ሶስቱም ፍቅረኞቿ ተፋጠጡ!!በመጨረሻም ያልጠበቅነው ሆነ!!

  Рет қаралды 86,134

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

13 күн бұрын

ሶስቱም ፍቅረኞቿ ተፋጠጡ!!
በመጨረሻም ያልጠበቅነው ሆነ!!
‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@Addiskememoch‬

Пікірлер: 1 000
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 11 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ከሳኡዲ እስር ቤት ተፈቶ በሰላም ወደ ሀገሩ ገብቷል አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@ttww9470
@ttww9470 11 күн бұрын
አልሀምዱልላ 🎉🎉🎉
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 11 күн бұрын
አላህምዲላህ መብሩክክ ዘቢባየ❤
@user-zd1sz2zw7w
@user-zd1sz2zw7w 11 күн бұрын
አልሀምዱሊላ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 11 күн бұрын
ማሻአላሕየኔውድእንኳንደሕነገባልሺእንኳንደሰአለሺ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 11 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታለም
@user-ms7nk2uj3r
@user-ms7nk2uj3r 11 күн бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰዉአተና የንስር አይን የያዛቹት ነገር ግብ ሳታደርሱ አተዉትም በጣም ነዉ ደስ ምትሉኝ አላህ ያግዛቹ❤❤❤❤❤❤
@astierabath5348
@astierabath5348 11 күн бұрын
ኦኦ አሁን ግን አብረው መኖር የለባቸውም ምክንያቱም አይስማሙም መነናቅ ይመጣል አይከባበሩም ስለዚህ የየእራሳቸውን ኑሮ ቢቀጥሉ መልካም ነው
@hanamarem6300
@hanamarem6300 11 күн бұрын
ዘላለም ዘገየ እምወድህ እማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እራስህን ጠብቅ በተቻለህ መጠን የኔ አባት ልጂቱ ግን ምረመራ ብታደርግ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከተለያዩ ወንዶች ጋር ስለሆነች
@Sarsartades
@Sarsartades 11 күн бұрын
Betam baley set nech
@melesednna1132
@melesednna1132 11 күн бұрын
ምርማር አለልሽ ውሻ ብመራመር በይመራማር ምን ለውጥ አለው
@kurilemma1481
@kurilemma1481 11 күн бұрын
Metet menamn edrega endyhon
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 11 күн бұрын
ጌቴ ምን ማለትዋ ነው ሴት ጠፋ እንዴ የመጀመርያ ፍቅረኛ እያላት እርስዎ ምን ያዳራድረዎቶል ሴት አድር የሆነች ሴት ምን አስፈለግዎት ።
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 11 күн бұрын
አባቴ በገንዘብዎ ባይመኩ ጥሩ ይመሰለኛሌ ጤኔኛ ነኝ እንዃን በሸታ አላመጣችብኝ አምላኬ ብለው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ጭቕላትዎ ከእድሜ አይሔድም እንዴት ከሶወስት ወንድ የምትወጣ ለትዳር ትሆናለች ብላቹ ታስባላቹ ትገርማላቹ በጣም ያሳዚናል።
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 11 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናቴ ልደታ ማርያም
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 11 күн бұрын
Amen enkune abero aderesen
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 11 күн бұрын
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 11 күн бұрын
ሰላም ዘላለም እንኳን ሰላም መጣህ ዘሌ በማሪያም ወድሜ በአስ ቸኮይ ታስፈል ገኛለህ በሰዉ አገረለይ ማልቀስ ዘሌ ልጆቼ እደና ፈቁኝ መ ሞት አልፈልግም 💔💔 ደውልልኝ 😭🙏
@ekrW
@ekrW 11 күн бұрын
አንቱ ብየነበር አላለም እይ ዘላለም አሳከኝ ብቻ ልቦና ይስጣት ከንደዚህ አይነት ሰወች ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 11 күн бұрын
አሜን እካን አብሮ አደረሠን
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 11 күн бұрын
እባክህ ዘሌ በጣም የምታሳሳን ጀግና ወድማችን ነህ እራስህን ጠብቅ
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 11 күн бұрын
❤❤❤ይቺን ልጅ ማግባታ ያለበት የመጀመሪያዉ ፍቅረኛዋ ነዉ ለምን ከባለሃብቱም ቢሆን ገንዘብ እንጂ ፍቅር አይሰጣትም።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 күн бұрын
አሁን ይህቺ ባለጌ ሴት በየትኛው ታማኝነቷና ሞራሏ ሰላም ስብእናዋ ነው ይሀን ታግባ ያን ታግባ የሚባልላት። ይህቺ እኮ ብታገባም ነገም ያው ነች። ስትናገር እንኳን ጀብዱ እንደፈጸመች ነው። ባለጌን ካሰደገ የገደለ ይባላል። ይህቺ ወላጅ እዳቢ ከንቱ። ከወንዶቹ ጋር መማገጧ ሳይሆን ሽምግልና እንደድራማ ታያለች። ባለጌጌጌጌጌ!!
@user-oe7xu6lt8g
@user-oe7xu6lt8g 11 күн бұрын
ቱቱቱቱቱ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 11 күн бұрын
​@@tsigenigatu3922 Tikkil biLshaL
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 11 күн бұрын
Er ebakshe echin digmo L manim athonim
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 11 күн бұрын
ሚስት መሆን አትችልም ጤነኛም አተመስለኝም ት
@A-ic7sw
@A-ic7sw 11 күн бұрын
እኔ በማንም መፍረድ አልችልም ብቻ ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 11 күн бұрын
አወ ወላህ እኔም 😌
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 күн бұрын
Yeswa new min yikadal
@GenetAlemseged
@GenetAlemseged 10 күн бұрын
o​@@zabibahussainhussain7048😊
@user-qe6ke5ni2y
@user-qe6ke5ni2y 11 күн бұрын
ጀግና ነህ ዘላለም በርታ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 11 күн бұрын
የዛሬውጉድነው
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 11 күн бұрын
የንስር አይን የለም ሰሞኑን ሰላምነው ወይ ዘላለም በርታ እራስህንጠብቅ
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt 11 күн бұрын
ከአራት አምስት ቀን ዩቱብ ለቕል
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt 11 күн бұрын
አሁን ለቕል
@meseretmeseret1446
@meseretmeseret1446 11 күн бұрын
ክረስቲያኑ ወንድም አለመቅረቡ ልክ ነዉ ያደረገዉ እንደዝች አይነት ሴት ጋር መቅረብ ሀይማኖቱም አይፈቅድለትም ፈጣሪም አይፈቅድም👍
@ttww9470
@ttww9470 11 күн бұрын
አለ ቪድወ ለቋል
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 11 күн бұрын
አሁን ቪዲዮ ለቋል
@gzaKasu
@gzaKasu 11 күн бұрын
ወድም የነስር አይንን ምክርህ አይለየው። ተጋገዙ❤።
@mebratmengistu5851
@mebratmengistu5851 10 күн бұрын
ቤተሰቦችሽ ልክ ናቸዉ፤ እንዲያዉም ከቤት ሊያባርሩሽ ይገባ ነበር ።
@mebratmengistu5851
@mebratmengistu5851 10 күн бұрын
ኧረ ትቅርብህ።
@almazakalu
@almazakalu 11 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ማንም ሰው ይሳሳታል ስህተትሽን አውቀሽ ይቅርታ ማለትሽም ትልቅ ሰው ነሽ አደንቅሻለሁ። እግዚአብሔር እንኳን እስከስንት ጉድ ኃጢያታችን ችሎ በምህረት እየጎበኝንና ይቅር እያለን ነው የምንኖረው ስለዚህ ወጣት ስለሆነች ተሳስታ ስለሆነ ይቅር በላት እና ተጋብታችሁ አብራችሁ ኑሩ የእውነት ፍቅረኛዋ የሆንከው ይቅር በላት።
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 11 күн бұрын
የምን ትልቅ ሰው ነሺ ነው ይች ወራዳ ዘልዛላ ሸሌ የማንም ሺንት ቤት ደሞ ይቅርታ ማለትሺ ትያለሺ እንዴ ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ አንቺም የሷ ቢጤ ነሺ መሰል
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 11 күн бұрын
ወንድማችን ዘሌ አንድ ሚልየን እናሰገባሃለን ጀግና ነህ አንተ
@jajajaja3860
@jajajaja3860 11 күн бұрын
ፖስተሩን አደንቀዋለሁ ጀግና ነው እነዚህ ሰወች በጤናቸው አይደለም ስንት ቆጆ በሞላበት እሚረባረቡ የሆነ ያስከተበችው ነገር ይኖራል ያጭበርባሪ ሴቶች ባህሪ ነው
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 күн бұрын
በትክክል እኔም አደነኩት
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 11 күн бұрын
❤❤❤ዘሌ እንኳን ደገምክልን ይች ቅሌታም እናመሰግናለን አንድ ነገር ጀምረህ ሳትጨርስ አታቋርጥም ለሷ ግን እመብረሃን ልብና ማስተዋል ትስጣት እሷ ሁሉንም ግዜ ማሳለፊያ ነው እያደረገቻቸው ነበር
@asmamawabay8591
@asmamawabay8591 11 күн бұрын
ወንድም ዘላለም ወይ አትጀምር ከጀመርክ ደግሞ ሰዎቹ ተጣልተው ሌላ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ እስከመጨረሻው ለህግም ቢሆን አሳውቀህ መጓዝ አለብህ ካለዛ የጀመርከው አንተ ስለሆንክ እንዲገናኙም ያደረከው ምክንያቱ አንተ ስለሆንክ ምናልባት ችግሩ ተመልሶ ወዳንተ እንዳይመጣ ፍፃሜው በሰላም እንዲጠናቀቅ የምትችለውን ብታደርግ መልካም ይመስለኛል
@tigi886
@tigi886 11 күн бұрын
ፓስተሩ ፍቅር ብሎ የማይንዘላዘል በጣም ቆፍጣና እና ጎበዝ መሆኑን አሳይቷል። በተረፈ ሌሎቹ ውሾች የሆናችሁ ወንዶች ናችሁ። እንቺ ግን ሴት አሰዳቢ ነዉረኛ ሴት ነሽ።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 күн бұрын
በትክክል እኔም ብያለው
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 күн бұрын
ፍቅር እና እልክ መለየት ስላልቻሉ ነው
@mulubekele1525
@mulubekele1525 11 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለወደፊቱ ቴማኝ ሁኚ ማነው ስህተት ያልሰራ ንፁህ ሰው
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 11 күн бұрын
Inkune dase alshe
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 11 күн бұрын
የሰው ስተትና የብረት ዝገት የትም የለም ።
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre 11 күн бұрын
ይሄ ስህተት ሳይሆን ብልግና ነዉ ከንቱነት ነዉ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 11 күн бұрын
እቤቱ ማምጣት አልነበረብክም ወንድሜ
@almazreta9110
@almazreta9110 11 күн бұрын
ቆም ብሎ አለማሰብ የሚያመጣዉ ዉጤት ይኸዉ እንዳዬነዉ ነዉ ዘላለም አንተ እራስህን ጠብቅ እሳ ግን የስራዋን ማግኘት አለባት💔💔💔💔💔💔💔
@GaladOsss
@GaladOsss 11 күн бұрын
ጀግናው እራስህን ጠብቅ እንፈልግሀቸን
@user-gp5ef8oh9f
@user-gp5ef8oh9f 11 күн бұрын
የኔ እህት ጥፋትሽ ከባድ ቢሆንም የሰው ፍፁም የለም ተለውጠሽ ጠንካራ ሆነሽ ታማኝ ሴት ታታሪ እንደምትሆኚ ታሪክ ይቀየራል ፍቅር ደሞ ያሸንፋል በርቺ ዛሬ ሌላ ሴት ነኝ ብለሽ ወደፊት አይዞሽ
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 11 күн бұрын
የመጀመርያ ፍቅረኛዬ ብለህ ነገ ህይወትህን ከምታጣ ድህነትህ ይሻልሀል ልጅቷ ለማንም አትሆንም ስንት ቅን ሴቶች አሉ😢😢😢
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 11 күн бұрын
Kefu sew nesh
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 11 күн бұрын
Tkebhi
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 11 күн бұрын
Tikikile
@meseret7512
@meseret7512 10 күн бұрын
ወደ ፊትም ብሆን መማገጧ አይቀርም ለማንም አትሆንም
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 9 күн бұрын
@@meseret7512 lemen teferjalesh lejesh betehon endezi teyalesh
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 11 күн бұрын
ማንም የራሱን ሃሳብ ቢሰጥሽ ልታዝኚ አይገባም ምክንያቱም የሰራሽውስራ ከጥፋትም ሃጥያት ነው ሰዎች ብዙ ቢሉ አይገርምም ይህ የመጀመሪያ የተባለው ሰው በጣም ደግና መልካም ሰው ነው ።
@wellowello1084
@wellowello1084 11 күн бұрын
ዘላለምየ እራሰህን ጠብቅ የኔጀግና❤አይዞህ በርታ ወንድሜ
@tigisit2534
@tigisit2534 11 күн бұрын
ዘሌ ልጅቷ ጸበል ትሂድ ሰዎቹም ተሰሙህ ጸበል ይጸበሉ ልጅቷ ምን አልባት መስተፋቅር ወንዶች እንዲወዷት አሰርታ ይሆናል ወይም ደሞ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ የዛር ቡዳ ራሄሎ በኩል እየኳኩ ከመንፈሱ ጋር አብረው አሳድገዋት ይሆናል ወይም ደሞ ይች ዘማዊ የሆነች ቤተሰብ ለባዕድ አምልኮ ለሀብት እና ሌሎች ነገር ለማግኘት ሲሉ ግብር ተገብራ ከሆነ መንፈስ እንደፈለገ ነው የሚያረጋት የእኩሰት ስራ እያሰራ ግብር ይወስዳል 🥹ጌታ ሆይ
@Femelumarketing
@Femelumarketing 11 күн бұрын
That's what I was thinking 🤔
@tigisit2534
@tigisit2534 11 күн бұрын
@@Femelumarketing Your idea is correct
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 күн бұрын
ጅርምረሽ እስክትጨርሺ መንፈስ ትያለሽ መንፈስ ስራውን ጨርሱዋል አሁን ሰው በራሱ ነፃ ፍቃድ ነው ሀጢያት ወዶ ፈቅዶ የሚሰራው ይልቁንስ ከጭንውላትሽ መንፈስ የሚለውን አውጥተሽ የአምላክሽን ድንቅ ስራ እየመሰከርሽ እያመለክሽ ስርአቱን እየጠበቅሽ ብትኖሪ ምንም መንፈስ አንቺ ጋር አይመጣም
@tigisit2534
@tigisit2534 11 күн бұрын
@@asegedechanbesso1399 ምነው ለሰይጣን ጥብቅና ቆምሽለት 🙄ነጻ ፍቃድም ሆነ ምንም ሆነ ሰው የ እግዚአብሔር ሕግ ትቶ በሀጥያት ከወደቀ የክፉ መናፍስት መጫወቻ ሆነዋል ማለት ::: ሰው ያልገባው ሀሳብ ከመቀፍ ይልቅ ዝም ቢል አለማወቁ እንደ ብልህነት ይታይለታል 😏
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 күн бұрын
ዘሌ ወድማችን የኛ ጀግና ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
@DancyDada
@DancyDada 11 күн бұрын
አለን ጀግናው ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 11 күн бұрын
ደሚርኝማ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 9 күн бұрын
❤❤❤❤ጀግናዉ ጋዜጠኛችን አንተ እኮ ለኛ ትለያለህ ታስፈልገናለህ እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋ ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@aheatjars9993
@aheatjars9993 11 күн бұрын
ዋው ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ እንወዳሃለን እናከብራሃለን ለዘላለም ንሮልን ራስህን ጠብቅ እግዛቢሄር ከንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@user-pq5gc5ub2v
@user-pq5gc5ub2v 11 күн бұрын
ወይ ምን አይነት ጉድ ነዉ እር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድን ለሁላችን ወንድማችን በርታ
@ritadaniritadani
@ritadaniritadani 11 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ማንም ስህተት ሳይሰራ አያልፍም እንደውም አንቺ በግልፅ ስለተናገርሽ ነው አግብተው የሚባልጉ ስንት አሉ የመጀመሪያው ፍቅር ቀጥይ ነው የምለው ❤
@mahboba1239
@mahboba1239 11 күн бұрын
ትክክል ጀግናው እንድ ነው የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 11 күн бұрын
ቅድሚያ ማረግ ያለብሽ ንሰሀ ገብተሽየጥሞና ጊዜ ወስደሽ ከጌታ ፍቃድ ጠይቂ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 11 күн бұрын
Exactly 👌👌👌
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 күн бұрын
ቤትክክል
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g 11 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ ወይ ዘድሮ እኛ አዱን አተን እንሠቃያለን አቺ 3 😂😂😂 ይቅናሺ ብለናል ክክክክክ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ለኛ ያለዉ አለ በትግስት መጠበቅ ነዉ
@ttww9470
@ttww9470 11 күн бұрын
😢😢 እረ ይሄ የሰይጣን ሥራ ነው ቆሻሻ ሴት ናት ከጥመት አላህ ይጠብቀን
@ttww9470
@ttww9470 11 күн бұрын
​@@addisemetiku1495ኢንሻ አላህ በሀላል ይመጣል እኛ ብቻ ከዝሙት ከጥመት መራቅ ነው ጡሩ ለጡሩ ነው መጥፎ ለመጥፎ ነው የሚሠጠው
@HaregHaraka
@HaregHaraka 11 күн бұрын
ዘሌ ምንጥ በርታ ወንድማችን ለኔ ታምር ነው የሆነብኝ ሶስት ወንድ እደት አንድ ላይ ልታስኪድ ቻለች ጉድ የኔ እህት ላች ፀበል ነው መፍትሂው 💯 ይህ የዝሙት መንፈስ ነው
@sofitube-hy1mp
@sofitube-hy1mp 11 күн бұрын
ወይ ዘንድር ምን ጉድነዉ 😢😢😢 እንዳጎዱህ ጀግናችን
@semiratofik3884
@semiratofik3884 11 күн бұрын
ዱካዬ ትመቸኛለህ ኑርልን የሚገርም ነው የዛሬው ዝግጅት
@AlalShe-tm6vk
@AlalShe-tm6vk 11 күн бұрын
የኛ. ጀግና. ወንድም. ኑርልን
@GeteGeremew
@GeteGeremew 11 күн бұрын
😂ወንድሜ ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ።
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 11 күн бұрын
ዘሌ እስከ ሚትላቅልኝ በጉጉት ነው የሚጠብቅህ የምር 😂❤❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 11 күн бұрын
ወይኔ ዘሌ ምን አይነት ሙጭኝ ነክ የያስከውን አትለቅም 😅 ብቻ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ❤❤
@abrehamsolomo
@abrehamsolomo 11 күн бұрын
አይዞሽ ሚል ቤተሰብ (ጓደኛ) የለም ምናምን ትያለሽ እዴ ደሞ የሆንሽ አዞ ነገር ነሽ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም የሆንሽ ማፈርያ
@user-wf7uh4eb6e
@user-wf7uh4eb6e 11 күн бұрын
ጀግናነህ ዘሌ እንወድሀለን ❤️❤️❤️
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 11 күн бұрын
3ኛ ላይ ያለዉ ወንድ ንግግርህ ሊታረም ይገባል ማንኛዋም ሴት ብትሆን ከፈጣሪ የምትሰጥ እንጂ በገንዘብህ ተመክተህ የምታገኛት አይደለችም
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 күн бұрын
የብስለት የአነጋገር ጉዳይ ነው
@user-qm4dd1dp5j
@user-qm4dd1dp5j 11 күн бұрын
ዘላለሙ ኑሪልኝ ❤️ዎዳለው የኔ ዎንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን 💞🙏 ዉዶቼ ዘሉዬ ይምት ዎዱት በ ሙሉ ላይክ 👍
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 11 күн бұрын
ዘለላም ዩእውነት ጅግና ነህ እንደዚ አይነት ስራ ሰርታሽ እና ሰው የወድልኛል በለሽ መጣበቅሽ ይገርመል😢😢😢😢😢😢 ጴንጤው ሰው ይገርመል ጋፅፆት ኑው ዩሄደው ግን ሁለቱም ልጋድለት ነው የሞካሩት 😢😢😢😢😢😢😢😢 አያቹ ልይነቱ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይቅር።ይበሉቹሁ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 11 күн бұрын
KKKKYSUYSALALU.ECY.MNFSE.GUDGNACHU...PINTWETMCAGE
@meirwandie3712
@meirwandie3712 11 күн бұрын
ትዳርን የሚሀል ትልቅ ነገር ከዚች ጋር እኖራለሁ ብሎ የኔ የኔ መባባሉ አለመታደል ነው ሰውነታችሁ እንኳ አይሸመቀቅም ዋው ታአምር ነው
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 күн бұрын
Zemenun waju tebilo yele.. lezihiko new
@meirwandie3712
@meirwandie3712 11 күн бұрын
@@emuye-shinbira8268 ትክክል
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 11 күн бұрын
ሸማግሌው ሰከን ብለው 😂😂 በ እድሜዎት ተመጣጣኝ ሴት ፈልጉ😂😂😂😂
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AbuAbu-ns9kv
@AbuAbu-ns9kv 9 күн бұрын
😂😂😂 ትክክል
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 8 күн бұрын
ክክክክክሣሕ😅😅😅😅
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 7 күн бұрын
ትክክል
@sikosilo7233
@sikosilo7233 7 күн бұрын
በጣም😂
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 11 күн бұрын
ድስ የሚል ድራማ ነው
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 11 күн бұрын
የኛ ጀግና ሰላምህ ብዝት ይበልልን እኔ እራሱ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በተለይ ዉጋዉትን😂😂
@Panadol292
@Panadol292 11 күн бұрын
ወጋውት ውጋውት በጣም ነው ያሳቀኝ ሳልፈልግ😂😂
@halimaali4383
@halimaali4383 11 күн бұрын
Enem gin wegawot altegegnm
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢🥱🥱🥱🥱
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 11 күн бұрын
መጣ እዴ😂
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 10 күн бұрын
ሐጥያትን ያልሠራ ይህችን ሴት እሥኪ ይውገራት???❤❤❤❤ አንቺ እኮ አሁን ንሠሐ ገብተሻል ከነ ሐጥያታችን ተቀምጠን የለ !!! ይሔንን ሽማግሌ ከመሀል አውጡት ምክነያቱም በመሀል የገባው እርሡ ነው . እኩያውን ይፈልግ በገንዘቡ የሚተማመን ነው
@hirut8456
@hirut8456 11 күн бұрын
ዞላዬ ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ሁሌ እደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 11 күн бұрын
ዘላለም ዘገየ ወድማችን ጀግናችን እንኳን ሠላም መጣህ ምን አይነት ጉድ ነዉ እንዴት በንድ ጊዚ ከሦሥት ሠዉ ፊቅር ይይዛል እሄ መንፈሥ ነዉ የተወጋ ይሁን በበእየሡሥ ሥሥ
@nunua942
@nunua942 11 күн бұрын
Mission accomplished 👍,zelalem good job. I'm proud of you .
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 11 күн бұрын
ጀግነው ውንድማችን እራስክን ጠብቅ አንቺ ግን ልቦነይስጥሽ
@marysam9193
@marysam9193 11 күн бұрын
እንግዲህ ለፈጣሪ ትተህና የሚመጣዉን ረስህን አሳምነህ አንደምትቀበለዉ ራስህን አሳምንምክንያቱም በግልጽ አንደተናገረችዉ ፋቅር ሳይሆን ጥቅም ፈላጊ ናት የመጀመሪያ ያቅረኛዋ ካመንክበት ጠንካራናበራስህየምትተማመንመሆንህን አረጋግጥ
@abebechbegashaw5266
@abebechbegashaw5266 11 күн бұрын
ምን አልባት መስተፋቅር አድርጋ ይሆናል እንደዚህ እያዪ አሁንም ፍላጎት ያደረባቸዉ ያሳዝናል
@ttww9470
@ttww9470 11 күн бұрын
😢😢 አላሁ አእለም ከሰይጣን ሥራ አላህ ይጠብቀን
@sishaia6875
@sishaia6875 11 күн бұрын
እኔም ብያለሁ ይቺ መተታም እዴት እዳናደደችኝ 😢
@BLove-dt3lm
@BLove-dt3lm 11 күн бұрын
ከሁሉም ርቃ ሌላ ህይወት መጀመር ይሻላል መጨረሻቸው አያምርም መናናቅ ይመጣል አንቺ እኮ እንዲህ ነበርሽ ማለቱ አይቀርም
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 күн бұрын
ትክክል የጊዜ ጉዳይ እንጂ አይዘልቅም
@user-yj2my3xu4u
@user-yj2my3xu4u 11 күн бұрын
ዘልሽ ምርጥ ሰዉ በጣም መልካም ነኽ እግዚአብሔር በመላእክት ከቡ ይጠብቅኽ ።
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 11 күн бұрын
አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ ማፈሪያዎች ናቹ የዉነት አንቺ ልጅ ከሁሉም ረቀሽ አዲስ ኢወት ጀምሪ እንጂ ካሁን በዋላ የሚኖረሽ ኢወት እምነት አልባ ነዉ ሚሆንብሽ ወንዶቹ ደሞ ምነዉ ሴት ጠፋ አላቹ ነዉ ልትበቀሏት አስባቹ ነዉ ጠረጥር አለ እኔ የለዉበትም አሁን ይኤን ጀግና ሰብስክራይብ እያደረጋቹ አበረታቱት ዘሌ ምረጥ ልጅ ነዉ የዉነት ❤❤❤
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 11 күн бұрын
Kesash
@EmebetEe
@EmebetEe 11 күн бұрын
ዘላለም ሠላምህ ይብዛ የዘላለም ወዳጆችም ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ለልደታ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 11 күн бұрын
Thank you Zalee 🙏🏽💎💎🌺🏆⭐️
@kiduslove2390
@kiduslove2390 11 күн бұрын
ጀግና ዘሌ የንስር አይን ደህና ነዉ እባክህ ቸክ አርገዉ በየ ግዜዉ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 11 күн бұрын
ሰራ ጀምሯል
@ttww9470
@ttww9470 11 күн бұрын
ቪድወ ለቋል እይው
@shemima5580
@shemima5580 11 күн бұрын
እቺ ሴት ተፀፅታለች በወጣትነት አፍላ እድሜ ላይ እንደዚ አይነት ነገር ይፈጠራል ገንዘብ ብቻ ማሰብ ማንነት ማርከስ አለመታመን ወዘተ ግን አሁን በስላለች ማገናዘብ ጀምራለች ብዬ አስባለሁ:: ግን ሶስቱንም ብትርቅ እና ሌላ ህይወት ብትጀምር ይሻላታል አሁን እነዚ ሁለት እሺ ብላ ከሁለት አንዳቸው ብታገባ ነገም ይፋታሉ አይከባበሩም😢
@emebethabte595
@emebethabte595 11 күн бұрын
አኔ ከነዚህ ውጪ ብትወጣ ይሻላል አይሆንም
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 11 күн бұрын
ጴንጤ ወጋውት ካለ እርቅ አያቁም ወጋውት ሴልም አሰቁኝል ወጋውትም ቡሎ ማሰለፍም ጥሩነው
@addisw1713
@addisw1713 11 күн бұрын
👌
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 11 күн бұрын
ትክክል👍
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 11 күн бұрын
በትክክል😅
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 11 күн бұрын
ሦስተኛው በጣም ጎበዝ ሰው ነው ወስኖ መቅረቱ እውነትም ክርስቲያን ነው እነዚህ የወደቁ ናቸው
@NigstWelde
@NigstWelde 11 күн бұрын
@@user-kx5ox4lh1q እውነትም ክርስቲያን ነው አላለችም 😂😂😂 መጀመሪያ የተናገረው እኮ ጌታ ኢየሱስ ፈቅዶልኛል አገባታለው ነው ያለው በኋላ ደሞ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ጉድ አወጣኝ አለ😂😂😂
@MayeIove
@MayeIove 11 күн бұрын
​@@NigstWelde😂😂😂
@user-vh9te2pt5d
@user-vh9te2pt5d 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 8 күн бұрын
@@NigstWelde መስሎት ነበር።እግዚአብሔር ጠብቆታል።
@Meseret-oj8og
@Meseret-oj8og 11 күн бұрын
ጌታን እየሱስን አወዳለሁ ያለው ሰውዬው ግን ለይቅርታው መምጣት ነበረበት ምክንቱም ጌታችን መደሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ዋ ብትሉ ይቅር ትባላላችሁ ዘማዊ ዋን እንኴን በፍቅሩ ማርኩ ተከታይ አርጓት ትሳየውን ለመመስከርናለማየት በቅታለች
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 11 күн бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ ዘላለም ዘገየ ጀግናው ደህናነህ የነሥር አይን ጠፋብን እኮ ሠሞኑን ትላት ይመጣል ብዬ ሥጠብቀው ጠፋብን አላህ ሠላም ያርጋችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 11 күн бұрын
ዋይኔ እንን ኔገር ምንድነው 😭😭😭አይዕዕ አምልኬ ሆያ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ 😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ዋንድሜ ዛልዬ እራስክ ጣብቅ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 11 күн бұрын
ዘሌ የኛ ክብር የኛ ጀግና አተና የነስር ዐይን ሽ አመት ኑሩልን ድግል ማርያም በመገዳቹ ትቅደምላቹ
@bmm3152
@bmm3152 11 күн бұрын
ዘለለም ጀግነነህ አለህ ይጠብቅህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qq2hq7lk7y
@user-qq2hq7lk7y 9 күн бұрын
የጌታን ሰዉ ጌታን ነዉ ያወጣዉ❤❤❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 9 күн бұрын
አንተ ምሪጥ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤❤
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g 11 күн бұрын
እቺ አሁን መልካም ልጂ ናት ይላልደ የውጪ መልካምነት ምንም ዋጋ የለው
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 11 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ ከልብህ ነዉ የሰራኸው ።ጎበዝ ፣ሀብታሙ ምነዉ ከሰፈርህ ብትፈልግ ፣የመጀመርያዉ ፍቅረኛ ተረጋግተህ ሥራህን ሥራ ፀልይ ፀበል ሂድ ራሷ ገፍታ ትመጣለች
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x 11 күн бұрын
ዘልየ ህግጋ ዉሰዳችዉ ምን አጨቃጨቀህ❤❤❤❤❤❤
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 11 күн бұрын
ዘላለም ዘገየ ምርጥ ሰው በጣም ጀግና ነው ጌታን አይጠየቅ ሰለ ደቅ አሉላፍም❤❤❤❤❤
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 11 күн бұрын
አርፈህ እኩያህን አፈልግም ትልቁ ውጪውን አዞተሩ ሳ ዘሌ ጀግናችን❤
@አያንቱ
@አያንቱ 9 күн бұрын
😅😅ሃብታሚ ሲላሆናነው
@alamutofia7330
@alamutofia7330 11 күн бұрын
ዘላለም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 11 күн бұрын
ይች አረባም ሲጀመር ምርመራ ታርግ ኤችአይቪ😢😢
@accacc5974
@accacc5974 11 күн бұрын
ይች ከሶስቱም ውጭ ይኖራታል የበለጠ
@ttww9470
@ttww9470 11 күн бұрын
ከጥመት ከቆሻሻ ስራ ያረብ ጠብቀን ይች ሴት የቆሻሻ ሥራ ነው የሠራችሁ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 11 күн бұрын
ዘልየ ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠብቅ❤❤❤❤❤
@misteremekonnen8489
@misteremekonnen8489 11 күн бұрын
ቲሽ ልጁ ግን ምንአይነት ሞራል ነው ያለው አሁንም እወዳታለሁ አብሬአት እኖራለሁ ይላል እንዴ ከዚህ በፊት የሰጠችው ገንዘብ ይሉኝታ አሲዞት መሆን አለበት
@tesfomgebremichael6225
@tesfomgebremichael6225 11 күн бұрын
እመነኝ ወንዲመ ኣንዲ ሰት ከኣንተ እያለች ወደ ለላ ወንዲ ከሀደች !!! ኣበቃች የንየ ትሆናለች ብልህ መጠበቅ ባጭሩ ህወትህን ማሳጠሪ ነው እመነኝ !!! ተሎ ብለህ መንገዲህን ኣሲተካኪል❤
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 11 күн бұрын
Yeweshet mekari
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 10 күн бұрын
ልክ ነው ከመጀመሪያውም እውነተኛ ፍቅር ቢኖራት ኖሮ ወደ ሌላ ወንድ መሄድ በፍፁም አትችልም ነበር ። የሚያስጠላው ደሞ ትልቁን ሰውየ ለገንዘብ ነው አለች ።ሶስተኛውስ ጴንጤው እንዴት ሊሆን ቻለች ። የመጨረሻ ባለጌ ውሻ የሆነች ሴት ናት ። ከመጀመሪያው ፍቅረኛዋ ጋር ብትኖርም መተማመን አይኖርም ።ትንሽ ሲጣሉ ያንን እያነሳ ሲያቃጥላት ይኖራል ።እንደዚህ ወንዶች መቀያየር የለመደች ምንም ቢሆን አርፋ መቀመጥ አትችልም ።የሴት ልጅ ብልሀት ነው ብላ የገለፀች ሴት በባሏም ላይ ለገንዘብ ብላ መሸወዷ እይቀርም ብዙ ገንዘብም ለምዳለች ።የመጀመሪያው ፍቅረኛዋ እራሱ የማይረባ ወራዳ ወንድ ነው ።እየሸረሞጠች ገንዘብ እንደምታመጣ ያውቃል ።ስራ የላትም ቤተሰቦቿ ድሀ ናቸው ከየት አመጣች ብሎ ነው የሚቀበላት ።አብረው በትዳር ቢኖሩም አንዳንዴ ሀብታም ሲገኝ ሄዳ ገንዘብ ብታመጣ አይቃወም ም።
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 11 күн бұрын
ዘልአለም በበኩሌ አከብርሀለሁ በስአቱ አንተ ራስህ በአግራሞት ስታፌዝባት ነበር ትክክል አልነበርክም ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም ሂወት ወንፍት ናት በጣም አጥፍታለች በማፌዝ በንዚን ማርከፍከፍ 😢ግልጽ ስለሆነች ምዐት ወረደባት😢
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 11 күн бұрын
ኮፍያ የለበስከው አትጃጃል ላሽ በላት ወደዛ ምንም አትጠቅምክም አንተም ለጊዜው የምትፈልጋት ነው የምትመስለው
@halimaali4383
@halimaali4383 11 күн бұрын
Exactly
@delited1179
@delited1179 11 күн бұрын
ሰላም ላንተም ይሆን ዘሌ የዘገየ ጀግና
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 11 күн бұрын
በፍቅር መካከል ጥቁር ነጥብ መጣል አይሁንብይጂ ይች ልጅ የወንድ አባዜ የተጠናወታት ስለሆነች ብተዋት መልካም ነው አንተስ ምን አሰብክ ።‏‪18:26‬‏
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 9 күн бұрын
ወይጉድ ዘልዬ ሰላም ነህ? በጉጉት የምጠብቀው ታሪክ ያመለጠኝ ክፍል ወጋሁት ወጋሁት የተወጋ ይሁን ወጋነው መንፈሱን ወግቼ ሽባ አረኩት አለ Man Of Good😌
@DestaDemelash-yh6ec
@DestaDemelash-yh6ec 11 күн бұрын
ዱካ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው። እኔ የመጀመርያው የተሰጣት ከልብ የተዋደዱት እና የተማሩት ለሱም ስትል መስዋእትነት የከፈለችለት አምኖ ከልቡ ካለሱ ማለቷ እና ማለቱን ወድጄላቸዋለሁ አሁንም እርሱ ለጓደኞቹ ሳይሆን ለራሱ የሚኖር መሆን አለበት፤ጓደኞቼ እንዲ ይሉኛል ማለቱን ቢያቆም እና እርሷም ብትሆን ከዚህ በኋላ በራሷ ተጸጽታ ወደራሷ ብትመለስ። አይታዋለች ከዚህ በኋላ አዲስ ነገር እንደሌለ ብታውቅ እና ህይወታቸውን አብረው ቢመሩ እና እርሷ እራሷን ብትጠብቅ ባላቸው ነገር እያመሰግኑ ቢኖሩ ደስተኛ ነኝ አንተም ወንድሜም ይህን ብታደርጉ እላለሁ።
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 11 күн бұрын
ሰላም የሰው ዘር በሙሉ ወገኖቼ ፣ልጅት የሆነ መተት ሳታሰራ አትቀርም እና በደንብ ብትመረም ሯት እና ለሕግ ብትቀርብ የምትሉ ?ወይ ሰው በቃ አፍዛ ቸው አለች 😂😂ላይክ ይግለፁ👍??
@mulubirara7956
@mulubirara7956 11 күн бұрын
ተሰርቶባትም ይሆናል😢
@melesednna1132
@melesednna1132 11 күн бұрын
አንድ ነች እዴ ?ሴቶች ነች እጅ ።፫ወንድ ወጆ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂
@sishaia6875
@sishaia6875 11 күн бұрын
ትክክል መተት አላት እጂ ይቺባሌጌ😢
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 11 күн бұрын
አይ ይሄልጅ ይሄንቤት ካለቀቀ. ሰውየው ሄደው እንዳያስቸግሩት. ዘሌ መላ ፈልጉ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 11 күн бұрын
@@GiyorgidsKeb ya the older guy is Komeche who knows what is caming after this 🤔🤔🤔 our brother becareful from that suger dady 👌👌
@SaraBarKot
@SaraBarKot 11 күн бұрын
ዘለአለም ይችን ልጅ ጣልቃ እየገባህ ወንዶቹን አትጉዳ ይቺ ሴት ለሁሉም ወንዶች ጠንቅ ናት በሽታም ታመጣለች ሴት ቢሳሳት ሁለት እሺ ሶስት ወንድ እነሱም አያምኑአትም መቼም እስዋም አትሳቀቅ
@አለምየኔ
@አለምየኔ 11 күн бұрын
የመጨረሻ ምርጫዋን አሳውቀን ዘሌ የምር ከባድ ውሳኔ ነው
@DanielYitagesu-wu3vo
@DanielYitagesu-wu3vo 11 күн бұрын
ወይጉዱ ይቺ ብልቀጥ በጣም ትገርማለች ሁለተኛ አፍቃሪዋ አይዞህ ሌላ ታገኛለህ እሺ
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 11 күн бұрын
Menew kenash hulum lenea lenea alat atesedebiyat wend auayaz techelalech gobez nat
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ብርብር እያይሁነበር በጉጉት ❤እንኳን በላም መጣህልን ዘልዩ እሰኬ ቸር ያሰማን ለሰማው ለጨርስ❤?
@tigisit2534
@tigisit2534 11 күн бұрын
ዘልዬ ወንድሜ ግን የምር ነው ግን 🤔ሆ ጉድ እኮ እንዴት ሶስት ሰው ይፈቀራል
@hanlove412
@hanlove412 11 күн бұрын
የምታፈቅረው የመጀመሪያውን ነው እኮ ሌሎቹ ተጠባባቂ😅
@tigisit2534
@tigisit2534 11 күн бұрын
@@hanlove412 🤣🤣እረ አንዱ ባል እራሱ በተገኘ ለኔ ሆ ድፍን አስር ዓመት በስደት ላይ ዋይይ 😁😭ሲጀመር ልጅቷ ችግር አለባት አንባ ጓሮ ሳትፈጥር እራሷ መወሰን ትች ነበር
@hanlove412
@hanlove412 11 күн бұрын
@@tigisit2534 😀በስደትማ ከባድ ነው ሀገር መግባት እንጂ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 10 күн бұрын
ወይ ያላገባቹ እንዴት ታደላቹ እንዴት ታደላቹ/ ይህንን ሁሉ ጉድ ተዛብቶ እያያቹ እንዴትስ ብላቹ ትቀርቡታላቹ/ታሰቡታላቹ ፉጣሪ አሰቦ አሱ እሰከሚሰጣቹ ያገኛችሁትን በልታቹ ፀሎት አድርጋቹ እንድትቀጥሉ ነው እኔ የምመክራቹ።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 11 күн бұрын
የሆነ ነገር አድርጋ አስተበትባባቸው አለች ልጂትዋ በቃ?🤔 ወይው ጉድ ሐብታሙ ሰውይ ብሬን መልሰክ ውሰዳት ማለቱ እንድማይቀር ገምቼ ነበር?🤨 አሁንም አይድለም ለስዋ ለዛኛውም የምትወድው ፍቅረኛ ተብይው ጉዳት እንዳያድርስበት ያሰጋል?🙄
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 11 күн бұрын
ከአንድበላይመወድድ ጤናማአደላቺህም አንድሰወብቻ ነወ የሚፋቅረወ
@mohammedsaid7412
@mohammedsaid7412 10 күн бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ።የዋህ የነስር አይንን ራሱን እንድጠብቅ መከረው
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 11 күн бұрын
የዲያብሎስን ተልእኮ ይዛ የብዙዎችን ህይወት ያበላሸች ሴት ናት እግዚ.ይቅር ይበላት
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 21 МЛН
ሚዜዋ እውነታውን ተናገረች!!የሙሽራዋ ሴራ ተጋለጠ!!
40:55
ሶስቱም ፍቅረኞቼ በ 1ቀን  ሽማግሌ ሊልኩ ነው!!
1:09:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 108 М.
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,1 МЛН
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 9 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 14 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
0:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,6 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31