‘እኔ እኮ እናታችሁ ነኝ’ ይሄን ታሪክ የምትሰማ እናት ትፍረደኝ ለልጆቼ የምነግራቸዉ የማያዉቁት ታሪክ አለኝ የእርቅ ማእድ Ethiopia Habesha

  Рет қаралды 57,703

Sami Studio

Sami Studio

4 ай бұрын

I have a story to tell my children that they don't know yet. I am your mother. ለልጆቼ የምነግራቸዉ እስካሁን የማያዉቁት ታሪክ አለኝ። እኔ እኮ እናታችሁ ነኝ። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ይሄን ታሪክ የምትሰማ እናት ትፍረደኝ! ልጆቼ ‘እኔ እኮ እናታችሁ ነኝ’ ወልጄ የወላድ መካን ሆኛለሁ ወላድ ፍርዱን ትስጥ!
እኝህን እናት ማገዝ ለምትፈልጉ 0311132394634001 እናት ባንክ ስልክ 0988748263 ወ/ሮ ዓለምፀሀይ ጀምበር ይባላሉ። የእርቅ ማእድ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 109
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 4 ай бұрын
ይሄን ታሪክ የምትሰማ እናት ትፍረደኝ! ልጆቼ ‘እኔ እኮ እናታችሁ ነኝ’ ወልጄ የወላድ መካን ሆኛለሁ ወላድ ፍርዱን ትስጥ! እኝህን እናት ማገዝ ለምትፈልጉ 0311132394634001 እናት ባንክ ስልክ 0988748263 ወ/ሮ ዓለምፀሀይ ጀምበር ይባላሉ።
@SenaitChekole
@SenaitChekole 4 ай бұрын
@AlemBelaye
@AlemBelaye 4 ай бұрын
እናት አንዱንች ሁለትም አይደለች ስውእንዴት በአንድ አይንይቀልዳል ብታጠፍስ ብትጥልህስ ቸግሮት ግራቢገባት ነው እንዲሁም ካለዘመድወልዳ እዚህየደረስችእናት እናታችን እንኳ ንም ኖርሽልን ተብላ መከባክብ ሲኖርባችሁ እሄንያክልስቃይ ለምን ሁላችሁም ነገሌላ ቀንነው ብድሩን ታገኙታላችሁ
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 4 ай бұрын
ልጁ ተብዬዎች እመኑኝ ነገ በልጆቻቹ ታገኙታላቹ እናትችን አላህ ያግዞት ከባድ ነው
@teklubirru5780
@teklubirru5780 4 ай бұрын
እድሜህ በምድረ ላይ እንዲረዝም እናት አባትህን አክብር የሚል የእግዝአብሔር ቃል አለ። ልጆች ሆይ በሰፈርነው ቁና የሠፈርልናልና እንጠንቀቅ።
@zulfamuhammed3543
@zulfamuhammed3543 4 ай бұрын
የራሶትን ህይወት ለማቆየት መታገል እንጂ የልጅ ልጅ እያሉ ማለቃቀስ አያስፈልግም ከወለዷቸው ልጆች ጋር እንኳን ተለይተው ኖረዋል
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 4 ай бұрын
ወይዘንድሮ የእናቶች እንባ የት ያደርሰን ይሆን አይዞት እማምዬ ልጆችዎትን ልብ ይስጣቸው
@frenebiyou6034
@frenebiyou6034 4 ай бұрын
ድምጿ አስተሳሰቧ የምታወራበት መንገድ ገና 40ዎቹ ዉስጥ ነዉ የምትመስለዉ ከናትም አልፋ ጓደኛ ትሆናቸዉ ነበር የኔ እናት
@magdesslebanon7796
@magdesslebanon7796 4 ай бұрын
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሠው ከምዲርም ከሠማይ የምጥበልጥውን ሠው እናቴ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤ርእባካችሁ ልጆች ነፍስ ዝሩ እደ ምናይነይ ዘመን ነው እናት የሚጠላበት😢😢😢😢😢😢
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 4 ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ፍቅር የሚያውቅ ችግር የሚያውቅ ነው እግዚአብሔር ክፉ አያግኛቸው ሰላማቸው ይብዛልን አዲስ አበባ ለማኝ እጁን ዘርግቶ የማያጣብሽ የሩህሩሆች ከተማ 😭
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 4 ай бұрын
የአዲስ አበባ ይሁን ክፍለ ሀገር ጨካኝ ባለጌ በየቦታዉ አለ ዝብላችሁ አዠዘባርቁ 😂😂😂
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 4 ай бұрын
😂😂😂አዲሳ አባ እናተ ከምን ነዉ የተሰራችሁት???😂😂😂😂😂 የአንድ አባትና እናት ልጆች ፀባያቸዉ አድ አደለም ወሬኛ
@hargewoiyn865
@hargewoiyn865 Ай бұрын
አረ ሁሉም አይደለም እህት
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 4 ай бұрын
እናትኮ የጀነት ቁልፍ ናት እማ አላህ ይዘንልሽ ምነው በሂወት ኑረሽልኝ በሆን 😭😭
@abelebe5035
@abelebe5035 4 ай бұрын
አለምየ የኔ አባት የዋህ እግዚያብሄር እድሜህን ጎዳና ያድርገው
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 4 ай бұрын
እናት እኮ እናት ናት😢😢 እናቴ በህይወት ኖረሽልኝ በሆነ ኖሮ ጌታ ይቅር ይበላቹ እናታቹህን በደንብ ጡሩ ተመረቁ ከረፈደ የእግር እሳት ነው ሚሆንባቹ 😢😢
@zehara53o
@zehara53o 4 ай бұрын
የኔ እናት እኔ ላልቅስለወት ኡፍ 😭😭😭 ወላሂ እናቶቻችሁን የምታሳዝኑ የምታስቸግሩ ሰዎች አላህ ልቦና ይስጣችሁ ሲጀመር ጥሩ አእምሮ ያላችሁ አይመስለኝም ሰውም አይደላችሁ እንስሳ እንኳን ለእናቱ ክብር አለው የምር እኝህ እናት እንደት ውስጤን እንደነኩት በለቅሶ ነው የጨረስኩት ቪድዮ ውን እናቴ ኑሪልኝ የደስታሽ ምንጭ እንጅ የሀዘንሽ ምክነያት አላህ አያድርገኝ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንች ይስጥልኝ የመኖሬ ትርጉም የሆነ ነገር ሁኘ እንኳን የእናት እና የአባቴን መኖር ሳስብ ሁሉንም ነገር እረሳለሁ ድካሜን መከፋቴን ሁሉን ነገር ያስረሳኛል የእናንተ መኖር ኡሚዬ ሀያቲ ያኡምሪ ያገልቢ ሁሉ ነገሬ ወላጅ ያላችሁ ሰዎች አላህ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግላችሁ የሌላችሁ አላህ ያፅናችሁ ሶብሩን ይስጣችሁ ያረብ 😢😢😢
@zxy8006
@zxy8006 4 ай бұрын
አንደበታቼው፣ የሚጥም ፣ ሀሳባቼውን መግለጽ፣ የሚችሉ ጎበዝ እናት።
@user-sy1mf7uw6f
@user-sy1mf7uw6f 4 ай бұрын
እናቴ ልጆችሽ ያላዘኑልሽ ከነሱየተወለዱ የልጅልጆችሽ አያዝኑልሽም ምኝ አትሁኝ ወልደዋልበልጆቻቸውይቀጡ ራስሽን ጠብቂ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 4 ай бұрын
እናት እናት ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 4 ай бұрын
አይ የለለን በኖረችልን እንላለን ያላቸዉ ያሰቃያሉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
ምን ጉድ ነው የእኛ ህዝብ ዝም ብለን ብቻ ወንድን መከተል በጣም በጣም በጣም ይገርማል!!!! መ ፅሐፍ ቅዱስ ህዝቤ በእውቀት ማነስ እያለቀ ነው ይላል!!! እውቀት ማነስ አልጋ ላይ ብቻ መውጣት!!! ጭንቅላታችንን አናሰራውም ደሞ ለፍተን ማደር አንፈልግም በሰው ትክሻ መኖር ስለምንፈልግ ብዙ ነገር ይደርስብናል!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
አልምይ እራስህን ጠብቅ እውነቴን ነው እምነግርህ አጥብቄ ነው እምለምንህ ስራህ ከባድ ነው!! አለም ምን እናት ናት የወለደችህ??? ድንቅ ስብዕና እራስህን ጠብቅ ሰው ነህ!! ይሰማሀል!!!
