No video

‘ደለለኝ’ ቅቤ ምላሱ አታለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ ሸነገለኝ! የሰውን ልጅ የክፋት ጥግ ያየሁት በእሱ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 233,607

Eyoha Media

Eyoha Media

5 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 500
@solking4386
@solking4386 5 ай бұрын
ፎቶውን ለምን አትለቂውም ሌሎችንም እንደዚህ እየሄደ ጥቃት ከማድረስ መቆጠብ አለበት በጣም ክብር ቢስ ሰው ነው
@asnitubechannel4469
@asnitubechannel4469 5 ай бұрын
እኔም :እስማማለሁ :ሰዉ ይማርበት :ነበር : ነገር :ግን :የልጇን አባት ስለሆለ ትንሽ ይከብዳል: 😊
@Blenkonjo
@Blenkonjo 5 ай бұрын
የእውነት ደክተር ነው ግን ከሱ ይልቅ የወንድ ጋዳኛቹ ለም ዝም ይላሉ መጋልጥ አለበት
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 5 ай бұрын
ትክክል👌👌
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
She was trying to get pregnant 🤰. She tried with as many men as possible. Finally, she got what she prayed for.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@AsenbitSeman-vb5np
@AsenbitSeman-vb5np 5 ай бұрын
ቅን ሰዎች ተጭበርብረው ወይም ተበልጠው ሳይሆን ሰው ሁሉ እንደ ራሳቸው ቅን እየመሰላቸው ነው ።
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 5 ай бұрын
ትክክል።
@user-gh3hn4lu3x
@user-gh3hn4lu3x 5 ай бұрын
Betikikil
@aberashayele66
@aberashayele66 5 ай бұрын
እውነት
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
She was trying to get pregnant 🤰. She tried with as many men as possible. Finally, she got what she prayed for.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 5 ай бұрын
የሰው ቤትስልችት ምርር ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የማታ እጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን ሰስጣችሁ💋👍
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 ай бұрын
አሜን.አሜን.እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 5 ай бұрын
አሚን ያረብብብ
@abentekelly9387
@abentekelly9387 5 ай бұрын
አሜን ! አይዞሽ እህቲ ቀን ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ፣፣ ግን የሰራሽበትን ገንዘብ ያዥ ❤
@tejaq8618
@tejaq8618 5 ай бұрын
እኔም የሰው አገር ሰውቤት ድክም ብሎኛል ደምሪኝ እማ🎉🎉
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
ብዙ የሰይጣን ቁራጭዎች አሉ ሴቶችዬ ጠንቀቅ አንበል 🙏
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ , በጣም አደገኛ ነው . ሳይጎዳሽ መሄዱ በጣም እድለኛ ነሽ .
@hermiteka5360
@hermiteka5360 5 ай бұрын
ሌላን እህት እንዳይጉዳ ሊቆም ይገባል። በጣም አደገኛ ስው ነው😢
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 ай бұрын
Ewunet new andand sewechi..betenkol yetemolu nachew..yesewun hiywet mezref ..teseto alachew.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
She was trying to get pregnant 🤰. She tried with as many men as possible. Finally, she got what she prayed for.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@Saranegni21
@Saranegni21 5 ай бұрын
​@@user-rb6qp9zi7kምነዉ ተንቀዥቀዥህ አንተ ነህንዴ😮
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 5 ай бұрын
አንቺ አሜሪካን የመጣሽው በልጅነትሽ ሰለመጣሽ በጣም የወህ ነሽ ያበሻ ወንዶች ፀባይ አልገባሽም ነበር ለዚህ ነውየተሸወድሽው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 ай бұрын
Tekekele
@techawatch
@techawatch 5 ай бұрын
ብዙ ደጋጎችም አሉ እኮ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 5 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤የኔ ውድ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን. የሥርውን. ይስጠው
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 3 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kkeep dreaming🤨 leba
@mamanegu1324
@mamanegu1324 5 ай бұрын
እውነት ልቤ ተሰብሮ ነው የሰማሁት በርቺ experience is the best teacher
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዉሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት ሀግር ሆነሽ ለምን በህግ አልጣያቅሽም
@user-dm1on5in5c
@user-dm1on5in5c 5 ай бұрын
የአሜሪካ ህግ እደሚወራው አይደለም ማስረጃ ያስፈልጋል
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
She was trying to get pregnant 🤰. She tried with as many men as possible. Finally, she got what she prayed for.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
@@user-dm1on5in5c Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k 5 ай бұрын
ማርዬ ሆድዬ የሚል ሰው ችግር አለበት ይህ ሠዉ የሠዉ አዉሬ ነዉ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዉ
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 5 ай бұрын
ለመላዉ የክርስትና እና ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከፊታችን ትልልቅ ፆሞች እየመጡ ነው ይቅር እንባባል ለሁላችንም ፍቅሩን ሰላሙን እንዲሰጠን በፀሎት እንበርታ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 5 ай бұрын
አምላክ ንጹህ የይቅርታ ልብ ይስጠን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
ዘንድሮ ፆማችን አብሮ ነው የሚገባው መልካም የፆም ጌዜ እድሆንልን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤
@e8478
@e8478 5 ай бұрын
እሽ አላህ ከኛጋ ይሁን የአለፈዉ አመትም አብረን ነዉ የፆምነዉ ዘንድሮም አብረን ነዉ እዴ ደስ ይላል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ትክክል
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ልጁስ በርከት ነው እንኳንም በሽታ አልሰጠሽ ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው ለብዙዎቻችን ተባረኪ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kyou wish😂😂 tamirat!! Shame on you scammer 😅
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
አለምዬ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrarisaman519
@merrarisaman519 5 ай бұрын
አግቢው ታድያ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
​@@merrarisaman519 ይባላል ዥልጥ ባለታርኩ አንተ ነህ😂😂😂😂😂
@marcymila2161
@marcymila2161 5 ай бұрын
እህቶቼ በጣም ተጠንቀቁ የብዙዎቻችን የእህቶቻችን ታሪክ ይህ ነው ልቦና ይሰጣቸው
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 5 ай бұрын
በጣም ትክክል ስንት አሰመሳይ ወንድ አለ በሴት ገንዘብ ተጠቅሞ ጊዜዋንም አባክኖ በስነልቦናም በሞራልም ጉዳት ላይ የሚጥል
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 5 ай бұрын
ለወንዶች ልብ ይስጣቸዉ ፈጣሪ የነሱ ጉድ አያልቅም
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 5 ай бұрын
የእናንተን ጉድስ ማን ይንገራችሁ የተረገማችሁ። ደግነቱ በእኛ ላይ የምታደርሱትን ክፋት የሚበቀሉ እንደዚህ አይነት ወንዶች አሉልን። ይበላችሁ የሚያፈቅራችሁን ትበድላላችሁ።
@merrarisaman519
@merrarisaman519 5 ай бұрын
የእናንተስ ባልሰማ ልትላፊ ነው አንችም አደገኛዋ ነሽ መሰል
@FereATS
@FereATS 5 ай бұрын
ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ነው ያለህ አስተውል 😮​@@thevoiceofethiopia-9295
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@girmayassefa3011
@girmayassefa3011 5 ай бұрын
@@thevoiceofethiopia-9295 exactly
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
አለምዬ ሠላም የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ እደኔ አለምሠገድ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ
@rh1660
@rh1660 5 ай бұрын
She was an empath and he was a Narcissist. I'm glad to hear that she seems okay may she continue healing and find happiness.
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 5 ай бұрын
Amen🙏🏼
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዉሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት ሀግር ሆነሽ ለምን በህግ አልጣያቅሽም
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 5 ай бұрын
ትክክል።
@DagmawitGetachew-mn4ne
@DagmawitGetachew-mn4ne 5 ай бұрын
💯 percent Narcissistic
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
💯✅ !!
@zuzulove9763
@zuzulove9763 5 ай бұрын
ልጁ ፎቶ መለቀቅ አለበት ሌላ ብዙ እህቶች እያታለለ ይሆናል
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 4 ай бұрын
ትክክል እኔም ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ እየተደበቀላቸው ሌላም ሴት ይበድላል ፎቶው ይውጣ
@hannat600
@hannat600 3 ай бұрын
Photoh lilekek new tamirat 🤪
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist Ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7k Scammer, you tried your best to humiliate her but you will be walking away with shame-pretty soon 😅
@GYENESEW
@GYENESEW 5 ай бұрын
5 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው። 6 በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል። 7 በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። 8 በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። 9 የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል? ትንቢተ ኤርምያስ 17:5-9
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 5 ай бұрын
One of the lesson in this story is that never give yourself before marriage. Don’t do the process backwards.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዉሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት ሀግር ሆነሽ ለምን በህግ አልጣያቅሽም
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 5 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kአረ ሁሁሁሁ
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7ktamirat stop 😜😜 segete
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 3 ай бұрын
In this case I think getting married would’ve made things even worse. They could’ve gotten married right away like he wanted. But then he would’ve filed for a divorce and take half of everything she had. I’m glad that she didn’t go through the marriage in her case.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 3 ай бұрын
@@Tg-oh5nxThat was his exact plan. But she is smart and refused his request!! It would’ve been the worst case scenario! He is wicked!!
@user-zd4lh1wx2z
@user-zd4lh1wx2z 5 ай бұрын
ካንቺ ታሪክ ብልጥ የሆነ ሰው እጅግ ብዙ ይማራል ።የእውነት ሁሉንም ንግግርሽን በደንብ ተከታትዬዋለው።በጣም smart ሰው መሆንሽን ተረድቻለሁ ።የሆነው ሁሉ ሆኗል ።አሁን እ/ግር የሰጠሽን ስጦታ ፈጣሪ አደራውን የሰጠው ላንቺ ነው።በዛም እድለኛ እንደሆንሽ ሁሌም አስቢ።የቀረውን አምላክ ከጎንሽ ይሁንልሽ የኔ እህት።
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kkeep wishing tamirat🤪🤪 It’s too late now so accept the reality🤣🤣 and MAN UP!!
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 10 күн бұрын
@@user-rb6qp9zi7k kkkk Tamirat scammer #1🤣🤣 Litibela yedek tebelak😅 Ante yemender leba kentu🤷🏻‍♂️
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 5 ай бұрын
ማሬ የምትለዋ ቃል ናት ስንቱን ጉድ የሰራቺው
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 5 ай бұрын
እሺ ማር 😂😂😂😂😂
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 5 ай бұрын
@@user-iy4wx3xn7h 😃😃😃እውነት?
@peacelovefaith2018
@peacelovefaith2018 5 ай бұрын
😄😄😄😄😄😄
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 5 ай бұрын
@@peacelovefaith2018 እውነቴን አይደል እንደ ማሬ እያለ የተጫዋተብን የለም?
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZeynebaSeid-on7wc
@ZeynebaSeid-on7wc 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ሰምቼ ስለታሪኩ እመለሳለሁ ቅመሞችየ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች በሰላም እንድገናኝ ዱአ አድርጉልኝ
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 5 ай бұрын
enm nfkglhe alh ygngan🎉🎉🎉🎉
@mominatube7463
@mominatube7463 5 ай бұрын
እኔም ናፍቃኛለች😢❤❤
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 5 ай бұрын
ኦ ማይ ጋድ ይሄ ልጅ ካሊፎርንያ በጋብቻ የመጣው ልጅ እንዳይሆን ብቻ ጉድ እሱ ነው ታሪኩ እንዲህ ሊመሳስል አይችልም
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 5 ай бұрын
የመጀመሪያው ታሪኩ አንዲት ትንሽ ልጅ አግብታ ነው ካሊፍርኒያ ነው ያመጣችው ታሪኩን ዝግ አድርጊ መክሰስም ይቻላል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 5 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኘሽ አፍያም ያድርግልሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ 🥰
@444jerusalem
@444jerusalem 5 ай бұрын
ለዚህ ነው የሀበሻ ወንድ የሚያሰጠላኝ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ በይበልጥ ቀፈፎኝ ።ብሸቆች
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
Ke 100 set gar yemitegna tikur sew agbiya tadya.👺👺👺
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
@@addisababanazareth1525 Media should confirm facts before sharing stories; rushing without verification can unfairly harm someone's reputation. Responsible reporting is essential. #Falseinformation #Eyoha media False
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7ktamirat 😅😅 Ayi yantes gud yibas🤪
@hannat600
@hannat600 3 ай бұрын
Tamrat atarfm 😅
@cell8316
@cell8316 5 ай бұрын
እረመዳን እየመጣ ነው የማዳም ቅመሞች ወገባቹን በደንብ ጠግኑ ፈጣሪ ይርዳን🙏🙏
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 5 ай бұрын
እህ ህህ አጥብቀናልስልሽ 😅😅😅
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 5 ай бұрын
አወ አልሀምዱሊሏህ የራህመቱ የበትካው ወር መጣልን አልሀምዱሊሏህ አሏህ ያግዘናል በሰላም ተቀብለን በሰላም የምንሸኝው ያድርገን እኛንም የመዳም ቅመሞች አሏህ ያግዘን
@user-oz4bx1dl2p
@user-oz4bx1dl2p 5 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ​@@aminaahmed-zz9dj
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 5 ай бұрын
8​@@user-je2od2mh3eከ8 ቀን በዋላ
@heerankaliyam3318
@heerankaliyam3318 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 5 ай бұрын
በጣም ነው የወንዶች ምላስ እሚደልለው ሳንፍልጋቸው እነሱ እሚፍልጉበት ቦታ እንደምንም ያደርሱናል
@abrhame3111
@abrhame3111 5 ай бұрын
Sijemer melase yalew sew new metewedute
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
​@@abrhame3111ምነው ጭምት ነኝ አልክ?ጠቅላላ ምላሳም እኮናችሁ😝😜🤪😋😛
@aishatube6219
@aishatube6219 5 ай бұрын
አንዳንድ ወንዱች አላችሁ አስተሳሰባችሁ የወረደ ቆይ ህልናችሁ በጥቅም የተዘጋ የኔጥያቂ ስንት ሺ አመት ነው እዚች አለም የምትኖሩት
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
????
@coolnassa1420
@coolnassa1420 5 ай бұрын
አትፍረጂ እሱም ይጠየቅ
@afromedia3945
@afromedia3945 5 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይመስለኝም ሳይኮሎጂካሊ መታየት ወይም የሀይማኖት አባቶች ትሪት ቢያደርጉት የምር ጌታ ይሁነው አንቺ ግን የምትደነቂ ሴት ነሽ ተባረኪ❤❤
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kget some mental health treatment 😅 eyezoru masregez jegninet ayidelem… mehayiminet enji!! If DNA was your issue, why wait until now? You have the right to request for DNA test🤨 no need to wait for her to do so!! Mehayim gebere!!
@lemlemlegesse
@lemlemlegesse 3 ай бұрын
​@@user-rb6qp9zi7kምን ለማለት ነዉ 🤔
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 5 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እኔን ጢቢጢቢ ነው የተጫወተብኝ ከኢትዮጵያ አምጥቼ አሜሪካ ዘርፎኝ ነው የጠፍው ያውም የሰፈሬ ልጅ ኢልመንተሪ አንድ ላይ የተማርን በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ በጣም ነበር የማምነው የነበረው ነፍሴ እያላ ነው የሰራልኝ ተመስገን በይ እህቴ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 5 ай бұрын
😢😢 ሀገር ስትሄጂ እንዳትለቂው የዘረፈሽን አስመጭው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 5 ай бұрын
አይዞሽ ፤ሁሉም ያልፋል ይብላኝ ለእርሱ
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 5 ай бұрын
የዘራውን ያጭዳል እህቴ ጠብቂ ፍርድ የሚሰጥ አምላክ አለ::
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@hajarahassan9313
@hajarahassan9313 5 ай бұрын
You are not alone, sis. It happened to me here in America 😢😢 too.
@samrisamri1217
@samrisamri1217 5 ай бұрын
እር እኔ በፍራቻ እይው ቁሚ ቀርው ማነው እንድኔ ውድን ልጅ ሊቅርበ የፍራ ማነው 🤔🤔🤔
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 5 ай бұрын
Me to
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 5 ай бұрын
ሁሉም ሰው አንድ እንዳለም፤ ዋናው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ያጋጥምሽ እንጂ ፤ ሀይማኖተኛ ነው ብሎ ሰውን ያለማመን ነው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Defend202
@Defend202 5 ай бұрын
ያስፈራል ግን ፈጣሪአችን መለመን
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 5 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምርቃቸው በሚድያ የምሰማው ነገር ደግሞ የባሰ እንድሸሻቸው አደረገኝ
@semarawitsat
@semarawitsat 5 ай бұрын
እስላም ክርስቲያኖች ፆማችን በአንድ ቀን ነው የሚጀምረው ማለትም ከአንድ ሳምንት በሆላ ሁላችንም በንስሐ እና በይቅርታ እንድንጀምረው ንዘጋጅ ሰይጣን ይፈር ተቀጥቅጦ ወደ ጥልቁ ይጣል:: በእውነት ሀገራችንን ሰላም አድርጓት አንድ የምንሆንበትን ዘመን ያምጣልን::
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 5 ай бұрын
ልክ ነው ሁሉም በእየምነቱ ሰላምን እያሰበ ጥላቻን እየተወ በፍቅር ተሳስቦ ከኖረ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር
@user-gr2uv6js3f
@user-gr2uv6js3f 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@liyademeke6073
@liyademeke6073 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 5 ай бұрын
እኔ እንደዚ አይነት ሰዎች የጭቅላት በሽታ ነዉ እንጂ ይሄ ሁሉ ድራማ አስፈላጊ አይደለም you are one of his victims ባጠቃላይ እብድ ነዉ አይዞሽ አንቺ ሕይወትሽን ቀጥይ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 5 ай бұрын
He is a narcissist
@seniyasemantube
@seniyasemantube 5 ай бұрын
😂😂😂
@yodittogo1374
@yodittogo1374 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@azebazeb8664
@azebazeb8664 5 ай бұрын
Ewunetshn newu enem yezihu aynet ebd neber yagtemegn egzabher yesun ykfatun tg ayto asbewu yemalakewu hlm yemimesl yekasa hywet setognal
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@saraaliey6867
@saraaliey6867 5 ай бұрын
እረ እግዛብሄር ይወድሻል ቢገልሽስ በተኛሺበት አይምሮው ጤነኛ አይመስለኝም ተመስገን በይ አሁንም መጠንቀቅ አለብሽ ልጅሽንም አንቺንም እንዳይጎዳሽ
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዉሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት ሀግር ሆነሽ ለምን በህግ አልጣያቅሽም
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
She was trying to get pregnant 🤰. She tried with as many men as possible. Finally, she got what she prayed for.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 3 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kkkkk tamirat… she got what she want then🤔 You lost on your own game😜
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 5 ай бұрын
እህቴ፣እግዚአብሄር ረድቶሻል።ተመስገን በይ! ልጅሽን ያሳድግልሽ፣ይህን ጉድ በሩቁ ነው።አባትነቱም የሚጠቅም አይመስለኝም ።ራሰወዳድ ሰው ለማንም አይሆንም።አይዞሽ።
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዉሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት ሀግር ሆነሽ ለምን በህግ አልጣያቅሽም
@hannalulu4576
@hannalulu4576 5 ай бұрын
የሔን የሚፅፈው ወይ እራሱ ነው ወይ ተባባሪው ልቦና ይስጣችሁ፣ ሰው የደከመበትንገንዘብ ስትሰበስቡ አብዳችሁ ወደ ሐገራችሁ ትመለሳላችሁ ​@@user-rb6qp9zi7k
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7ktamirat yabedech wusha meselk Eko
@Adme1244
@Adme1244 5 ай бұрын
ውዱችየ ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ለሃገራችን ስላም ከመዳም ጭቅጭቅ ከሚስተር ተተናኳይነት ይጠብቀን
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 5 ай бұрын
Post his pic pl
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 5 ай бұрын
ስንት አለ አንች እግዚአብሔር ይወድሻል በአጭሩ ስለተላቀቅሽ ጏደኛዬ ቤቷን ሁሉ ተካፍሎ ነው የሄደው ስንት አመት የለፋችበትን ሙሉ ንብረት ነው እኩል የተካፈለው እና እድለኛ ሰው ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ 🙏🙏🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
አዎ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
ፈርሚ ያላት ለዛ ነበር እኮ ደግነቱ አልፈረመችለትም ግን child support ማስከፈል ነው::
@Eyou653
@Eyou653 5 ай бұрын
እንዴት በራስዋ ስም አላደረገቹም ነበር?
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 5 ай бұрын
@@Eyou653 በራሷም ብታደርግ ጋብቻ ከፈፅመች ሰውየው 5 አመት ከሷ ጋር ከሆነ የመካፈል መብት አለው ባይሆን እሷ ማድረግ የነበረባት ከጋብቻ በፊት ያለ ንንረት እንዳይካፈል እፈልጋለሁ ብላ ግን መፈረም ትችል ነበር ምንም ሳትል ከፈረመች ግን መርፌም የመካፈል መብት አለው ግን ይህ ስል እያንዳንዱ ሀገር የራሱ ህግ አለው
@Eyou653
@Eyou653 5 ай бұрын
@@throwbackvibezz6757 አረ መቃጠል በጣም ነው የሚያናድደው
@GucheMahlet
@GucheMahlet 13 күн бұрын
ሰውየው እብድ ነው ገደል ይግባ ..ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንኳንም ወለድሽ የልጅሽን ህይወት እንዳያበላሽብሽ ልጅሽን እታገናኚው
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 5 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች በውጭም በሀገርም ያላቹህ አንካን ለአደዋ ባል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን ማዳሞቼ ❤
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 5 ай бұрын
እኳን አብር አደረስን የኔ ውድ
@slaemslaem6038
@slaemslaem6038 5 ай бұрын
እካን አብሮ አደረሰን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 ай бұрын
AMEN ENQAN ABRO ADERSEN ❤🙏
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 5 ай бұрын
what is Adwa 😱😁☝️
@mariyamawit
@mariyamawit 5 ай бұрын
"እኔ የተከበርኩ ዶክተር ነኝ "ቢለኝ እና ምናባህ ላርግህ? እኔም የተከበርኩ ፅዳት ሰራተኛ ነኝ ነው እምለው😂አንተ እምትተነፍሰው አየር ከሌላው የተለየ አይደለም ..ወንድ ልጅ ገና ሲያወራኝ ማሬ ውዴ ካለኝ አትሽለጥለጥ በስሜ ጥራኝ ነው እምለው 😊አንዳንድ ሴት የኔ ቆንጆ ስትባል ከደስታዋ ብዛት አየር ላይ መንሳፈፍ ይቀራታል..እኔ ደሞ ሁለተኛ የኔ እንዳትለኝ እኔ ያንተ አይደለሁም ነው እምለው አልወድም ...እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽ መፅናኛሽ ነው❤ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይባርክልሽ ይባርክሽ❤❤.. ሰውየው ግን ቴራፒ ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይርዳው
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 5 ай бұрын
እኔ ማሪ የሚልሰዉ አይመቸኝ
@getshtube8058
@getshtube8058 5 ай бұрын
😂
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዉሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት ሀግር ሆነሽ ለምን በህግ አልጣያቅሽም
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 5 ай бұрын
ኮመትሽ ተመችቶኛል 🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ቴራፒ ድጋሚ ሌላ ወጭ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
​@@user-rb6qp9zi7kእፍ ስንቴ ኮመትሽ እጭ
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 5 ай бұрын
❤ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ እህቴ የሚዲያዉ ባለቤትም ተባረክ ይህአይነት ነገር የሚደርስባቸዉ ሴቶች የዋሆች ቅኖች ናቸዉ ክፉወች እዲህ አይነት ቻሌች አያገኛቸዉ
@tsehayneshgute2932
@tsehayneshgute2932 4 ай бұрын
በትክክ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 ай бұрын
እንኳን እመቤታችን በሰላም ተገላገልሽ እፁብ ድንቅ ልጅ ጎብዢ ጠንክሪ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ስርአትሽ አነጋገርሽ መታደል ነው
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 5 ай бұрын
ለኔ ይሄ ሰው አይምሮው ልክ አይደለም ጤናማሚመስሉ ግን ያልሆኑ ብዙ ሰዎች አሉ, አንቺም ከሙያ አንፃር ብታይው ትደርሽበት ነበር, አዝናለሁ, እግዚአብሔር ልጅሽን በጥሩ አይምሮ አንፆ ያሳድግልሽ:
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 5 ай бұрын
Xena Sayehone Xeqem Felagot new Ye Hagerun Hegen Selaxena new Enegaba Yalew Bohala Fechi Belo Neberet Likafel new
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 10 күн бұрын
@@damentesdemntes9602 betikikil ya neber alamaw🤨 Gin yeqinoch amlak tadegat kezi yeken jib awre
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 5 ай бұрын
አለምዬ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ እኔ ያጓጓኝ የስርጉት ነገር ነው እንዴት ሁና ይሆን የነ ፓስተር አብረሀም ነገርስ መጨረሻቸዉን መስማት እንፈልጋለን በርታልኝ ወንድማለም
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 5 ай бұрын
እውነት ብለሻል ምን ሆነው ይሆናል። የነ አብርሀም ታሪክ መጨረሻው
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 5 ай бұрын
She is so sweet, God bless you!
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 5 ай бұрын
Betam ❤ igiziabiher kesugar yihun
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
You don’t know what sweet means. She is evil. 👿 DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kAyi tamirat, you know you are miserable and evil!!! Insecurity yichawetibikal ayidel!! She is blessed with a baby and enjoying life!! You keep pretending and playing your victim role🤨 But it didn’t get you nowhere!! Reaching out to her close friends and families, they blocked your ass!! Now swallow your pride and move on with your life!! She hope you will match in 2025, or 2026, or 2027, or 2028……😬😬 she will pray for you for the sake of your son with her!! You are wicked!!
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 5 ай бұрын
ልጅ ፀጋ ነው በልጅሽ ተደሰቺ የሱን መጨረሻ ታያለሽ ሰው ሁሌ እያታለሉ መኖር አይቻልም ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባል አምላክ የትም አለ ይፈርዳል እግዚያብሄርን የሚፈራ እውነተኛ ትዳር ፈላጊ ያገናኝሽ
@hani9864
@hani9864 9 күн бұрын
በሌላ መንገድም ቢሆን እባክሽ ፎቶውን ልቀቂው እሱ ገና ብዙ ብዙ ሰዎችን ሳይጨርስ አይሞትም ሰው ለማዳን ካሰብሽ ፎቶውን ልቀቂልን ያለበለዚያ ሰው ይጨርሳል ፈጣሪ ይገስፀው
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 5 ай бұрын
አንቺ በጣም ብልህ ሴት ነሽ በእርግጥ ጌታ ጣልቃ ገብቶልሻል ልጅ ደግሞ በአጋጣሚ አይደለም ወደዚህች ምድር የሚመጣዉ በእግዚአብሔር እቅድና አላማ ነዉ ደግሞ ልጅሽ ትልቅ ሰዉ ነዉ የሚሆነዉ በእግዚአብሔር አላማ መቶዋልና በአባቱ ብቻ አይደለም ተፈላጊ የሚሆነዉ በአለም ደረጃ ተወዳጅና ተፈላጊ ትዉልድ ነዉ አንቺ ብቻ ለጌታ አሳልፈሽ ስጪዉ እርሱ አባቱ ይሁን በልጅሽ ትስቂያለሽ ተባረኩ : :
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
Ke achberbari mewled mindinew tikmu?
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
@@shalom744አቺ ሴት አላወቀችም አጭበርባሪ መሆኑን ፍጣሪ ይባርክላት ለአናትየዉ ሰዉዬዉ ግን ተንኳሉ ከሰይጣንም ይበልጣል 😢
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@Ethiolover100
@Ethiolover100 5 ай бұрын
ባለጌ ልብስ ክስ አንዴ ማንነትህን እንወቀው እንጂ እዚች ከተማ ውስጥ አትኖራትም
@desalegntilahun4966
@desalegntilahun4966 5 ай бұрын
​@@user-rb6qp9zi7k" 1:14:33
@amirah1581
@amirah1581 5 ай бұрын
I am one of Tamirat’s co-worker here at Axis medical center. I agree with him being a “great actor” in front of others. He should be nominated for golden globe award for his skills. He is a true narcissist. Lady you are lucky, God saved you. And blessed you with a baby. Please put him in child support ASAP! Thank you for sharing your experience with him. It’s a great lesson for all others.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Media should confirm facts before sharing stories; rushing without verification can unfairly harm someone's reputation. Responsible reporting is essential. #Falseinformation #Eyoha media False
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Media should confirm facts before sharing stories; rushing without verification can unfairly harm someone's reputation. Responsible reporting is essential. #Falseinformation #Eyohamedia
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 4 ай бұрын
​@@user-rb6qp9zi7k are you TAMIRAT???
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@senaitgebeyehu9817yes he is😂😂
@Maryg05
@Maryg05 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዶክተር አሜሪካ ሲመጣ ዳይበር ቀያሪ ነው ገና እንደገና ተምሮ ነው ብዙ ብሮሰሰ አለው ኢትዮጵያ ሰንቱን ሰው ተለማምዶበት ይሆናል የፎርጅድ ዶክተር ሁሉ ችሎታ የሌላቸው
@ShewayeTsega
@ShewayeTsega 5 ай бұрын
Not all doctor are same there are some doctors took the exam and pass then practice in the USA. Do not be judgmental
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
​@ShewayeTsega it's about majority we are talking about.
@hopeGod2023
@hopeGod2023 5 ай бұрын
They just take an exam an become doctor in America.
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 5 ай бұрын
ትክክል
@ethioland4938
@ethioland4938 5 ай бұрын
​​@@shalom744I am sure Ethiopa student smarter than stuipd America ppl " hello !!!! I know very well " so don't put down them. ethiopian ppl very smart " so you can down them
@kidistyohannes7016
@kidistyohannes7016 5 ай бұрын
ታምራት ብሎ ጤነኛ ወንድ የለም።
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 ай бұрын
ወንድ ማለት ምላሱ ቅቤ ያገኛት ሴት የሱ ማር ናት ሴት እንድታመልጠው አይፈልግም ውይ በጋዝ ማቃጠል ነበር
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7k 😂😂😂
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 3 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kkkkk tamirat minew afikin bitizega… misemak hone mimelisilik yelem eko😜 berasish game tebelash nebse!!
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 5 ай бұрын
ኮሜንታተሮች ሁላችሁም i Love You እንዲሁም አለምዬም ጭምር ❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 5 ай бұрын
@@RHAMAYGATA ❤❤❤❤ i Love u😂😂
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 5 ай бұрын
We love 💕 you too
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 5 ай бұрын
@@peteroswordofa8943 እኔም i love u በጣም ❤❤
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 5 ай бұрын
@@RHAMAYGATA i Love u በጣም ❤😂
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 5 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ እንደኔ እንዳትታሉ በረለሽ ሰለላካፈልሽን እናመሰገንሻለን አለምየም ተባረክ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 ай бұрын
አይዞሽ ልጅ ጥሩ ነው ከክፉም ቢሆን እግዜኣብሔር ይመስገን ስንት ሰው በስለት እንኮን አይገኝም
@eyerusalemzeru
@eyerusalemzeru 5 ай бұрын
በጭራሽ አለመተዎወቅ አይደለም ውደ አዉቀናቸውም አናቃቸውም እኔ ይሄው ሜዳላይ ከቀረሁ 6አመት ሆነኝ ለልጀ ሥልሌላ ሂወት ብጀምርም የባሠ ነው ለመውጣት ፈራሁ ሁሌም ተነሥቸ እቀራለሁ ፈጣሪ የሥራችሁን ይሥጥ በሠው ሂወት የምትቀልዱ ሠወች 😭😭😭😭
@hayathayu2936
@hayathayu2936 5 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ😢 ቅመሞችየ አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነቱ ሞላጫ ያረብ
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kAyi tamirat gamish tebela🤮🤮
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 Ай бұрын
ዕድለኛ ነሽ እግዝአብሄር ትልቅ ስጦታ ነው ላንቺ የሰጠሽ አልገባሽም አልጠረጠርሽም እንድትወልጂ መድሀኒት እያስዋጠሽ መሆኑ ሲሰማ መደንገጡ ማዘኑ ያልጠበቅው ይመስለኛል አይፈልግም ይመስለኛል መቀየሩ እንቺ አልጠረጠርሽም እግዝአብሄር ይመስገን ትልቅ ስጦታ ነው ደስ ብሎሽ ታሳድጊዋለሽ እሱ ዕቅዱ ሌላ ነበር እንኳንም አረገዝሺ ባታረገዢ ልትቆይ ነበር ልትጎጂ ትችያለሸ እሱ መንከባከብ ገንዘብሽ ግዜሽን ፈጣሪ ረድቶሽ በልጅሽ ጥበቃ ነው አሁን ያለሽው ተሎ ጥሎሽ የሄደ ተመስገን ተመስገን ተመስገን የዋህነትሽ ጠቀመሽ በርቺ
@user-dm1on5in5c
@user-dm1on5in5c 5 ай бұрын
አለምዪ እኔም አግኝቼክ ብተነፍስል ደስ ይለኛል ሰው ሀገር እየተሰቃየው ነው ለልጆቼ ስል
@genibeauty16
@genibeauty16 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@dinamillion1819
@dinamillion1819 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት ልክስክስ ወንዶች ናቸው ሁላችንንም የሚያስወቅሱን:: አንቺን ግን ገላገለሽ::
@asyamohammed7285
@asyamohammed7285 5 ай бұрын
አድ ወር ለማርገዝ ይቅርና ለመግባት ለማሰብክዋን በጣም አጭር ነው ያርባገር ሳት ስትሉ አታፍሩም
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 ай бұрын
አይዞሽ እናትዬ መውለድ ምንም አይደለም። እንደየዋህነትሽ ልዑል እግዚአብሔር መልካም ህይወት ይሰጥሻል። ተስፍሽ ሙሉ ይሁን።
@user-bi3ug2bv6l
@user-bi3ug2bv6l 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻል እህቴ መልካም እና ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ልቦና ይስጣቹ እንደዚ አይነት ወንዶች 😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 ай бұрын
እንኳን ለ128ኛ የዓደዋ በአል አደረሳችሁ አደረስን እድሁም ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 ай бұрын
@@Truthtobetold261 አልገባኝም ማለት የፈግሽው ወይም የፈለከው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
አቤት. ስንቱ ንፁህ ወንድም ትዳር የሚፈልግ. ጥሩ ሚስት ያጣል ጥሩ ሴት ደግም ጥሩ ባሌ አያገኘም
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች አንችን ከነሙሉ ማንነትሽ የሚወድ እድለኛ የሆነ ሰው ይመጣል። ካልመጣም እግዚአብሔር በበረከት ሞልቶሻል። ሁሉ ነገር የሞላልሽ ሴት ነሽ የጊዜ ጉዳይ እንጂ አንችን በማግኘቱ ፈጣሪውን እያመሰገነ የሚኖር ሰው እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ። እግዚአብሔር እንደ አንች ያሉ የዋሆችን ይወዳል። እሱ አንችን የሸወደ መስሎት ይሆናል ግን እድሜ ልኩን ሲሰቃይ የሚኖር ምስኪን ሰው ነው። ለብዙዎቻችን ጥሩ ትምህርት ነው። በርቺ አንበሲት ትወደጃለሽ❤
@lovetehute5067
@lovetehute5067 5 ай бұрын
ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ፣ፍቅር ፣አንድነትን ይስጥልን ለተሰደዱት ስደተኞች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጤናውን ይስጥልን በእየ እስር ቤቱ ለሚሰቃዩት እኅት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ያስፈታችሁ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ ። አረብ ሃገር የምንሰራ እኅት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ለሃገራችን ያብቃን እፎይ የምንልበትን ህይወት ይስጠን ቸር ያሰማን ❤
@feker122
@feker122 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 5 ай бұрын
አሜን ፫
@SenaitAblackat-cu5gu
@SenaitAblackat-cu5gu 5 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 5 ай бұрын
እባክሽን እስቶሪ አታብዢ የሰውየውን ፎቶ አውጭው!! ሰው ይወቀው ዶክተር ነኝ ብሎ ካመንሽው ከእኔ ጋር አይሄድም ምን ማለት ነው????
@rutaas2865
@rutaas2865 5 ай бұрын
ምን ሆነሽ ነው ጓ አልሽባት ሴት አይደለሽ እንዴ አንቺ ላይ ባይደርስ በአካባቢሽ ያሉ ሴቶች ሊደርስባቸው ስለሚችል ማንቂያ አይሆንም?🤔
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 3 ай бұрын
ዶክተር የሆነስ እንደሆን? ዶክተርነት ሙያው እንጂ ፐርሰናሊቲው አይደለም::በምን ሂሳብ ነው ዶክተር ስለሆነ ብቻ ከሷጋ ይሄዳል ማለት የሆነው?
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 5 ай бұрын
ታዲያ ልላ ሰት አንዳያታልል ፎቶው ቢታይ?
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዉሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት ሀግር ሆነሽ ለምን በህግ አልጣያቅሽም
@asnitubechannel4469
@asnitubechannel4469 5 ай бұрын
ልጇ ሲያድግ ይሳቀቅባታል ለዛ ይመስላል ፎቶ ሼር የማታረገዉ 😊
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 ай бұрын
ለልጇ ሞራል ብላ ይሆናላ
@user-ql2bw5yc5d
@user-ql2bw5yc5d 5 ай бұрын
​@@user-rb6qp9zi7k እርግጠኛ ነኝ አተነህ እፈር እሺ ከሆነ በተለቀቅህ እና ባየንህ😂
@user-nw7gc8ur5j
@user-nw7gc8ur5j 5 ай бұрын
​@@user-rb6qp9zi7kህግ ቢኖር ልጁን ይረዳል እጂ ለሷ ባል አይሆን መታዬት ቤተሰብ ከለከሉኝ አለች
@tezetashumete2440
@tezetashumete2440 5 ай бұрын
የኔ ህት እኔ ያለፍኩበትን ነው ያለፍሽው ግን እግዛቡሄር ልጅ በሜባል ስጦታ ባርኮናል እግዛቡሄር ይመስገን ❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል ልጅሽን መድለኒአለም ያሳድግልሽ እህታችን
@user-xp9zn4kf4i
@user-xp9zn4kf4i 5 ай бұрын
10አማት ስደት ቆይታ ቦሃላ አጋሬን ሊገበኖ እስት መልከሚ ነገረ ተማኙ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 5 ай бұрын
ኢኒቢ ኢሊሻሎ።
@tighist331
@tighist331 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሑሉን መልካም ያድርግልሽ ፀልይ
@lidya4781
@lidya4781 5 ай бұрын
ከአሥር ዐመት የስደት ቆይታ በኃላ አገሬ ልገባ ነው እስቲ መልካም ነገር ተመኙልኝ::
@user-xp9zn4kf4i
@user-xp9zn4kf4i 5 ай бұрын
@@tighist331 amannnne
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 5 ай бұрын
መልካም ጉዞ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 5 ай бұрын
ወንድ ምን አደረገ ሴቱ ማስተዋል አለበት ማንበብ አለበት!! አሜሪካን በጣም ጥሩ ሀገር ነው!!! የእኔ መማሪያ እንዲህን??? ሁሉም እየተነሳ መማሪያ ይሆናል!!!
@melattmelatt9105
@melattmelatt9105 5 ай бұрын
ትደርሱበታላችሁ የሰው ልጂ መነበብ ቢችልማ ስንቱ ባልተጎዳ ነበር
@rutaas2865
@rutaas2865 5 ай бұрын
ልክ ነሽ ውዴ መሬት ያለ ሰው ፍርድ ይቀለዋል አልደረሰባት ይሆናል​@@melattmelatt9105
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 5 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ደህናመጣ እድሜ ይሥጠን እንጅ የማንሠማዉ ጉድየለም
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አስመልጦሻል። እግዚአብሔርሽን አመስግኚ። ልጅሽን ያሳድግልሽ። በርቺ። 🥰
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ወንዶች ብዙ ናቸው ። ያሳዝናል
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 5 ай бұрын
በጣም
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
She was trying to get pregnant 🤰. She tried with as many men as possible. Finally, she got what she prayed for.
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@tsehayneshgute2932
@tsehayneshgute2932 4 ай бұрын
አዉ
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7ktamirat shewa shewa sertek police kkkkk wushetam leba… polis min aderegat? Nothing because you got no evidence🤣🤣
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 ай бұрын
አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል . የሚክስሽ ባል ይስጥሽ.ገና ልጅነሽ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 5 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም ያገሬ ልጅ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እባካቹ ወንዶች አደብ ግዙ ሴቶችን በደካማ ልባቸው እየገባቹ አታሳዝኖቸው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 5 ай бұрын
አህለን ውሳህለን አለምስገድ 🎉🎉🎉 በየቤቱ ስንት ገድ አለ ለማንኛውም ልጅ ፀጋ ነው ልጅ አጊተሻል በቂሽ ነው
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 5 ай бұрын
እህህህ የሚገርም ታሪክ ነው ::በቃ ያላገባን ይሄን እየፈራለን አለን
@abeba6595
@abeba6595 4 ай бұрын
ባናገባስ ቢቀር
@baniget7068
@baniget7068 5 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ:: ተርፈሻል::
@Eftahz
@Eftahz 3 ай бұрын
ሰይጣን ከሚነዳዉ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም።አይዞሽ በርቺ
@etk3995
@etk3995 5 ай бұрын
የኔ ታሪከ ነዉ አይዞሽ ❤ ያልተሸወደ የለም! ቧወራሽ በወደድኩኝ!
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 5 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የማይጥል አለ
@etk3995
@etk3995 5 ай бұрын
Thank you 🙏
@selinasol982
@selinasol982 4 ай бұрын
እኔን አውሪኝ እኔም ችግር,ገጥሞኛል
@user-cr6lk5ww8s
@user-cr6lk5ww8s 5 ай бұрын
ሴቱቻይ ልብ ያለው ልብ ይበል ትልቅ ትምህርት ነው
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 3 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kkkkkk masireja? Nobody is buying your lies🥵🥵
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 5 ай бұрын
ውጭ ሀገር ያላችሁ ወንዶችም ሴቶችም ልቦና ይስጣችሁ
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
DNA 🧬 mirmera yiderg mitilu esti Be like 👍 giletsu. Eyoha media esti eyen facilitate this process.
@Stay-away-from-a-Narcissist
@Stay-away-from-a-Narcissist 4 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7kAyi Tamirat, no more excuses🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️ be responsible for your kids😀
@mekdes5120
@mekdes5120 5 ай бұрын
Anchim bakesh doctor agegnehu belesh sef belesh new yetebelashew.
@eyoba1257
@eyoba1257 5 ай бұрын
እዉነት ብለሀል
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 ай бұрын
አይዞሽ ለልጅሽ ስትይ ሆደ ሰፊ ሁኚ ያልፋል መጨረሻ አንቺ ነሽ አሸናፊ እንኳን ተገላገልሽ እግዚአብሔር የራስሽን ይሰጥሻል በጣም ታጋሽ እህት ነሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወንዶችን ሚጥሚጣ ነበር ማጠን አቃጣይ ሁላ 😅
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 ай бұрын
😂😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ወንድሞችሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
@@meseretdibabe8020 እኔስ እህቱ እናት ልጅ አደለሁ?
@user-vo2ys4ht7d
@user-vo2ys4ht7d 5 ай бұрын
This sad story, but take responsible for your own action and stop blaming others and man. If you didn't want the pregnancy you should of used protection, 2nd you slept and moved a man to your house with in two weeks of meeting him. This sound like you were desperate. 3rd why protect your image and name but mention others. This is playing victim and not teaching others.
@user-ee6oq1bq8b
@user-ee6oq1bq8b 5 ай бұрын
Something wrong on her to, too much uncomfortable telling story- plus she sounds like very experienced woman to Ethiopian noon coffee ceremony weraya women 😆
@christianworldtube
@christianworldtube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በግዜ ማንነቱን ገልጦ አሳየሽና ተለየሽ!
@mamanegu1324
@mamanegu1324 5 ай бұрын
ሰው ታሪኩን አደባባይ ካወጣ የሚጠገንም የሚሰብረም አስተያየት ይሰጠዋል ስለዚህ የዚህ ታሪክ ባለቤት የሚሰብሩ አስተያየቶች አንብብያለሁና የበለጠ ልብሽ እንዳይሰበር እራሰሽን አበርቺ
@TG-ny5jt
@TG-ny5jt 5 ай бұрын
ሙሉ ለሙሉ የኔ ታሪክ ነው😢 ሰው በዚህ መጠን እንዴት ተመሳሳይ ይገጠመዋል? ይገርማል እኔን ወክለሽ ሰለታናገርሽ ደስ ብሎኛል
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾 @truthbetold​@@Stay-away-from-a-Narcissist
@tisi3500
@tisi3500 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች አብዛኞቹ በእህቶቻችን ገንዘብ ለመኖር ይፈልጋሉ ወንዶቹ ዳካሞች ናቸው በተለይ በአሜሪካን
@peace3791
@peace3791 5 ай бұрын
ምንድነው የተጠቀመው አልገባኝም : ወረቀት ሰይኖረው እንጋባ ብሎ አታሎ አስፈረመሽ ወይስ ምንድነው? ባጭሩ የሚነግረኝ
@enenegn5719
@enenegn5719 5 ай бұрын
ወረቀትማ አለዉ ግን እኔ የተረዳሁት ልጁ ያደረገዉ አለማ አለኝ ያለዉን የራሱ የግሉን አላማ እስኪያሳካ የራሱን ብሩን እያጠራቀመ ለአላማዉ እያዋለ ግን ትክክለኛ ትዳር መያዝ አይፈልግም እንደሚፈልግ ሆኖ ይገባና ሴቶችን እንደሚያገባ እያለ እየቀረበ ይኖራል ሲነቃበት ቶሎ በምክንያት ይለያል። ይሄ ለሴቶች ትልቅ ምክር ነዉ። ማንነቱ ያልታወቀሰዉን አለማስጠጋት ፣ዉስብስብ፣የተደበቀ ማንነት ያለዉን ሰዉ አለማስጠጋት፣ ልባችን ደስ ያማይለዉ የሚጠረጥረዉንሰዉ አለማስጠጋት በአጠቃላይ ግልፅ ያልሆነ ነገር ግልፅ ሳይሆን ፈጥኖ ሰዉን አለማመን ሰዉን ካመንን በፍቅር ስለምንወድቅ
@medinayenus4215
@medinayenus4215 5 ай бұрын
Esu magbat efelgalehu blo kegeba behwala beset genzeb new eminorew esu mnm ayawetam
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 5 ай бұрын
ካስረገዘ በሁዋላ ከስዋ ጋር አለመሆኑ ጉዳት አይደለም?😢
@yeshimebetdamte9214
@yeshimebetdamte9214 4 ай бұрын
አንቺ እግዚአብሔርን አመስግኝው ትቅ በምን እማይገኝ ስጦ እግዚአብሔር ልጅን ሰጠሽ አልከሰርሽ አተረፍሽ እጂ ልጅሽ ጎደኛሽ ነው ወድምሽ ነው ያሳለፍሽውን ሁሉ የምትረሽበት ቀሪው ዘመንሽ የምትደሰችበት ነው እና ፈጣሪ እዚች አለም ላይ እስካለሽ በልጅሽ ደስተኛ የማያልቅ ፍቅርን ታይበታለሽ የኢትዮጵያን ወዶች እነ ሆድ አምላኩ እራስ ወዳዶች ሴት ልጅ ለፍታ የደከመችበትን መዝረፍ ልማዳቸው ነው አረብ አገር ደም ተፍተው የሰሩበትን ስቱን ሴች ነው ደምያስለቀሷቸው ስለዚ የአበሻ ወዶችን እደ አውሬ መሸሽ ነው ተጠቋቸው ሆዳሞች ጅቦች ናቸው
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb 5 ай бұрын
የሴቶች አባት ነው ለልጆችሽ ነው ብድር የሚያስቀምጠው እሄ ወንበዴ ዱርዬ እንደዚህ አይነት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
@MyLove-qb9jc
@MyLove-qb9jc 5 ай бұрын
ፈጣሪ ረድቶሽ እንኴን ተለያየሽ ይሄ ገልቱ
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
Betu deres eyehedech taschegerew neber edime le America police 👮. Huletegna deresh tiyina wered kerase aluat. Eyeeeheshh
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 ай бұрын
😂😂😂
@MyLove-qb9jc
@MyLove-qb9jc 5 ай бұрын
@@user-rb6qp9zi7k አንተ ነክ መሰለኝ ራሱ ባልየው
@user-rb6qp9zi7k
@user-rb6qp9zi7k 5 ай бұрын
@@MyLove-qb9jc set le set ?
@nohamitmelake233
@nohamitmelake233 5 ай бұрын
Ere bakik?werena ante erasuknek meselen...esa lelija mehone akitatbeko aydelem just lesson neawu leleloch@@user-rb6qp9zi7k
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 5 ай бұрын
ጊዜ የማይሰጥ ወንድ የሆነ በጊዜ ሂደት እንዲወጣ የማይፈልገዉ ነገር ሲኖር ነዉ። ጊዜ መዉሰድ በጣም አስፈላጊ ነዉ።
@derejebekele8641
@derejebekele8641 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ።እግዚአብሔር ጰ ጋዉን ያብዛልሽ።በጣም ጥረ ሰወ ነሸ። መቼም ሁሌ አር ጥቡቡን ይሰጥሸ።መልካም ጥሩ ሰዉ ነሸ።
@brunofernandes310
@brunofernandes310 5 ай бұрын
አንድ ነገር ላይ ምክር ልሰጥሽ በየተኛውም ሃይማኖት ሠው አውቀን ሠው ገድለን ንሠሃ ይገባል ሲባል አልሰማሁም .ማሥወረድ ቃሉ ህጻን ልጅ ሴትም ትሁን ወንድ መግደል ነው .የት ነው የተማርነው ህጻን ገድለን ግባተ መሬት አድርገን እኛ እየኖርን ህጻኑን ሞት ፈርደንበት የምናሠናብተው አውቀን በማስወረድ ህጻን የምንገድል ሠዎች ከገሃነም ፍርድ አናመልጥም .ንሠሃ የምንገባው ሳናውቅ ወይም ተገደን በፈጸምነው ሃጢያት ነው .ነገሩን አቀለልሺው ልክ አንድ ሰው በጾም ወራት ጾም ሽሮ ንሰሃ እንደሚገባ ህጻኑ የእግዚአብሔር ቤቸመቅደስ ነው ጆሮ ያለው ይስማ አሁንም ለማስወረድ አስበሽ ስለነበር ንሰሃ ስትገቢ ገድያለሁ ብለሽ ግቢ በሌላ በኩል ባለቤትሽ ልቦና ይስጠው ንሰሃ እንዲገባ ንገሪው
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 5 ай бұрын
ትክክል😢
@nwo37382
@nwo37382 5 ай бұрын
50 ደቂቃ ድረስ ሰማሁ። አንድ ወገን ታሪክ ብቻ። እህት ላይ ያለውን እንከንና ጉድለትም መኖሩ አይቀርም። ሁሌም ለራሳችን መልአኮች ነን።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ብዙ ሚስጥር አላወራችም አይታወቅም
@wmm2608
@wmm2608 5 ай бұрын
እህታችንን ምን ያህል አደንዝዞ አሸንፎ ወጥመድ ወስጥ እንደጠላት ባላውቅም, እህታችን ትንሽ የኔ ቆንጆ ትንሽ ቢሆን ተሳስተሻል! አንቺን ጃጅ ለማድረግ አይደለም በነገሩ ካይ ግልፅ ሆነን ሀሳቤን ልስጥ ብዬ ነው!,አይደለም እንዳንቺ አይነት ስትናገር ራሱ ቁጥብና ጨዋ ሴት የተማረችና ስነስረአት ያላት ሴት ሆነሽ ቢሸውድሽም በጊዜውም ቢሆን ነቅተሽ ውሳኔ ላይ መድረስሽን በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም! ሲቀጥል አንደአንቺ ብዙ የደረሳባቸው ሰዎች አውቃለሁ ከምር አንቺ በጊዜ ነው የሾለክሺው! ስንት እህቶቻችን እዳ ውስጥ ከተው, የሚላስ የሚቀመስ ቤት ቅስጥ አሳጥተው,ባን አካውንታቸውን 0አድርገው አልፈው ተርፈው እዳበዳ አድርገው, ዲሞራላይዝድ አድርገው ስማቸውን አጥፍተው ቶርች ለስንት አመታት ረግጠው የሄዱም አሉ! እህታችን እግዚያብሄር እንኳን ከክፉ ነገር ሰወረሽ የኔ ቆንጆ! ልጅ ከአምላክ ነው የሚሰጠውና ያሳለፍሽውን በደል እንደምንም አድርገሽ ለመርሳት መሞከር አለብሽ ለልጅሽ ስትይ! ልጅ እራሱ ማሳደግ ብቻውን ትልቅ ስራ ነውና! ይሄንን ቆሻሻ ወራዳ አጭበርባሪ ሌባ ሰው ከጭንቅላትሽ ወረውረሽ ማስወጣት የግድ ይላል እና እመቤቴ ገላግላሻለችና ልጅሽም አንቺም በሰላም በደስታ እና ከሁሉም በላይ ጤና እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ እህቴ! አይዞሽ ! በርቺ ።
@giftitube1844
@giftitube1844 2 ай бұрын
Great lesson!!! Thank you for sharing your story dear sister!
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН