
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
ማለት ኣልገባኝም
@MaremMarem-on3bc
@MaremMarem-on3bc 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
@@አልሀሙዱልላህ ማለቴ እሱም የሚቅም ይሆን ይሆን ብዬነወ እሰከማገቡ አንቅምም አቁመናል ብለወ ይዋሹና ካገቧቸወ እዬቃሙ ሰላገኘናቸወ ነው ውዴ አሰፈሩንኮ ወንዶች እምነት አሳጡን
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 2 ай бұрын
የኛ አገር ልጆች ጨርሰው ይቅማሉ😂😂😂ማንንም አይሰሙ
@piuqwe2980
@piuqwe2980 Ай бұрын
😂😂😂
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 ай бұрын
ሚስኪን እሽ አይል ጎርምሶ ህፃን ቢሆን ይማራል አላህ ያስተወው
@dufduf6240
@dufduf6240 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@newmobile227
@newmobile227 2 ай бұрын
ውይ እህቴ በዚህ ሰአትኮ አይደለም መምከርም መከልከልም በበረዴ ሰአት ነውጂ በሰከረ ሰአት ነውዴ ተሳስተሻል ሰውነቱ ግሏል ሲበርድ ነው መምከር
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 ай бұрын
እና ለምን ጌሾ አይቅምም ምን አገባኝ
@user-gm7gn7fj2z
@user-gm7gn7fj2z 2 ай бұрын
መክረሽ መተሻል 😂😂😂
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ይድርሥልህ ከባድ ነው
@user-pj5gh5nt9f
@user-pj5gh5nt9f 2 ай бұрын
ዱአ እያረኩ ነው አላለም ያሣዝናል በጣም ወጣቱ ምን ያህል እንደዘቀጠ ያሣብቃል
@user-ox4we7xq1h
@user-ox4we7xq1h 2 ай бұрын
የኔውዴአስተይው ትክክልነሽውዴጥሪአይደለም በጫት ዱአአይደረግም
@seadeahmed7427
@seadeahmed7427 2 ай бұрын
ዱአ እያደኩ ነው አላለም ምን እያለነው ዱአ የሚደርገው😂😂😂😂
@Yerewdaw
@Yerewdaw 2 ай бұрын
እኔ ብሆን በጥፊ ደርግሜሽ ነበረ ሲመከር በዚህ መልኩ አይደለም ደግሞ ውሸት ለቀልድም ቢሆን ሀራም ነው
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
አኡዙቢላሂ አላህይህንጫትያጥፋልን የኢትጵያወንዶችበቃበጫትመቃምተጠምደዋል ዱአ እያድርኩነዉይላልእንደ!??አላህሂዳይስጥህ ይህን አስቆሚዉ አችም ጂልባብልበሺ እጀሺንምልብሺ አላህያግዝሺ ሁሉነምነገር
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 2 ай бұрын
ያራቢ አንተው ጠብቀን ከሱም አሪቀው
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 2 ай бұрын
ዱአ ሲኑሉ እኮ ነዉ አፍሩ
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d Ай бұрын
ወይኔ ስትሰጪው እንዴት ነው የተደሰተው አይእድሌ ባሌ እራሱ አስቸግሮኛል
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
ያረብ ይህ ቅጠል የማጠፋ በመጣን በገላገለኝ ያረብ
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@Adi-le2qr
@Adi-le2qr 2 ай бұрын
❤❤❤
@DartR-kv1yr
@DartR-kv1yr 2 ай бұрын
አላህ ይስትራ ወላ ወጣቱ ተበላሽ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 2 ай бұрын
በውስጥምከሬው ወንድምሽን ምንአደባባይምንአስወጣሽ
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 2 ай бұрын
ያለ ቅጠል ዱአ አይደረግምደ ተይ እሰጥሀለሁ አትበይው ተጎኑ ለጓደኝ ነት ፍየል አምጥተሽ እሰሪለት ይህ ፍየል
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 2 ай бұрын
በትክክክክክል👌👌👌👌👌👌👌👌👌✅✅✅✅✅✅
@user-uv2vf1lg3y
@user-uv2vf1lg3y 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ምከሪው
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
ያረብ የኔ በቴሰቦቼ ዱኡ ኣዲሩጉልኝ ሀራም ነው ስላቸው ኣንሰማም ብለውኝ በጣም እያሳሰበኝ ነው ያኣላህ
@ameenaetp
@ameenaetp 2 ай бұрын
ኢትዮ ያለ ሰው አሁን ብሶባቸዋል አይሰሙም😢😢
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
@@ameenaetp ያረብ ኣይይይ ኣይ ጥቀል ያመጣ ጣጣ ኣላህ ያመልሳቸው ያረብ
@ErahmetAhmed
@ErahmetAhmed 2 ай бұрын
እኔ እማ ስነግራቸው ወደ ፉገራ ሲገቡ ወላሂ እበሳጫለሁ
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ 2 ай бұрын
@@ErahmetAhmed ኣይዞሽ ውዴ ኣላህ ይመልሳቸው እደዛው ነቸው ህላቸውም
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 ай бұрын
በጣም ወላሒ ኑሮ ተወዷል ይላሉ ለኛ እነሱ ጫት ይቀጠቅጣሉ ደሞኮ በትንሽ ብር አደለም አሉ የሚገዛው አጂብ 🙆😂😂​@@ameenaetp
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 2 ай бұрын
ቅጠላም ምን አባቱ
@user-kk2mm3ti7y
@user-kk2mm3ti7y 2 ай бұрын
ዱአ እያረኩነዉ አላለም😂😂😂😂😂😂😂ፈየል ይመሥል
@fatimamuham
@fatimamuham 2 ай бұрын
ዱአ እያረኩ ነው አለ ጉጭ በመለጠጥ ሆነ ዱአ 😂😂😂😂😂😂
@madi2644
@madi2644 2 ай бұрын
አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ፡፡እዳትሳደቡ፡፡ሀገር፡፡ቤት፡፡አብዛኛው፡፡በጫሱስ፡፡አለባቸው፡፡አላህ፡፡ያስትዋቸው
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አይ የፊያሎች ነገር😮
@user-ls5jc2fr2m
@user-ls5jc2fr2m 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@mameelve9064
@mameelve9064 2 ай бұрын
እንዳያጠናግርሽ 😂😂😂
@user-ci4wy9ov7v
@user-ci4wy9ov7v 2 ай бұрын
በማግባባት. መከሪዉ እደዚህ መርቅኖ ሳይሆን ደህና በሆነበት ግዜ አስረጂዉ
@user-oc4ut1mf2n
@user-oc4ut1mf2n 2 ай бұрын
ወዲምሽንም ከዚ መርዝ አላህ ያወጣው ያረብ
@user-lu2xy5ok6hRabia
@user-lu2xy5ok6hRabia 2 ай бұрын
ያርብ እደው እምጠላውነገር አርቅልኝ ጫትእሚቅም ስው አልወድም
@ameriyahamiza3072
@ameriyahamiza3072 2 ай бұрын
ያራብ እሄንን ቅጠል ከሀገራችን ያጥፈልን ኡፍ 💦💦💦
@Lubaba-bo6uc
@Lubaba-bo6uc 2 ай бұрын
ወላሂ ከባዲ ነው መከሪው አሥመክሪው አላህያዘዘንን እርሣን
@user-xn5sb9kd2q
@user-xn5sb9kd2q 2 ай бұрын
ጫት ያሰክራል ሰክሮዋል እኮ ከዚህ በላይ በጥፊ እንዳይልሽ😂😂😂😂😂😂
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 2 ай бұрын
አወራጨውኮ ሰክሮማ ነው
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
አይኔ ዛሬ ከወድሜጋር ስጨካጨቅነበር ደሞኮ ትምህርቱን ጨርሶነው አረዳ ድግሪው ጫትመቃምሆነ💦💦💦💦ያረብብብብብ በገዘብስ ምያለሁለሱ
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 2 ай бұрын
አዎያሰቅራል
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@-RehimaTube
@-RehimaTube 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@weto3354
@weto3354 2 ай бұрын
😂😂😂😂😢
@seadeahmed7427
@seadeahmed7427 2 ай бұрын
እኔ በሆን ብትር ቢነሳብኝ እራሱ አልሠጠውም ሆ ቅጠል መብላት ለእብዴት ነው የሚጋልጠው ከጫት ሙቀት እጂ እውቀት የለም
@AminaAdam-wh5bt
@AminaAdam-wh5bt 2 ай бұрын
😢😢
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v 2 ай бұрын
የኔ አባት ያለ ጫት ሰው አይሆንም ካልቃመ ቤቱ ይረበሻል ተው ስንለው አይወድም ምን እደማደርግ አላቅም
@1qa1qa-mm3jv
@1qa1qa-mm3jv 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
የሚስቱን እናት የሚወደው ባል መጨረሻ
24:21
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 148 М.
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 1,7 М.
ካሜራ እፈራለው አለች😁
12:45
remu khan
Рет қаралды 83 М.
ሀረብ ሐገር ያላቹ ሴቶች እኔን አይተዉ ይቀጡ
10:36
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 33 М.
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 5 МЛН
Реакция Отца на унитаз 🤣
0:59
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 5 МЛН
Стюардесса спасла пассажирку😳
1:00
Kinooff
Рет қаралды 2,3 МЛН
Braces Toothpick Hack !?
0:12
Dental Digest
Рет қаралды 7 МЛН