66ኛ ፈተና ገጠመኝ፦እስር ቤት ታስሮ በመተት ጎረቤቶቹን የሚያስር አላርፍ ባይ እልኸኛ እስረኛ

  Рет қаралды 46,896

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 377
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@orthodox_274
@orthodox_274 Жыл бұрын
ወለተመድህን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ መምህር. መምህር እኔም ገጠምኝ አለኝ ያለሁት ግን በስደት ነው
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር የዚህን አይነት የበረከት ሥራ ተሳታፊ ቢያደርገኝ ብዬ ተመኘሁ
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
Memhrey tesfaye selekulu Neger tegedesentka amlaki kudusan osbika yhabeka
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Жыл бұрын
ሰላም መምህር በ Western Union መላክ ይቻላል?
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
❤🕊ይቺን ኮሜት ለምታነብ ሁሉ #ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስላችሁ አሜን፫//
@almazhidru1987
@almazhidru1987 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
አሜን በእውነት 🤲💞🥰
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fy1ev6sq8j
@user-fy1ev6sq8j Жыл бұрын
አሜን፫🙏🙏🙏
@emebetbenti5162
@emebetbenti5162 Жыл бұрын
መምህር አደራ የምልህ ነገር ቢኖር እኛ ባንተ ትምህርት ተቀይረን ነብሳችን በእግዚአብሔር ሀይል እንዳዳንክልን ሁሉ ሌሎች አማርኛ ቋንቋ የማይችሉ ግን ያንተን ትምህርት መማርና አስተርጓሚ አተው የሚቸገሩ ብዙ ምእመናን አሉና እባክህ ከቻልክ በ ኦሮሚኛ,በትግረኛ,በወላይተኛ,በኢንግለዘኛ....አስተርጉመህ ብትለቅልን የብዙ ምእመን ነብስ ይድናል ግን እንደ ሀሳብ ነው እንጂ እንደሚከብድ አውቃለው ግን እንደምንም ብለህ አደራ ሞክርልን እግዚአብሔር ይርዳህ እኛም ለመተርጎም እንረዳሀለን ⛪️⛪️⛪️💒💒💒⛪️⛪️⛪️
@genetgetahun
@genetgetahun Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ በቅንነት ደምሪኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔም ልክ እንዳቺ ነው ኮሚንት የሰጠሁት ።
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
አሪፍ ሓሳብ ነው
@waqayootikseekootii5834
@waqayootikseekootii5834 Жыл бұрын
Qal hewoten yasemalen meheirache tebarikkeli hunet 💒💒✝️✝️❤❤🥰🥰🙏🙏
@user-ey3mm5ql8y
@user-ey3mm5ql8y Жыл бұрын
የኔም ሓሳብ ነው ውዴዋ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
የተመሰረተው ፅዋ ማህበር ገምቱ ስትል መምህር የጠባቂው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አፌ ላይ የመጣው በጣም ነው የገረመኝ መገጣጠም
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነው የዋልኩት so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetgetahun
@genetgetahun Жыл бұрын
@@_Godolyas7696 ወንድሜ ደምረኝ በቅንነት
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት እዴት ደስ ይላን ሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን እውነት በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ነው እንመስግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ቅዱስ ሜካኤል አባቴ ከፊት ክሆላ ሆኖ ይጥብቅህ
@almazgirma7029
@almazgirma7029 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkani abro adresen
@cohallel.7
@cohallel.7 Жыл бұрын
በእንባ የሚደመጥ በየቤታችን ያለና የሚኖር በተለይ እናቶቻችን በየዋህነትና በክፉ ምቀኝነት ያዋረሱን "የመከራ ሰንሰለት" መምህር የመላእክትን ሥራ ነው እየሠራህ ያለኸው ከሁሉ በላይ ትዕግሥትና ትሕትናህ የዘመናችን ሐዋርያ እውነተኛ የመልአከ መንክራት መልአከ መምህር ግርማ ወንድሙ ታማኝ የተግባር ተማሪና ወታደር እጅግ እንወድሀለን እጅግ እናከብርሀለን ተስፋ ሥላሴ ድንግል ከነልጇ ባለህበት ሁሉ ክብርና ሞገስ ትሁንህ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ፦ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ አመት አመት ያድርሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በዕውነት እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ላይ አድሮ ዘመድ ከዘመዱ ጎረቢት ከጎረቢቱ በሰላም እንዲኖር እና የጠላትን ሰራ ያጋለጥክ የዘመናችን ድንቅ ሀዋርያ ነሀ በርታልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ የዘመን ሁሉ ይጠብቅህ💚💛❤
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል በሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች እና አውደምህረት ላይ ምትገኝበት ወቅት የድንግል ማርያም ልጅ ያቅርብልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህራችን 🥺❤️🙏🙏🙏
@user-le8xn4nu5v
@user-le8xn4nu5v Жыл бұрын
የመምህር ተማሪዎች ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ አሁንም ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችንም በየትኛውም ሁኔታ ወስጥ ያላቸው ፍቅር እና ደስታ እና ጤና እና መረጋጋት እና ማስተዋል እና ስኬትን እና በረከትን ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን አሜን
@maseretadsi8836
@maseretadsi8836 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርህ ከዚህም በላይ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ዎለላይቱ ድግል ማርያም እመብርሃን የጌታ እናት በዘርፋፋ ቀሚሷ ከነልጇ ከፊትህ ትቅደምልህ🙏🙏🙏
@user-qb3ur9fy5k
@user-qb3ur9fy5k Жыл бұрын
በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ ለመቀየር ያድርገኝ አሜን(፫) መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልህ ከነ መላእ ቤተሰቦችህ
@tetet5536
@tetet5536 Жыл бұрын
እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን ክነ መላ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏🙏💞💗🌺💐🌹
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ መድኃኔዓለም አባቴ ኤፍታህ ባሌ የሰማሁት ለፍሬ ዕድሆንልኝ ✝️
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መምህር ከነ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እና እመቤት ድንግል ማርያም ለእሄም እና ለእህቴ ከዝ ህይወት እንንጡን በ ፀሎትችው አሰብ አደረ ሁላችንም
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት በጣም አስገራሚ አስደናቂ ነዉ እኛ ወደ እግዚያብሔር እንቅረብ እጅ የማይሆን ነገር ምንም የለምተመስገንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን እንደ ንቀየር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🤲💞🥰መድሃኒአለም ያስብህ የምትወደው መልአክ አይለየህ አባቴ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
በጣምምምምምም ደስ ይላል የሰንበት ትምህት ቤቱ ስራ ድቅ ነው ቀጥሉበት ሁሉም የሥላሴ ልጅ አድ ነን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@HTECH.
@HTECH. Жыл бұрын
መምህሬ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦች ጋር ይሁን❤❤
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ያለምልምልን ወንድማችን አስተማሪያችን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚያሰኝ ስራ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ገና ብዙ ትውልድ ታተርፋለህ እንዴት ደስ ይላል በማርያም ከዚህ በረከት የተሳተፋችሁም ምንኛ ታደላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለእኔም በረከታችሁ ትድረሰኝ አሜን አሜን አሜን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገንልኝ ይህን የመናፍስት የተደበቀ ሚስጢር የገለጠልን በጠላታችን ላይ እንድንሰለጥን እድንነቃ ያደረገን መልካም እንድንሰራ እንድናስብ ያደረገ የድንግል ልጅ መድአኒአለም ፈጥሮ ያልተወን የቅዱሳን አምላክ በየደቂቃው ይክበር ይመስገንልን 😭😭🤲🤲 መምህራችን አንተን አባታችንን መምህር ግርማን በዚህ መናፍስትን በማንቃት ስራ ላይ ያላችሁትን ሁሉ እመብርአን ተስፋችን መድአኒታችን የሆነችው ርህሪት ሁላችሁን ከነቤተሰባችሁ ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እስከመጨረሻው ድረስ ከአገልግሎታችሁ አይለዮዋችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወድአችዋለን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም መምህሬ የሚገርም ታሪክ ነው ለሁላችንም የሚመለስ ቅን ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልህ በበጎ አድራጎት ላይ ለምተሳተፉ ሁለ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ አቤቱ ለንስሃ አብቃኝ አምላክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔረ ይባርካቹው መምራችን ኑርልን 🤲🤲🤲
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ የኔ ወንድም ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህን ይጠብቅ ለኛ እንደደረስክልን ላንተም ይድረስ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን......
@asmamawbelachew8893
@asmamawbelachew8893 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ያቅርብልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህራችን::
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕር እንኳን ለሊ ቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹ
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይባርክልን ያስብህ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
መምህር አላማህ እቅድህ ሰፊነዉና መድኃኒያዓለም ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ እማ ፍቅር አትለይህ ሰላምና ጤና ያድልህ በርታልን በቻልነዉ ሁሉ ከጎንህ ነን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል መምህራችን እግዛአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲✝️💒✝️👍👍👍👍✅✅✅
@zadelove4676
@zadelove4676 Жыл бұрын
መምህራችን እዲሜ ከጤና ይስጥልን
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ድንቅ ታአምር ነዉ በጣም ደስ ይላል መድሃኔአለም በመንገድ ይምራን አሜን ወንድማችን መድሃኔአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🙏🙏🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ክብር ይስጥልን መምህራችን
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Жыл бұрын
ሀያሉ እግዚአብሄር አንተንና ቤተሰብህን በጠባቂ ቅዱሳን መላዕክቶቹ ይጠብቅህ::መምህር ተስፋዬ አንተና ሌሎችም እንደ አንተዉ በበጎ ምግባር በድህነት ትምህርት እዉነተኛዋን ተዋህዶ የወልድ ዋህድን የማዳን ብርሃናዊ ትምህርት በተግባር ስለምታሳይ እግዚአብሄር ያክብርህ ይባርክህ::
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ይጠብቅህ መምህርዬ አይዞህ በክርስቶስ ሁሉ ይቻላል።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህራችን ከበርልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነበር የነደያን ህብረት የሰንበት ተማሪዎችን ህብረት እንዴት ድስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር እናንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 💞⛪⛪💞
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🏿🥰
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህሬ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
@friehiwotbirhanu5803
@friehiwotbirhanu5803 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰህ እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው የቅዱስ ገብርኤል ዝክር እንጀራ እየጋገርሁ የሰማሁት በጣም ደስ ይላል
@user-pm2xx2dg6q
@user-pm2xx2dg6q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 💐 በእውነት መምህር አንተ እንዲህ ደክመህ የለፋህበት ግብ ላይ ሲደርስ ባንተ ጽናት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በደስታ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች አሁንም እማ ፍቅር ከጸጋ ላይ ጸጋ ታልብስህ አሜን ፫ !!! የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ የእኔን ቤተሰብ አስታወሰኝ እድሜ ልካችን በመተት የምታንከራትተን ጎረቤት አለችን ባሏን ሳይቀን ለመንፈሱ ግብር በወጣበት አስቀርታዋለች የቀን ስራ ሊሰራ ሂዶ በዛው ሞተ💔 የእኛን ቤተሰብማ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል መምህር ከትምህርት ትምህርት ከስራ ስራ ባዶ ሁነን እንድንቀር ሆንን ታላቅ ወንድሜ ታንቆ እንዲሞት አደረገችው ያኔ ግን ራሱ እንደሞተ እንጂ ሰው እንዲህ ያደርጋል ብሎ ማንም አልጠረጠረም ። ሴትዮዋ ግን ቅርብ ጎረቤት ሆነን የቀብሩ ለት አልመጣችም በበነጋው ሃዘንተኛው ቁጭ ካለበት ከልጇ ጋር በእንስራ ውሃ ተሸክመው መጡ ከዛ እናቴ ደስታው ነው እዚህ ያስመጣሽ ብላ ተነስታ ልትመታት ስትል አያቴ ልጀ ተይ ሰው ይፈርዳል ሁሉንም ለፈጣሪ ስጭ ብላት ዝም አለች ። ውሃውን ቶሎ አስቀምጠው ሄዱ ሳይቀመጡ ። እሷ እድሜ ልካችን እንደምትሰራብን ግን በቅርቡ ነው ያወቅነው በጸበል ። አሁንም በየሰው ሃገር ተበታትነን ነው ያለነው ወገኖቼ "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴን ሃይለ ጽዮን በጸሎታችሁ አስቡን !
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
የግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቡዙ ነፍሳትን የሲኦል ስለሚያውጡልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
#ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች መምህርዬ❤ እኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በስር ቤት ውስጥ እማ የስት ሂወት ተቀይሯል ጸጋውን ያብዛልህ የኛ ዕቁ❤🕊🛐⛪
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ሲልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል በእዉነት በጣም ያስደስታል አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ትዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@lucytmabruk490
@lucytmabruk490 Жыл бұрын
መምህሬ የምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ አይዞህ ወንድማችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኛለው በርታልን እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን እመቤቴ ከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ትሁንክ የምትወደው ሩፍኤል ከክፍ ሰዋች ይሰውርክ ክፍዋችን ከእግር ሰር ይጣልልክ ኑሩርል ለኛ ለደካሞቹ ታስፈልገናለክ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
ዘሚካኤል-ቲዩብ በእውነት ቁርጥ አንተን ታዳጊ ነው በቃ ሰው ተክታችኃል
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአብሳርው ለመለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ዋዜማ አደረሳችሁ እመብረሃንን ያበሰራት ቅዱስ ገብርኤል እኛንም አድስ ነገር ያብስረን አሜን🥰🥰
@genetgetahun
@genetgetahun Жыл бұрын
እህቴ ብሩክታዊት እባክሽ በቅንነት ደምሪኝ
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲
@michgebrmichgebr2135
@michgebrmichgebr2135 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው:: መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይስጥህወላዲት አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ወንድሜ::
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
ሰላሜን የሚሰጠኝ ምርጥ ቤት መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋህን ይጨምርልህ
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ለነፊስህ ሞሆን እንደት ያረካል ያአገለግሎት ዘመናቹ ቸሩ መድኃኒ ዓለም ይባረከላቹ አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን♥️🙏
@tesfayehiwethiwet8838
@tesfayehiwethiwet8838 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰክ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ስልክክ እንቢ አለኝ መተት የሚያረግብኝ ሰው አውቀዋለሁ ወደ ንስሐ እንዲገባ የሚዬድበት መንገድ ጥሩ እንዳሎነ ብነግረውስ ይቅርታ እንባባ ብለውስ ምን ትመክረኛለህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እኛስ በስደት አስተምሮክን አውቀን ተለወጥን ጠላታችንን አወቅን ግን የሚናፍቀኝ ለናቶቻችን በየቲቢው በየ ጉባኤው ያንተን ትምህርት የሚሰጥበት ቀን የሚናፍቀኝ እማምላክ መንገድክን ትምራክ በውነት የስንቶቻችንን ህይወት ፈጣሪ ባንተለይ አድሮ ላሰተማረን ክብር ምስጋና ይግባው ከምንገድክ እማምላክ ትጠብቅህ
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 Жыл бұрын
ማርያምን በእንባ ጨረስኩት ቁራቢወቹን ሳይ መታደል ቅናት 😥😥😥😥😥 እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪልኝ መምህር ግን ታደለህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ! ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የመምህር ልጆች እልፍ አእላፍ ያርጋችሁ ብዙልን ስንቱ ሰው ከጉድ አውጥታችሁ በትምህርታችሁ ለቅዱስ ቁርባን አበቃችሁ። እኛንም ኤፍታህ ይበለን ጌታ!!!🤲
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የቀሩቱም ይቀይርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የምሰራዉ ስራ ፈተና ቢኖረዉም የህዝቡን ነፍስ እያዳክ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን እስከነቤተሰቦችህ ትጠብቃችሁ አሜን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስበክ አይዞህክ መምህር እሸ መላእክት ሁሉም ከአንተ ጋር ይሁላክ እሸ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-bu2ly2td1t
@user-bu2ly2td1t Жыл бұрын
መምህርዬ በእውነት እንዴት እደምገልፀህ አላቅም ቅዱስ ሩፈኤል ይጠብቅህ በእውነት እቅድህን ሁሎ ያሳካልህ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልፋትህን ሁሉ ለፍሬ ለበቁልህ በቤቱ ሆነው ለመዳን እንቅፋት የሚሆኑትን ልቦና ይስጣቸው
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ድንቅ መርሐግብር ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከቃላት በለይ ነው ጎዶልያስ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እናት አባቶቼ እንካን ለዚ ክብር አበቃቹው እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን በእድሜ በጤና የጠብቅልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን✝️✝️🙏🙏
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን መምህርዬ❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን ጌታ ሆይ በጣም ደስ የምል አሣታሚ በእውነት ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ሰለ ነበር ሁሉ አመሰግናለሁ እግጅ በጣም መምህራችን ማኑኤል ይሰጠን ቃል ህይወት ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫
@user-zz8bk9dg7k
@user-zz8bk9dg7k Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ
@senibekalu4302
@senibekalu4302 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ይህንን የወደቀ የጨለማ ንጉስ የሆነ ጠላታችንን እንድናወርደው ስላደርግኸን እናመሰግንሀለን
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 Жыл бұрын
,በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆ እግዚአብሔር አምላክ እድሚና ጤና ያድልልን በእውነት መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
ሰላም ለናት ይሁን አደት ዋላችሁ እንኳን ለቅዱስ ግብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ወድ መምህራችን እንኳን አደረሰህ ቅዱስ ግብርኤል ይጠብቅህ በእውነት ለኛ ይህ ትለቅ ትምሀርት ነው ብርታልን ፀጋውን ያብዛልክ
@richbaba4516
@richbaba4516 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ ቤተሰብቼ ጥሩ የንቃት ግዜ ነበር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ አንደበትክንም ልቦናክንም የበለጠ ይባርክልክ መላዕክት ሰማዕታት አባቶች እናቶች አንተንና ቤተሰቦችህን በምትሄዱበት መንገድ ጥላ ከለላ ይሁኗቹ ተባረኩ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ፤ መምህር እግዚአብሔር አገልግሎተረህ ያስፋልህ በጭፍን ሳይገባቸው ሳያውቋችሁ የጥላቻ ዘርን ይሚዘሩትንም ልቦና ይስጣቸው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ይህ ሁሉ ያንተ ልፋት ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር ከነ መላ ቤተሰብህ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ለሀያሉ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዕል መምህር ለመላው ቤተሰብ በሙሉ
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር እመቤቴ ትጠብቅካ🙏
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛልክ አሜን💒💒💒💒💒
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመህር የሚጠላህ እንዳለሁሉ የሚወድህ ነፍፍፍፍ አለ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይወድሀል እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤቶችም ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሰማያዊ ዋጋ ይስጣችሁ
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j Жыл бұрын
ወለተ ሐና እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😢✝️✝️✝️
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣችሁልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለክብር ያብቃን በእውነት
@arsemagirmay9185
@arsemagirmay9185 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር
@iyugrima6266
@iyugrima6266 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ መምህር። እኔም በቋንቋ የመተርጎሙን ነገር አሳስባለሁ። afaan oromoo ብዙ ሚፈልጉ ሚያስፈልጋቸው ህዝቦች አሉ። ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን።
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የሞትን መንገድ የዘገልን አንተ ዛሩን ዛራ የልበችንን ልብ አንኳኳ በምገበን ቛቛ ነገርከን እኛም ልበችንን ከፍተን ሰመነዉ ነገሩን በመልካም የምመላከት አይን ከለን ቡዙ እናተርፋለን ፈጣሪ ልብ ይስጣን🙏🙏🙏
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ አደረሰን ክብር ይግባው ለመዳኒያለም ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርምስጋና ይግባው በአመቱ ውስጥ ቅድሳን መላእክት ያደረጉለኝ ትልቅ ድቅ ነገር አለ በነብስም በስጋ በዓመት ውስጥ ቅዲስ ገብርኤል በሚያውቀው ታሪክ ይለውጣል እምነታችን ታላቅ ነው የኦርቶዶክስ ልጆች እንበርታ ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon Жыл бұрын
መምህር ቅዱስ ኡራሄል ይከተልህ ይጠብቅህ እስከቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይሰብህ
@marthageberkidan8713
@marthageberkidan8713 Жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
ሰላም ውድ የተዋሕዶልጆች ሰላደረገው ነገር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን🙏🙏 እስረኛውን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን እኛንም ለንሰሐ ለክብር ስጋደሙ ያብቃን ባተበምታስተምረን ትምርት በቤታችን ብዚ የተተበተብንን ማንነት እራሳችን እድንመረምርበት ስለሐይማኖታችን እድናቃ አድርጎናል 🙏መምር አተን ለኛ የሰጠን አምላክ ይመስገን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርስልን🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስታማሪ ነው ብዙ ግዜ በትግርኛ መላአክ ነብሰይ ይሉታል ይህ ትምህርት በትግርኛ ቢተረጎም ብዙ ሰው ይቀየር ነበረ። ምክንያቱም በእውነት መልአክ ነው የሚመስላቸው።
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋህ ይብዛልህ መምህርዬ አይዞህ ፈጣሪ ከፊት ከኋላ ይጠብቅሀል ቂቤም ተገፍቶ ነዉ አናት ላይ የሚወጣዉ አይዞህ ሰዎች ቢሰድቡህም አንተ ግን ፍሬህ የሚታይ ነዉ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እመምህሬ ሰላምህ ይብዛልህ ምን እደምል አላዉቅም እናቴ ባህድ አምልኮ ታመልካለች ግን ክርስትያን ናት ሆናም ያቺ ማርያም ትሙላልሽ ታርግልሽ ስትለኝ እባየ ይመጣል መምህር የምትምለዉ እራሱ ኦፍን ብላነዉ ማርያምን ሚየልን እግዚሔቤርን ብለሽ ማይ ይሄ ፈጣሪሽ አይደለም ሰዉ ነዉ እላታለዉ ጉዳቱ ግን ልነግርህ እልችልም መምህር ተሰቃየዉ እነሱን ተወቸዉ የኛን ብሽታ ማንን ያክመናል የምፅናናዉ ድንግል ማርያም ነዉ እድሜ ይስጥህ መምህር
@kebide2231
@kebide2231 Жыл бұрын
ወለደ ገብርኤል አሰቡት በፀሎት
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝️እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅድስ ገብርኤል✝️ ✝️ዓመታዊ በዓል አደርሳችሁ አደረሰን✝️ ✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ። kzfaq.info/get/bejne/n55kYNmgkt-bZHk.html + 👏 #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል 👏 + #ታህሳስ_19 ✝️ የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፥ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፤ እርሱም ተናገረ፥ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት አዘዘ። 🔥 ሲድራቅንና ሚሳቅንም አብደናጎንም ያስሩ ዘንድ፥ ወደሚነድድም ወደ እቶን እሳት ይጥሉአቸው ዘንድ በሠራዊቱ ውስጥ ከነበሩት ኃያላን አዘዘ ። የዚያን ጊዜም እነዚህ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከቀሚሳቸው ከመጐናጸፊያቸውም ከቀረውም ልብሳቸው ጋር ታስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ተጣሉ። ✝️የንጉሡም ትእዛዝ አስቸኳይ ስለሆነ የእቶኑም እሳት እጅግ ስለሚነድድ፥ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም የጣሉአቸውን ሰዎች የእሳቱ ወላፈን ገደላቸው። 🔥እነዚህም ሦስቱ ሰዎች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ታስረው በሚነድደው በእቶኑ እሳት ውስጥ ወደቁ።የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም፦ ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን? ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም፦ ንጉሥ ሆይ፥ እውነት ነው ብለው ለንጉሡ መለሱለት። ✝️ እርሱም፦ እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ #የአራተኛውም_መልክ_የአማልክትን_ልጅ_ይመስላል ብሎ መለሰ። የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ፦ 🔥እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች፥ #ሲድራቅና #ሚሳቅ #አብደናጎም፥ ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅም አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ። መሳፍንቱና ሹማምቶቹም አዛዦቹና የንጉሡ አማካሪዎች ተሰብስበው እሳቱ በእነዚያ ሰዎች አካል ላይ ኃይል እንዳልነበረው፥ የራሳቸውም ጠጕር እንዳልተቃጠለች፥ ሰናፊላቸውም እንዳልተለወጠ፥ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው አዩ። ✝️ ናቡከደነፆርም መልሶ፦ #መልአኩን_የላከ_ከአምላካቸውም_በቀር_ማንንም_አምላክ_እንዳያመልኩ_ለእርሱም_እንዳይሰግዱ_ሰውነታቸውን_አሳልፈ_የሰጡትን_የንጉሡንም_ቃል_የተላለፉትን_በእርሱ_የታመኑትን_ባሪያዎቹን_ያዳነ_የሲድራቅና_የሚሳቅ_የአብደናጎም_አምላክ_ይባረክ። ✝️ እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቈረጣሉ፥ ቤቶቻቸውም የጕድፍ መጣያ ይደረጋሉ ብዬ አዝዣለሁ አለ። ( ትንቢተ ዳንኤል 3 ፥ 19 - 30 ) ~~~ #ገብርኤል ሆይ የአብ አካላዊ ቃል መሳክወ ብርሀን ለሚሆኑ ጆሮችህ ሰላም እላለው የውበታቸው ጸዳል የበረሃ አበባ ለሚመስለውም ጉንጮችህ ሰላም እላለው ገብርኤል ሆይ ከጭንቅና ከመከራ ለማውጣት የተላክህ መልአክ ነህና #ሠለስቱ_ደቂቅ በእሳት ጉድጓድ በተጣሉ ጊዜ ሁለቱ ክንፎችህን ጋርደህ ከመቃጠል እንዳዳንሃቸው እእኔንም አገልጋይህን በረድኤትህ ኃይል አድነኝ ። ~~ 🙏 🔥 ከሚነደው እቶን እሳት ሠለስቱ ደቂቅን የታደገ 🔥 #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን 🙏
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 Жыл бұрын
AmenAmenAmen
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,9 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 127 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
2:47
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,6 М.
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
87ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ደብተራ በዝሙት ሊጫወትባት የፈረደባት ነፍስና መጨረሻዋ
2:07:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН