Cleaning with me📍bathroom +kitchen | የፅዳት ቀን📍የእቃ ቤት እና መታጠቢያ ቤት እንዴት ነው የማፀዳው❓ቤት ለማፅዳት የምጠቀማቸው ነግሮች📍

  Рет қаралды 7,060

Kiya's family

Kiya's family

Жыл бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 36
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
አሁንዝ አበዛሽው ፅዳትን ማሳየት አንዲህ አይደለም ለእጅሽ እንኳን ጥንቃቄ አላደረግሽም ቪዲዮ የመሥራት ሱስ ነው እንጂ የማስተማር አይደለም
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
ካበዛሁት በጣም ይቅርታ የቆየ ልምድ ሆኖብኝ ነው😄 አየሽ ልጅ እያለን በእበት ቤት ስናሳምር የልጅ ሽንትጨርቅ ስናጥብ አንድ ቀንም ግላብ አለማድረጌን አስቤው አላውቅም። በጣም የምወዳቸው የሰፈራችን ጭቃ አቡኪ በእግራቸው ጭቃ እያቦኩ በእጃቸው ሲለጥፉ ከሳቸው የተማርኩት ግላብ ማድረግ አለማድረጋቸውን ሳይሆን ጠንካራ ሰራተኛ መሆናቸውን ነው። ልክ እለመሆኔን እኔም በቪዲዮው ላይ ገልጫለሁ። እስካሁን ቪዲዮዎ የመስራት ሱስ አለብኝ ብዬ አላቅም በዛለይ ስራ ነው መጥፎ ሱስ አይደለም መልሴ ከረዘመ ይቅርታ ከሀያ ደቂቃ ቪዲዮው ውስጥ ያየሽውና የተረዳሽው ይህን ብቻ መሆኑ ገርሞኝ ነው። ለወደፊቱ ግላብ ለማድረግ ሞክራለሁ። መልካም ቀን ይሁንልሽ🙏
@maregbiru5528
@maregbiru5528 Жыл бұрын
Yihen Hulu mels meseteshe erasu sew yemilew ayatam menem neger bihon anchi yamenshebeten adrgi gobez ena tenkara mist. And enat neshe.
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Жыл бұрын
ወሬኛ ቅናታም 🙄🙄
@mahaletmengistu8313
@mahaletmengistu8313 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ፅድት አረግሽው ❤❤
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ልጅ ያለበት ቤት እንደፈለጉ ነው ልጆች መጫወት ያለባቸው የራሳቸው ቤት ነው ።በእርግጥ ሶፍላይ እየዘለሉ በስም ስርዓት እማይቀመጡ ልጆች በመመከር አለባቸው ግን ልጆችን ማጨናነቁ ልክ አይደለም።በጣም ታታሪ ንቁ ሴት ነሽ በጣም አደንቅሻለሁ። ለመሆኑ የት ስር ትንሽ ባውቅሽ ባወራሽ ደስ ይለኛል።
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
ልክ ነው። እኔም ሶፋ ላይ ሲዘሉ አልወድም ግን ሁሌም ቀስ እያሉ እዲያቆሙ ማስረዳት ነው በተልይ ትንሽ ከሆኑ። ኢንስታግራም ካለሽ በዛ ማውራት እንችላለን።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ሲያምር ፀድት ብሎ ❤
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 Жыл бұрын
This is satisfying to watch 😁👌👏👏
@user-hh4gi9bx4j
@user-hh4gi9bx4j 11 ай бұрын
I did the same. Why not You and your family’s are so good Lovely family God bless you all!!❤
@hiwotbe7494
@hiwotbe7494 Жыл бұрын
Thanks for your honesty gobez
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
You're very welcome! Thank you for watching.
@betelhemnega6438
@betelhemnega6438 Жыл бұрын
ኪያዬ አንደኛ❤❤❤
@selameshetu2395
@selameshetu2395 Жыл бұрын
ኪያዬ ጎበዠ 👍👍👍
@hanaketema6014
@hanaketema6014 Жыл бұрын
Very nice 👍🏻
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናት
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
አንበሳ ሰወድሽ ❤
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Keep up the good work
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
Thanks, I will.
@enjeratube2676
@enjeratube2676 Жыл бұрын
I cleaned with my hand too i don't like wearing glove 😊
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@maregbiru5528
@maregbiru5528 Жыл бұрын
Yeni gobez. Yalshiw Hulu about tsdat lek naw ena enem glab alargem satsda ye serahu or ye tsda aymeselgnim brashe menged hije eraseshen adameche sew MILEW ayatam .lzwem ke lejoche gar are gobze neshe btam
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏💕
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ለምድን ነው ባዶ እግርሽን ምትራመጅው ተረከዝሽ የበላሻል ሌላው በምታፅጅ ጊዜ ጓንት ተጠቀሚ የምትጠቀሚው ኬሚካል ለእጅሽ ጥሩ ስላለሆነ😊
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እሺ ውዴ
@natureanimal8508
@natureanimal8508 Жыл бұрын
አንዳንዱ ለኮሜንት የተፈጠረ ነው የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 Жыл бұрын
እኔም ያለ ጓንት ነው የማፀዳው እረዳሻለሁ፣ ስንጨርስ እጃችንን ስለምንታጠብ ችግር የለውም
@Yetu_437
@Yetu_437 Жыл бұрын
የtoilet ማጠቢያውን ከየት ነው የገዛሽው? ያ blue toilet ውስጥ የጨመርሽው አይመከርም ቱቦዉን damage ያደርጋል ይባላል
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
ከካስኮ ነው የገዛሁት። ብዙ ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ እስካሁን ምንም ችግር አላጋጠመኝም። በርግጥ አዲስ ከመክተታችን በፊት ውስጡን በደንብ ማፅዳት አለብን
@Yetu_437
@Yetu_437 Жыл бұрын
@@Kiyasfamily እሺ አመሰግናለሁ
@bitanianatey1855
@bitanianatey1855 Жыл бұрын
Yenekonjo yeshint betu tablet lelit argesh ederi
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እሺ👍
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
ስታፀጂ ግን ለእጅሽ ጓንት አድርጊ እናቴ።
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እሺ እሞክራለሁ💕
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
📌የቤት ውስጥ ፅዳትን ለማቅለል‼️
7:02
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 26 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 7 МЛН