ድብትርናና የተዋረሱት አጋንንት መጨረሻው ( ደብተራ ፅጌ ( ሃይማኖት የለሹ )

  Рет қаралды 35,962

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 368
@hablen
@hablen Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እንወድሃለን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለብዙዎቻችን አለኝታ ነህ!
@selammahare3593
@selammahare3593 Жыл бұрын
amén amén amén
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል #አንድ_ጌታ_አንድ_ሀይማኖት_አንዲት_ጥምቀት {ኤፌሶን ❹÷5 በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💐💐💐
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን♥️አሜን♥️አሜን♥️🌿🌿🍃🍃
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️
@mikiman1625
@mikiman1625 Жыл бұрын
Enkuwan abiro aderesen
@mikiman1625
@mikiman1625 Жыл бұрын
Enkuwan abiro aderesen
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ🙏
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ተዋህዶ ሃይማኖታችን ንጽህት ናት እነዚህ ሰዎች ልቦና ይሰጣቸው ~አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ኤፎሶን 4፤5 በወንጌሉ ላመናችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@selam799
@selam799 Жыл бұрын
Amen amen amen
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
Amen Enkquan abro Adersen
@user-yu3xu8jg2v
@user-yu3xu8jg2v Жыл бұрын
Amen amen amen
@netsihailu4846
@netsihailu4846 Жыл бұрын
ምህር ሠውየው በጣም ነው ሚያሳዝነው በገዛ አካሉ በአንደበቱ ምንም አይነት ነፃነት እንደሌለው በግልፅ ያሳያል፡ ፈጣሪ ይማረው
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tamenebogale4324
@tamenebogale4324 Жыл бұрын
መምህር ኮመንት አርጉ ላይክ አድርጉ አይልም። ቤተሰቦች ይህን ሁል ጊዜም አስታውሱ!
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
raelly
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Жыл бұрын
አልጠየቀምኮ እህት ወይሥ ትእዛዝነው ምእመኑን
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y Жыл бұрын
አልገባኝም ምን ለማለት ነው የፈለክሽው እህት
@notdqvid795
@notdqvid795 Жыл бұрын
She say please like 👍
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
ልጁ እያለ ያለው ግልፅ ነው ምምህር ተስፋየ ፔጀን ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ አይልም ምክነያቱም ሸር ላይክ አድርጉ የሚሉት ሌሎቹ ለቢዝነስ ስለሚሰሩ ነው ምምህር ተስፋየ ግን ትውልድን ለማስተማር ስለ ሆነ ላይክ ሼር አይልም እደዚህ ካለ ከሳሹ ብዙ ነው መምህር ተስፋየ የይቱብ ብር ነው የሚፈልገው ይሉታል ስለዚህ እኛ ወደ ፔጁ ምዕመን ስንገባ ላይክ ሸር እናድርግ የግድ መምህር ተስፋየ ሸር ላይክ አድርጉ እንዲለን አንጠብቅ እኛው እራሳችን ላይክ ሸር እናድርግ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Жыл бұрын
መምህር ይሄ ሰውዬ እኮ በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ነበረ ከነ መርጌታ ሙሴ መንበሩ፣ጽጌ ስጦታውና ከሌሎች የተሃድሶ አባላት ጋር በመሆን ከመምህር ዶክተር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር ተከራክረዋል በዛ ክርክር ላይ ሲረብሽ ከክርክሩ እንዲወጣ ተደርጎ ነበር። በጣም አስቸጋሪ ሰው ነው።በነገራችን ላይ ብዙ ደብተራዎች ፓስተርና ነብይ እየሆኑ ነው።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለብረሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሣችሁ አሜን አሜን አሜን#ልጨረሰውና እመለሣለሁ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣ የሌለ እናቴ ሼር አርጌላት በቃ መምህር ለቀቀ ገባ መጣ እያለች ትጠይቀኛለች ወዳህ ልሞት ተቀየርኩ በመምህር ተስፋዬ እያለች
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r Жыл бұрын
ታድለሽ
@user-hm3bg9bb7f
@user-hm3bg9bb7f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አሉ ገና ስለሀይማኖት ሳነሳ ገላጋይ አስታራቂ ሽማግሌዎች የማይችሉት ጸብ የሚነሳው ብቻዬን በመምህር ተስፋዬ ተቀይሬ ቀረሁ
@fanostub7887
@fanostub7887 Жыл бұрын
@@user-hm3bg9bb7f enem endanchiw hognalew mereregni ahuns
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር እነታውን ይግለፅልህ ለንስሐ ያብቃህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሰው💔💔💔💔💔
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ 👏👏👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ👏👏👏 በሉ እናዳምጥ እህት ወንድሞቼ 👏
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
እኩሀን አብሮ አደረሰን አሜን ላመቱ በሰላም ያድርሰን ሐኒ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሸ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w Жыл бұрын
መምህር እባክህን ወዶ አይደለም ከቻልክ እንደዚህ አይነት ወንድሞች ነፍስ እግዚአብሔር እንዲመለሳቸው በፀሎት እናስባቸው ሁላችንም እኩል ነው ሚወደን እንዲህ በኃጢአት ስንጠፋ እግዚአብሔር ደስ አይለውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ::
@user-mi4el7zg8e
@user-mi4el7zg8e Жыл бұрын
አወ ልክ ነሽ ግን ሰወ እየጠፋ ያለው በነዚህ ምክንያት ስንት ንጲሀን እየጠፉ ያለው እህቴ
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ #ረቡኒ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን መልካም በአል
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzeabiher yimsgen memihir amen 🤲😭እግዚኦ ተሰሀለነ እግዚኦ ተሰሀለነ አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭😭🤲
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
መምህር እንዲህ አይነት የተሳሳቱን መልስ በመስጠትህ በጣም ጥቅም አለው በባለፈው አድስ ሐይማኖት ላይ የሰጠህው መልስ ደረሷቸዋል ልጅቷም ተመልሳለች በርታልኝ መምህር እግዚአብሔር ረጅም እንድሜን ይስጥህ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህርዬ በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ ከዛሬ 2አመት በፊት የኔታ ላይ አይቼው በጣም ነው ያፈርኩት መምህር በትክክል የጠቋር መንፈስ ደፋር ነው ያልከውን በዚህ ሰውዬ ነው ያወኩት ካስታወስክ ከሱ ቡኋላ በዙዎች ወጡ ሚዲያ ላይ መንገድ ጠራጊቸው ሆነ
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ባአል አደረሳችሁ አደረሰን ይገርማል ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት ምንም ገመና የላትም እግዚአብሔር ይገስጽው ይህን መንፈስ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@hanilove2730
@hanilove2730 Жыл бұрын
ሕፃን ዮናታን እምትለው ነገር በጣም ጥሩ ስም ነው
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
አቤቱ አድነን ማስተዋል የተጠበት ዘመን ለይ ደርሰነል መ/ር ቃላሕይወት ያሰማልን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህርራችን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ይህ ሰው እኮ አሪወስ ነው የሚያወራሁ ሁሉ ያስደነግጣል ግን ደግሞ አንደሰው ያሳዝናል ለቤተሰቦቹም ጠንቅ ነው እግዚአብሔር ልቡን ወደ እራሱ ይመልሰው
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
መምህር እባክህን አዲራሻውን ፈልገህ የተመለሱ የደብተራወችን ገጠመኝ ላክለት ገጠመኞችን ላክለት ወደልቡ ቢመለስ አይይይ እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መምህራን እንኳን በሠላም መጣህልን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሣምረዉ የጠፉት ልጆችህንም ልቦናቸዉን መልስ ክፍል/2/ እጠብቃለን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ መምህር
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
መምህራችን ይሄ በገጠሩም እሚታይ ነው ፓስተር ቢንያም በእውነት አይቀይርብን
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እኛ ነን ሸር ላይክ ወዘተ ማድረግ ያለብን ሰዉ ይዳንበት አዳርሱ ቤተሰቦች
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Жыл бұрын
አይ መምህሬ ገና ብዙ ጉድ ይወጣል ይሠማል እደዚህ ቡኩን ከመሆን አዉጣን 🙏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየ በእነት ይህች ልጅ መልስ የሰጠሃት ይቅርታ ጠየቀች አሁንም እንደዚ ብታድርግ ጥሩ ነው። የአግልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርሶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠውና ይመልሰው
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ አማኑኤል ፀበል ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይርዳህ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
በእውነት አምላከ ሆይ አጋንንት በልጆችህ ላይ ሰልጥኗልና ልቦናቸሁን መልስላቸሁ አቤቱ ወደ ኋላ አትመልሰን ማረን🙏🙏🙏
@mebratreta6988
@mebratreta6988 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@nardi7379
@nardi7379 Жыл бұрын
መምህር በጣም ነው ምወድወት የማከብርወት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከመሪጌታ ወደ ደብተራ ከእንደዚህ አይነቱ ውርደት አምላኬ ሆይ ጠብቀኝ ከበረትህ አትለየኝ🙏🙏🙏ከቅዱሳን በጎችህ ጋር አኑረኝ🙏🙏🙏
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Жыл бұрын
አቤቱ አባት ሆይ ከሚድኑአት አርገን አቤቱ ይቅር በለን አይነልቦናችንን አብራልን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 Жыл бұрын
መምህሬ #እግዚአብሔር ይጠብቅህ #የእመቤታችን_አማላጅነትዋ_ጥበቃዋ_ቃልኪዳንዋና_ረድኤት_በረከቷ አይለይህ👏 #የመላዕክት_የፃድቃን_ሰማዕታት ተራዳኢነት ከአንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን 👏 አቤት ስንቱን ተጋፈጥከው መምህሬ ! ስንቱን ጉድ አሳወቅከን በርታልን👏
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህ እንወዳሃለን እናከብራሃለን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አደዝ አይነት ደቁርና ይጠብቀን የሰወዬ ወደራሱ ስመለስ ከይት ነው የመጣው እዳይል ለምን መፈሱ ስለወነ እየ ሾፈረው የአለው የሰማዩ ንጉስ ወደራሱ ይመልሰው መምራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን በሰላም አሜን 🤲🤲🤲🤲
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
አረ በስማም በጣም ይገርማል እግዚአብሔርየ ሆይ አተው ልቦና ላጡት ልቦና ሥጥልን የኔ መፅናኛ መ ምህሬ በጣም ነው እምወድክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እመቤቴ ትርዳክ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ አይነ ልቦነህን ያብራልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@habtamuhabtamu963
@habtamuhabtamu963 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይርዳን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ አደርሰን
@imblessed7396
@imblessed7396 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። መጨረሻችንን አሳምርልን።
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሰናካዮችን ልቦና ይስጣቸው
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ አስበን አምላከ ቅዱሳን እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረሰን መምህሬ ተባረክልኝ በእዉነት 😍😍😍😍😍👍👏
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለብራሕነ ጥምቀቱ መምሕር በእዉነት እረዥም እድሜጤናይስጥሕ ሰላተእግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አምላኪ ይጠብቅሕ
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
አጋንንት መጨረሻው ይህ ነው እንግዲህ የሱ ወዳጅነት አጋንንትመጨረሻውይህነውእንግዲህየሱወዳጅነትታድያለምን ድያ ለምን ከሰይጣን ጋር መወዳጀት እንዲ ነው ሚያዋርደው አቤቱ አምኖ ከመካድ፣ጀምሮ ከማቋረጥ እንዲሁም ከድፍረት ሃጥያት ይሰውረን ።መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🤲🤲🥰🥰🙏🙏
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ኑርልን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ጉዳችን አለማለቁ።
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 እስኪ እደኔ ያሣዘነው ሰውየው 😭 እመብረሀን ትርዳህ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Жыл бұрын
ኤሄስውዬ ደብልሴጣነው እጂ የኦርቶዶክስ እማኝ እይደለም እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p Жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ መልካም የጥምቀት ዋዜማ ቀን ይሁንላችሁ❤
@user-mc1rk2ck6k
@user-mc1rk2ck6k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንዃን በሰላም መጣህ መምህራችን እንዃን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀታችን 🙏🙏🙏
@helenheleen2840
@helenheleen2840 Жыл бұрын
መምሕራቺን ቃለሕይወት ያሰማልን የኛ እቁ ኑርልን ❤🙏❤ ቤት የያዘው ጉዲ ተመዝ አላልቅ አለኳ አቤቱ ልቦና ስጠን🙏
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
የሚገርም ነው ፈጣሪ ከክህደት ይሰውረን መምህር በርታልን
@almazgeb5740
@almazgeb5740 Жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሄርልቦና ይስጠን
@mulu5445
@mulu5445 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እኦዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ወይ ወይ ወይ እመብርሃን እመቤቴ እናቴ አስታርቂኝ ከደጉ ከቸሩ ልጅሽ መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እመቤታችን ትጠብቅህ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠው ለኛምበሃይማኖታችን አፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏🕊️
@user-bm8cy1km3l
@user-bm8cy1km3l Жыл бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን በጣም ከባድ ነው እኔ ኢትዮጲያ የሀን ያክል ሃይማኖት እንዳለ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያወቁት ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት እና ኣንድ ሃይማኖት እንዳለ ነው ማቀው እሷም ተዋህዶ ናት እና ስደት በጣም ያስተምራል መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን እግዚአብሔር 🤲🏿🤲🏿
@Dani65089
@Dani65089 Жыл бұрын
የነበረባቸውን ሃይማኖቶችን ሲቆጥራቸው ከሀውን ሀውን ይጨርሳል ስል ስምንት ሲደርስ በጣም አሳዘነኝ እባካችሁን ምህመናን ፀልዩለት ።
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ አቤት መዋረድ መምህራችን የማናቀውን እድናቅ አተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ለአምላካችን አተም ግዜ ዘመንህን ይባርክልይ መልካም አውዳመት ይሆንልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Hunken Dena maxu memirhachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ye tewahedo hunquoch hunken hunken la timketa Behar behal aderesachu aderesen 🙏🙏🙏🌺💚💚💚
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቱስ ፈጣሪ ልቡና ይስጣችው ህዝቡን ጨረስት🙏😍
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
መምህር ተባረክ አሜን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
ሰላምላተይሁን መምህራችን የመምህርተማሪዎች እኳንለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስክርስቶስ ጥምቀትአደረሳችሁ መልካምበአል ይሁንላችሁ በያላችሁየት
@mercylucky2300
@mercylucky2300 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ መምህራችን🙏🙏
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ አይቼዋለው ከየኔታ ጋር ከነበረው አንስቶ የምር በጣም ያዛዝነኛል እግዚያብሔር ልቡን ይመልስለት
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር አሜን መልካም በዓል
@helengoitom2447
@helengoitom2447 Жыл бұрын
ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል እንኳን አደረሰህ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-ul5yd9ep5x
@user-ul5yd9ep5x Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c Жыл бұрын
እኔ እዚ ሰውዬ ላይ ያየሁት ንቀት በቤተክርሰቲያን ላይ ዝም ብሎ የሚገለፅ አደለም በጣም ያሳዝናል።።።። በውሰጥ አዋቂ እና ኦርቶዶክሶች እንዲህ ነን እዬቸ እየነገራቸው ነው እኛ አባቶች መቼም ባለጌ የተናገረው መድገም አያሰፈልግም ግን ልቦና ይሰጠው🙏🙏🙏
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 Жыл бұрын
መምህር ወንድሜ እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ ወይ ጉድ አንተ ግዴታህ ነው አመሰግናለሁ ፓስተር ቢንያምን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ምክንያቱም ስለተዋህዶ መነካት ስለሚያማቸው የበለጠ ካስተዋልን እየጠቀሙን ነው እድሜ ይስጣቸው ተመስገን
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
መምህሬ እውነት እልሀለው እደዚ ሰውዬ ጥው ብልሎብኝ ነበር እድሜ ለአባታችን መለአከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ፀበል ስጠመቅ ሙልጭ ብሎ ጠፋልኝ ። እውነት እልሀለው ይህ ሰው ንሰሀ ገብቶ ፀበል ካልተጠመቀ በስተቀር አእምሮዎአይቀየርም እመብርሀን ትርዳው።
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን አቤቱ ሆይ ኢግዚኦ ይማሃረነ ምን አይነት ጭፍን መጣ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እግዚኦኦ....ኦኦኦኦ አቤቱ ይቅር በለን 😮😮
@user-pm2xx2dg6q
@user-pm2xx2dg6q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Жыл бұрын
እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሠን 🙏🙏🙏
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኩሀን በሰላም መጣክ
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Жыл бұрын
መምህር አንተ ያስተማርከን በግልፅ አያየነው ነው እንዴት ክፉ መንፈስ የመዋረስ መንፈስ ያለበት ሰው ሀይማኖት እንዴት እደሚቀያይር ይህ በጣም ገራሚ ነው::
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን † † እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ †
@selinasweet7543
@selinasweet7543 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለከተራ በዓል አደረሶት አደረሰን።በመላው አለም ያላቹ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳቹ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Memihir Tesfaye Egziabher edmena Tena yistihe ye migerm new!yebase meta yikir yibelen!!!
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 Жыл бұрын
Memhr betam bechrstnah beunet yemtnorbetna berash arayia yemtnorbetna lehaymanoth tru msalie neh. Geta beteseb ybarklh. እኔ ከሌላ ሀይማኖት ነኝ ግን ባንተ ብዙ ትምህርትና አጽናኝ መልእክትህ አጽናንቶኛል። እንዳንተ ያሉ ያብዛልን። ጌታን አክብረህ ለሰው ልጅ የምታከብር፡ክቡር ስለሆንክ ነው።
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ የመሞህር የወንጌ ለፈተማሪዎች መምህር ፈልፍለህ አብራርተህ ስለምታስረዳን ቃል በቃል በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፅጌ የሚባለው ሰው በትክክል በደመነፍስ ነው ያለው የሚናገረውን አያቅም ይዘገንናል የድፍረት ቃሉ እግዚአብሔር ያስበው ከራሱጋ ከህሊናውጋ እንዴሆን እመብርሃን ትርዳው ውይ ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይሥትልን
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
እንክዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ ኦርቶዶክሳዊያን
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤️❤️❤️❤️ ሺሺሺ ኣመት ኑርልን 🙏❤️❤️❤️
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜንቃል ሕይወት ያሰማልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች 👏🥰
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንሰሃ ያብቃው እመቤቴ ማርያም ትጎብኝህ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለብሀነ ጥምቀቱ
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
Egzyabiher ymesgen memihr enkuwan beselam mexah enkuwan leGrtachin le medanitachin le birhane timiket beselam aderesachu
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
ተሞክሮ 4
17:32
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 1,6 М.
Memeher Girma Wondimu Video 101  ሙጬ ዘሪጋ  (ክፉ አጋንንት)
29:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 259 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН