No video

ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ - ከመጨረሻዎቹ ደጃዝማች ARTS WEG

  Рет қаралды 78,360

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ - የመጨረሻው ደጃዝማች ARTS WEG
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 69
@airbpit9758
@airbpit9758 3 жыл бұрын
ደጃዝማች ወልደሰማያት እድሜና ጤና ይስጥዎት! እጅግ በጣም የሚከበሩ ኢትዮጵያዊ ነዎት። ሸገር ሬዲዮ ላይ ስምቼ ልጠግቦት አልቻልኩም። ስለፃፉልን በጣም አመሰግንዎታለሁ።
@sebleg4094
@sebleg4094 3 жыл бұрын
እኚህን ትልቅ ሰው በማቅረባች አማሠግናለሁ፡፡ እኛ ኢትዮጵያን ከደጅ አዝማች ወልደ ሰማያት እንማራለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር
@taegayedessalegn7763
@taegayedessalegn7763 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ብርቱ ኢትዮጵያዊ ::
@yehulumedia1794
@yehulumedia1794 3 жыл бұрын
ደግሜ ያነበብኩት ምርጥ መጽሀፍ ነው እኝህን ታላቅ ስው አለማድነቅ አይቻልም ታላቅ ስራ የስሩ በመሆንዎ ሊኮሩ ይገባል ሺህ አመት ኑሩልን
@Metadelb13
@Metadelb13 3 жыл бұрын
መጵሀፉን የት ማግኘት ይቻላል ? thanks !
@korechogeleta1716
@korechogeleta1716 3 жыл бұрын
You are one of the treasure of our country !!! God bless you !!! ☘️🌼🌹👏
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
እኝህ አባታችንን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በዚህ እድሜአቸው እሔን ሁሉ በቃላቸው ማስታወሳቸው ይገርማል የኢትዮጵያትልቁ ላይብረሪዋ ናቸው እንደው ቅርሳችን ናቸው በክብር በጥንቃቄ ቢያዙልን አምላክ የማቱሳላን እረጅም እድሜን ይስጥልን አባታችንን ያቆይልን ቢቻል እረጅም ቀረፃ ጊዜ ወስዳችሁ በደንብ ስለሃገራችን ታሪክ ለዚህ ትውልድ እንዲሁም ለሚቀጥለው ትውልድ ኢትዮጵያ ማናት ምንድናት ምንስ ነበረች የሚለውን ከቤተሰቦቻቸውና እሳቸውም ነፍስ ካወቁበት ጀምሮ የነበራት የማንነት ገፅታ በሳቸው አንደበት ተቀርፆ ቢቀመጥ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ በጣም እናመሰግናለን የዚህ ቀረፃ ክሩ አባላትን በሙሉ
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
ተንቀሳቃሽ ነፍስና ስጋ እስትንፋስ ያለው ላይብረሪዋ ብላቸው ድፍረት አይሁንብኝና
@simretweldemichael8434
@simretweldemichael8434 3 жыл бұрын
የደጃዝማች ወልደ ሰማያትየን ኢንተርቪው መስማቴ በጣም ደስ አለኝ። እህቴ ከአዲስ አበባ ደውላ የዘመዳችንን ኢንተርቪው ሰማሁ አንቺማ ታሪክ ስለምትወጂ የምትሰሚበትን መንገድ አደርጋለሁ ብላኝ ነበር ላገኛቸው የምችልበት መንገድ ቢኖርም ኢንተርቪው ስላላመለጠኝ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ። ባሁኑ ጊዜ ታሪክን የሚያስተላልፉልን አዋቂ ሰዎች ያስፈልጉናል። እኔም ወደፊት ከቅድመአያት ጀምሮ የምጽፈው ታሪክ ይኖራል ከተሳካልኝ። ምስጋና ከሰላምታ ጋር ።
@yeshiadamukatjikonde6490
@yeshiadamukatjikonde6490 3 жыл бұрын
Thank you so much. We thank God for for keeping you healthy and strong. Amazing memory
@Hiwot95
@Hiwot95 3 жыл бұрын
Thank you for your service SIR. . ! You look fantastic ! God bless you!
@bkentertainment5293
@bkentertainment5293 3 жыл бұрын
Art tv thank u a lot wolayita storry....
@FekadeATesfaye
@FekadeATesfaye 3 жыл бұрын
I listened to most of his interview on Sheger Radio. One of my hero!! Thank you.
@hailechane2269
@hailechane2269 3 жыл бұрын
Me too
@ezminored7816
@ezminored7816 3 жыл бұрын
Finish the interview. One of the best
@petrosabraha7089
@petrosabraha7089 3 жыл бұрын
A DD a
@athbaomar227
@athbaomar227 3 жыл бұрын
You are one of the treasure of our country !!! God bless you !!! ☘️🌼🌹👏
@sebleasres7319
@sebleasres7319 3 жыл бұрын
አዜብ ወርቁ የመዓዛ ብሩ ምትክ ብዬሻለሁ እንደዚህ ያሉ ለሀገራቸው የሰሩ ታላቅ ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን በርቺ
@berhanumek
@berhanumek 3 жыл бұрын
ለደጃዝማች 0912089277 ቢደውሉ መጽሐፉን ማግኘት ይችላሉ የሚል ግምት አለኝ።
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 3 жыл бұрын
Very proud to call you a fellow citizen. And thank you so much for giving us that very fascinating book.
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 3 жыл бұрын
Great father you are hero! you remember me my father he is my hero! You give you life for the country.
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 10 ай бұрын
ኢትዮጽያዬን እና ኢትዮጵያዊነትን ማያዬ መንፅሬ አርት ሚዲያዬ በርቱልን የሀገሬን ትንሳኤ ፋና ወጊዎች ናችሁ ታሪክ ትውልድ ይዘክራችዋል በርቱ
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 3 жыл бұрын
ደጃዝማች በ 1965 ዐመተ ምህረት ደጃዝማች ፍቅረስላሰን ተክተው ወለጋ ጠ/ግዛት ሲመጡ ለቀምት እንደዚሁም አርጆ በእግሮ ሲጉዋዙና ጉብኝት ሲያደርጉ አይቾታለሁ ታታሪ ለት ተቀን ለእድገት ሲለፉ ነበር ፡፡
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 3 жыл бұрын
እንኳን ቤተሰቤ ሆኑ ለሀገር አለኝታ ነዎትና ፈጣሪ የዚህን እጥፍ አድሜ ይስጥዎት አባቴ፡፡
@yohannesandnahom4720
@yohannesandnahom4720 3 жыл бұрын
ውይ ደጃዝማች በጣም ደስ ይላሉ እናመስግናለን አርት
@fekededejene843
@fekededejene843 3 жыл бұрын
ራሺያ ዱሮም የልብ ወዳጃችን እንደነበረችና አሜሪካና ምዕራባውያን ግን ዱሮም ጠላቶቻችን መሆናቸውን ደጃዝማች ወልደሰማያት ምስክርነታቸውን እንዲህ ይሰጣሉ።
@mohammedyimer1684
@mohammedyimer1684 3 жыл бұрын
Thanks
@sisaykifle708
@sisaykifle708 3 жыл бұрын
I have been informed that WoldeSemait made a great job in the construction of road and preparing a development master plan for Wolita weredas.He is a genuine Ethiopian
@d.w8602
@d.w8602 3 жыл бұрын
He is a great Ethiopian, I am from wolyta and up to this days wolayta remembers and respect him,a great great man,if you know he made a nice modern way of farming and living place for wolayta peasant farmers,still the place called Abala,more than a thousand poor farmers made a place and live and grow. Respect 🙏🙏🙏
@hailechane2269
@hailechane2269 3 жыл бұрын
I adore dejazemach
@Assayehegn
@Assayehegn 3 жыл бұрын
My hero!!
@dffxhddg7608
@dffxhddg7608 3 жыл бұрын
etvñews
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወግ!!! እንደ ሀሳብ ደጃዝማች ያስቀመጡልን ፎቶግራፍ በ ኢግዚቢሽን መልክ ቢታይ .... የ ቤተሰብ አባላት አስቡበት!! መፅሀፋን የት እንደሚገኝ ብትንገሩን......
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 3 жыл бұрын
ደጃዝማች በ 1965 ዐመተ ምህረት ለቀምት እንደዚሁም አርጆ ለጉብኝት መጥተው በእግሮ ሲጉዋዙ አይቾታለሁ ታታሪ ለት ተቀን ለእድገት ሲለፉ ነበር ፡፡
@melesemeskele341
@melesemeskele341 3 жыл бұрын
ደጅአዝማች በእውነት እርሶን መሰል የልማት አውራዎችን አቅጣጫ ለመጠዬቅ እኔም በአካል እየተቆጨሁ ሞራሎን ለትውልድ ለማስተዋወቅ የነበረው ቅናቴ ዛሬ ላይ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ! አደራ ትውልድ መጦ ራዕያችውን እንዲሁም ቀንተው ያልፈፀሙትን ህልም እባካችሁን አተኩሩት;;
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 3 жыл бұрын
Wow Amazing!
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው እድሜ ይስጥልኝ
@user-sf6dw1wk3j
@user-sf6dw1wk3j 3 жыл бұрын
ጆሮትም ቢኮራ ሚያኮራ ሥራወት የቀደመ ሥለሆነ ብዙ ማወዠናበድን አልሠሙም ተመሥገን ቢሠሙም ያዝኑ ነበር እድሜና ጤና ይሥጥልን
@danielalemu7122
@danielalemu7122 3 жыл бұрын
I've listened the whole 13(may be more) part interview about his excellency Djazmach W/Semayate's interesting experience and life style on Shegaer FM . Meaza Birru was the who interviewed him.. what an amazing personality. I'm super excited to see him on camera. He is one in a million .His contribution ,dedication, personality, knowledge means a lot for Ethiopians. if someone is interested in him and wanna know much about him i advised him/her to check on Sheger FM as well. Proud of him. Thanks Arts Tv for sharing us a living legend on camera.
@danielalemu3029
@danielalemu3029 3 жыл бұрын
Why you took my name 😒. You can't be me.
@kukulunega
@kukulunega 3 жыл бұрын
If you put the Sheger FM connection here, it will make easy to every body to go and start listen the programme.
@danielalemu7122
@danielalemu7122 3 жыл бұрын
@@danielalemu3029 is it analyzing? What a coincidence? Yea I'm Daniel Alemu
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
Well said !! Agreed one in a million . True iconic 🇪🇹
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽🙏
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 жыл бұрын
አምላክ እድሜና ጤና ይጨምርሎ
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
You are blessed already Dejasmuch ! No regrets , You did many many great jobs for our Country ! Thank You for Your Service ! ! Am glad to haven you a person like you !👍 The way You talk , your respect to your father ( Ababy ) & your intellectuality is impressive !! You are so lucky 🍀 Your parents are lived over hundred yrs , & You r 96 at this time ! What a blessing ? I wish you Dejasmach More blessed Yrs to live like your Parens Am proud of you & I have a 👍✊️👍❤️ for You ! GOD BLESS YOU SIR 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ሰርተዋል መልካም ታሪክን ሰርተዋል እናመሰግናለን እድሚ እና ጤና ይብዛሎት 🙏
@teferrahailu9528
@teferrahailu9528 3 жыл бұрын
A true patriotic Ethiopian.
@phun4379
@phun4379 3 жыл бұрын
96 ይገርማል ገና መልካም ሁኔቴ ላይ ነው ያሉት በተለይ አምሮዎ ገና ወጣት ነው::
@eadomgirma1437
@eadomgirma1437 3 жыл бұрын
I hope the interviewer and the camera person have worn face mask as Dejasmatch Wolde Semayat is vulnerable to Covid 19; as was the late Professor Mesfin Woldemariam.
@tesfut2863
@tesfut2863 3 жыл бұрын
እባካችሁ መፅሀፋቸውን የምናገኝበትን መንገድና መንግስትእኝህን ዩከበሩ ስው ከማለፋቸው በፊት ቢጥቀምባቸው እሳቸው ማለት ሙሉ ኢትዮጵያ ማለት ናቸው
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ay Tesfu !! Mengist betekemibachew ?? kkkkkk enezehin mihuran Abatoch, aydel ende Neftegna yemelachew midre ye 4gna kifil temari hulu !!!
@Mradt2023
@Mradt2023 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔ ኢትዬጵያ ብኖር ዶክመንተሪ ነበር የምሰራዉ 103 አመታቸዉ ነው
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
@@Mradt2023 96አመታቸዉ ነዉ?
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
የኢትዮጵይ ጀግና ኖት
@eadomgirma1437
@eadomgirma1437 3 жыл бұрын
Someone said I 'adore' in the comment down here; Adoration is to God. Respect, admire, I suggest is better to use is my suggestion.
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 жыл бұрын
"Adore" is a French word it means to admire so can be used to both like "Love"
@agerreta659
@agerreta659 3 жыл бұрын
God bless you
@mulugetadests8674
@mulugetadests8674 3 жыл бұрын
ህዝብ ወርቁ ጎበዝ
@Metadelb13
@Metadelb13 3 жыл бұрын
መጵሀፉን የት ማግኘት ይቻላል ?
@methuselah3330
@methuselah3330 3 жыл бұрын
Lager yemitekim treasury yemiyawkut mistir kale gize saywesdu le doc Abiy shuk yebelut . Kediro bebelete mirabawiyanin tenkek!
@debrederseh6015
@debrederseh6015 3 жыл бұрын
Kum neger tesertobet yalefe EDME. Ahunm keri zemenwen yibrkliwot Alu enji edmeachewn yemykotru ager afrashoch keri tarik yelelachew edme lenisha bisetachewm yemayawuku kifuwoch selamun yabizaliwot!!!!
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 10 ай бұрын
@solomonmosazgi8385
@solomonmosazgi8385 3 жыл бұрын
It has now become apparent that Abiy Ahmed is Isaias Afewerki's puppet. He has no loyalty to Ethiopia and Ethiopians. He is causing the death and destruction of Ethiopia and Ethiopians. He just set the country on fire and refused to it off. He continues to refuse to resolve the conflict peacefully. This means, everything is about his own ego, power, and his and Isaias Afewerki's personal vendetta and not about the wellbeing of the Ethiopian people. This is so sad indeed. Ethiopia should be an example to other African countries.
@athbaomar227
@athbaomar227 3 жыл бұрын
Thank you so much. We thank God for for keeping you healthy and strong. Amazing memory
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 30 МЛН
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН