No video

የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ | በ50 ሺ ብር አዋጭ ስራ |detergent soap making machine price | business|Gebeya

  Рет қаралды 85,413

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ | በ50 ሺ ብር አዋጭ ስራ |detergent soap making machine price | business|Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Пікірлер: 317
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
በ20 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ kzfaq.info/get/bejne/n8h7mcV_upa5kmg.html
@jemalseid-qm1qp
@jemalseid-qm1qp Жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጥልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@user-wt9nv2ub2k
@user-wt9nv2ub2k Жыл бұрын
​@@gebeyamedia አይ ስራላይ ሆነን በኤርፎን ስለምን ሰማዉ ነዉ። አድራሻ የምንጠይቀዉ
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ምርጥ ቢዝነስ ሰው አጭር መልስ ይሰጣል፥የተጠየቀውን ይመልሳል፥ኔጌቲቭ ነገር ከመመለስ ስልክ ቁጥረሩን ፅፎ ለበለጠ ዝርዝር ደጋግማችሁ ቪዲዮውን ተመልከቱ!!!"ብትለን ፩ኛ) ለአድማጭ ተመልካች ሐሳቡን በደንብ እንረዳለን፥፪)ለእናንተም /ለአንተም የቪዲዮ ምልከታ ድግግሞሽ ይጨምርልሐል!!! አየሕ ወንድም የተፈጥሮ ስጦታ ያለው ቢዝነስ ማን የደንበኞች አያያዝ ገና ከምላሾቹ ያስታውቃልና እንደዚያ ቢሆን እጅግ የተሻለ የሑለትዮሽ እና ከዚያም በላይ ጥቅም ይገኛል፥የጋራ ጥቅም፥የሐገርም ጥቅም!!! አመሠግናለሁ !!! መልካም የስራ ዘመን!!! በርቱ!!!
@biculotolosa7227
@biculotolosa7227 10 ай бұрын
ትንሽ ዬምባል መሽን ስንት ነው
@selam2541
@selam2541 Жыл бұрын
ንግድ ፈቃድና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት፥ ከፍተኛ ደሞዝ የሚጠይቅ ባለሙያ፥ የቤት ኪራይ ለመንግስት የምትገፈግፈው ግብር፥ ገንዘብ መቀበያ ደረሰኞችና ማሳተሚያቸው ከብር 25 ሺ በላይ ወጪ ያለው ካሽ ርጅስተር እና ሌሎችም እዳዎች እንደሚጠብቋቸው ለተመልካቾች በግልፅ ብትናገሩ፦ ከአጓጉል ልፋትና ኪሳራ ትታደጎላችዋላቹ። ሳሩን ብቻ ሳይሆን ገደሉንም አስተምሩ 😢
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
ትክክል።ጥሩ ምልከታ ነው
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 10 ай бұрын
😘
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 10 ай бұрын
እኛ ገብተን መዉጫ አጥተናል
@user-rp7ym5el1d
@user-rp7ym5el1d 10 ай бұрын
ቦታቱ የት ነው
@azebsemu2166
@azebsemu2166 10 ай бұрын
​@@mewdedsol1641ለምን?
@seyaman2112
@seyaman2112 Жыл бұрын
አሪፍ የስራ አማራጭ ነው ነገር ግን በየቀኑ ለግበአት የምናወጣው ወጪና ከምርት ቡሃላ የምናገኘው ትርፍና ኪሳራ ቢገለፅ የተሻለ አሪፍ ነበር እናም ደግሞ ከምርት ቡሃላ የገበያ ትሥሩን / ምርቱን አውጥቶ ለመሸጥ / እንዴት ነው የሚቻለው ? ለዚህስ መፍትሄ አለ? የማሽን መበላሸትና የግባአት ብልሽት ቢያጋጥም ድርጅቱ ዋስትና ይሰጣል? ገበያ ሚዲያ በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን❤
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 Жыл бұрын
መልካም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት።ምላሽ እንጠብቃለን
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 10 ай бұрын
Tiru hasab new yanesahew seriten tirifama kalihonen waga yelewim
@samsonrosam9000
@samsonrosam9000 8 ай бұрын
አተ ትሰራለህ እዴ ወድሜ እሰኪ ንገረን
@biniyamabiy7750
@biniyamabiy7750 Жыл бұрын
ማማሰያ በ 50 ሺ ብር መሸጥ አይከብድም motor price 8000up to 10000birr RHS 2berga 3000birr Pully 2pcs 1200 Wheel 2000 ባለሙያ ወይም በያጅ በቀን 600birr Electrode ,disc ,wellding machine 2000birr Totall 20000 birr
@kassahunbirru
@kassahunbirru 2 ай бұрын
ይሄን ድርጅት ላናግር ብዬ ወርክሾፓቸው ጋር ሄጄ አይቻለሁ አናግሬያለሁ የሚገርመው ይዘቱ ስንት በስንት ነው ብዬ ስጠይቅ አይነገርም ያለኝ በጣም የሚገርም ድርጅት ነው፡፡ ለመግዛት ያሰባችሁ 100 ግዜ ቆማችሁ ብታስቡ ጥሩ ነው ብዬ እመክራለሁ፡፡
@ahmeddakir9262
@ahmeddakir9262 Жыл бұрын
This thing will inspire the youth all around Africa ,you guys should add English subtitles
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ወደአገሬ እንድገባ እያበረታታኝ ነው ስደት ላይ ላለነው ሰው ጥሩ መረጃ ነው
@biruktadesse473
@biruktadesse473 10 ай бұрын
በጣም የምትደነቁና የምትመሠገኑ እንቁዎች ናቹ👍ከአዳማ ነኝ ሰፊ ቦታ አለኝ ላርጎ የመስራት ፍላጎቴም ከፍተኛ ነው ማሽኑንም እገዛለው ግን መቼና መቼ ነው ስልጠናቹ?
@etalemtamrat
@etalemtamrat Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች። ከምንም በፊት አዲስ ገበያዎችን ነው በጣም በጣም የማደንቃችሁ። Tv Show አሳችሁ ወይ?
@Kebron72011
@Kebron72011 7 ай бұрын
ሀሪፍ ነው በተግባር ብታሳዩን ብዙ ማውራት አያስፈልግም ነበር
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ሰላም ነን መስቀለ እንድሁም ጎድኞችህ ጭምርሰላማችሁ ይብዛ
@BirukSisay-ir8ec
@BirukSisay-ir8ec 11 ай бұрын
ሁላችንም አእምሯቸውንን እንደናንተ ለሥራ ብናውለው ግጭት ሚባል ነገር አይኖርም ነበር። ክበሩ በእውነት!
@birahanuabeje1355
@birahanuabeje1355 Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ነገር ግን የማሽኑ ዋጋ ብቻ ነው የተገለጸው የግቦኣቶችስ ዋጋ/ወጪ ምን ይሃክል ነው?
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 11 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ብያለሁ ብዙዎች ይጋሩኛል
@orentube2026
@orentube2026 Жыл бұрын
ገበያ ሚዲያ ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን እኔም ለመስራት ዝግጁ ነኝ
@AbrihameZelalem
@AbrihameZelalem Жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፍ ነው,ቀጥሉበት እናመሰግናለን::
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 6 ай бұрын
ተባረኩ ወድሞቼ የሰው ልጅ ማለት እንዲ ነው አብረን እንስራ አብረን እንደግ ለምትሉ ቅኖች
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ለሀገራችን ያብቃን እንሰራለን ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን 😊
@markosbekele7325
@markosbekele7325 Жыл бұрын
Abren inisra?
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ለመረጃው ነገር ግን ፈሳሹ መጀመሪያ ጀርካኖችን ከየት ልናገኝ ነው የግድ ያለ እቃ ወደ ገበያ ማውጣት ይቻልምና የት ንገዛው እንደ ምንችል ጠቁሙን
@jamatube8171
@jamatube8171 Жыл бұрын
እዉነት ከሆነ አሪፍ ነዉ ለኔ ቤጤ ከርታታዋ😢
@Silebusiness
@Silebusiness Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው!👍👍👍
@selam2541
@selam2541 Жыл бұрын
50 ሺ የቤቱን ኪራይ እንኳን መሸፈን አይችልም 😢
@user-pw5lo8oy9j
@user-pw5lo8oy9j 10 ай бұрын
ማሻአላህ በርቱልን በጣም የወደድኩት ደሞ ስልጠናውን አብራቹህ መሥጠታቹህ ነው
@user-pw5lo8oy9j
@user-pw5lo8oy9j 10 ай бұрын
የዋትሳፕ መሥመራቹህን ብታስቀምጡልን አሪፍ ነበር ቪዴወዉ ላይ ባስሸመጣቹህት ስልክ ምንም ኢንተርኔት አትጠቀሙም
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 11 ай бұрын
አመሠግን አለሁ ማርያምን ሀገረ ገብቸ ምን ልሠራ ነዉ እየአልሁ በሀሣብ ልሞት ብየ ነበረ እደዉል አለሁ እሺ ራያ ቆቦ ነዉ አገሬ ❤ ወንዲሜ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
Good job guys keep up make Ethiopia to the world 👍 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-tg6lv3mq7n
@user-tg6lv3mq7n Жыл бұрын
በጣም ረጅም ግዜ ስልጠናውን ለመውሰድ ብዙ የሚያመርቱ ሰወችን ጠይቄያለሁ አጣርቼያለሁ ግን እሺ አይሉም ሚድያላይ ግን መልካም ሰው ለመሆን ይመሳስርላሉ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
እነዝህን ጠይቃቸዋል?
@SalkebirUbi-bq6iq
@SalkebirUbi-bq6iq 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ እናመሰግናለን አስፈላጊው ግብአቶቹ እንደልብ ከተገኘ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው። ነገር ግን ለ ከአ አ ውጪ ለምሳሌ ክልል አምስት ማለትም ሶማሌ ክልል ድረስ ማሽኑን አጓጉዘን ለመስራት ግብአቶቹንም ሆነ ማሸጊያ ማቴሪያሎቹ ባለቀብን ግዜ ሁሉ ለመግዛት የምንመጣው አ አ ብቻ ከሆነ የትራንስፖርቱም ዋጋ ሃይ ስለሚሆን ካፒታላችን አነስተኛ ለሆንን ሰዎች አዋጪነቱ ያጠራጥራል። እናንተ የምትሉን ሌላ አማራጭ መንገድ አለን ወይይ?
@husseinabdiselam8244
@husseinabdiselam8244 Жыл бұрын
A wonderful youtube channels help peoples to upgrade themselfes, keep it up guys
@user-ck6gs9nf4n
@user-ck6gs9nf4n 3 ай бұрын
ትንሻ ማሽን ስንት ነው
@user-fq2ff9hd8b
@user-fq2ff9hd8b Ай бұрын
Wawu arefe nwu ksidti simlese ktaye siraye ena siletnaye yehe sira nwu gobzoche ktilubti
@addisabebe9988
@addisabebe9988 Жыл бұрын
Love this media!
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ❤❤🙏🙏
@user-ip8lp1bz4b
@user-ip8lp1bz4b Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ክፍላሀገር ላለ ሰው ምን አማራጭ አለ
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
ሰላም ገበያዎች ለምታቀርቡልን መረጃ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ግን ባለቤቴቹ የሚሰጡት መረጃ በጣም ውሸት ነው እኔ ስራ መጀመር ፈልጌ የናንተን መረጃ አይቼ ደውዬ ነበር ማሽኑ 50000 አይደለም 57000 ነው ሎጌን በነጻ እንሰራለን ብለው ነበር ግን ክፍያ አለው ክፍያ ቢኖረው እኮ ችግር የለውም እውነታውን ካወቅን ግን ለምን ነጻ ካልሆነ ከኛ በነጻ ታገኛላችው ይላሉ ሰው ለመሳብ ብለው የተሳሳተ መረጃ ባይሰጡን አሪፍ ነው እኔ እናንተን እየወቀስኩ አይደለም መልክቴ ለነሱ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ይሄንን አስተያየት በውስጥ መስመር አድርሱን እኛ ለእነሱ እናደርሳለን
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ውስጥ ችግሩ የሳሙና የሻማ ዋክስ ግብአቶቹ የሆነ ጊዜ ላይ ይገኛል የሆነ ጊዜ ላይ የጠፊል ኬሚካሎቹን ሚመርት ሰው ይበልጥ የስፈልጋል ማሽኑ ብቻ እኛ ጥንስስ አንጠነስስበት😂
@Yhimyalfale
@Yhimyalfale Жыл бұрын
😂😂😂
@habtamudamisse5151
@habtamudamisse5151 2 ай бұрын
Tebareku
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z Жыл бұрын
ለምታቀርቡልን መረጃ እናመሰግናለን ❤❤❤
@DemekuLibmogn
@DemekuLibmogn 3 сағат бұрын
ሚክሰሩ ኤሌትሪክ ይጠቀማል ወይስ አይጠቀምም
@taibata281
@taibata281 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እናመሠግናለን በርቱ
@tesfaale7756
@tesfaale7756 Жыл бұрын
ጤፍ አስር ሺ በሆነበት ጊዜ በሃምሳ ሺ ይህንን መስራት ከተቻለ ጥሩ ነገር ነው
@hiwotmesfin5270
@hiwotmesfin5270 Жыл бұрын
enamsegenalen gin chemicalu ena machegiya ekawochu adis lemijemerut sent birr yasfelgal yihenn negerun
@solomunsolomun3179
@solomunsolomun3179 Жыл бұрын
መጅመርያ በጠም ድንቅ ስራ ነው :: እኔ ጥይቄ ኣለኝ ትልቅ ፋብሪካ የፋሳሺ ሰሙና ለመክፈት ስንት ይበቃል ከነ ሁሉም እባክህ ?
@user-ms2kq6fw4e
@user-ms2kq6fw4e Жыл бұрын
አረ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን
@yodit5427
@yodit5427 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🥰🥰
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ስራ ነው
@AbateAbaba
@AbateAbaba 8 ай бұрын
ቦታና ስልክ አስቀምጡልን መግዛት ለምንፈልግ ስወች
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
አሪፍነዉ እናመሰግናለን ሃገራችን ሠላም ያድርግልንና እንሰራለን ሃገራችን ገብተን
@hebtam4966
@hebtam4966 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ወንድማችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@fozyafhm4779
@fozyafhm4779 Күн бұрын
ስልጠናውን ለማግኘት የት ነው
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
Wow amazing job
@user-nf5qe4hb1g
@user-nf5qe4hb1g 8 ай бұрын
Selkehen
@jejeijejei2588
@jejeijejei2588 9 күн бұрын
እንዴት ነው የማገኘው
@user-ch5vl5kz5j
@user-ch5vl5kz5j 3 ай бұрын
Agreement (she beteleklgn)
@melkammel436
@melkammel436 Жыл бұрын
wow bertalen wandem
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ኢንሻአላህ በቅርብ ልመጣነው እሱን እጀምራለው
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed Жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j Жыл бұрын
እናመሰገናለን
@EhteGbreal
@EhteGbreal Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@zulafanzulfan5459
@zulafanzulfan5459 Жыл бұрын
መረጃዉ ጥሩ ነው
@husnatube6943
@husnatube6943 Ай бұрын
machine nu be electric nw yemiserew?
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
betam.enamsegenalen.❤❤❤❤wedocheye💚💛❤🙏
@user-eh6ed8hg4k
@user-eh6ed8hg4k 10 ай бұрын
Masha allah
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 Жыл бұрын
ዋው አርፍ ነው በጣም
@user-sb2yx7pd4s
@user-sb2yx7pd4s Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው አመስ ግና አለሁ
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 3 ай бұрын
ዋጋችሁን አስተካክሉና ልግዛችሁ የመስራት ፍላጎቱ አለኝ
@SeidaMohammed-vl5lz
@SeidaMohammed-vl5lz 4 ай бұрын
በጣጥሩመርጃነውእዴትእናግኛችሁመሰልጠነመግዛትእፈልጋለን
@berekettoraito3477
@berekettoraito3477 Жыл бұрын
Thank you
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Жыл бұрын
Thanks
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድሞቻችን
@Oumer-m7s
@Oumer-m7s Ай бұрын
አድራሻ የት ነው ሥልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@teddydolar
@teddydolar 7 ай бұрын
enaten lemagegnet felegalew enedet new ? michalew ?
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
በርቱኢሻአላህ❤❤
@berhanugeramu8883
@berhanugeramu8883 11 ай бұрын
ብርቱከን የተበለች እህታችን በትክክል ጠይቃለች እኔንም አገጥሞኛል በተጨማሪም ማማስያዉ ብረት መሆኑ አስቸጋሪ አያደርግም ምክንያቱም ሰርች ስናደርግ በብረት አታማስሉት ይላሉና
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Enameseginalen maskele
@user-te2bp8yr9p
@user-te2bp8yr9p 6 ай бұрын
Salam.yene wandim yih iqa .gaziche wada jimma ender naw miwasdaw?
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤
@mszebenay5495
@mszebenay5495 Жыл бұрын
ጡሩ መረጃ ነው እና የእውነት የምታወርቱን ትትገብራላችሁ ስልክ አመልሱም ለምን
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ። እናመሰግናለን ።እኔ አንድ እያቄ ልጠይቅ ኪሚካሉን አላችሁ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@HabtemariamMolla
@HabtemariamMolla 22 күн бұрын
Silk atanesum ebakachihu silk ansu
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 10 ай бұрын
Betam tiru hasab new lhank you
@user-pf3gr9nh7f
@user-pf3gr9nh7f 7 ай бұрын
Chemical ዬት ነው ምናጋኛው???
@feturoot1342
@feturoot1342 7 ай бұрын
ስንት ፌዝ ቆጣሪ ያስፈልጋል
@liyatilahun9792
@liyatilahun9792 4 ай бұрын
300lስንትብርነዉ"አሁን ባለዉዋጋ
@berhanugeramu8883
@berhanugeramu8883 Жыл бұрын
በስልክ ለማግኘት በስንት ሳኣት ይገኛሉ? አይነሡም
@user-mb6sf6mh6r
@user-mb6sf6mh6r 5 ай бұрын
አድራሻዉ የት ነው ማለቴ ስልጠና የምናገኘዉ ወሎ ይኖራል እንዴ
@user-tz2ff8ud4f
@user-tz2ff8ud4f 5 ай бұрын
እኔጋ እቃዉን በጋራ ገዝተን የሚሰራ ካላ እንስራ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Ай бұрын
የት ነሽ እህት ?
@AhmedinSeid-x8n
@AhmedinSeid-x8n Ай бұрын
yet?
@mosaabdul7123
@mosaabdul7123 7 ай бұрын
Hi im looking a for a Reverse osmosis Machine in Addis
@user-id1vw8fb5r
@user-id1vw8fb5r Жыл бұрын
ቦታ የት ነው
@hayatube4721
@hayatube4721 Жыл бұрын
Harif Adirigo New Yasiredan Enameseginal
@user-xs5cu5tp5j
@user-xs5cu5tp5j Жыл бұрын
ሥራው እንዴ አገላለጻችሁ በጣም አጓግ ነው ወደ ክ/ሀገር መምጣት ትችላላችሁ ዎይ ? አመሠግናለሁ !!
@teshomepawlos3608
@teshomepawlos3608 Жыл бұрын
በ 3phase ነው ወይስ በsingle phase ነው የሚሠራው ትንሹ ማሺን
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ደውለው ይጠይቁ
@hayatkene1945
@hayatkene1945 Жыл бұрын
Quxr number
@lilihafithalofom270
@lilihafithalofom270 7 ай бұрын
አረ ስልካቹ ኣሰቀምጡ ውዶችየ❤እኔ መሳልጠን ና ማሹኑ መግዛት እፈልጋለሁ
@Temima3
@Temima3 Жыл бұрын
እስኪ የላሞች እርባታ እንዴት ነው ያዋጣል ወይ ? 500ሺ ያለው ሰው ምንስ መስራት ይችላል በተለይ ደግሞ የገጠር ወረዳዎች ላይ
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 10 ай бұрын
Kadissaba wichi kohonones gibatu lemaginet ayasichigirm
@GebrieNorahun
@GebrieNorahun 3 ай бұрын
የት ትገኝ አላችሁ መሠልጠን ፈልጌ
@sisay8568
@sisay8568 Жыл бұрын
Tank you somach
@AsechalewGelaw
@AsechalewGelaw 2 ай бұрын
ትንሽ የሚባለው ስንት ነው
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
😅 la gaxari yihonale inde?
@EsterEster-or4mh
@EsterEster-or4mh 4 ай бұрын
Chemicalochin yet nw mbagegnw
@Hana-dq2dt
@Hana-dq2dt 5 ай бұрын
እኔ በቤቴ ውስጥ መስራት እፈልጋለሁ የት ላገኛችሁ እችላለሁ
@user-sx6mj3zl6i
@user-sx6mj3zl6i Жыл бұрын
ማሽኑ ማንዋል ነው ወይስ በኤሌክትሪክ ነው የሚሰራል?
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
በኤልክትሪክ
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 23 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
How Soap Making Machines are Made
16:32
Wow Things
Рет қаралды 253 М.