ዶላር የሚላክላቸው ሰዎች ሊታሰሩ ? | ቢሮ የሚያድሩ መንግስት ሰራተኞች | 900 ቢሊየን የንግድ ባንክ ብር እንድወረስ ተወሰነ|dollar in Ethiopia

  Рет қаралды 46,070

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

10 күн бұрын

Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 80
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 күн бұрын
በ15 ሺ ብር ካፒታል ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ከሙሉ ስልጠና ጋር ! kzfaq.info/get/bejne/nJthdpOCuLClqnU.htmlsi=UFPlrvcBCEj8noVJ
@user-kj3ek9ro4w
@user-kj3ek9ro4w 8 күн бұрын
ኧረ እባክሽ 900ቢሊየን ብለሽ ከመነሻሽ ዜና ላይ አንብቢ
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 9 күн бұрын
መንግሥት እራሱ መች የታወቀ የገቢ ምንጭ አለው የተሰራው ፓርክ እና ቤተመንግስት ከየት ነው ምነጩ ሲሉት ምነ ነበር ያለው ፓርላማ ላይ.........
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 9 күн бұрын
እሱ የ666 ገንዘብ ነው አገሪቱንም ለ666 ለማስረከብ ችኮላ ላይ ነው ግን ህዝብ አልነቀም
@xylo28phone
@xylo28phone 8 күн бұрын
ጉረኛ መንግሥት መጀመሪያ እራስህን አፅዳ በሉት፡፡ የግብር ከፋዩን ገንዘብ ጭርግድ እርጎ እየበላ ህዝቡን መብራት ፤ውሃ ፤መንገድ ወዘተ አልባ አድርጎ አስለቅሶ እያለ ስደተኛ በላቡ ለፍቶ ባመጣው ዶላር ምን አገባው???
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 күн бұрын
እንደ አሻህ ተንፈራገጥ ሰዓቱ ደርሰዋል ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለሀያሉ ጌታ ሃሌሉያ 🙏
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 9 күн бұрын
ከአስር አመት በፊት የነበረው መንግሰት ይመለሳል
@yemicheal862
@yemicheal862 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድስ ዶላር በብላክ የዝርዝር መጠን አይደል የሚያስከፍለን ይህንን ምነው ረሱት?? አቢቹ በፍራቻ ላይ ናት በቅርቡ ቻው ቻው🎉
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m 9 күн бұрын
ቤተመንግስቱ ይወረሳል ገንዘቡ የት መጣ
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g 6 күн бұрын
😅😅😅
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 күн бұрын
አው ዶላር ስንልክ እንታስራለን እር የለፈንበትን ቤት መቅሮ ስያፈርስ የትነበርአች ያላሉን ምን አገባው ስለ ለዶላርችን የለፍንበትነው ወርኛ መንግሥት
@yemicheal862
@yemicheal862 9 күн бұрын
ህዝቡ ያደርጋል ብዬ ማስበው። ዶላርና ብር በእጅ ለእጅ ይገበያያል ቤት መሬት ከመግዛቱ ይልቅ ቤት ክራይ ሊከራይ ይችላል(ቤት ከሌለው) በቴሌ ብር በአካውንት መክፈል ሊያቆም ይችላል ብቻ ህዝቤ መላ አያጣም 😂
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m 9 күн бұрын
እኔ ዶላሬን አልክም
@tigisit2534
@tigisit2534 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያንሳህ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 8 күн бұрын
Amennnnnnnnn yarbe 😢😢😢
@lovelovertube507
@lovelovertube507 9 күн бұрын
በብላክ ማርኬት መላክ ከቆመ በአንድ አመት ልንሠራ ያቀድነው እቅድ እዚው በስደት በዙ አመት እንድንታሽ ልያደርገን ነው 😢
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 8 күн бұрын
Aymselsh endewm $ melak sinakom bank bado sithon yabekaletal
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 8 күн бұрын
ሪሚታንስ የበላውስ መንግሰት ማን ይክሰሰው፤ለመሆኑ መንግሰትን አንደሚያስጠይቅ አልታሰበበትም፤ሰታውጁ አኛ ላይ ምን ይመጣል በል፤አዚ የሚበረው አውሮፕላን ፤አንዳይነቀሳቀስ የሚያደርጉ ጠበቆች አሉ ሞክራትና ታገኘታለህ
@firezerhabtemariam7541
@firezerhabtemariam7541 8 күн бұрын
Victory for amhara fano
@mahinabo6070
@mahinabo6070 8 күн бұрын
ይህ ሁሉ ጉድ አማራን ደሀ ለማድረግ እንጂ ምንም ጥቅም የለውም. የሰው ሀብት ለመውሰድ ይህን ያሀል መጏዝአያስፈልግም
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 8 күн бұрын
Zeregnan zimblesh atkebatri yeh mengist ke meta jemro endale ye Ethiopia hizb aldelawm Amara bicha new ende Ethiopia wist yalew hizbu ferto slaltenagere new enji zew blesh ke zer gar atagenagni
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 күн бұрын
Wuy menew Zeregnanet balem lay eyetefa new, lemin ke Amara lay alilakek ale????
@mahinabo6070
@mahinabo6070 8 күн бұрын
@@lula-lp3cu አስቢው 10 አመት ወደሗላ ተመልሰሽ ቤት የገዛሽበትን ደረሰኝ አምጪ ስትባይ. የሆነ ማጥቃት የፈለጉት ግሩፕ አለ. ለኔ ደግሞ ግልፅ ነው. ላአንቺ ግን ሲደርስ ታይዋለሽ!!
@user-db9ch5fy5s
@user-db9ch5fy5s 8 күн бұрын
No more black market
@mahinabo6070
@mahinabo6070 8 күн бұрын
@@user-db9ch5fy5s the only way to stop the black market is to produce and export goods!! Ethiopia imports everything and exports nothing and it means they will never stop the black market. Rich people in Ethiopia need dollar to import everything .
@Tube-ph4hv
@Tube-ph4hv 9 күн бұрын
ክፈለሀገር ነው ወይሥ አድሥ አበባ የሚወረሰው
@firezerhabtemariam7541
@firezerhabtemariam7541 8 күн бұрын
Ethiopia government is losing
@MohamedYaekob
@MohamedYaekob 7 күн бұрын
በእገታ ተቀብለው ሲያበቁ አሁን በህጋዊ ሊዘርፋ ነው
@MeryTdey
@MeryTdey 9 күн бұрын
ወይይ ጉድ😢😢😢
@henokmuhe
@henokmuhe 9 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ
@mrsa3706
@mrsa3706 8 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ያለው መንግስት ይመጥነዋል, ክብር አይወድለትም 😂😂
@danimatomatomato5172
@danimatomatomato5172 8 күн бұрын
Start from. Ethiopian airways
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 8 күн бұрын
ቢሮውስጥ ቢያድሩ ምን የገርማል ስንቱ ደሀ ኮደሚንዬም ይደርሰናል ብሎ 10አይሆነውም እዳያወጡት የደሀ ተስፋ ዛሬ ነገ ይደርሰኛል እያለ አግብተው ልጅ ይዘው የቤተሰብ ማድቤት ውስጥ የሚኖሩ እና መንግስት ያን እየጨረሰ ለየሰው ቢሰጥ የስንት ሰው ችግር ይፈታል
@adwatigray
@adwatigray 7 күн бұрын
በትግራይ ላይ ግፍ የሠራችና ወንጀለኛ ሰው የሚመራት አገር ይህም ሲያንስባት ነው። ገና እናንተን ራሳችሁን ይሸጣችኋል ይወርሳችኋል። የትግራይ እናቶች ግፍ ፍርድ ይጣራል። ያንን የዋህ ህዝብ ይቅርታ ካልጠየቃችሁና ካልካሳችሁ ብዙ ታጭዳላችሁ። መልካም የብልጽግናና የብርሃን ዘመን
@tesfa20052
@tesfa20052 9 күн бұрын
ኣብይ የተላከለት ምን አገባቸሁ ብሎ የለ እና የአብይ ምንጩ ያልታወቀ ......
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 8 күн бұрын
ኮሜንት ሰጭ ወችም ይሁን ጋዜጠኛዋ ከነ እርሱ ቅራቅንቦ ነው
@misertilahun9650
@misertilahun9650 8 күн бұрын
የሚያሰራቸውን አሳጣቸው መከራውን አይቶ ያገኛውን ገንዘብ ለመዝረፍ
@tesfa20052
@tesfa20052 9 күн бұрын
ያው የብልፅግና ውጠት ንው............
@inkosiGetu
@inkosiGetu 6 күн бұрын
ጉድ
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn 9 күн бұрын
በእዉነት ሀብት ይጣራ ግማሹ ይርበዋል ግማሹ ልጄ ልታገባ ሽማግሌ ተላከ ብሎ አርባ ሚሊዮን ለምግብ ያወጣል
@AmiraSeid-pv9wd
@AmiraSeid-pv9wd 9 күн бұрын
ችግሩ እነሱ አይነኩም
@tigisit2534
@tigisit2534 9 күн бұрын
ሀብታሞች ሰርተው ነው የሚያገኙ ግን መንግስት ለሀገራችን እና ለኛ ህዝቦች አስቦ አደለም ህዝቡ ስለ ጠላው በባንክ የሚልክ የለም ከዉጭ ምንዛሬ የሚገኘው መንግስት ለሀገር እና ለሕዝብ ጥቅም ሳይሆን እራሳቸው ይቀራመጣሉ ድሮን ይገዛሉ so በባንክ አንልክም :::::
@firezerhabtemariam7541
@firezerhabtemariam7541 8 күн бұрын
Real state in Ethiopia going down because Ethiopia prime Minister he cant manage he don't do nothing he crazy
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 8 күн бұрын
እንኳን 5 ሚሊየን ሊኖረኝ 1000ሽም የለኝ ባሁኑ ሰአት መንግስት ግን ሀሳቡ ምንድነው ሰው ሰርቶ መለወጥ ራሱን መቻል ላይችል ነው ወይ እሱስ ከየት እያመጣ ነው የከተማ ልማት እና በየቦታው እየሄደ የሚሰራቸው ከየት እያመጣ ነው መንግስትም በህግ ስርአቱ ሊጠየቅ ይገባል ማንም ከህግ በታችጅ በላይ የለም የመዳም ቅመሞች መስሜችንን ጥጥ ነው ከራሳችን አልፈን ለሰው የምንተርፈው እኛ ነን እኔ ለራሴ ክብር አለኝ
@TaddyAlex-be8mt
@TaddyAlex-be8mt 9 күн бұрын
Useless government get back
@cornice-7090
@cornice-7090 8 күн бұрын
Musegna balesiltantin lemeyaz kehone tru nw.
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 9 күн бұрын
😂😂😂😂 ዶላር ለኔ ይላክልኝና ልታሰር
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 9 күн бұрын
😅😅😅😅😅ለምኑ ታስረሽኮ ስዳሉ አይሰጡሽም😅😅😅 ጥቅም የለም
@lopesohadiso
@lopesohadiso 9 күн бұрын
😂😂
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 күн бұрын
Yiheko ye North America hig new. Keye ametah ? Mebal alebet❤❤
@firezerhabtemariam7541
@firezerhabtemariam7541 8 күн бұрын
Ethiopia government losing
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 күн бұрын
Beteley le Gubognoch weyolachew😢😢😢
@HayimanotHatahunq
@HayimanotHatahunq 8 күн бұрын
ከላይ ከታች ብሎ ይውሰድህ አንተ ግሀነብ የሆንክ ሰው
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 9 күн бұрын
Temasgen amlake nibrat yelagnm tena ena nabse bicha nat nibrate😂😂😂😂😂
@2122emm
@2122emm 8 күн бұрын
Yehe zerefa new
@mohameduso1517
@mohameduso1517 7 күн бұрын
What about those government officials who confesticated citizen's money or property with out consent of the owner? We need laws that governs those government officials who confesticated citizen's property or money from Interntiinal banks. Mostly those in embassies and foriegn ministery Ambassadors, Foriegn Ministers and even Prime Minister of the country during EPRDF Government not the frist Prime Minister,I do not mean Malese Zenawi. I can name those Ambassador, Minister And Prime Minister. Uso Mohamed Musa.
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 9 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@emmazero3023
@emmazero3023 9 күн бұрын
😮😂😂
@user-mt5ot1bn6v
@user-mt5ot1bn6v 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@henokmuhe
@henokmuhe 9 күн бұрын
ምን ያስቃችኋል?
@abelgezhegen6132
@abelgezhegen6132 8 күн бұрын
H😮
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 7 күн бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zelalemassefamitaw7323
@zelalemassefamitaw7323 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Atifra1532
@Atifra1532 8 күн бұрын
ይሄ ቅናተኛ ሰው እዮት ሰው እንዳይረዳ ሊያረግና በከተማው ረሀብ እንዲነሳ ነው ውጭ የሚኖር ለሰጠው እሱ ምን አቃጠለው ?4 ኪሎ እራት አይሸጥም እንደለመደ?
@genetregassa9625
@genetregassa9625 8 күн бұрын
Korkoro youtubers
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 9 күн бұрын
የአቃቢ ህግ ስራተኛች አብታ ሆኑ ምክንያቱም ይጉብ ስራ ተከፋተላቸው ለህዝብ ለቅሶ ለባለስልጣኑ ትልቅ ገቢ ይህ ነው የደርግ ስራአት የሚባለው።
@naodasmerom4900
@naodasmerom4900 7 күн бұрын
Dictator Isayas Afeworki new yastemarew ethiopia gudfela.
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed 8 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 scam
@hussainmohammed5043
@hussainmohammed5043 8 күн бұрын
Liar
@user-cy9if4zb2e
@user-cy9if4zb2e 6 күн бұрын
ቀዳዳዳዳዳ ወሬ
@darartuoromiya6646
@darartuoromiya6646 8 күн бұрын
ጉድ ነው ክክክ የመንግስት ሰራተኛ ከመሆን ለማኝ ሆኖ መኖር ይመረጣል ሞት ይሻላል መንግስት ለመንግሥት ሰራተኛ የተሰራ ሕንፃ እዬሰጠ ነው ስሉ አለነበረም አሁን ምን ገጥሟቸዋ ነው ብሮ ማደር የጀመሩት ወይኔ በሳቅ ጦሽነው 😁😁🙄
@firezerhabtemariam7541
@firezerhabtemariam7541 8 күн бұрын
Victory for amhara fano
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 135 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 32 МЛН
New Eritrean Comedy 2024  Tseyqlom// ጸይቕሎም  by Dawit Eyob
51:23
Star Entertainment
Рет қаралды 4,9 М.
ዲያስፖራ ላይ ያነጣጠረ አዋጅ፣ 10 ዓመት ወደ ኋላ ለምን?
59:09
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.