✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !

  Рет қаралды 121,898

Tossa tube

Tossa tube

6 ай бұрын

እንደ ድንቅ ልጆቹ መሱድ ነስሮ ዕድል በሯን የከፈተችለት የገጠር ልጅ ፣ አይመን እንድሪስ ይሰኛል። በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ ሀራወበሎ አካባቢ ነው የተወለደው።
አይመን ከዚህ ቀደም በገጠር ልጆች ወግ ፕሮግራም ቀርቦ ጥጃ የተሸለመ ሲሆን ፣ ዘንድሮ ደግሞ የደረሰች ክበድ ላም ተሸልሟል።
#dinklejoch #mesudi #tossatube #kidsvideo
Aymen Endris, a village boy to whom opportunity opened his door like Mesud Nesro. He was born in the area of ​​Harawebelo in South Wolo Zone Dessie zuroya woreda. Aymen was awarded a calf in the past by the rural children's tradition program, and this year a pregnant cow was awarded.
✅ የወንዶቹ አወፋፈር ቢጠምዷቸው ያርሳሉ ! የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 🤣
• ✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸ...
---
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= profile.php?...
Tiktok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 1 600
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
✅ ውድ ቤተሰቦቼ - ቪዲዮውን ላይክ ሼር አድርጉ 🙏 እወዳችሗለሁ ❤
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 6 ай бұрын
ከየጀማልተባረከክክክክክያረብ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 6 ай бұрын
ጅም ቃላት የለኝም❤❤❤❤ ጤና እና ሀብት ያድልክ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 6 ай бұрын
ሱበሀን አላህ እኔ ለራሱ ፈዝዤ ነወ የቀረሁት ያአላህ ታአምር ሱበሀነክ ያአላህ ልጁንም ከሰወ አፈ ይጠብቀወ የገጠር ሰወ ወሬ ይወዳል
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 6 ай бұрын
እኛም እንወድሀለሀለን አይ ወለ ማሩ 👍👍👍👍
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 6 ай бұрын
@@dohadoha8116 በጣም አሚንንንን
@ethiopiantiktok7763
@ethiopiantiktok7763 6 ай бұрын
ተው ይኼን ልጅ እንደግፈው ! ቢያንስ በዘመቻ ሰብስክራይብ እናስደርገው
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 6 ай бұрын
በኢሞ ሽር አድርጉለት
@user-eg1zf9ob2s
@user-eg1zf9ob2s 6 ай бұрын
ወላሂ ይገባዋል ሸር እናድርግ
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 6 ай бұрын
ልክ ብላችኃል በጣም የሚደገፉ ሥራ ነው ሸር ላይክ አረጉለት በማህበራዊ ሚድያ ሁላችሁም
@hayahaya8686
@hayahaya8686 6 ай бұрын
አወ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ
@user-ef4jl1ie6p
@user-ef4jl1ie6p 6 ай бұрын
እዉነትሸን በጣም ደስ ይላል
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 6 ай бұрын
ልጅ የራሱን እርዚቅ ያመጣል ይባላል ልጅ ለማትወዱ😊
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
ነገሮቹን ወደ አላህ ያስጠጋ ከሚመኘው በላይ አላህ ይሰጠዋል 🌺 አላህን ጠርቶ የሚያፍር የለም 🌺
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ🌹 ‏‪1:35‬‏
@madinamadina4406
@madinamadina4406 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 6 ай бұрын
በትክክል እኔም ሁሌም የጠየኩትን በበለጠ ነው የሚያደርግልኝ አልሀምዱሊላህ
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk 6 ай бұрын
ሀቅነው ወላሂ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
@@madinamadina4406 @Tossatube. 19 hours ago ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@fgty4821
@fgty4821 6 ай бұрын
እናቱ ስታምር ልጁ ሱብሃነላህ የሰዉ መዉደድ አድሎታል❤
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
ቆንጅየ ነው የኔ ማር ወንድሜን ይመስላል
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 6 ай бұрын
በጣም
@user-fx4yz3bj5k
@user-fx4yz3bj5k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
አፈር ልብላላችሁ ንፁህ የዋህ ወገኖቸ ፈገግታችሁን እግዚዓብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ
@mekdi7550
@mekdi7550 6 ай бұрын
ደስታቸው አስለቀሰኝ ጌታን አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
@Tossatube. 1 day ago ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ ደስታም ያስለቅሳል
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 5 ай бұрын
Eniem 😢😢😢
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 5 ай бұрын
​@@user-ru6up4iv4k❤❤❤❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 6 ай бұрын
❤እሶስላ ሙቃ ሎሚ ጨብጣለ የ አይመን ሸጋ ናት መሻአላህ እሷ ትሆናለች ❤❤❤❤❤
@user-mq8ie3xi3n
@user-mq8ie3xi3n 6 ай бұрын
እውነት ፈገግታዋ ብቻ ትለያለች
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu 6 ай бұрын
​@@user-mq8ie3xi3nበጣም ደስ ስትል ወላሂ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
​@@SAMEERATUBe-xb7quየኔ ልዩ ደምሪኝ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 6 ай бұрын
እውነትነው ፈገግታዋ ከቁጭናው ጋር በችግርም ላይ ሁና ፈገግታዋ
@1993Rihna
@1993Rihna 6 ай бұрын
ብር የሰጠህዉ ዳኝነት ወንድማችን ላንተ ቃል የሌኝም ፍጣሪ ከዚህ በላይ ይስጥህ❤እንደዉ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እዉነት ቃል አጣሁልህ ላንተ የዚህ ቤተሰብ ደስታ ያንተ ዉጤት ነዉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
@Tossatube. 19 hours ago ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@tajuredi5146
@tajuredi5146 6 ай бұрын
አላህ ወክበር ይህ ልጅ በአላህ ስላመነ አላህም ምኞቱ አሳካለት ቤተሰቦቹም አስደሰት፣ ልጅ ርዝቅን ያመጣል፣ ፀጋን ያጎናፅፋል
@delleorks903
@delleorks903 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@lubabatube7975
@lubabatube7975 6 ай бұрын
✅✅በጣምም
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
አባትህ ማሻ አላህ ብልህ ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 6 ай бұрын
አሚንን
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 6 ай бұрын
​@@Tossatube.ኢንሻ አላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
@@ymaeienat6905 @Tossatube. 1 day ago ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 6 ай бұрын
የኔ እናት እንደናቴ ፍገግታዋ ደስ ስትል ማገዝ ባልችልም ደስ ሲላቸዉ እባየ ይፈሳል ወላሂ አላህ ይስጣችሁ እህቶች ወንድሞች ያልታሰበ እርዝቅ ይስጣችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 ай бұрын
በአላህ የተመካ መች ተመኝቶ ያፍራል አልሀምዱ ሊላህ ጀም ጀዛከላሁ ኸይረን ለሰው ደስታ ሰበብ መሆን መታደል ነው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@Mary-zt3cx
@Mary-zt3cx 6 ай бұрын
የረቢ ሰውን እደማስደሰትምን ደስታአለ የአላህ ለሰውደስታምክናይት አረገኝ ለሰው መከፋት ምክናይአደልሆን በተጠበቅ አለሁ ያረብ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪0:02‬
@hussenali6748
@hussenali6748 6 ай бұрын
ጄማል ፕሮግራም ዝግጅትህ ደስ ይላል ከፕሮግራምህ በላይ ደግሞ የድምፅህ ግሬስ ደስ ይላል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 6 ай бұрын
የሠዉ ደስታ ማየት እንደት ያስደስታል እንኳን ድስ አላች ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እደዚህ ገጠር ምንም ሚድያ በማያገኙበት ቦታ እሔድህ የገጠር ሒወትን ሰለምታሳየን ክበርልን ወንድማችን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-sz5vd2bp3u
@user-sz5vd2bp3u 6 ай бұрын
እናት አባት ደስ ሲላቸዉ እደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ አላሁ አክበር
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@1993Rihna
@1993Rihna 6 ай бұрын
የእናትዮዋ ፈገግታና ደስታ በደብ ሳቂ የኔ እናት ጥርስሺም ለመሳቅ ተብሎ የተሰራ ይመስላል ሲያምር ማሻ አላህ ብያለሁ ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@ibrahimkemal3131
@ibrahimkemal3131 6 ай бұрын
Tossa tube አላህ ይስጥህ ላሟንም የገዛላቸው ኢዳያ አፊያ እድሜ ሀብት አላህ ይስጠው እኛንም አላህ ይወፍቀን ሠዎች ልብ ላይ ደስታን መክተት
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@zubayrm7663
@zubayrm7663 6 ай бұрын
ዳኝነት ምርጥ ሀበሻ የሰው ልጅ በጣም ነው የምናመሰግነው። ሰውነት ይኸ ነው!!!
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-nb4qi4tg7u
@user-nb4qi4tg7u 6 ай бұрын
ጀማል አንተ በማንነትህ እምትኮራ ጨዋ የጨዋ ልጅ የሰውነት ልኬት በሄድክበት በምትሰራው መንገድ ሁሉ የስኬት ጎዳና ይስፋልህ ከገንዘብ በላይ ለአይምሮህ ርካታ ይግጠምህ🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 6 ай бұрын
ደስታም ያስለቅሳንዴ ጥጃይቱንም ላሚቱንም ለገዛቹ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያረብ😍😍😍😍😍😍
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x 6 ай бұрын
ወላሂ እኔ በደስታ አለቀስኩኝ መሻአላህ ሁለዬም ደስተኛ ሁኑ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 6 ай бұрын
ወይኔ ደስታ የደስታ ስበብ የሆናችሁ አላህ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጣችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 ай бұрын
ይህልጂ ጄግና ነው በናታችሁ የገጠርን ሁኔታ ፍልቅቅ አድርጎ ለህዝብ ለአለም እያሳየ እያወጣ የሠዎችን ተፈጥሮ ድክመትንም ጥንካሬንም እያወጣ ደሥ በሚል መልኩ ለተመልካች ያቀርባል።እሱ ማነው ጦሳ ቲውብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲሉ የአላህ ፈገግታቸው አላህ ይስጥክ ወንድማችን ምርጥ ሰው ነክ ❤❤❤❤ በርታልን ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰 የዋሁ የሀገራችን ሰው ፈገግታ የአላህ 🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 6 ай бұрын
አይዞህበርታሼርእናደርጋለን
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 6 ай бұрын
ውይ ልጁስ ምኞቱ ነው እናቱ ፊታ ላይ ያለውን ደስታ አንብባችሁታል የኔ እናት በቤታችሁ የምትርባ ትሁንላችሁ❤❤❤❤😊
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 6 ай бұрын
አተም እድሜና ጤና ይስጥህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 6 ай бұрын
ጋሽ ጀማል አንተንም ሰጭወችን አላህ ያልታሰብ ሪዝቅ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣችሁ የአይመን በተሰቦችም ከዝህም በላይ አላህ ይስጣቸው
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪2:03‬‏
@einebazeinba1280
@einebazeinba1280 6 ай бұрын
እናት ሁልጊዜ ትሳቅ የኔ እናት አላህ ትልቅ ደርጃ ያድትስህ አይመንየ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 6 ай бұрын
ወንድማችን ዳኘው በወጣው አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ አትረፍርፎ ይተካ በጣም ቅን ልብ ያለክ ወንድም ነክ ኢትዮጵያዊነትን በተግባር አሳይተሀል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እነዝህ ፈኪሃ የሆኑ ሰዎች በመደሰታቸው ደስአለኝ ላደረጋችሁ በሙሉ ጀዛክአላህ ኸይር
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@madena1330
@madena1330 6 ай бұрын
አላህ ያስደስታችሁ እኔንም አላህ የሚያስደስት ነገር ይላክልኝ ውስጤ የሚስማኝን ስሜት የምታውቀው የምወድህ ጌታየ አላህ ሆይ በሺርኒ ቢል ኽይር
@abcabc7430
@abcabc7430 6 ай бұрын
ልጅ እሪዝቁን ይዞነው እሚወለደው እኳን ደስአላሁ ቤተሰቡ አቤት የናቱ ፈገግታ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 6 ай бұрын
እድሜህን የርዝመው ወንድሜ ፈጣሪ ያሰብከውን ይፈፅምልክ አቦ አላህ ሀገራችንን ሰላም የድርግልን።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@lubaba355
@lubaba355 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክላህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ጀም ባንተ ሰበብ ነው አላህ ያስደሳህ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪2:03‬‏
@hayat6647
@hayat6647 6 ай бұрын
ላክ እናድርግና እናስደስተው ወንድማችንን ሀባይብ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-ln6xj8ed6k
@user-ln6xj8ed6k 6 ай бұрын
እናትኮ ልዩ ናት ሁልጊዜ የልጇ ደስታ ያስደስታታል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@meram-no8we
@meram-no8we 6 ай бұрын
የኔ እናት ❤❤❤ፈገግታዋ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪2:03‬‏
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሰውን እደማስደሰት ምን አለ❤❤❤😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o 6 ай бұрын
ደስታቸውን ማየት እንደት ደስስስ ይላል የሰጠከው ወንድሜ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጥህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o 6 ай бұрын
@@Tossatube. እኔ በሁለቱ ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ወንድም
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 6 ай бұрын
የኔ ውዶች ሁሌም ዴስስስ ይበላችሁ❤❤❤ የኔ ፍልቅልቆች እኛ ገጠሬዎችኮ ፈገግታችን በቂ ነው ወንድም ጄማል ባላሰብከው ነገር አላህ ያስዴስትህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 ай бұрын
እነዚህን ቤተስቦች ይህን የመስለ ደስታ የሰጣችሁ በሙሉ እናንተም እነሱን የመስለ ደስታ ይስጣችሁ በዚህን ግዜ ይህን የመስሉ ደጋግ ተባረኩ ዘራችሁ ይብዛ ተሳም ተባረክ ቤተስብህ ይባረክ ይህች ነች ኢትዮጵያ::
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 6 ай бұрын
አላህ ከምቀኛ አይን ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁም ትልቅ ነገር ይድረሱ ሰጭወቹም እደዛው😢🎉❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-qy2yo7np5f
@user-qy2yo7np5f 6 ай бұрын
​@@Tossatube.አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውንድሜ እንዳ ሠውን ከማስደሰት በላይ ምን አለ አሏህ ያስደስትህ
@አባ
@አባ 6 ай бұрын
የኔ ወለየ ወርቆቸየ ሰወዳችሁ ወለየዋ እህታችሁ ሳይንቴዋ የወሎ ሰውኮ ይለያል
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 6 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 ай бұрын
በጣም ጨረሱን አችው
@zeiniamohammed8267
@zeiniamohammed8267 5 ай бұрын
❤❤❤❤ እናሳ በጣም እንጅ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል ልጁ አላህ ያሳድግህ ወንድም ጀማል አላህ ያስደስትህ ደሞ ስምህ የአባቴ ስም ስለሆነ በጣም እወደዋለሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 6 ай бұрын
ከባድ የሃዘን ግዜ ላይ ነኝ እንባየ ለማቆም እዚህ ቻናል እገባለሁ የገጠር ሰው ፈጣሪ እንደሰራው ነው የዋህ ቅንነት ደስታችሁ ዘለአለም ያድርግላችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-rb5mo8tn6r
@user-rb5mo8tn6r 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም ላሟን ሳይ አለቀስኩ 😢ደስ ብሎኝ ጀማል ወንድሜ አላህ ያስደስትህ ይህ ሁሉ ያንተ ጥረት ነዉ አይየን ሰላም በልልን 😊
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-gl3ox2lt1c
@user-gl3ox2lt1c 6 ай бұрын
ዳኘ ልጅ ይውጣልህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ በሰላም ለናት ሀገርህ ያብቃህ ዘርህ ይብዛ እንድሁም ጀማል ወላሂ አተም በጣም ጡሩሰው ነህ አላህ ያስደስትህ ልጅ ይውጣልህ ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@zeiniamohammed8267
@zeiniamohammed8267 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እናንተንም ያስደስታቹሁ ሁሉ ነገሯ እናቴን ይመስላል ሁሌም ፍቅር የሞላበት ሀገራችን ወሎ
@tb463
@tb463 6 ай бұрын
አይሙ እንኳን ደሥ አለህ የሠጣችሁ አላህ ጨምሮ ይሥጣችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-uh4zb7ip9y
@user-uh4zb7ip9y 6 ай бұрын
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አላቅም 😢😢እና የልጇን ደስታስታይ ደስታዋ እድሜችሁ ይርም ማሻአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉኝ እደኔ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@zemzem3032
@zemzem3032 6 ай бұрын
ማሻአላ ማሻአላ የሰው ደስታ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ጀማል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@1993Rihna
@1993Rihna 6 ай бұрын
ሲያምሩ ደስ ሲሉ ሰወች ሲደሰቱ ማየት ምንኛ ደስ ይላል የሰጣችሁ ፍጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@SaSa-oq2ml
@SaSa-oq2ml 6 ай бұрын
😭😭
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 6 ай бұрын
ማሻአላህ የዚህ ሁሉ ሰበብ አንተ ነህ ጀምዬ በርታልን ወንድም አለም አቤት የሰው ደስታ የሚስደስተው ❤️❤️❤️❤️ባባዬ እርጥብ ልጅ ነው 🥰🥰🤣🤣🤣🤣
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@FathumaFathuma-tx5sr
@FathumaFathuma-tx5sr 6 ай бұрын
ዳኝነት በጣም መልካም ሰው ነው አላህ ይጨምርልክ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@Mary-zt3cx
@Mary-zt3cx 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ እኔአራሴ ሳላስበው አላቀስኩ በጣምነው ደስይላልኝ ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 6 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ባወጣችሁት ይተካችሁ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪2:03‬‏
@sitimossa906
@sitimossa906 4 ай бұрын
ልጅ ከርዝቁ ነው ሚወለደው የሚለው ታየኝ ሱበሀን አላህ ውለዱ እኔ ኢንሻአላህ እስከማቆም ነው ምወልደው አላህ ጤነኛ ልጆች ይስጠኝ ድህነት እየፈራቹ ለመውለድ አትፍሩ እና የቻናሉ ባለቤት በጣም ነው ደስ ያልከኝ አብዛኛው ይቱበር የሆነ ነገር አድርጉ ተብለው ብር ሲላክላቸው የብሩ መጠን አይናገሩም አንተ ግን ያወጣሀው የተላከው በስርአት ተናግረህ የተረፈውም በስርአት አስረከብክ ለዚም ክብር ይገባሀል በርታ ቀጥልበት አላህ መጨረሻህ ያሳምረው
@Tossatube.
@Tossatube. 4 ай бұрын
አሜን። ይሄ ሁሌም የምናደርገው አሰራራችን ነው።
@user-wi4gx7vp9o
@user-wi4gx7vp9o 6 ай бұрын
የኔ እናት እንካን ደስ አለሺ እናቱች ላም ይወዲሉ የኔም እናቴ የላትም እግዚአብሔር ካሳካልኝ እገዛላት አለሁ ያሳካልሺ በሉኝ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 6 ай бұрын
ያሳካልሽ ውደ ግዥላቸው
@kedijaessa773
@kedijaessa773 6 ай бұрын
ውይ ይሄን የመሰለ የሚያስደስት ቪዲዮ እስካሁን አላየሁትም ነበር ማሻ አላህ እንደት ደስ ይላል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 6 ай бұрын
ወላሂ በነሱ ደስታ እኔ በደስታ አለቀስኩ እንደው ጀምዬ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 6 ай бұрын
ማሻአለህ ጀማል አላህ በህድብክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሰዉን እንደማስደሰት ትልቅ ነገር የለም
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@Tube-co8rw
@Tube-co8rw 6 ай бұрын
ማሸአላ ማሸአላ ማሸአላ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@rahelloveTube
@rahelloveTube 6 ай бұрын
ለሰጣችሁ ፍጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ የሰውን ደስታ እደማየት የሚያስድስት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጀማልዬ በርታልን ወንድማችን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y 5 ай бұрын
ውይ እንኳን እነሱ እኔ ከዚህ ከየመን ሰንአ ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ እግዚያብሔር ይባርክህ አርሶ አደሮችን ማበረታታት ያስፈልጋል
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 6 ай бұрын
የናቲቱ ደስታ ደስ ሲል አላህየ ሰተከኝ።ለሰው ደስታ እምፈጥር አዲርገኝ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@mulu5
@mulu5 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ለሰጡት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥልን በወጣ ይተካ ፈጣሪ ፍፃሜ አችሁ ይመር እችም ወልዳ ለመጠቀም ያብቃችሁ ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@sadakmal1865
@sadakmal1865 6 ай бұрын
ማሻአላ እንደሰው ደስታ የሚያስደስት ነገር የለም
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 6 ай бұрын
የዚህ ቤት ደስታ ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር የንኝህን የዋህ ቤተስብ ፀሎት መለስ ተባረኩ ጀማል መልካሙ ወንድሜ ፈጣሬ ከነቤተስብህ ሁሌም ይባርክህ🙏❤️🤗
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@Yasin-nt5rx
@Yasin-nt5rx 6 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ብልልኝ ህፃኑንን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-iu8uq9ho3l
@user-iu8uq9ho3l 6 ай бұрын
እፍ ፍድቅድቅ ያለች እናት ማሻአላህ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 6 ай бұрын
Masha allah 🎉🎉 ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የአይመነ ቤተሰብ አላህ ይጠብቅችሁ ፈግግታቸዉ 🌷 ለይክ ሽር አድረጉ እናሳድገዉ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪0:02‬‏
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 6 ай бұрын
ያረብ በረካ ያላት ላም ያድርግልህ አይመንየ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@emukal
@emukal 6 ай бұрын
እፍፍ እንዴት ደስ ይላል የነዚህ ሰዎች ደስታ ያስደስታችሁ በላይ አሳዩኝ ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 6 ай бұрын
ዳኝነት ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በወጣ ይተካህ ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ጀመል ግን በድንህ ከአይመን ቤተሰቦች ተማር ወንድሜ ይኽን ያልኩት እነሱ ገጠር ላይ ሁነው በድናቸው ያላቸው ጥንካሬ አይተሀል ጌቶቹ ስትል ሰማሁህ ጌታ አላህ ብቻ ነው ፍጡር ጌታ አይባልም ወጣት ነህ የተማርክ ነህ ስለ ድንህም ትኩረት ስጥ በመጥፎ ጎን እየው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@gcy3510
@gcy3510 6 ай бұрын
ወንድማችን ጀዘህን አለህ ይክፈልህ አለህ ሐብቱንና ፀጋውን ይሥጠቹ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-re8hn7js5f
@user-re8hn7js5f 6 ай бұрын
ሰብክራይብ አልችልም ካላረኩ ንገሩኝ እድሜና ጤና ወንድሜ ያገሬልጅ ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 6 ай бұрын
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይሥጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@fnggjh3553
@fnggjh3553 6 ай бұрын
የሰጣችሁ በሙሉ አላህ ይስጣችሁ ጀማልም ያልታሰበ ደስታ አላህ ይስጥህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
ፍልቅልቅየ ያሰብሺዉን አላህ ይስጥሽ ጀማሉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
@@Tossatube. እሽ እንገባለን
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 5 ай бұрын
የምትሰጡ እጆች በረከት ይሙላ በኪሳቹ እጃቹ አይጣ ተባረኩ❤❤❤❤
@user-uq6zd6td9w
@user-uq6zd6td9w 6 ай бұрын
ጀም አረ አሣምሬ ሣያት እናቲቱን አክሥቴን ትመሥላለች ❤🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@sumyaadam
@sumyaadam 6 ай бұрын
ማሻአላህ የሰዉ ደሥታ ማየት እደት ያሥደስታል የሰጣችሁት አላህ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 6 ай бұрын
ዳኝነት በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከማይልቀው በረከቱ ከሙሉ ጤንነት ጋር ብርክ በል ወንድም አለም
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@Tulu07
@Tulu07 6 ай бұрын
የመሱድ እናትን ይመስላሉ ባልተቤቱ ፤ ሁኔታው በጣም ጥሩ ነው፤ ለሰጡትእግዚአብሔር ይስጣቸው።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-cu4ig7zi7u
@user-cu4ig7zi7u 6 ай бұрын
ሳህ አወ የምር
@3stube771
@3stube771 6 ай бұрын
ያላሰብከው ኒእማ ይስጥህ ወንድማችን የሰጡ እጆች ይሰጡ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪2:03‬‏
@3stube771
@3stube771 5 ай бұрын
@@user-kw1ml2og2f ተደምረሻል
@user-wz1zl8ll9v
@user-wz1zl8ll9v 6 ай бұрын
ጀማል እዲሜ ይስጥህ ያስደስትህ አግኝ ስጥ ውለዲ ተጠቀም ኑር እዲትጠቅም ልብህ ሁሌየም በደስታ ይሙላ ቤትህ ይሙላ 😢😢😢😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@tesfayeregassa4917
@tesfayeregassa4917 5 ай бұрын
እጅግ የሚያስደንቅ በጎ ሥራ እየሰራችሁ በመሆኑ ኮራሁባችሁ የተሰጣቸዉ ቤተሰብም ደግሞ ደስ የሚሉ ቅኖች ስለሆኑ ደስ የሚያሠኙ ናቸዉ። ሰጪዎች ድርብ ድርብርብ አድርጎ እግዚሐብሔር ይባርካቸዉ።ደሴ የገራገሮች አገር መሆኑን አዉቃለሁ ዛሬም በየዋነታቸዉ በበለጠ ቀጥለሁበታል ጋዜጠኞቻችን ተባረኩልን።
@sameerasameera1988
@sameerasameera1988 6 ай бұрын
ሰውን እደማስደሰት ምን ደስ ይላል
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪2:03‬‏
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ጀምየ ጡሩ ስራ ነው የምሰራው አላህ ያስደሳችሁ❤❤
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪0:02‬‏
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@meseretmekonne9095
@meseretmekonne9095 Ай бұрын
ዳኝነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤና ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይሰጥህ ።
@husseinarage1351
@husseinarage1351 5 ай бұрын
ጀማል በእውነት ከአንተ አልፎ ደካማ አባትህን ሳይቀር በማሳተፍ ላደረከው ሁሉ በዚህ ዘመን ከምናያቸውና ከምንሰማቸው ክፉ መቅሰፍቶች አንድዬ ይጠብቅህ ዘንድ ከልቤ ተመኘሁልህ። ሌላው ታማኝነትህን አምነው ልገሳውን ላደረጉ ወገኖች ስጥ ይሰጥሃል ነውና በሰፊ እጁ እንድሰጣቸው ከልቤ እሻለሁ ።ደህና ሁን ወንድም ። ከአሶሳ
@marifazw7969
@marifazw7969 6 ай бұрын
ወየኔ የኔ ማልቀስ ጀማልየ አላህ ያስደስታችሁ አቦ አቤት ፈገግታዋ ጀምየ አባታህን አቅርብልን
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪2:03‬‏
@marifazw7969
@marifazw7969 6 ай бұрын
@@user-kw1ml2og2f ደምሬሻለሁ
@ghghh3547
@ghghh3547 6 ай бұрын
ወላሂ ሳላስበዉ እንባየ ፈሰሰ ለሰጪዉ አላህ ይሰጠዉ ጀሜ ስበቡ አንተ ነህና በረካ ሁን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም ጀማል። የሰው ደስታ እንዴት ደስ ይላል ደጉ ያገሬ ሰው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ❤ መቶ ሺ በፍጥነት እንገባ ዘንድ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ሼር እናድርግ 🙏
@fatumayesuf6320
@fatumayesuf6320 6 ай бұрын
የቤተሰብ ደስታ ማየት ያስደስታል❤❤❤❤
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 48 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,4 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 26 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,3 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 474 М.
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 18 МЛН