No video

ድምፃችን እስኪሰማ አናቆምም!! የእንዳልክ ጉዳይ ከምን ደረሰ? ጀግና መፍጠር ፡ Comedian Eshetu : Genet Nigatu : Comedian Dereje

  Рет қаралды 280,595

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

እንዳልካቸው ንጋቱን በገንዘብ ለማገዝ ከፈቀዱ የጎፈንድሚ ሊንኩ ይኸው፡፡ This is his GoFundMe link gofund.me/b1e2...
Dashen Bank ዳሸን ባንክ 5269212497011
Commercial Bank ኮሜርሽያል ባንክ 1000014816783
እንዳልካቸው ንጋቱን በስልክ ለማግኘት 0932 27 92 55 / 0932 27 89 89
JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
Comedian Eshetu, Comedian Dereje haile , Artist Genet nigatu
#Comedian​ Eshetu
#GenetNigatu
#ComedianDereje Haile
#ethiopian
#ethiopianAirForce
#bezabehPetros
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 000
@chusofonyas9934
@chusofonyas9934 2 жыл бұрын
እዳልካቸው ከጭንቅላት ጀምሮ አንተ ልዮ ጀግና ነህ እኔ በጸሎት አስብሀለሁ ልዑል እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ😍
@shewaalemu8663
@shewaalemu8663 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነህ እንዳልክ አይዞህ ተስፋ ያደረከው መድሀዓለም ያሳካልሃል አይዞህ ጀግና ነህ
@got3ch626
@got3ch626 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የዚን ወንድም ሳቅ አሳየኝ 🙏🙏🙏
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
አሜን
@desalegnabrhame1380
@desalegnabrhame1380 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Zahra-bg4id
@Zahra-bg4id 3 жыл бұрын
Amen
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@user-eu2cw4sn5j mare gora beye ledemereshe demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@Zahra-bg4id sis gora beye
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ታታሪ ሰራተኛ ሊደገፍ ይገባል እሸቱ መልካም ሰው በርታ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
Zade demerign ledemereshe
@lemlemkeflom5606
@lemlemkeflom5606 3 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል
@mulukenmengaw8545
@mulukenmengaw8545 3 жыл бұрын
ጀግናን ፈታኙ ብዙ ነው ነገር ግን በቅርቡ እደምታበሰረን 100❤ አምናለሁ አተ የኢትዮጽያ ጀግና ነህ 💪💪 አምላክ ካተጋር ይሁን በርታ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 3 жыл бұрын
As an Eritrean, It makes me sooooo happy that you guys are keep mentioning Ethiopians & Eritreans. We are one people from one planet, Earth 🌎❤🙏 "bad thing happen for a reason" I feel god is calling you for big & greater things bro! GOOD LUCK!🙏💐💞
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 жыл бұрын
Beyena haftey Ethiopians and Eritreans are the same people. You and I are sisters, ignore the politics of it. We’ll support each other regardless of the circumstances.
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 3 жыл бұрын
😘😘😘😘
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 3 жыл бұрын
hi
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ ❤️❤️❤️
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 3 жыл бұрын
@@eliasteshome2633 Hello there
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
ሊነጋ ሢል ይጨልማል አይዞክ ፈጣሪ ይርዳክ ከጎንክ ነን 🙏🙏 እሼ ክበርልኝ ላንተ ቃላት የለኝም ❤❤❤
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
እመብርሀን ታሣከዉ ሀሣባችሁን🙏🙏🙏
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 жыл бұрын
አሜን
@sunshining3697
@sunshining3697 3 жыл бұрын
Thank you for your respect on Eritrean, We love people who's honest and hard worker , Endalk ayzohh ,🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
❤🧡💚😘😘😘
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 3 жыл бұрын
👍🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@user-pd7my1ui2q mar demerign ledemereshe
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 3 жыл бұрын
@@mimifkr1743 እሺ እንዛመድ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
This is how people feel in Ethiopia about Eritreans. I hope you will go and witness it yourself. It's the politicians that made the friendship miserable
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እንዳልክ አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከል እሼ ድንቁ 😘
@begenatube9015
@begenatube9015 3 жыл бұрын
Hulum bota comment taregiyalesh
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@samuelsleshi1588 ኧሯ 😜
@user-yv6fy6yn8n
@user-yv6fy6yn8n 3 жыл бұрын
ይሄ የሙስና ሀገር ለሀቀኛ አይሆንም አላህ ይርዳህ አባቴ ጀክና ጠንካራ ነህ አላህ ይርዳህ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 3 жыл бұрын
እንዳልክ አይዞክ ይሄ ቀን ያልፍል አንተ ጀግና ነክ
@thaile9751
@thaile9751 3 жыл бұрын
እንዳልክ እይዞህ ይሄ ቀን ያልፋል አንተ ጀግና ነህ::
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 3 жыл бұрын
እኔ በግብርና ሞያ ነው የተመረኩት ግን ኢትዮጵያ መስራት ባለመቻሌ አረብ ሀገር የእቤት ስራተኛ ነኝ አሁን ላይ እና የአንተን ፕሮጄክት ነገር አሞኛል የወር ደሞዜን ለማስገባት ቃል ገብቻለው
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ሰው ማለት አንተ ነህ አላህ ይስቱረህ።
@gemebekele4387
@gemebekele4387 3 жыл бұрын
አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
በወጣ ይተካ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 3 жыл бұрын
ገዘብህ ይባረክ
@hasnaabella8212
@hasnaabella8212 3 жыл бұрын
አሽዬ የኛ ጅግና እንዳት ያሉትን ያብዛልን አሜን አሽዬ ሶፍት ለምንድነው ከጠረጴዛላይ የማይኖርው😍
@seneyetseyfu3781
@seneyetseyfu3781 3 жыл бұрын
አንተ እኮ ጀግና ነህ እንዳልክ ተሰፋ አትቁረት በቅርብ ጊዜ ይሰተካከላል እፀልይልሀለሁ አሺ ይሆናል አይዞህ ከጎንህ ነኝ።
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 3 жыл бұрын
በፍፁም ከእጁ አይወጣም የሱ የራሱ ነው የላቡ ነው እድሜውን የለፋበት ነው አይዞህ እንዳልክ
@anteneh41
@anteneh41 3 жыл бұрын
እራሱ ከሾርት ከት ነፃ አደለም ሆድ የፍጀው
@sobhikhashab7334
@sobhikhashab7334 3 жыл бұрын
@@anteneh41 ማንን ነው? ምን ለማለትስ ፈልገህ ነው?
@MG_22
@MG_22 3 жыл бұрын
@@anteneh41 weregna
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 жыл бұрын
@@anteneh41 ችግር አለብህ ? በፍለፊት ተናገር ብዙ ለፍቶ እዚህ የደረሰን ሰው ለመተቸት መነሳትህ ቅናት ይስመስልብሐል 🤨🤫🤭
@anteneh41
@anteneh41 3 жыл бұрын
@@nunubelete8142 የምን ችግር የናዝሬት ልጅ እኮ ነኝ የምን ችግር ነው የምታወሪው በመጀመርያ የብዱር ፍቃድ ለማውጣት ስንት ፐርሰንቱን ጉቦ ለመስጠት በደላላ አማካኝነት እንደተዋዋለና ብድሩን እንዳገኘ ታውቂያለሽ ዝም ብላችሁ አትነዱ ናዝሬት እኮ ይቅር አላውራው የሚያሳዝነኝ ምስኪኑ ደረጀ እዚህ ደራማ ውስጥ መግባቱ ነው:
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
አይዞህ በርታ እባካቹ ወገኖች በጣም የደከመበት ስለሆነ ተባብረን እንርዳው ከጎኑ እንቁም
@Daniel_kah
@Daniel_kah 3 жыл бұрын
I'm proud of you ደቂ ኤረይ! You🇪🇷 are always on front to support and spread LOVE. you made history. Ayzoh Endal wendmashn.We 🇪🇷,🇪🇹 will be Great again✊
@yitbarekkenaby2674
@yitbarekkenaby2674 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እርዳታ በምንም ማግኘት የማይችለውን እድል ነው ያቀረብክለት እሼ እግዚአብሔር ደግሞ የቅኖች አምላክ ነው እና እመቤቴ እንዳልክን ትልቅ ነበረ ትልቅም ታርገው አይዞህ እስዋን ያመነ ወድቆ አይወድቅም
@mafichala3271
@mafichala3271 3 жыл бұрын
አይዞህ እንደልክ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተነህ ጋር ነው ተስፋ አትቁረጥ እኛ እትዮጵያን ከጎኒ ነን በርታ እመብርሃን እንባን ተብስልህ አንተ ጀግናችን ነህ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@suzimesfen8039
@suzimesfen8039 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ቀን ሰው ነህ። በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ሁሉም ነገር ያልፋል እመቤቴ ምልጃዋ ካንተ ጋር ነውግድ የለም ለነሱም ልቦና ይስጣቸው በርታ ወንድሜ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 жыл бұрын
በማንም ሠው እጅ አይወድቅም ፕሮጀግቱ የናተ የልፋትህ ዋጋ ነው ይቀጥላል አይዞህ በርታ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 жыл бұрын
@AFRAH family TUBE መጀመሪያ አሟይና ነኝ እኔን ሰብስክራይብ እሺ
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 3 жыл бұрын
ካላቹ እሼ
@yalemworkferede3353
@yalemworkferede3353 3 жыл бұрын
It@AFRAH family TUBEhis hisbus bush that's year GHz y year hyy that gutty Yong Guam's gyear been gagging yuh it yhy
@tarututarutu8940
@tarututarutu8940 3 жыл бұрын
@AFRAH family TUBE ወደ
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 жыл бұрын
አሜን በናንተ ጥረት እደርሳለው
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 жыл бұрын
መርዳት የፈለገ ይርዳህ ማበደርም የፈለገ ያበድርህ ግን በፍፁም የለፋህበትን ሼር አትስጥ አይዞህ እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንዳንተ ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች ጋር ነው።
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
በትክክል እግዜር ቢያሳካለት እንደዛ ቢሆንለት ጥሩ ነበር
@aaaguttueee8694
@aaaguttueee8694 3 жыл бұрын
BRAVO MY BROTHER WE ARE ERITREAN WE ARE WITH U WE FIGHT FOR THIS PROJECT JESUS TO BE WITH YOU
@awotaraya6590
@awotaraya6590 3 жыл бұрын
እሸቶ ይሄን መሰራት ትችላለህ ሀቀኛ ሰለሁንክ ለሰው አዛኝ ሰለሁንክ ሰው ይሰማሀል በጣም ሰጠብቀው የነበረው ፕሮግራም ነው ጌታ ይረዳሀል
@lioulkassa4233
@lioulkassa4233 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ይህ ዛሬ ያየውብህ በራስ መተማመነህ ከምንም በለይ ነው የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳክ።
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 жыл бұрын
አሜን
@bk1990ts
@bk1990ts 3 жыл бұрын
ቪዲዮን ሳላይ ነው የምጽፈው በባለፍው ቪዲዮ ልቤ በጣም አዘንኩም ደስ አለኝ እንዳልክን በፊት የዘይት ማሸጊያ እኔ ከምሰራበት ድርጅት እራሱ መኪና እያሽከረከረ ይመጣል እጅግ በጣም የሚገርመኝ እንዳልክ እኛ ድርጅት ምርት ከሚጭኑት ጋር አብሮ ሲጭን ይገርመኝ ነበር እኔ እዚ ደረጃ ላይ መድረሱን አላውቅም ነበር እኔ የቴክኒክ ባለሞያ ነኝ እኔ በምችለው አቅም ምንም አይነት እርዳታ ብትፈልግ እኔ አለሁ በኤሌክትሮኒክስ እና በኤሌትሪካል ልረዳ በኩል ዝግጁ ነኝ ክንዳልክ ፈጣሪም ይረደሃል በርታልኝ
@teddyalebe39
@teddyalebe39 3 жыл бұрын
ጀግና ነዉ ወንድምሽ !!!! በፀሎት በርታ እመነኝ ቀና ሰዉ ስለሆንክ እግዝአብሔር ይረዳሀል በርግጠኝነት ነዉ ምነግርህ ምቀኞችህን ድንግል ማርያም ታርቅልህ
@togethertube8768
@togethertube8768 3 жыл бұрын
እንዳልካቸው ወንድሜ አይዞህ በጭራሽ የደከምክበት ፕሮጀክት አይዘጋም እሺ :: እንተ ብቻ እንደትላንቱ ጠንካራ ሁን ከጎንህ ነኝ !
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b 3 жыл бұрын
ይከሰው ተደስቶ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል።
@mabetalbadi5096
@mabetalbadi5096 3 жыл бұрын
❤🧡💛💙💙👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🥀🪴💯❤🧡💛💚💜🤝🤝🤝🤝🤝🤝👊🙏🏼👍
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ለአላማህ የፀናህ ሰው መሆንህ እንዳለ ሆኖ ከጥቂት አመታት በፊት ይመስለኛል ገነት ታማ ባለበት ግዜ ለህክምና እርዳታ ስትጠይቅ ለመርዳት አለመዘርጋትህ ለገዛ እህትህ ይደንቃል ሼኩ ባየዘረጉላት ምን ነበር የሚፈጠረው? ገነት ታዋቂነትሽን ለመጠቀም ብለሽ ባይሆን ኖሮ እንደዚህ ያለ ለሎች ተራፊ ወንድም እያለሽ እርዳታ ? አሁን ራሱ የድራማ ለቅሶ ይመስላል የምትሞክሪው፡ታዋቂነትሽን ነግጂበት ወንድሜ አንተ ግን ይሄንንም ቀን አልፈህ ታየዋለህ በርታ
@bk1990ts
@bk1990ts 3 жыл бұрын
እሸቱም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! አንተን ማስተዋልን ከጥበብ ጋር ቅዱስ እግዚአብሔር ይህን ጸጋ አድሎካል ተጠቀምበት ፈጣሪም ይርዳህ አሁንም እየረዳህ ነው ከክፉ ይጠብቅህ
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ሣቅህን ትመልስልህ ወንድሜ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@russomtewelde692
@russomtewelde692 3 жыл бұрын
🇪🇷 እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ነው አልቅሸ አልጠግ አለኅ በጣም ነው የምወድህ እግዚኣብሔር ይረዳናል 🇪🇷🙏🏽🇪🇹
@hanaemeshawtube4668
@hanaemeshawtube4668 3 жыл бұрын
Yeni meskin
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 3 жыл бұрын
👍🙏
@abaymisga1857
@abaymisga1857 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ጥንካሬ ለሰጠህ🙏🙏🙏🙏
@helenbirhan900
@helenbirhan900 3 жыл бұрын
እንዳልክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጀግና ነህ ደግሞ አባቱን የሚመሰለው
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
አንተ ውስጥ ያለው ቅንነትና ለስራ ያለህ ተነሳሽነት ሁላችንም ውስጥ ቢኖር ሀገሬ የት እንደምትደርስ ሳስብ ውስጤ በተስፋ ይሞላል
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 3 жыл бұрын
እንዳልክ ወንድማችን አይዞክ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ ከንተጋር ትሁን እሂ ቀንያልፋል ፈጣሪ የልፋትክን ዋጋ ላብክን አሳልፎ አይስጥም እመብረሀን እንባክን በደስታ ትቀይርልህ እንደንተ አይነት ሰው ነው ያጣችው ሀገራችን አሁንም አይዞክ የኢትዬጵያ ህዝብ ከጎንክ ነው
@geni4618
@geni4618 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይረዳናል 100% በቅርቡ መልካም ዜና እንሰማለን አንተ ጀግና ነክ ጀግና ደግሞ ተስፋ አይቆረጥም በርታ ከጎን ነን👍👍👍👏👏💕💕
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 3 жыл бұрын
እሽ አተ መልካም ውጣት ነህ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁነን እኛ ወለየወች ሀገራችንን ያለማነው ስደት ተሰደን ነው መስጊድ ቤተክርስቲን ምገድ ብዙ ልማቶን በሳኡድ አረብያ በተለያ ሀገሮች ያለን የውሎ ህዝብ በራሳችን አልምተን እደት እድህ እንሁን ጎበዝ። ድረሱልን
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 жыл бұрын
ወሎ ኢትዮጵያ አይደለም እንዴ ወረኛ እኔም ወሎ ነኝ
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 3 жыл бұрын
@@oneethoipan9565 ቤተሰብ ከሞከቤታቸው ስለተቀመጡ አልደረሰብሽ ይሆናል ስለዚህ በሰው ቁስል። አትሳለቁ ኢትዮጵያ አለመሆን ሳይሆን ችግሩ እዛ ነው ኒቶርክ የለም ቤት ንብረት እየተዘረፈ ቤተሰቦቻችን ብስናብ ብክረምት የትዳሉ አናቅም ኢትዮጵያ ስለሁንኩ አይደል ድምፅ ሁኑን ያልኩት አልደረሰበት ሰው ሆ
@user-jv7jq9hm2b
@user-jv7jq9hm2b 3 жыл бұрын
ወሎብቻነው ሰውየተፈናቀለ ምናለ ሚዛናዊ ብቶኑ ጎንድር ሸዋ አድርቃይ ዘሬማ የተፈናቀሉት ሰው ኢትዮጵያዊ አይደሉም???😭
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
@@user-jv7jq9hm2b እሱ በሁሉም ቦታ ነዉ በሞላዉ ኢትዮጵያ ተፈናቅሏል
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m lk nesh😭💚💛❤Damerge Emalsalhu
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
አሰለቀሰከኝ ደግሞ አባትህን ቁጭ ነው አይዞህ ወንድማችን አለንልህ ያአቅማችንን እንረዳለን ብቻ ባንኩ ጊዜ ይሰጥ ከጎንህ ነን በርታልን እግዚአብሔር ይጨመርበት ከአሜሪካ🙏🙏🙏🙏
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 3 жыл бұрын
Wawe
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 жыл бұрын
ግዜ ተስቶኝል
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 жыл бұрын
እድሜ ለናንተ 1ውር ተስቶኝል
@kidistemehrete5237
@kidistemehrete5237 3 жыл бұрын
እንዳልኬ ወንድሜ አይዞህ እናቴ ኪዳነምህረት በፆምና በልመናችን ሰዓት ያነባከውን እንባ ከልጅዋ ጋር ኦና ታብስልህ አገራችንን እና ህዝቦችዋን ሰላም አድርጋልን አዳማ መጥተን ድርጅትህ እንደምንጎበኝ በመቤቴ አምናለኡ አሜን።
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 жыл бұрын
እውነት ገነት እልቅሰሽ አስለቀሽኝ ይህ ወንድም ራሱ ንግግሩ ልዩ የጥንካሬ ድምፅ አለው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይህ ነገር ይሰካለታል ደግማ ይሻገራል አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@kasidaniel157
@kasidaniel157 10 ай бұрын
Me and my husband and my children we don't money to give you but i promise to you we support by anything we can do ❤❤❤ you are strong man 🙏🙏🙏🙏🙏
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
የህ ሰው በጣም ጠንካራ ነውይህን ጥንካሪ የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመሰገን በርታ ወንድሚ ኢትዮጵያ እዳንተ አይነቱን ጠንካራ ሰው ያሰፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳው
@setugebreegziabher3083
@setugebreegziabher3083 3 жыл бұрын
Don't cry brother I pray for you God is good always 🙏
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
እንዳልክ ወንድሜ ፈገግታህን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ብርቱ ጀግና ስለሆንክ አይዞን ያሰብከው ሁሉ እንደሚሳካ እርግጠኛ ነኝ አይዞን ወንድም አለም አላህ መጨረሻውን ያሳምረዋል
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 жыл бұрын
አሜን
@yeshollazaff6323
@yeshollazaff6323 3 жыл бұрын
ይህ ቅን ልብ ሰው ወንድምሽን እግዚአብሔር አይጥለውም ጎበዝ ታታሪ ሠራተኛ በመሆኑ አይዞሽ ገንዬ፡፡
@youtub9929
@youtub9929 3 жыл бұрын
አላህ ሁሉንም ያስተካክልህ ወንድሜ መታገስ ነው ሁሉም ያልፋል
@mebe935
@mebe935 3 жыл бұрын
You're a wonderful man. We're very proud of you. You're going to succeed and your project will help people. I'll do my part to help. I hope everyone does with what they can. May God give you strength.
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆችየ በጣም ደሰ የምትሉ ሰዎች
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Omg. Exactly like this father he’s so nice person ! I feel sorry 😢 about it!! You know that is Africa if you’re in here were I’m !! They will give you the price 👑
@fentshihabtamu3081
@fentshihabtamu3081 3 жыл бұрын
እህ እኔ ላልቅስ እመቤቴ ማርያም ታሳካላችሁ
@woubtsegaabebe7469
@woubtsegaabebe7469 3 жыл бұрын
You are a strong person,Let God help you with all your effort.
@dessalefenta1464
@dessalefenta1464 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጀግናና ብርቱ ሠው ነህ እግዚአብሄር ያሠብከው ይሣካልህ ፆለት አርጉለት ታሸንፋህ መጨረሻውን ያሣምርልህ
@elsabethtessema2266
@elsabethtessema2266 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ህልም ያለው ሰው ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገው። ይህ ለልጆች እጅግ የሚጠቅም ነው። አይዞህ በርግጠኝነት በቅርቡ ካሰብከው በላይ ይሆናል። ሌላ 10 ፋብሪካ ከፍተህ ለኢትዮጵያ ሙሉ ወተት የወተት ምርቶች እንደምታዳርስ እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ መልካም ስራህ ን አይቶ 100 እጥፍ ከዚህ የበለጠ ይስጥህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 3 жыл бұрын
~ መቼም ተስፊ እዳትቆርጥ እዳልክ በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ካተ ጋር ነው !!
@selamalemu7270
@selamalemu7270 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይሄን የዋህ ደግ የሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠብቅ ሰላም ፍቅር ላገራችን አብዛልን ወንድሜ በርታ አሼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 жыл бұрын
አሜን
@almazzawdu9030
@almazzawdu9030 3 жыл бұрын
እህህህ እግዚአብሔር የመረጠው ጠንካራ ሰው ነው በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩትም ያደነኩትም አይዞን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ደግሞም ይነጋል አይዝን በፅናትህ እግዚአብሔር ያነሳሀል።
@tube4631
@tube4631 3 жыл бұрын
በርታ አባቴ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እሸ እናመሰግናለን የኢትዮጰያ ጀግና
@meronz5962
@meronz5962 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እንዳልክ ተፅናንተህ በማየቴ ተደስቻለሁ። እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረዋል በርታልን።
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 3 жыл бұрын
በማንም እጅ አይወድቅ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ወንድሜ ምንም ባላደርግል ሁሌም ፈጣሪን እለምንልሀለው አይዞህ ትሻገራለህ 🙏🙏🙏❤❤❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new marta
@buratube1243
@buratube1243 3 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ!!!! እንዳልክ ፈጣሪ ይረዳሃል የኔ ጀግና ሰው ከምንጊዜውም በላይ ጠንክርልን ለዚች ሃገር እንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል💪💪💪💪
@keneanewedesn5574
@keneanewedesn5574 3 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይከፍልሀል የልፋትህንየድካምህን አይቶ ዝም አይልም አይዞህ ይህንን ቀን ታልፈዋለህ እንዳልክ በርታ የሁሉ ባለቤት አንድ አምላክ እንባህ ታብሶ የሳቅህን ቀን በቶሎ ያሳየን ይህንን የሚመለከታችው የመንግስት አካላት እባካችው ይህ ብሮጀክት በሚቻላችው መጠን ደግፋችውት ይህንን የሀገር ሀብት እናድነው ነገ በመታደጋችው ደስ ይላችዋል !!!!!!!
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 жыл бұрын
Fetari yerdah wendeme🙏. Ethiopia yemisera ej atfelgem yemizeref enji. Yasazjnal betam.
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ያሳካልህ ወድማችን
@user-kh9py1er2p
@user-kh9py1er2p 10 ай бұрын
እኔ አላውቅም ብቻ ማየት እፈልጋለሁ ልቤ በጣም ቆስሏል እንዳልክየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁ ድል ላተ ይሁንልክ❤❤❤❤
@henosejigu8498
@henosejigu8498 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ! በርታ ጀግና ሁሌም ይፈተናል! ፈተናውንም ያልፋል!
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 3 жыл бұрын
አይዞ በርታ እንዳተ አይነት ሰው ነው አገራችን የሚያስፈልጋት ጌታ ይርዳ
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 3 жыл бұрын
መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 3 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ይሄ ጊዜ እንደሚልፍና እንደሚሳካልህ እርግጠኛ ነኝ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ እዳልክ እቅዱ ተሳክቶ ለማየትየጓጓው ጀግናተምሳሌት ነህ አይዞህ አቅማችን በፈቀደ ከጎንህነን ውድኢቶጲያውያን በዛአነሠሳንል ወድማችንን ከጎኑእንሁን ትንሹስደመር ወደትልቅ ይጠጋልና አዞህንበለው አሹየ አላህይጠብቅህ መልካምሰው እዳክን ቀጣይ ይዘህስመጣ ተሳክቶለት ያሳየኝ ያረብ
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልፋትህንዋጋ ለማንም አይሰጥብህ መድሃኒአለም ከፍያርግህ ሁሉን ማድረግ የሚችለው ቅዱስ አምላክ ይርዳህ በደስታ ተመልሰህ እንዴምትመጣ ተፋለኝ እመብርሃን ህይወትህን በብርሃን ትሙላው እሸቱ አንተ መልካምሰው ዘርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 3 жыл бұрын
I appreciate u dear brother never up this world nothing don't lose your hope🙏🏼🙏🏼
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ደረጀ ቆሞ መሄዱ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ለተጨነቁ ሁሉ መፍትሔ አለው መድሐኒአለም።
@ayeleabebe9330
@ayeleabebe9330 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!! ፈተናን ማየት ለበለጠ እድገት ያበቃል እንጂ ተስፋ አያስቆርጥም፡፡ የተነሳህበት መንገድ ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው!! እናም ይሄን ፈተና አይተህ ለበለጠ ውጤት እንደምትበቃ አምናለሁ፡፡ አሁን ካለህበት ደረጃ ብዙ እጥፍ ትደርሳለህ፡፡ በተቀነባበረ ሴራ ካልሆነ በስተቀር አንድ ድርጅት በቀላሉ አይዘጋም እናም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው፡፡
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 3 жыл бұрын
እንዳልክ አይዞህ ፈጣሪ አንተን በምክንያት ነው አደባባይ ያወጣህና አታልቅስ ሠርቆ በሚታደግበት ሐገር አንተ ሠርተህ ነው እዚህ የደረሰኸውና በርታልን እግዚአብሔር አለና
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድምየ ጀግና ነህ በርታ ነገም ያንተ ስኬት ነው።💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@merejaayenakem1420
@merejaayenakem1420 3 жыл бұрын
ጌታ እግዛቤሕር የሚሰሩ እጆችን ይባርካል ሁሉን የዚህች ምድር ጣጣ ባንተ ላይ አይሰራም ባርዬ በርታ አምላክ ካንተ ጋር ነዉ። ፀልይ ወንድሜ
@Ters...
@Ters... 3 жыл бұрын
Motivational speaker new lene bettam inspire argognal lewetatu teru temehirt new yene jegena kidanemihiret atasaferehim ayizoh
@mindaandargachew2017
@mindaandargachew2017 3 жыл бұрын
ሚታገሉ ሰዎች ማየት ህይወት ሰው ሰው እንዲሸተን ያደርጋል፡፡ አብዝተህ ስተተኛ ህይወት የለህም ማለት ነው… እንዳልክዬ በርታልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ያሰብከውን hulu ያሳካል ተስፋ አትቁረጥ ጀግና ሰው ሁሌም በብር መርዳት ባልችልም በፀሎት ከጎንክ ነኝ እሼ, ገንዬ, ደሬ መልካም ሰዎች በርቱልን
@derejelemma3165
@derejelemma3165 3 жыл бұрын
አይዞህ የሚሰራ ሰው እጁ ይዝላል አንጂ አይታጠፍም አንተ ጥሰሕ የምትወጣ ጀግና ነህ ማእበሉ ከባድ ነው ወጀቡም አስፈሪ ነው ከጀርባሕ ያለው እግዚአብሔር ግን ብርቱና ሐያል ነው ካንተ ቀድሞ ላንተ እንደሚሰራ አምናለሁ በቅርብ ቀን መልካም ዜና እንደምሰማ አምናለሁ በርታ ወንድሜ!
@edentekeste4626
@edentekeste4626 2 жыл бұрын
የእውነት አስተማሪ ቪድዮ ነው እሼ ተባረክ። እንዳልክ አሁን እያለፍክበት ያለው ነገር ምን ያህል እንደሰው እያሳደገህ እንደሆነ አስተውለሀል?
@tigestbadorobale2334
@tigestbadorobale2334 3 жыл бұрын
He is so polite 👋🏽 nice person.🙏🏼 ayzok
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 3 жыл бұрын
እንባህ እንደፈሰሰ አይቀርም አይዞህ ወንድሜ አለንልህ።
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o 3 жыл бұрын
አይዙህ እግዚአብሔር አምላክ ።እውነትህን እደሜከፍልህ አልጠራጠርም
@haweymohammed4099
@haweymohammed4099 3 жыл бұрын
ምን ሁኖ ነው
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 3 жыл бұрын
አይዞህ ሁሉም ለበጎ ይሆናል።ምናልባትም ብዙ መስራት እና አገር እና ህዝብን መጥቀም እንደምትችል እሱ ፈጣሪህ ስለሚያውቅ ይመስለኛል።
@bekaluadieta1388
@bekaluadieta1388 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክ ሰው ነው ሚሰጠው፤ በምንም ነገር ብረዳ ደስ ይለኛል። እግዚአብሔርም የእውነት ካንተ ጋር ነው።
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 3 жыл бұрын
አይዞን ወንድማቸው እግዚአብሔር ሁሉንም በቸርነቱ ያስተካክለዋል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ወንድሜ እንዳልክ ፈጣሪ ይርዳክ አዞክ በስርክ ያሉ ሰራቶኞች አምላክ ይርዳክ አሜን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
እንዳልክ አይዞህ አሁንም እግዚአብሔር ምክንያት አለው ለበጎ ነው ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ጠንካራ ሰው ነህ እንዳልክ
@dawitamare4623
@dawitamare4623 3 жыл бұрын
እንዳልክ አይዞህ ከጎንህ ነን ይሄ ችግር ያልፋል በእርግጠኝነት አትጠራጠር ፠
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ልረዳህ በልችል ከልቤ እግዚአብሕር ይርዳህ እልሀለው የፈጠረህ አምላክ እንባህን ያብስልህ
@getahunzenebe3475
@getahunzenebe3475 3 жыл бұрын
እንዳልክ አይዞህ እንደ አባትህ ጠንካራ ሁን፡፡እግዚአብሄር ይርዳህ!!
@bettybpower9912
@bettybpower9912 3 жыл бұрын
አይዞክ እግዚአብሔር ይረዳሃል አንተ ጀግና ነህ
@user-ml5oj6lf8j
@user-ml5oj6lf8j 3 жыл бұрын
ጀግና ወንድ ነህ እመ አምላክ ታበርታህ እንደአንተ አንተ አይነት ሰው እንደዚህ ለመልካም ነገር ይሯሯጣል ሌላ ደግሞ የሰውን ነፍስ ለማጥፋት ይሮጣል
@konjithussen3670
@konjithussen3670 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ አንተ አይዞህ የማይሳካ ነገር የለም አይዞህ
@yemwodish8642
@yemwodish8642 3 жыл бұрын
God help you with everything I know this shall will pass
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ:: ሊነጋ ሲል ይጨልማል ሆኖ ነው:: I am 100% certain that we will be watching another program showing that you all laughing 😂. May The Almighty God bless you!!
@m.s2380
@m.s2380 Жыл бұрын
ፈጣሪ አላማህን አሣክቶ ሳቅህን ይመልሠዉ አተ ምርጥ ሰወ
@gdiomable
@gdiomable 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ልቤ የበላዉ። እባክህ ችግሩ ከፈታ በኃላም አቅርብልን። ፈጣሪ ይርዳዉ ማገዝስ አልችልም።
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН
በ18 አመቴ ልጆ ይዤለት መጣሁ።
31:56
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.