@meseretbefkadu8502
@meseretbefkadu8502 4 ай бұрын
ማዘርዬ የዋህነትዎ ጎዳዎት ብልጥ መሆን ነበረቦት ያሁን ልጅ ራስ ወዳድ ነው ጅብ ነው እናቴ ያስተማረቺኝ ብልሀት ማዘርዬ ተበሉ ቤቱን መሸጥ አልነበረብዎትም እንደዚህ ሜዳ ላይ አይወድቁም ነበረ ልጆችዎትን ለፍተው ጥረው እንዲኖሩ ነበረ በድፍረት ማድረግ የነበረቦት ይሀው አሁን ማን ያንሳዎት ከወደቁበት........ ግድየለም ሁሉም ልጆች የዘሩትን ያጭዳሉ
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 4 ай бұрын
ምነው እናቴ በሂወት በኖረችልኝ ተዉግን በእናት አትቀልድ ክፉም ብትሆንም እናት እናት ናት
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 4 ай бұрын
እኔም እናቴ በኖረችልኝ ህይወቴ ሙሉ ለሷ እኖር ነበር 😢
@ethio125
@ethio125 4 ай бұрын
​@@rasayifat5726የእናት ክፉ የለችም ያንቺ ፀባይ መጥፎ ሆኖባት ካተማረረች በስተቀር የእናትን አንጀት የሚተካ የለም መጥፎ አንቺ ነሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
አዎ ጨካኝ ሠውአይጠፋም ግን እናት ማለት አለምላይ ካለሁሉበላጭ ናት​@@rasayifat5726
@eewwwe7307
@eewwwe7307 4 ай бұрын
አብሽሩ❤❤❤
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox 4 ай бұрын
Enam enate behiwote benorchilegn enate yelalen be enat nafikote yetkatilen enoralen gen enate yalachu enatachu atebedelu !!!!!!!! Edeme leke sekochachu setekatilu tenoralachu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
ወንድ ልጅ ካገባ ወዲ ልጄ ወንድሜ አይባልም ወንድ ልጅ ዳቦና ሆዱን ይወዳል ለሴት ብሎ ቤተሰቡን ይሸጣል😢
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 4 ай бұрын
አረ ጌታሆይ ምን አይነት ጊዜላይነን አረ ልጆች የእናታችሁን እባ ግፍ ይሆንባችሃል እንዲ ሲያለቅሱ
@eyerusalemkassa937
@eyerusalemkassa937 4 ай бұрын
Mammaye ayzosh lashem fetar alelish siwolidw yigbachwal yejachwun yagegutal 😢😢❤
@Melon-vu2xi
@Melon-vu2xi 4 ай бұрын
እናትየዉ በጣም ችግር አለባት!! የፈለገ አስቸጋሪ ልጅ ቢሆኑ ሁሉም ሊጨክኑባቸዉ አይችሉም !! መዉለድ ብቻ ዋጋ የለዉም ልጅን በፍቅር ማሳደግ ነዉ ዋናዉ !! ልጆቻችንን በሰጠናቸዉ ፍቅርና እንክብካቤ ነዉ ሲያድጉ የሚከፍሉን ወይም የሚወዱን::
@Tsgereda-lk8gj
@Tsgereda-lk8gj 2 ай бұрын
አይባልም ፈጣሪ ብቻ ባርኮ ይስጥ እናት እኮ አንድ አይን ናት አትተካም አጣችም ነጣችም ከፋችም እናት እናት ናት❤ እናቴ እድሜ ልኬን እወድሻለው
@eewwwe7307
@eewwwe7307 4 ай бұрын
የተረገሙ ልጆች እናት እናት ናት የናት ደሐና ሐብታም የለም የማይረቡ በኛ እስልምና አስተምህሮት ጀነት በእናት እግር ስር ናት ነገ የውመል ቂያማ ጀነትለመግባት እናትና አባት መኻደም ያስፈልጋል
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 4 ай бұрын
እናቴ ልጆችሆት የአይምሮ በሽተኞች ናቸውእነሱም እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ለምን ይሄ የናት ምላሽ አይደለም።አለም ሰገድ ያንተ ስራ ግን ጽድቅ የሚያስገባ ነው።
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 4 ай бұрын
ምነው እናቴ በኖረች ኖሮ አሁን ስማቸውን ሙሉውን አድራሻ እና የባክ ቁጥራቸውን እንፈልጋለን አይዞት የእኔናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@sultangolbob9448
@sultangolbob9448 4 ай бұрын
የኔ ወንድም! ልጅቹ ስያድጉ ምንም ችግር ብነራቸው: እናት እናት ነቸ:: መውለድ ዋን ብቻ ይበቃታል እንደ እናት ልትወደድ! እግዝዮ! እግዝዮ! የዘመናችን ልጅች!!!
@Adme1244
@Adme1244 4 ай бұрын
እባካችሁ እናት በሂወት እያለቺ እንከባከባቸው የጀነት መግቢያ ከእናት እግር ስር ነች ወዶችየ እናቶቻችንን አላህ ይጠብቃቸው አሚን በሉ
@Tsgereda-lk8gj
@Tsgereda-lk8gj 2 ай бұрын
አሜን
@Tsgereda-lk8gj
@Tsgereda-lk8gj 2 ай бұрын
አሜን
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 4 ай бұрын
እናቴ ኑሪልኝ ያላች ምኖረ ከባድነዉ 😢ገይዞሸ
@eyerusalemkassa937
@eyerusalemkassa937 4 ай бұрын
Be Egizabher silkan lakulig 🙏
@user-kq5dk7qp6w
@user-kq5dk7qp6w 4 ай бұрын
ምነው የኔ እናት በኖረች እይዞት እናቴ እባካቹልጆች ያምላክን ፍርድ ፍሩ እርሶ ግን የልጅ ልጅ ምን ያሩጉሎታልየውለዱት ያልጠቀሙ እረፍ እርፈው ተቀመጡ እምላክ አለ
@ef6079
@ef6079 4 ай бұрын
አይይይ ግዜዜዜ😢😢😢😢 ምንድነው ጉድ አረኡኡኡኡ😢😢😢
@nunumengesha4446
@nunumengesha4446 4 ай бұрын
እናቴ አይዞት አያልቅሱ ሁሉም ያልፋል ሞኝ ስለሆኑ ነውእንጂ ድህነት ቆሻሻ ነው በስራ ያልፋል ትልቁ ድህነት ቆሽሾ መቅረት ነው እናትና አባት መተኪያ የሌላቸው ናቸው በሆላ የግር እሳት ይሆንባችዋል ቆም ብላችው አስቡበት ።
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 ай бұрын
ልጆቻቸው ግን በገዛ ልጆቻቸው ወይኔ እናቴ ይላሉ ምን እይነት ስብህና ነው ለሚስት አግዞ እናትን መደብደብ ሚስት የባሏን እናት መደብደብ የጃችሁን አግኙ
@mekdes5013
@mekdes5013 2 ай бұрын
😢😢😢 የተረገመን ትውልድ እንደዚህ የምትሰፈሰፍ እናት ያሰቃያሉ እናትን የሚስወድዳት ሀብቷ አይደለም እናት ስለሆነች ነው እንዳውም ከልብ የሆነ ፍቅር ያለው ከድሀ እናቶች ነው አይዞወት የኔ እናት በልጆቻቸው ያገኙታል ግን ሴት ልጃቸው ጥሩ ህይወት እንዳላት ተናገረዋል ለምን እናትሽን አትጦሪም እህቴ እኛህ እናኒ ከአንድ እንጀራ በላይ አይበሉም እኮ ምርቃቱለራስ ነው😢
@woubayehubekele2692
@woubayehubekele2692 4 ай бұрын
የምነው፣የኔእናት፣በህይወት፣ኖራልኝ፣በቸሸከምኳት፣ምንም፣ተድርግ፣እናት፣እናትናት፣እምዬ፣
@hddi491
@hddi491 4 ай бұрын
ድምጷ ግን ቢያንስ የ30አመት ሴት ነው የምትመስለው 😮
@zuzublachuturugn8134
@zuzublachuturugn8134 4 ай бұрын
እኔም ገረመኝ😅
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
አዎወላሂ
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 4 ай бұрын
ስታዳምጡ አስተውሉ አገናዝቡ, ሴትዮዋ የምትናገረው በ15አመቷ ሆና ሳይሆን ያለፈታሪኳን ነው የምታወራው ,አሁን 40ም 70ም ልትሆን ይችላል
@bezamkete2774
@bezamkete2774 4 ай бұрын
አሁንስ አለምዬ ላንተ አዘንኩ በአካል እያየክ ነው ታሪኩን እየሰማክ አቤት መቻሉን የሰጠክ አምላክ።
@Coolacting
@Coolacting 4 ай бұрын
እናት ለምን ትሙት ትህድ በምርኮዟ ታወጣ የለም ወይ በጨለማ ዳብዛ እናቴ አይዞት የሰላም አምላክ ሰላም ያመጣል
@mamaalem3891
@mamaalem3891 4 ай бұрын
ስኳር በሽተኛ እራት መብላት የሚያስፈልገው በኢትዮጵያ ሊመሽ ሢል12ሰአት በውጪላለን 5pM ቢሆን ጥሩ ነው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ኧረ ልጆች ተው የእናት እንባ ጥሩ አይደለም 😢😢😢😢አፈር ብሉ ባትፈጣሩ ይሻላት ነበር ።እናት እኮ እናት ናት ልጆቹን ሰብስቦ ማቃጠል ነበር በማጦርያ ሳአታቸው ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢ስሚንቶ ወረቀት ይሰበስባሉ ምን አይነት አውሬዎች ብሆኑ ነው😢😢😢😢😢😢😢
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 4 ай бұрын
ማነውግን፣የረገመን፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ስንቶች፣እንሆን፣እናቶች፣የለለን..😭😭😭😭😭😭😭
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 4 ай бұрын
❤❤❤
@umabdolahtube5077
@umabdolahtube5077 4 ай бұрын
Er men ayenet gizey new Alehamed Alahe enatey enekwan bedhena gizey motshe alahe yejenet yadergshe
@SenaitChekole
@SenaitChekole 4 ай бұрын
ኦኦ
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 4 ай бұрын
AmEN AmEN AmEN
@AmsalDebebe
@AmsalDebebe 4 ай бұрын
ፍቱ ዋችዉን አሳየን
@godislove-en8hr
@godislove-en8hr 4 ай бұрын
Ye iwunet yamali ine inati yemitatefami inkohan Ye meshekami gidetalebeti lijochi Yini sisema inate iyatefachim tinuri now milo 💔💔💔😭😭😭
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
የአሌክስን ፎቶ መለጠፍ ለምን አስፈለገ? የእዮሐ ዩቱብን ለምን አቀረባችሀ???
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l 4 ай бұрын
Emamma yekerta adrgulegnrna mullwen tarikeweten semcewalew erso garem telek cger ale tesasetewal kebad new
@momgeni4982
@momgeni4982 4 ай бұрын
እንባ ሰንሰለት ነው ጠልፎ ይጥላል እንኳን የእናት በሐቅ ከሆነ የሌላውም አይቀርም በወለደቸው ያገኙታል
@mahilet1817
@mahilet1817 4 ай бұрын
Amelike aderhn yewledkuten barkelg magegt matate menm adele yalfile fekr matate bewledute leje gene mektate amelike aybelew fetary yetbken wegen
@yeraseneny17
@yeraseneny17 4 ай бұрын
Mnew lenes 10behonechiliny emiye😢
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 4 ай бұрын
አባት ማጣት እናት ማጣት ከፈጣሪ የታዘዘ ነው ሰው ወዶ ከልጆቹ አይለይም ግን ልጆች ያጡት ነገር አለ ፍቅር አጥተዋል እያላችሁ አታራርቁ የእናት እና ልጅ መለያየት ለናት ህመም ነው
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍
@redwave4776
@redwave4776 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 4 ай бұрын
Ara yemale
@habibahabi1717
@habibahabi1717 4 ай бұрын
Gudachew fela beder metfo new ebakachu tolo temelesu
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 4 ай бұрын
እናቴ ለኔ በኖረችልኝ እና እንደፈለገች ባኖርኳት ግፍ ይሆንባቸዋል እረፉ አንቺ ምራት ተብየዋ አንቺ የባልሽን እናት የመታሽ ለእናትሽም አትመለሺም ባለጌ ነገ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ግፍሽን የዘራሽውን ታጭጃለሽ
@endalegebretsadik2842
@endalegebretsadik2842 4 ай бұрын
እምባችሁ ይፍሰስ ፡የሳቸው እንደፈሰሰ
@zaharaali2599
@zaharaali2599 4 ай бұрын
የተረገሙ በቁማቸው የሞቱ ልጆች ናቸው።
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 4 ай бұрын
Abat fetry Alam bola akabbe ande enat yelje lejahew lemnaw birr kalstute betm endmdbhaw negruge bola medhnyalam akbabe
@user-jw8dj3gn6l
@user-jw8dj3gn6l 4 ай бұрын
አሁን ቢሞቱ ታለቅሳላቹ እናት እናት ነች ምንም ትሁን ምንም ሱሰኛም ትሁን ሴሰኛም እናት ምንም አትደረግም እስከ ለተ ሞቷ መንከባከብ ነው ተፈጥሮም ሞት ይወስድብናል።
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 4 ай бұрын
ለምን ልጅ ተትቶ ይኬዳል እናት ሃላፌነት አለባት አየሽ ልጅ ያድጋል ከልጆቾሽ መለየት የለብሽም ጥፋተኛ ነሽ እናት እኮ እሥከሞት ልጆችዋን አትጥልም አንቺ ሴስኛ ነሽ ልጆችሸ ቢቀርቡሽ ጥሩ ነዉ ባይቀርቡሽም አይገርምም. አታልቅሽ ጥፋተኛ እናት ነሽ ልክ ናቸዉ ልጆች ለምን ጥለሽ ጠፋሽ ልጅነትሽን እያሠብሽ ጥለሽ እየሄድሽ የልጅ ፍቅር አጣሽ ማሣደግ ነበረብሽ አታልቅሽ ፀልዩ ይልቅ
@lilililike9733
@lilililike9733 4 ай бұрын
Enata betenorelagn Nero adelakeka neber manorat kelegy legywacha gar.enatea nafekeshegn😢
@raheltessema5044
@raheltessema5044 4 ай бұрын
ፎቱላይ ያለች እነት በደንብ የማቃት እናቴ ነት ሀውላይ በይወት የለችም የሳታሬክ ሀይደለም ለምን ?????????
@user-ps7wu5tt1w
@user-ps7wu5tt1w 4 ай бұрын
ልጆች ተስተካከሉ በሰፈራችሁት ትሰፈራላችሁ አንቺ የልጃቸው ሚሲት ለምን መታሻቸው ለነገሩ ልጃቸው ያላከበራቸው አንቺ እንዴት ታከብሪያቸዋለሽ የስራሽ ይሰጥሻል እግዚአብሄር ፍርዱን አይስትም ታገኝዋለሽ። ልጁ የተባልክ ተመለስ ተው ተው ተመለስ ለእናትህ ካላከበርክ ልጆችህ ይከፍሉሀል አትቸኩል ልቦና ይስጥህ። ሁላችሁም ተመለሱ የእናት እምባ ጥሩ አይደለም እንደ ጋደኛና እንደ እና ማየት አለባችሁ ልቦና ይስጣችሁ አሜን።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
ተረገዘ አላውቀውም?????? ምን ማለት ነው አልጋ ላይ ከወንድ ጋፍ ስንተኛ ልጅ እንደማመጣ አናውቅም???
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 4 ай бұрын
ትንሽ ሰለነበረች ነው ደግሞም በድሮ ጊዜ ነው
@tetetete7436
@tetetete7436 4 ай бұрын
ምነው እናቴ በሂወት በኖረችልኝ ድሀ ብትሆን ለልጆች ብላ ነው
@playdoh4768
@playdoh4768 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@johncopeland765
@johncopeland765 3 ай бұрын
'promo sm' 😴
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 4 ай бұрын
የልጅ ልጅ እያሉ ሙጭጭ የሚሉት ምን ያደርግሎታል አርፈው ወደ ቤተክርስቲያን ተጠግተው እየፀለዩ አይኖሩም የምን ውርደት ነው ቲሽሽሽ በቃ አይቅለሉ አርፈው ኑሩ ።
@frenebiyou6034
@frenebiyou6034 4 ай бұрын
ባለጌ
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 4 ай бұрын
እመኒኝ ነገ እሜገርፍ ልጅ ይስጥሻል
@hanna4751
@hanna4751 4 ай бұрын
​@@user-gl8cs3fb1dሀሀሀሀሀሀሀ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 4 ай бұрын
ታሪኩ እውነት ከሆነ የሴትየዋ መልክ የማይታየው ለምንድነው ????
@user-ix5rf9el5s
@user-ix5rf9el5s 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው
@aberabekele3585
@aberabekele3585 4 ай бұрын
ግን ልጆቹ በህይወት አሉ ???
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 4 ай бұрын
ምን ሆነው ነው እማማ ኑሮቱን ለምን አይኖሩም ቤተ ክርስትያኖትን እየሳሙ እየቆረቡ ፈጣሪዎትን እያመለኩ ለምን ኑሮቱን አይኖሩም ምን ማልቀስ አስፈለገ ለምን ያስፈቱታል ደግሞ ለጫቱ እየሰጠው እየሰደበኝ እያስለቀሰኝ ልጅ ብዬ
@senaitminaye1281
@senaitminaye1281 4 ай бұрын
አለምዬ የእውነት ሰው ነህ በእያንዳንዱ ንግግርህ ውስጥ ወንጌል አለ ዘርህ ይባረክ!!!!!!!!!
@user-qf3kz4gz9j
@user-qf3kz4gz9j 4 ай бұрын
ዘሬም ምንምቢያገኙ ይነጥቋቸዋል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 4 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈☝️😭
@peace3791
@peace3791 4 ай бұрын
በቁም ለልጅ ገንዘብ አይሰጥም::
@mimiderebe5046
@mimiderebe5046 4 ай бұрын
እናቴን የመምታት እንኳን የመገላመጥ መብት አልሰጥሽም አንቺ ቆሻሻ ብለህ ያሳደገሽ አግድም አደግ ውፕንድ ልጇቹም ባለጊ ነክ ክብት ማፍራ
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 4 ай бұрын
ኸረ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምንስ ብታደርግ እናት እንዴት ትመታለች ነውር አይደለም እንዴ ?? ኸረ ተው እናንተም ወልዳችዋል በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ ኸረ ፈጣሪን ፍሩ
@woineshetmekuria9558
@woineshetmekuria9558 4 ай бұрын
በጣም የሜየሳን ነገርነው እናት አዴት እዴህ ታለቅሳለች ተቸግራ ባሳደገች እግዜአብሔር ሁለን ይፍረድ
@momgeni4982
@momgeni4982 4 ай бұрын
ዋናው ያልበጀ ቅራሪው ሰው ፈጀ ደግሞ ለልጅ ልጅ
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 132 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?
38:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 344 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 6 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 9 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 2,6 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 38 МЛН