"አደገኛው ነብይ" | abel abuna | aman shalom | faith

  Рет қаралды 3,882

Faith In Jesus

Faith In Jesus

3 ай бұрын

"አደገኛው ነብይ" | abel abuna | aman shalom | faith

Пікірлер: 20
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 3 ай бұрын
አማንዬ አቡናዬ ወነድሞቼ እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ በተረፈ ጌታ አቅም ይሁናችሁ
@tig59905
@tig59905 3 ай бұрын
ወንድሞች ተባረኩ እናንተ ብዙ ስራ እየሰራቹ ነው ነገር ግን ድምፃቹን እያፈኑ ነው ዩቱበሮች የ አማን የ አቤል እንዳትፖስቹ የተባሉ ይመስላል እኔ ሳጣቹ ቲክቶክ ያቆማቹ መስሎኝ ነበር ለካስ ታግዶ ነው እናንተ ቀጥሉ እውነት ሁሉ ያሸንፋል ጌታ ኢየሱስ ይርዳቹ 🙏❤
@Lkh5671
@Lkh5671 3 ай бұрын
ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ 🙏 ቆራጥ ናችሁ ❤❤❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 ай бұрын
አንቺ የ ጌታ ባርያ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ እውነት አርነት ያወጣሻል መኖሪያሽ የ ዘላለም አምላክ ነው እስከሞት ታመኚው አይዞሽ በርቺ ፅኚ አቡና አቤሎ ጆዬ ሌሎቻቹሁ ሁሉ ስለ እነኚህ ክፉ እና ሃሰተኞች ስላላቹሁ ቅናት እግዚአብሔር አምላክ አቅም ጉልበት ይሁናቹሁ ገንዘብ ሳይሆን ለእውነት ስለቀናቹሁ ብሩካን ናችሁ ዋጋቹሁ በሰማይ ነው በርቱ ❤
@agabushtasama8952
@agabushtasama8952 3 ай бұрын
ፀጋ ይብላችሁ ወንድምች
@habetenshgemchu7367
@habetenshgemchu7367 3 ай бұрын
❤❤❤❤tebareku
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 3 ай бұрын
እህቴ ኮከብ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ እውነተኛ አምላክ ይጠብቅሽ አሜን❤❤❤❤
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 ай бұрын
Ezeabeher be eyesus dem yeshefenachu amani abela beka neka joyee all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj2oh9cv5l
@user-xj2oh9cv5l 3 ай бұрын
እውነት ነፃ ያወጣል እውነት ክርስቶስ ነው
@Jesus316saves
@Jesus316saves 3 ай бұрын
Ermias, Dagi and እባቡ come defend this.
@user-bf5zv6dr8x
@user-bf5zv6dr8x 3 ай бұрын
ሰላም አማን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይልሃል ያኔ በዚሁ ሚድያ ለጌታ ክብር ትመሰክራለህ ። ኢሳይያስ 49 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ በውኑ ብዝበዛ ከኃያል እጅ ይወሰዳልን? ወይስ የጨካኙ ምርኮኞች ያመልጣሉን? ²⁵ እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል፦ በኃያላን የተማረኩ ይወሰዳሉ፥ የጨካኞችም ብዝበዛ ያመልጣል፤ ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን እጣላቸዋለሁ፥ ልጆችሽንም አድናለሁ። ²⁶ አስጨናቂዎችሽንም ሥጋቸውን አስበላቸዋለሁ፥ እንደ ጣፋጭም ወይን ጠጅ ደማቸውን ጠጥተው ይሰክራሉ፤ ሥጋ ለባሹም ሁሉ እኔ እግዚአብሔር መድኃኒትሽና ታዳጊሽ፥ የያዕቆብ ኃያል እንደ ሆንሁ ያውቃል።
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
መንግስት ግን ይህን ሁሉ የአጭበርባሪ ነፍሰገዳይ ሀሰተኛ ነቢያትን ጉድ እየሰማ አላየሁም አልሰማሁም ማለቱ አገራችን ጭምልቅልቅ ያለ ወንጀል ውስጥ እየገባች ነው መሸፋፈኑ እስከመቼ ?? ህዝቡን እንደሆን አደንቁረውታል!
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
B surafel enatunen ehetune yata lije ale kemotu bhala ofese weset salute lijoch dewelew kale yegebachute laku below sedewel ketekeberu 4 Ken wonachewal seal selkun jorachew zegubachew 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 ай бұрын
Law suit and hotel suite pronouns different, Mr. Amane!
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 3 ай бұрын
ደረሰ ሌባ ነው አረብዙ ጉድ አለው እኔ እንኳን በሚድያነው የማቀው እህቴግን እስራኤል ሀጉር የሄደግዜ በሱ ተገልግላለች ጨካኝ አረመኔ ዘራፊ ነው ።
@mershuminda8944
@mershuminda8944 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ህይወትም እውነትም መንገድም እኔ ነኝ በሚለው አልፋና ኦሜጋ በሆነው በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስምይሄንን እጅግ በጣም አስነዋሪ ስራ ሲሰራ ለመሆኑ ስለ ዘላለማዊ ህይወታችው ምን አስባችዋል እናንተ ተበጣበጡ እኛ ግን ክርስቶስን አወቅነው ሃሰተኛ ነቢያቶችንም አወቅናቸው በየቤታችን ሆነን የዘላለም እየሱስን እናመልካለን
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 3 ай бұрын
ምንም የሚያጠራጥር አይደለም እኳ በየቦታው እየተፈጸመ ያለ ነው ። ከፕሮቴስታንት እነዚን ክፉ ግፈኞች ስለተወገዱ ተጠያቂ ይደረጉ ስለተባሉ ኘሮቴስታንት በምን መልኩ ትሰደባለች? አትሰደብም
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 3 ай бұрын
This is mafias group not a prophet or church am ashamed 😢
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 22 МЛН
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 19 М.
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 7 М.
የተከፈተ በር  ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ    Prophate Tilahun Tsegaye
50:25
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 42 М.
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 9 МЛН