No video

Preparing for Easter || የዛሬዉ ድካም የተለየ ነዉ 😩 የፋሲካ ዝግጅት

  Рет қаралды 11,638

Kiya's family

Kiya's family

Жыл бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 20
@ethiohagera9728
@ethiohagera9728 Жыл бұрын
Kkkkkkkk wey kiyaya fut alshe enday tey tela tetetesh endayhone
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሳይሆን አይቀርም ክክክክክ እንደዚህ ስቄ አላዉቅም 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
አይዞሽ ያጋጥማል የሚሠራ ሰው እንዲህ አይነት አንዳንዴ ያጋጥመዋልና አይዞሽ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Жыл бұрын
ውይ ኪያዪ አይዞሽ እኔም ስስቅ ነበር አሪፍ የበአል ትዝታ ነው መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ😂😂😂❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
😄😄 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ለናንተም መልካም በአል ይሁንላችሁ❤
@amyedea7624
@amyedea7624 Жыл бұрын
ሽንኩርት ለማብሰል instant pot ተጠቀሚ, it looks like you’re a busy mom and it will safe you a lot of time. በጣም ጥሩ ጥሩ kichen እቃዎች አሉሽ. Keep up the great job.
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰጋናለሁ💕
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ 😀😀😀😀😀😀😀ውይይይ ኪያዬ ልቤን ድክም አለኝ በሳት ቁጭ እኔን አንዳንዴማ ተይኝ ገና ስነካው መሰበሩ ፣እጄን ቆረጥሁ ብዬ አሽጌ ኦቭን ያቃጥለኛል ፣አቃጠለኝ ስል እጋጫለሁ ፣ምራቄ ሁሉ ተነኞ አውቃለሁ ።ሰሞኑን ከሳምንት በፊት እንዲህ አጋጥሞኝ ነበር 😀😀😀 ግን አንች ጠጅ ባትጠጭም ሽታው ሸቶሻል መሰል እ🤔( ደሞ ለማብሸቅ አለሁልሽ) 😀😀😀 እጅሽ ይባረክ ሁሉም በጣም ቆንጆ እና ውብ ስራ ነው ኪያዬ አመሰግናለሁ ሳቂታዬ ❤ 👏👏👏💕💕💐💐💐
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
አሜን🙏❤ ሐንዬ የኔ ቢጤ ነሻ🤣🤣🤣🤣 እኔ እራሱ እራሴን መጠራጠር ጀምሬያልሁ የምር ብዙ ጊዜ ስሰራ እቃጠላለሁ እደዚህ ግን አጋጥሞኝ አያውቅም🤣🤣 ቢቸግረኝ እኮ መፀላይ ጀምርኩ ሆሆሆ 😄
@mahaletmengistu8313
@mahaletmengistu8313 Жыл бұрын
ደስ ምትይ ንፁ ባለሙያ ነሽ ፈገግታሽ ደስ ይላል ከነቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏💕
@saraabdella1244
@saraabdella1244 Жыл бұрын
yene konjo enkuwan abiro aderesen 😂😂😂👍👍👍
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj Жыл бұрын
I can’t wait to eat 😋
@mekdistube
@mekdistube Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን🙏
@tatektube7965
@tatektube7965 Жыл бұрын
Selam😂
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 Жыл бұрын
በሳቅ በሳቅ ሞትኩ አይዞሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
😄
@zeinebjilo4706
@zeinebjilo4706 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 Жыл бұрын
😂😂😂😂
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН