"እድገት በሕብረት"፥ ያልተነገረው የዘማቾች ታሪክ...| NBC Documentary

  Рет қаралды 37,468

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

7 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#nbcdocumantary #derg #durg #mengest_halilemaryam #teferi_benti #እድገት_በሕብረት
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 45
@tewodorll6596
@tewodorll6596 7 ай бұрын
እነዚህ የዛን ዘመን ድንቅ ቪዲዮወች ፈልጋቹህ ማግኘታቹህ የሚያስመሰግናቹህ ነው!! etv archive ውስጥ ሊኖሩ እንደሚችሉ ባምንም ከወያኔ የማጥፋት ዘመቻ ተርፈው እንዲህ በጥራት ይገኛሉ ብየ አላስብም ነበር።ለማንኛውም ግሩም ነው ያለውም ሆነ መጪው ትውልድ ለሀገር መስራትና የሀገር ፍቅር እንዲህ እንደሆነ ይማርባቸዋልና እጅግ ውድ ናቸው!! እናመሰግናለን
@buralelayab9783
@buralelayab9783 3 ай бұрын
😊😊0
@user-sn8vb2yu2r
@user-sn8vb2yu2r 4 ай бұрын
Ethiopian kednkurna yawota zemen❤❤❤
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 6 ай бұрын
ዘመቻውን የተሳተፉት ከ11ኛ ክፍል የተባለው ከ10ኛ ክፍል እንደነበረ በሚል ቢስተካከል፣ በተረፈ ጥሩ አቀራረብ ነው
@SileshiWorku-hr2bt
@SileshiWorku-hr2bt 7 ай бұрын
ከዘመቻዉ ትዉስታ ከጊዶሌ ምድብ ጣቢያ ውድ ህወታቸዉን የከፈሉ 1. መንግሰቱ ንጉሴ (physics major) 2.ታደሰ ገ.እግዚአብር(biology department)3. አሰካል ነጋ (biology major , sister of Birhanu Nega) 4. ዘካርያሰ ሀሰን 5- ኢያሱ ደበሳይ (Gondar public health 6. አንዳርጋቸው( Alemaya college) 7. ሳምሶን (captain National guard ) አዝማች RIP😭😭😭
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ተጂ ከድር ከመኪና ወድቆ ህይወቱ ያለፈ
@hailehaile9336
@hailehaile9336 7 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ እኔ አንዱ ዘማች ስለነበርሁ የማስታውሰውን (ቃላት) ጽፌያለሁ። ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@yaredhailu3606
@yaredhailu3606 7 ай бұрын
ኤልዳ ምን ሆነሽ ነው ከ Elda corner የጠፋሽው ስታነቢ ስሰማሽ ውዬ ባድር አትሰለችኝም በጣም ነው የምትማሪኪው😊
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 ай бұрын
እኔ ህፃን ነበርኩ.በጣም ነው ያለቀስኩት
@berhanemoges389
@berhanemoges389 7 ай бұрын
10ኛ ክፍሎችም የዕድገት በህብረት የዕውቀትና የስራ ዘመቻ ተካፋዮች ነበሩ። ጥናት ሲጠና ኧረ እየተስተዋለ! ✌️
@hailehaile9336
@hailehaile9336 7 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ደርጉ ያስዘመተው አሥረኛ ክፍል ሊጀምሩ የነበሩት ሳይሆን አሥረኛ ክፍልን ተምረው የጨረሱ (ማለትም ዘመቻ ባይኖር አሥራ አንደኛ ክፍል ሊገቡ የነበሩትን) ነበር።
@berhanemoges389
@berhanemoges389 7 ай бұрын
@@hailehaile9336 እኔ ከ10ኛ ክፍል ነው የዘመትኩት። ከዘመቻ ስንመለስ የ10ኛ ክፍልን 2ኛ ሴሚስቴርና 11ኛ ክፍልን በአንድ አመት አጠናቀቅን። ታሪኩ ይሄው ነው። የዘመትነው ከ10ኛ ክፍል ነው።
@tamsganayle3362
@tamsganayle3362 5 ай бұрын
​@@hailehaile9336❤❤❤
@foryou4761
@foryou4761 7 ай бұрын
Ke zrmschochu yemotut sent emdehonu gelesulegn betam yadazenalu 😭😭😭
@hailehaile9336
@hailehaile9336 7 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ እኔ አንዱ ዘማች ስለነበርሁ የማስታውሰውን (ቃላት) ጽፌያለሁ። ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@user-pr8lu5rx8s
@user-pr8lu5rx8s 7 ай бұрын
እድገት በህብረት ያለ ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ሊዘከር እይችለልም።
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 7 ай бұрын
አገር ወዳድ እንድህ ይሠራል ወገኑን በዘር አከፋፍሎ ቤት በላዩ ላይ ያፈርሳል ያም ይህም የኢትዮጵያ መር
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 7 ай бұрын
አጎቴ ዘማች ነበረ
@user-sn8vb2yu2r
@user-sn8vb2yu2r 4 ай бұрын
Zare selk save tewuld yeznal!!!
@esubalewgize160
@esubalewgize160 7 ай бұрын
አይ!!!! እኔ መቼም በብሔራዊ ሰሜቱ ጥሩ ጎን እንዳለው(መንጌ)ትንሸ ልቤን ቢገዛውም አሁን ግን ለዚች ሀገር የቁልቁለት ጉዞዋን መንገድ የጠረገ/የጠረጉ ሆዳምና የሰልጣን ጥመኞች ሰብሰብ የነበሩበትን በብቸኝነት አንባገነን ሆኖ የሚመራ ሰለነበር በጣም ከልቤ ፍርድ ማግኘት የነበረበት ሰው ነበር።
@kasahungetachewu4132
@kasahungetachewu4132 7 ай бұрын
መንጌ ምንም ጥፋት አላጠፋም ከጎኑ ያሉት ናቸው በተለይ አማራና ትግራይ የሚባሉ ሰሜን አምጣ የወለደቻቸው ሰይጣኖች ናቸው እንጂ።
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 6 ай бұрын
​@@kasahungetachewu4132 እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ።
@user-we3qr6xd7n
@user-we3qr6xd7n 5 ай бұрын
ካሁኑ የአሰተዳዴር ሰረአት /prosiprtiy/ስረአት ይሻለን ነበረ ።
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 7 ай бұрын
ጃንሜዳ ሲሸኙ አባቴ የአውቶቢስ ሹፌር የመጀመሪያው አውቶቢስ ነበረ
@EleniEleni-wb8cn
@EleniEleni-wb8cn 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hailehaile9336
@hailehaile9336 7 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ያቀረባችሁት ደህና ነው። ግን ሁለት ማስተካከያዎች እነሆ፦ ፩) ጌታቸው ይግዛው አቶ እንጂ ዶክተር አልነበሩም። ፪) የእያንዳንዱ ዘማች የዘመቻ ግዴታ የአንድ ዓመት ብቻ መሆኑ ነበር የታወጀው። ዘምተን እያለን ዓመቱ ሊያልቅ ሲል ነው ዘመቻችን በአንድ ዓመት የተራዘመው። ከእዚያ (ከሁለቱ ዓመታት) በኋላ ደግሞ ዘመቻው አልቀጠለም።
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 6 ай бұрын
አሜን ለእርሶም ጤናና እድሜን ይስጥልን አባቴ። ፩ኛ የዘመቻው አላማ ምንድን ነበር አባቴ ሜለቴ ዘምታቹህ ምንድነው የሰራችሁት በዛ አንድ አመት ውስጥ ? ፪ኛ እግዚያብሄር እድሜን ሰቶ ይሀው ከልተሳሳትኩኝ 3 የመንግስት ስረአትን አይተዋል ገና ሌላ 3 መንግስትም ያያሉ የዘመቻው ውጤት አሁን ላለለነው ትውልዶች ጠቃሚ ውጤት ሰርቷል ወይ ? ፫ኛ እኛ የንጉሱንና የደርግን ስርአት መንግስት ስለማናውቅ እርሶ ያለፉትን ሶስት የመንግስት ስረአት እና አሁን ያለንበትን የመንግስት ስርአት ስለሚያውቁ በሀገራችን ፣በመንግስት ስረአታችን ፣ በህዝባችን የንቃተ ህሊና ለውጥ አለ ወይ ? ለውጡስ ጥሩ ነው መጥፎ ? ጥሩ ለውጥ ከሆነ በምን አይነት ለውጥ ምክንያት ጥሩ ሆነ ? ወደ መጥፎ ለውጥ ከሆነም ምክንያቱ ምንድን ነው ? ፬ኛ የስልሳዎቹ ትውልድ አሁን ላለነው ትውልድ የጥሩ አርኣያ ነው ሊባል ይቻላል ወይስ የመጥፎ ነገር አርኣያ ? ብዙ የመንግስት ስርአት ማለፍ ብቻም ሳይሆን እንደነገሩን በመንግስት ስርአት ውስጥም ንቁ ተሳታፊ ስለነበሩ ነው በመጡበት ልምድ ተነስተው ምን ይመክሩናል ? የያዝነው መንገድ በሚቀጥለው ትውልድ የሚያስነቅፈን ነው ወይስ የሚያስመሰግነን ? አባቴ ! እባክዎ ይሄንን ጥያቄ ይመልሱልኝ! ምክንያቱም ከእርሶ በላይ በህይወት ያለ ለእኛ አስተማር አይገኝም ! በጥሩ ነገርዎ ተምረን እኛም የራሳችን አሻራ በሀገራችን ላይ እንጥላለን በመጥፎ ነገራቹህ ተምረን ደግሞ እኛም የወደፊቱ ትውልድ ላይ መጥፎ እንዳንሰራ ስለሚረዳን ! ከመለሱልኝ በሁዋላ ስለስልሳዎቹ ትውልድ አሁን ያለነው ትውልዶች ያለንን ስሜት ላጋራዎት እሞክራለሁኝ ከአክብሮት ጋር !
@tisi3500
@tisi3500 6 ай бұрын
ካየ ከሰማ ሆኖ ነዉ ፣ ያየን ያኑርልን እናመሰግናለን
@hailehaile9336
@hailehaile9336 6 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ! የዘመቻ ትዝታዬ (1800 ቃላት) ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html@@user-cd9bt9bn9k)
@foryou4761
@foryou4761 7 ай бұрын
Yet dersew yehon be ewenet melsu Kanter yetebeqal
@B_The_Lion
@B_The_Lion 7 ай бұрын
What about ዝ and ጅ?
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 6 ай бұрын
እነሱ ስለቀሩ አይደል እንዴ የኢትዮጵያን ታሪክ ወደ ቁልቁል ያንደረደሩት የዛን ግዜ ትውልዶች
@WFP272
@WFP272 7 ай бұрын
እንዲህ ነበር ድሮ መንግስት ለዕድገት ያዘምት ነበር! አሁን ዘር ለማጥፋት ሆኗል የሚያዘምቱት ወይ የቁልቁለት ጉዞ!
@hailehaile9336
@hailehaile9336 7 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ እኔ አንዱ ዘማች ስለነበርሁ የማስታውሰውን (ቃላት) ጽፌያለሁ። ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 6 ай бұрын
ከሰማይ አልወረድንም እኮ አሁን ያለነው ትውልዶች የአባቶቻችን ልጆች ነን ! የኢትዮጵያን ታሪክ በአንድ ግዜ ወደ ቁልቁል ያንደረደሩትና አሁን ላለንበት ውጥንቁጥ ያበቁን እኮ የስልሳዎቹ አዝማቾችና ዘማቾች እኮ ናቻው ! አሁንም ፖለቲካውን እንደፈለጉ የሚሸቅጡት እኮ የስልሳዎቹ ትርፍራፊዎችና እኮ ናቸው ! ገና ሙተውና ተገድለው አላለቁም እኮ !
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 6 ай бұрын
አብይ አህመድ ከስድሳዎቹ የተረፈ ነውን ? ​@@user-cd9bt9bn9k
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 4 ай бұрын
ዝም ብለሽ አትቀደጂ። ደርግ ዘመቻውን የፈለገው ተማሪውን ከከተማው ውጪ ለመበተንና ሥልጣኑን ለማጠናከር ነበር። እኛ ግን ብንወጣም ጥሩ ዕድል አግኝተን ከገጠሩ ወገኖቻችን ለመማርና ያለንን ለማካፈል አበቃን።
@mulukenderso9824
@mulukenderso9824 7 ай бұрын
Gn man lay new yemizemtubet😂😂😂😂😂
@user-sn8vb2yu2r
@user-sn8vb2yu2r 4 ай бұрын
Lemcheresha 1979 12chereshe zemechalehu😂😂😂
@superfun6082
@superfun6082 7 ай бұрын
ጅ የምትለዋን ፊደል ቀንሰው ነው እንዴ የሚያስተምሩት? 😂😂😂
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 7 ай бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk tefeta yhon
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 6 ай бұрын
ገርግዳቸውን እሷ ላይ ነው አሉ ያስገርገዱት ! ለዛ ነው በድምጽ የማትጠራው
@Andros-ou5wr
@Andros-ou5wr 5 ай бұрын
ድ ጅ ዝ ቆይ ሳድስ ፊደሎች ምን በላቸው 😂00:02
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 27 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН