ድፍን አዲስ አበባን ያስደነገጠ ክስተት! ሚስቴ አንድ ቀይ አንድ ጥቁር መንታ ወልዳ አስታቀፈችኝ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 246,965

Sami Studio

Sami Studio

3 жыл бұрын

#SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 1 500
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
በጣም የሚያናድድ ነው ከዚህ አይነት ግለሰብ ጋር መኖር ቀርቶ ጎረቤት መሆን አያስፈልግም። የራሱን የአአምሮ ችግር በምስቶቹ ያላክካል ልክስክስ ነው።😱
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 жыл бұрын
ሰውየው በጣም ቀናተኛ ነው እራሱንም አያምንም ልጆቹ ግን የራሱ ናቸው ቀይና ጥቁር የሆኑትም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው
@danak2367
@danak2367 2 жыл бұрын
አይባልም
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
ሲበዛ ቀናተኛ ነው
@adenasateen5993
@adenasateen5993 3 жыл бұрын
የኔ እናት ትግስቱን ይስጥሽ ይህ እንኳን በመነጋገር ይቅርና በፍልጥ ብትለው አይገባውም አልፎ የሰው ትዳር ይበጠብጣን አሁን ያችኛዋስ ምን ይሰማታን ባልሽን ይመስላል ስትባል ፈጠሪ ትግስቱን ይስጣችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@sameri424
@sameri424 3 жыл бұрын
የዘመናችን ደነዝ ባል ነው በፍፁም አብረሽው እንዳትኖሪ ልጆቹ የሱም ይሁኑ አይሁኑ እሬሳ ነው ይሄ
@kalikdan2240
@kalikdan2240 3 жыл бұрын
ያገሬ እህቶች ይስንቱን ባለጌ ባል ፅባይ ተሽክማችሁ መኖር ሳያንሳችሁ ጭራሽ ዛሬ ደግሞ ይውሽት ትርክት ይዞ ሚዲያ ላይ ይቀባጥራል እህቶቼ ብርታቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢
@tigistdesta1879
@tigistdesta1879 3 жыл бұрын
BETAM
@balaybalay4307
@balaybalay4307 2 жыл бұрын
Kabadi now min ayinati gize now lijochi mantiyaoch andi Malik bicha now yalel manow sinatun yistish ihtee
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@balaybalay4307 እኛ ቤት 2 መንትየ አሉ ግን መልክ በፍጹም አይመሳሰሉም ይሄ ማለት ከሁለት እንቁላል የተፈጠሩ ልጆች አይመሳሰሉም በአንድ እስፓርም ከአንድ እንቁላል የተፈጠሩ ልጆች ናቸው አንድ የምሆኑት
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 2 жыл бұрын
እረ በናትክ ነፍዘፍሩ ሆና ከየቹቹው ያመሰለሰሉ ንሰህ ግባ ወድሜ ሰተት ነው ማርያምን
@zedbetty8991
@zedbetty8991 2 жыл бұрын
አሜን ሰለተረዳሽን እናመሰግናለን
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 3 жыл бұрын
እህቶች ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ባል ይሰዉረን እግዚአብሔር
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 жыл бұрын
አሜን
@fekergodona7786
@fekergodona7786 3 жыл бұрын
አሜን
@tigistlegesse8443
@tigistlegesse8443 3 жыл бұрын
አሜን
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 3 жыл бұрын
DNA testing will help you
@aaronjohn3930
@aaronjohn3930 3 жыл бұрын
እረ እንኳንም የዚህ ሰውዬ ጎረቤት አልሆንኩኝ እኔን ቢያዬኝ ልጆችህን ተረከብ ይለኝ ነበር ይሄ የወንዶች ጉዳይ ላይ የሚሰራው ዘሪሁን ያጋጥመው። ግን ሚስትዬው አሳዘነችኝ ከዚህ ሰው ጋር እንዴት ይኖራል የወንድ አሰዳቢ።
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 3 жыл бұрын
እህቴ፡ልጆጁ፡የሱ፡ቢሆንም ፡፡አብረሺው፡እንዳትኖሪ፡አያኖርሽም፡ከጐረቤት፡ተናገርሽ፡ወጣሽ፡ገባሽ፡ከሰፈር፡ወደ፡ሰፈር፡እንቀይር፡እያለ፡መኖር፡አይቻልም፡፡እኔም፡ትዳር፡ልጆች፡አሉኝ፡፡እንየዜህ፡ሂወት፡የስቁይ፡ትዳር፡እንዳይሆንብሽ፡፡ይሄ፡ባል፡አይሆንሺም፡በሂወትሽ፡ሙሉ፡ትሳቂያለሽ፡፡😔
@meseretkebede3368
@meseretkebede3368 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰውየው ግን በጣም ያናድዳል እኔ ብሆን ከ DNA በኅላ እፈታዋለሁ በ መተቃቀፍ እርዝና ይወርዳል? አይይይይ የ ኢትዮጵያውያ እናቶች እኮ በጣም ያሳዝናሉ ስንቱን ችለው ነው የሚኖሩት ምስኪን
@user-pz4ji4re6l
@user-pz4ji4re6l 3 жыл бұрын
ሰውየው በመናገር እንጅ በመነጋገር የሚያምን አይመስለኝም ሰምታችሁት ከሆነ ሌሊት 9 ሰአትእኔ አነቃለው እሶን ቀስቅሸ አናወራለን አለ እስኪ አስቡት ሌሊት ዝም ብላ ነው የምትሰማው ሲጨርሽ ያቆማል እርዱት ሰንዩ እርዳታ የሚፈልግ ይመስለኞል አይዞህ ወንድሜ አምላክ ይርዳህ
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 3 жыл бұрын
You’re fertam lehon yichilale yemsemaw bicha lebonawun yasitekaklelet ke 2tgn kemeftat Egziyabher yisewurew🙏
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 3 жыл бұрын
ውይ የኔ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። እስቲ በቤትሽ ሆነሽ ሱባኤ ይዘሽ የእውነት አምላክ እውነቱን እንዲያወጣልሽ ፀልይ። ለወደፊት ህይወትሽም ግድ ያስፈልግሻል። የሆነ ሰይጣን እየበጠበጣችሁ ነው።
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@newuser4534
@newuser4534 3 жыл бұрын
ወይኔ በሷ ቦታ ሁኘ ሳስበው ከተኛሁ ቡሀላ ለሊት ቀስቅሶ እንነጋገር ይለኛል እብድ አይኑን ጉልጉል አድርጌ ነው የማወጣለት እብድ ብቻሽን ልጆችሽን አሳድጊ ስላም እቅልፍ እድተኝ ምስኪን እዴት እዳሳዘነችኝ
@hiwotashne6784
@hiwotashne6784 2 жыл бұрын
ወይኔማሰደጉታግዣታለሽ
@zebibashemsu4806
@zebibashemsu4806 3 жыл бұрын
አጀቴ በላቹ ኡፍ ሥትወራ ያሥተዉቃል በጣም ነዉ የተጎዳችዉ
@saharadamse7696
@saharadamse7696 3 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች
@abayneshabera1375
@abayneshabera1375 3 жыл бұрын
የአንተን አውነት ስትፈልግ የሷን ፍቅር አተሀል
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ልክ እንዴ እኔ ፍቅሬኛ እኔ ከልብ ነበረ የምወደው እሱ ግን ሌላ ስውንም እያወረሽነው ብሎ ስልኩን ዘግቶ ወጣ በእውነት የ7ዓመት ፍቅረኛዬ ነበረ እስካ ዘላለም አብሬው እኖራለው ብየ ስስባው በላመተመማኑ ተለያየን
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደምሬኝ
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 3 жыл бұрын
በትክክል
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ትክክል በእውነት አሳዘነችኝ
@meseretdesta5991
@meseretdesta5991 3 жыл бұрын
በነካ እጃችሁ እሱንም ጭንቅላቱን አስመርምሩት እርዳታ ያስፈልገዋል በለሊት ቀስቅሼ አወራለሁ ስትል አታፍርም
@sarahayalew9826
@sarahayalew9826 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 жыл бұрын
ትክክል መታከም አለበት ይህ በጭባጫ
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 жыл бұрын
እናንተን ከሚአደርቅ DNA ያሰራ እናንተም ኬዝ ምረጡ
@mesiwoldeab7107
@mesiwoldeab7107 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@hawasiraj8248
@hawasiraj8248 Жыл бұрын
Are besak
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 3 жыл бұрын
እህቴ ትግስትሽ የኔ ቆንጆ ከባለጌ አገናኘሽ አይዞሽ ይህም ያልፋል ።
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም በሽተኛ ሰው ነው ፣ እራሱን ንፁህ ለማድረግ ይሞክራ ፣ እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር ይርዳሽ ነው የምለው። የአእምሮ ህክምና ግን ያስፈልገዋል።
@mistresayed1843
@mistresayed1843 3 жыл бұрын
ይሄ አይምሮው ልክ አይመስልም ይሄ ኮከቡ ቆጣሪ. ካስመረመርሽ በኳላ አብረሽ መቀጠል የለብሽም. ። ይሄ ንግግሩም አይጥምም ደረቅ
@liliykibret8721
@liliykibret8721 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ መለያየት እያለ እንዲህ ሴትን ግራ ማጋባትና ማዋረድ ተገቢ አይደለም።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
እሱዋ ግን ምን ሆና ነው ምትጉዋተተው ከሱ ጋ
@tigistlegesse8443
@tigistlegesse8443 3 жыл бұрын
የዚህ ሠውዬ ከህይወትሽ መውጣት የምታመሠግኝበት ቀን ይመጣል
@mefmg2262
@mefmg2262 3 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ ባለቤቱም የፈታችውም በዚህ ፀባዩ ነው የፈታችው
@tigistlegesse8443
@tigistlegesse8443 3 жыл бұрын
ተገላገለች
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ኧረ በትክክል
@elsabetsolomon8893
@elsabetsolomon8893 3 жыл бұрын
አንዲት ሴት ዘጠኝ ወር ሙሉ በሆዷ ተሸክማ ያውም መንታ፣ ከዛ ደግሞ ከሞት ጋር ተጋፋጣ ፋሬዋን አይታ መደሰት ሲኖርባት እንደዚህ ዓይነት ነገር ሲመጣባት ህመሙ የሚገለፅ አይደለም ። ግን እውነታውን የምታውቂው አንቺ ነሽ: እውነቱ ይታወቅልሽ, ልጆቹ እውነት የሱ ከሆኑ ከዚህ ሰውዬ ጋር መኖር አስፈላጊ አይመስለኝም።
@elsabetsolomon8893
@elsabetsolomon8893 3 жыл бұрын
እናም ልጆቹ የነሱ ነው የተባሉ ሰዎች ይሄን ሰውየ በህግ መጠየቅ አለባቸው
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደምሬኝ
@lelelele1448
@lelelele1448 3 жыл бұрын
Yes he looks negerega i hate him already
@meazamoges9893
@meazamoges9893 3 жыл бұрын
Betekekel kezeh seweyegar menor ayasefelegm
@alemdiro6275
@alemdiro6275 3 жыл бұрын
ገገማው
@rahelketema1742
@rahelketema1742 3 жыл бұрын
ይሄ ስውዪ በጣም ባለጌ ነዉ ይሄ ልጆቹ ቢሆኑም ነገ ስላም አይስጣትም ጥላውንም አያምንም ምስኪን ታሳዝናለች
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 3 жыл бұрын
እንኳን ለሜስቱ ለጋጤኛዉም አልተመቸም ሰዉዬዉ በጌታ!!!
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ወይ ይሄ ጎግል ጉድ አፈላ እየነከሰ ደግሞ ይስማታል ልጆቹ ቢሆኑ እንኩዋን አብረሽዉ እንዳትኖሪ ሰዉየዉ ባለጌ ነዉ
@kidu715
@kidu715 3 жыл бұрын
በጣም ቃልዬ ህክምና ካልተደረገለት ለህይቷ እራሱ ያሰጋል
@bettygetu8959
@bettygetu8959 3 жыл бұрын
ቃልዬ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
ሳማት እንዴ ? ይሄ ባለጌ በጥፊ ነበር ማለት
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw😂😂😂😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
ከባድ ነው
@at3171
@at3171 3 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ በዲኤንኤ አረጋግጡለት ልጆቹ ከሆኑው ፍቺው እራስ ወዳድ ነው ነገም አይጠቅምሽም ቀናተኛ ወንድ ሲያስጠላ አዝግ
@songnigeria9812
@songnigeria9812 2 жыл бұрын
This man is not normal 🤭 101% sick hes needs to see Dr. I don't think DAN make any different for this man good luck sister 🙏
@meazayeshanew7260
@meazayeshanew7260 3 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ጨርቁን እያውለበለበ በጠራራ ፀሐይ ያበደ እብድ ነው። ትፍታው። ከእንዲህ አይነት በሽተኛ እብድ ጋር መኖር የለባትም።
@destanegash5498
@destanegash5498 2 жыл бұрын
እባካችሁ ይህ ሰው ትልቅ የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለው
@user-dv9nu3pz9j
@user-dv9nu3pz9j 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ከልጆቹ በፊት እሱ መታከም አለበት ከባድ ነው
@badluamir6389
@badluamir6389 2 жыл бұрын
Andrew saychersu lemon wereyachew twesdbachewaleh gazetengaw hasabachew ychetsu
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
😂
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 3 жыл бұрын
ውጤቱን፣አደራ፣አሳውቁን፣ደሜ፣አፍልቶታል
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንደማመር
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Betam
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Betam entebikalen
@anoshaanosha916
@anoshaanosha916 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@mimialemshet4351
@mimialemshet4351 2 жыл бұрын
የኔም ፈልቱዋል 🤭🤭
@yalemi123
@yalemi123 2 жыл бұрын
ልጅቷ ጎበዝ ናት ከአንደበቷ የሚወጣው ቃል ያስታውቃል ስለዚህ እባክህ የልጆቿን ደስታ ታጣጥምበት
@mamytube3905
@mamytube3905 3 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ ኢትዬጰያን ሰላም ለሀገር ሰላም ለቤተሰብ ፍትህ ለኢትዬጰያ ህዝብ ለቤተሰቦቻችንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
እንዲ አይነት ወንዶችን አንድ ላይ አጉሩልን እና አሰልጥኑልን መቻካ ባል ነው አሁን አንተም ተደምረ እኮ ኢትዮጵያዊ ትባላለክ እከፍ እህቴ ፍቺን ባላበረታታም ከዚህ ጋ ግን ተቃጥለሽ ኑሪ አልልሽም
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 3 жыл бұрын
ወይ እህቴ ትግስቱን ጥንካሪ ይስጥሽ አለ መታምን ከባድ ነዉ
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 3 жыл бұрын
በጣም የወራል ሁሌም ግን እሱን እራሱን ትክክል አድርጎ ነው የሚያወራው ግን ችግር አለበት
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 3 жыл бұрын
ይህ ሰው ችግር አለበት እንዴት ነው ከሌሊቱ ስምንት ሰኣትና ዘጠኝ ሰአት አጋንንት እንዳለበት እየቀሰቀሰ የሚነታረክ ደግሞም በሰለጠነ ዘመን የሚደባደብ አረ ይሄ በምንም አይነት መንገድ አብራ መኖር የለባትም ደግሞም ከመጀመሪያ ሚስቱ ልጆች ስላሉት ምንም የልጅ ጉጉት የለበትም እሷ ደግሞ ሴት ስለሆነች እድሜዋ ሳያልፍ ትዳር እስከያዘች በእድሜዋ ልጅ መውለድ አለባት ይህ ምንም ጥፋት የለባትም ለዚህ ችግራቸው ግን በDNA ተረጋግጦ በምንም አይነት ይህቺ ሴት አብራ መኖር የለባትም
@tsedalesefineh1147
@tsedalesefineh1147 2 жыл бұрын
እረ ይሄ ሰው በፍፁም ባል አይሆንም መጀመሪያ አጋንቱ በፀሎት ይውጣለት
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 2 жыл бұрын
Makatale yalabatem saw kalamanage baka
@jolememeru471
@jolememeru471 3 жыл бұрын
የኔ እመቤት ይሄ ባል አይደለም ። ምነው ወገን የለሽም? ጥለሽ ሂጂ
@destagatu5063
@destagatu5063 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ትዳር ይሰውረን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
ማፈሪያ ነህ እሺ ከአንድ ወንድ ወለደች ብትል ትንሽ ያሳምናል ከሁለት ወንድ ስትል አለማፈርህ የሠው ባለጌ ነህ ይቅር ይበልክ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ 😡 በዚህ ደረጃ አውርዶ እርካሽ ከድርጎ አሰቦት ነገ አቅፍው ትትተኛ ይሆን?? እኔጃ እኔንን አመመኝ ለሷ
@user-hm2dz2dp5g
@user-hm2dz2dp5g 3 жыл бұрын
ለነገሩ ቴክኖሎጂውም አገዘው እኮ ይገርማል ግን መጨረሻውን ሰምተን እንፍረድ እስቲ ግን ሰውየው ሳካትሪስት ሳይሆን ፀበል ያስፈልገዋል በእውነት ባለቤቱ ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ ካጠፋሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
Essu betegoda yihe hulu sedeb min yilutal?
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
እሄ መሐይም እኔቢሆን እፈታለሁ ከሱጋ አልኖርም ምንአይነቱ ማሀይም ነው የፋጠር ያለህ 🙆‍♀️🙆‍♀️
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 2 жыл бұрын
መገኛ ካለዉ ጠይቁ ፀበል እዲሄድ
@eyerusalemmaruta2689
@eyerusalemmaruta2689 3 жыл бұрын
በመጅመርያ ሰውዬው አያዳምጥም ችግር አለበት ሰው በጣም ሰልፍሽ ነው እሷ ግን እራሷን ትጠብቅ ሰውዬ በጣም ውሸታም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ከሴት ጎንነኝ ሴት ሳትበደል ትዳሯን አደጋ ላይ አትጥልም ይሄ ጥሩ ሰው አደለም ንግግሩ ያስታውቃል
@Crstina246
@Crstina246 3 жыл бұрын
እኔ ብሆን ካስመረመርኩ በኃላ አይንህን ማየት አልፈልግም ቀባጣሪ ምን ይመስላል
@Helu460
@Helu460 3 жыл бұрын
እንዲ አይነት ወንድ ልጁን የሚክድ ባለጌን DNA አስመርምሮ ልጆቹ መሆኑን ካረጋገጠ በሗላ በፍፁም አብሮ እንዲኖር አለማድረግ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ይቅርታ እጣይቃተለሁ ይላል እንዴ ይህ ድንጋይ ራስ
@Helu460
@Helu460 3 жыл бұрын
@@gentegente3000 ብዙ ግዜ በኢኮኖሚ የባል ጥገኛ ከሆኑ አማራጭ ስለማይኖር አብራው ለመኖር ትገደዳለች 😔
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
ሴቶች እንደኔ ቆረጥ ሁኑ እኔ በ17 አመቴ አግብቼ በ18 አመቴ መለድዉ በ19 ፈታው የአንድ አመት ልጄን ይዤ ለሽ በኔ ላይ ስወሰሊት አይ ወንድ አሆን ልጄ እንደ ምንም እስካ 3 አመት አሰደኩ ከዘን እናቴጋ አድርጌ ወደ ስደት ወጣው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@fikirtenegash4314
@fikirtenegash4314 2 жыл бұрын
Yemecheresha belegen new
@habitub8327
@habitub8327 3 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂🤣 ግን ይሄ ሰውዬ እራሱንም አያምንም ሚስቱ ወጣ ብትል ይወሰልታል ማለት ነው እራሱን የማያምን ሰውን እንዴት ያምናል
@mahilove4467
@mahilove4467 3 жыл бұрын
ስለማይታመን ነው ሰው የማያምነው አይገርምም
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትግስቱን ያድለን የህታችንን እና ቢቻል ደም ተመርምሮ ማየትን እንሻለን ግን ሰውዬው አማኑኤል ያስፈልገዋል ምክንያቱም ቡዙዎቹ በህብረት ነው የሚኖሩው ያገራችን ባሀል ተሰራርቆ አደለም
@user-gu7mz1gt7c
@user-gu7mz1gt7c 3 жыл бұрын
ኦረ ሴቶች. እያስታዋልን. ከደዚህ አይነት ቆሻሻ ወድ. አሏህ ይጠብቀን
@agelgiltube7826
@agelgiltube7826 3 жыл бұрын
ሰውየው ትንሽ የጎደለው ነገር አለ።ባለማመን መንፈስ ተይዟል
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 3 жыл бұрын
አለምሰገድ በእግዚአብሔር ውጤቱን አሳውቀን በጉጉት እንጠብቃለን
@newuser4534
@newuser4534 3 жыл бұрын
ከዚ እብድ ጋ ኖርሽ ንግግሩ በራሱ ቋቅ ይላል
@user-qb6yh6wy4r
@user-qb6yh6wy4r 3 жыл бұрын
ትክክል
@eyosiyase5
@eyosiyase5 3 жыл бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም የቅናት መንፈስ አለብክ ተረጋጋ የሳ ጥንካሬ ገራሚ ነው አይዞሽ🤔
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 3 жыл бұрын
የወንድሜ ልጆች መንታ ናቸው አንዷ ጥቁር አንዷ ቀይ ናቸው ጥቁሯ አባቷን ቀይዋ እናቷን ትመስላለች አለቀ ምን የተረገመ ጠማማ ሰው ነው ከዚህ ጋር ሰው እንዴት አንድ ሳምንት ይቀመጣል አሳዘንሽኝ የኔ ቆንጆ!
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
አትፍረዱ በት እሱ በራሱ አይደለም እሄ መጥፎ ሰይጣን ነው እኔ ብዙ ሰው በዚህ የተበከለ አውቃለሁ ቢለያይም ምክንያታቸው
@etaferawabaye9351
@etaferawabaye9351 2 жыл бұрын
Ye mejemeriya mistu tegelagelechi anichin fexari yirdashi one bicha liki nangi ye Mili sawu mekera naw.
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 Жыл бұрын
Enem yemawkew sewich alu tikurna keyi yewledu
@lidyateklu5526
@lidyateklu5526 3 жыл бұрын
ሰውዬውን ባገኘው አይኑን ነበር የማጠፋው ሲያስጠላ ልጆቹ ቢሆኑም አብረሽው እንዳትኖሪ ውጤቱን አሳውቁን እባካችሁ።
@wagayedesalegh4501
@wagayedesalegh4501 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@hiwotashne6784
@hiwotashne6784 2 жыл бұрын
እባክሽ
@hiwotashne6784
@hiwotashne6784 2 жыл бұрын
በሰመፍረድቀላነዉ
@kikahumed2392
@kikahumed2392 3 жыл бұрын
እና ልጆቹ የሱ ቢሆኑ አብራ ልትኖር ነዉ እነዚያስ ጎረቤቶቹ ስማቸዉን ላጠፋበት ዝም ይሉታል ምንም እ፣ርግጠኛ ሳይሆን ልክ እንዳረጋገጠ ሰዉ ያወራዉ ትልቅ ድፍረት ምርመራ ሳይደረግ ማዉራቱ በጣም ያሰጠላል
@genetayele9059
@genetayele9059 3 жыл бұрын
ይሄ ትዳር መቀጠል የለበትም ሰውየው መጀመሪያ ከራሱ ጋር ይታረቅ የሚስትየዋ ትዕግስት የሚገርም ነው
@selamaf8711
@selamaf8711 3 жыл бұрын
ምን ታድርግ ላያስችል አይሰጥ ማለት እንግዲህ እንዲህ ነው
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 Жыл бұрын
አየ የኢትዮጵያ ሴት ሁሌ መከራ መግፋት ; እያለቀስች ልጅ ማሳደግ ; እንደእኔ ከሆነ እውነቱ በዲኤንኤ ከተረጋገጠልሽ ቦህዋላ እንደ በፊተኛዋ ሚስቱ በፍርድ ቤት መብትሽን አስከብረሽ አባሪው ሰውየው ጥላውን የማያምን " ሌባ እናት ልጇን አታምንም" ይባላል ይሄኔ እሱ በየሄደበት የሚጋደም አንሶላ አንጣፊ ዶማ ቢሆን ነው አይዞሽ በርች
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 3 жыл бұрын
ምን አይነት ደፍር ከለሊቱ 9 ሰአት እየቀሰቀሱ ጭርጭቅ ይሄ እንካን ለባልነት ለጉርብትናም ይከብዳል እግዚያብሔር ይርዳሽ
@helenmichael5895
@helenmichael5895 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@marthakiros1078
@marthakiros1078 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄 this is so weird በ 9 ሰዓት
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@thomfreeki8174
@thomfreeki8174 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ነገር የሰውዬው ድንቁርና እንዴት አንዲት እሴት ከሁለት ወንድ ታረግዛለች ብሎ ማሰቡ በጣም ሲበዛ ደነዝ ነው😤😤😤
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
እህቴ አሣዘሸኝ መከራ አይተሸ ከሞት ተረፈሸ ወልደሸለት እንዲህ ከበደለሸ DAN አሰመርምሮሸ ውጤቱ የራሱ ልጅ መሆኑን እንዳወቀ እረግጠሸ አባሪው ዳግም አንቺን ልጆችሸን እንዳያይ አድርጊ ይሄ ትውልድ በአብዛኛው ከሀይማኖት ይልቅ ቴክኖሎጂ ተከታይ ነው አይዞሸ የኔ እህት
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 3 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ጠማማ ጠመዝማዛ ሰው ነው በፈጣሪ ከዚህ ሰው እንዴት ከዚህ ጋር ይኖራል ውይይ..ክፉ የሰው ክፉ
@halamehammed6823
@halamehammed6823 2 жыл бұрын
አይፍረድብሽ እውነት እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ከባድ ነው
@genisaudi8109
@genisaudi8109 3 жыл бұрын
ሚስትየዋ ከሌላ ስው ጋር ግንኙነት ቢኖራት እዚህ ድረስ አትመጣም ባልየው ግን ባዶ ጭንቅላት እኔ ብቻ እውነተኛ ስው የሚል ይገርማል
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 2 жыл бұрын
ባልየው ልክ ነው እኔ የማቀው ባለትዳሮች ሆነው የሚባልጉ ባለትዳሮች ነበሩ አንድ ግቢ ውስጥ
@mulumg6853
@mulumg6853 3 жыл бұрын
እህቴ ይሄ የሚያምን ጉድ አይደለም። መቼም ጤና ስለማይሰጥሽ ልጆችሽን አሳድጊ እሱን በማሳመን ጊዜሽን አታቃጥይ።
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 3 жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚህ አይነት ርካሽ ግትር አስቀያሚ ወንድ አይቼ አላውቅም የምትገርመው እሷ ናት ከንደዝህ አይነት ሰው ጋር እንዴት ይሄ ሁሉ እመት አብራ ኖረች እንዴንት እንዲህ አዋርዷት ከዚህ በኃላም አብራ ትኖራለች የምወደውን ፕሮግራም መጨረስ ሁላ አቃተኝ ፕሮግራሙን
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 3 жыл бұрын
የሚያስጭንቅ ታሪክ ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን
@user-ws6fq1ub4r
@user-ws6fq1ub4r 2 жыл бұрын
መፍረድ አይቻልም ሁለቱም እውነቱን እንወቅ ብለዋል አላህ ይርዳቸው
@kairyakairya6151
@kairyakairya6151 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማ እኔን አይመሥልም በአላህ ሥራ እህቴ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ ግን ይሔጋር መኖር ከባድ ነው
@HayatHaya-yonisabrar
@HayatHaya-yonisabrar 3 жыл бұрын
ሰውየው እራሴን አሳመመኝ ኡፍ ምን አይነቱ ነው ጭቅጭቅ ቁርስ እራቱ ነው ለዛ ነው ለሊት 9 ሰዓት ሚያስነሳት
@simonbeselot4206
@simonbeselot4206 2 жыл бұрын
Hahaha akatelgn eko
@abyssiniat7
@abyssiniat7 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም እናት እውነት አባት እምነት ነአ ባልየው በጣም ችግር አለበት የመጀመሪያ ትዳሩ ጫና አሳድሮበታል ለዛ ነው እንግዲህ እግዜር ይድረስላችው
@rgdffhfg3699
@rgdffhfg3699 2 жыл бұрын
ወድች ሁሉም አንድአነት ናቸው እህቴ አንቺ ብቻ ስተት አትስሪ ተማኝኑት ለራስ ነው እራስሽን ከተማመሽ ልጆችሽን አስመርምሪ።እንካን ሚስታቸውን ጥላቸውን አያምኑምባሎች አይዞሽ
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 3 жыл бұрын
ግን ዲኤን ኤን ከተመረመረ በኋላ ከባለቤቱ ጋር በሰላም መኖር ይቻላል ልጆቹስ ሲያድጉ አባታችን የሚሉት ይመስለዋል አይሞኝ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 3 жыл бұрын
ከዛ ቡሀላ ሊረጋጋ ይችላል በሱም አይፍረድም በመጀመሪያ ትዳሩ የደረስበት ይኖራል እሳም በጣም ታሳዝናለች ለማንኛውም ውጤቱ ሲመጣ
@masarrakuwait3391
@masarrakuwait3391 3 жыл бұрын
እኔ መጠየቅ ፈምፈልገ አለም ሰገድ ለሰዉዬብቻ ነዉ እድል የጠከዉ ሴትየዋስ የዉስጧን መናገር የለባትም ሰዉዬዉ ቅናት ነዉ እጅ ምንም አዲስነገር ተፈጥሮ አይደለም
@misirasef9699
@misirasef9699 3 жыл бұрын
መንታ የከለር ልዮነት ኖሮቸው ይወለዳሉ ሰውየው ችግር አለበት እርቅ ማዶች ይሄን ሰውይ አማኑኤል ሆስፒታል በመውሰድ ተባበሩት ምን አይነቱ ደነዝ ነው
@seniamberbir9578
@seniamberbir9578 3 жыл бұрын
ሠውየው ተመለሥ በንሥሀ ኑሮ ሲከብድህ ልጆች የኔ አይደሉም አትበል ተው ተመለሥ እግዚአብሔር ከልብ እሥከ ኩላሊት የሚያው አምላክ ነው እና ጥርጣሬ ካለህ ዲኤንኤ የሚባለውን ተቀላቀል አትረብሺ ፈጣሪህን ፍራ እላለሁ ልቦና ይሥጥህ
@haregtafese2959
@haregtafese2959 3 жыл бұрын
ባ ለ ጌ ን ህ ባይ ሆ ን ም ቢ ሆ ን ካ ን ተ ጋ ር መ ኖ ር አ ይ ቻ ል ም ይ ለ ያ ዩ ብ ዩ ወ ሳ ኔ ላ ይ ደ ር ሻ ለ ሁ ::
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 3 жыл бұрын
የሚስቱ ትእግስት ይገርማል ሰውዬው ከሚስቱ አልፎ የሌሎች ሰዎችን ሕይወት ለመበጥበጥ የተነሳ ነው ሚሰቱ ንጹሕ ናት ።በልዬው ከፍተኛ የቅናት መንፈስ አለበት ፀበል ያስፈልገዋል ። አዘንኩላት ኡፍ.......ያሳዝናል
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
ምን ታድርግ አታድርስ ነው
@ekramtube920
@ekramtube920 3 жыл бұрын
አንዱ የግብፅ ነው አንዱ የሱዳኒ ነው
@jeribini5969
@jeribini5969 3 жыл бұрын
🤣🤣
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
😂😂😂
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 3 жыл бұрын
Kkkkkkk 3 bihonu noro bakstani yl neber degnetu 2 nachewu
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Behge amelake🤣 endemamete🤔
@kidu715
@kidu715 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሰዉዬዉ ችግር በደንብ አለበት ፅንስ እሲኪወርድ ተደባድቦ መተቃቀፍ ነዉ ይላል 😏
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
🙄😃😃😃😃😃😃😃😃👍👍
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👍
@adebabaygebre
@adebabaygebre 3 жыл бұрын
ይገርማል እኮ
@bezatube8712
@bezatube8712 3 жыл бұрын
Eiea ayen awat er ydefaw
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
@@adebabaygebre ደምሬኝ
@tigistlegesse8443
@tigistlegesse8443 3 жыл бұрын
ሤቶች ትምህርት ውሠዱ ወንድ ሁሉ ባል አይደለም
@cell8425
@cell8425 2 жыл бұрын
ውዬ አፌቁርጥ ይበል ትክክል ነው
@hiwotashne6784
@hiwotashne6784 2 жыл бұрын
እሱእዉነአለዉ
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 3 жыл бұрын
ይሄ ባለጌ ነው ሲያቃጥላት ነው የኖረው እናትዬ እግዚአብሔር ይሁንሽ ከዚህ ጋር መኖርሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ገና ጉድ እንሰማለን 🙄🙄🙄🙄እስኪ እንስማው የወንዶች ጉድ አያልቅም እኮ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
ክክክክ.እረመቸያልቃል
@enatabezugizaw8641
@enatabezugizaw8641 3 жыл бұрын
Yihe sw yetezega yeamero lifelong slew yimermer DNA yileyachew sponsor felegulachew gin kesu gar me nor ayasfelegim lebalena Lewendem ender defer nw minim feker yelewem Abdul asakemut
@user-qd1wd9ij1s
@user-qd1wd9ij1s 3 жыл бұрын
ኧረ እሚያሳዝን ጉድ ነው እባክህ በቅናት ቤተስብህን አታሰቃይ DNA አሰራና ቁርጥህ እወቅ ቤት በመቀይር ሳይሆን አሚሮህን ቀይር ትክክል ነኝ የሚሉ ስዎች ችግር ያለባቸው ናቸውና ብዙ በማውራት እውነትኛ ነኝ ማለት እይቻልም ሰውንም ማዳመጥ ልመድ አትቅለብለብ ሚስትህ ግን ጨዋ ናት እግዚአብሔር ይርዳትና አፍህ በተዘጋ::
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 жыл бұрын
ሰውየው ላይ ከባድ ችግር አለበት ይህን ሁሉ ልጅ ወልዶ ሲያበቃ ስለ ኢኮኖሜ ያወራል እራሱን ይቆልላል እኔ ነኝ ልክ ይላል ። ከመጀመሪው ትዳሩን ሳያርም ዘሎ ሁለተኛ ትዳር ላይ ይገባል ። እንዴት መንታ ልጆች ቀይ እና ጥቁር ናቸው ብሎ ይክዳል ? ልጁቹ ተመርምረው ጉድህን በሰማን ። ውይ ውይ ወንዶች እግዚኦ ።1ልጅ አጥቶ የሚሰቃይ ሰው አለ ፈጣሪ መንታ ቢሰጠው የእግዚአብሔርን ዓይን በእንጨት ይወጋል እረ አመስግን ሆሆሆሆ
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 3 жыл бұрын
ene menta wend lijoch alugn alhamdulillah 1tqur new 1teym new allah kefelege yefelgewn yaregal enkuwn qey ena tkur
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ የአይምሮ ህክምና ያስፈልጋዋል
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
ሁለተኛ ሚስት ከማግባቱ በፊት ስነልቦና ህክምና ማድረግ ነበረበት!!ቢሆንም ጥርጥር ያለምክንያት አይመጣም! እሱም እውነትን ማወቅ አለበት Good luck 🙏🏾
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ወንድ አይደለም ለትዳር እንዲያውም ለአዳርም አይመችም ሲያስጠላ ኸረ በናትሽ ልጆቹም የእርሱ ቢሆኑ አብረሺው አትኑሪ ኸረ በናትሽ ይኼንን በአደባባይ ፍቺው አዋቂነኝ ባይነቱ ሊደፋን እኮነው የስነ ልቦና ችግር አለበት
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
ከለሊቱ 9 ሰአት ተነስቶ መመካከር ሆሆሆ አንሰማ የለ እንቅልፍ እንኳን አያስተኛም እኮ
@wowwow5399
@wowwow5399 3 жыл бұрын
በሳቅ እዋናው እቅልፍ ሠአት ላይ እየቀሠቀሠ እሄ አሹቅ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
😂😂😂😂
@haimanot4049
@haimanot4049 2 жыл бұрын
እድህ አይነት ሰው በጣም ከባድ ነው: no በዚህ አይነት ደረጃ ኑሮ መቀጠል ከባድ ነው::
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n 3 жыл бұрын
የእውነቴን ነው ምልሽ ይሄን ስውዬ ፍቺው ልጆችሽን እንድታሳድጊ እንረዳሻለን በእውነት ይሄ አባትነት አይገባውም እራስሽን አክብረሽ ፍቺው አለም ላይ ነው ያዋረደሽ
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ምን ጉድ ነህ ግን ከቤትህ አልፈህ ሌላ ሰው ስትፈርጅ እኔ ብቻ ትክክል ማለት ትልቅ በሽታ ነው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@deemabayaa8077
@deemabayaa8077 3 жыл бұрын
@@gentegente3000 is still 523601126
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@deemabayaa8077 😍😍😍😍😍
@yeshiememebetkassahun5778
@yeshiememebetkassahun5778 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ ትክክል የሚል ግትር ሰዉ ትዳርክን አፍርሰህ የልጅቱንም ሕሊና የምታበላሺ በለጌ ለጉርብትናም አትሆነም ደረቅ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ሰውየው ሲጀመር እራሱን ሁሉን ያወቀ የተራቀቀ አድርጎ የሚያስብ ነው። ""ድብድብ አይደለም መተቃቀፍ""ነው ብሎ ያብራራበት መንገድ የድድብናውን ጥግ ያሳያል😡
@rahelyehaish2449
@rahelyehaish2449 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እሄ የሚገርም ሰው ነው ከሁለት ሰው ነው ያረገዘቹ እየለ ነው ፈጣሪ ልቦና ይሰጥህ ምንም አልልም
@hirutkahesay6151
@hirutkahesay6151 3 жыл бұрын
አረ ባካችሁ ሴትዮዋ ለጤናዋ ሲባል ከዚህ ሰው ትራቅ ምክኒያቱም የሱ ከሆነ ለሳ ከሱጋ መሆን ያስቸግራታል ። የሱ ካልሆነ እሱ አያኖራትም ።
@wendmagegnkasahun7000
@wendmagegnkasahun7000 3 жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ማት ነው
@wendmagegnkasahun7000
@wendmagegnkasahun7000 3 жыл бұрын
እህቴ አላህ ይሁንሽ ደግሞ አብሮ ስለመኖር ያወራል ጉድ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ምን ትስቃለች ይህንን ሁሉ ነገር እየተናገራት የምን መሳቅ ነው ኮስተር በይ እባልሽ እራስሽን አታስደፍሪ
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 3 жыл бұрын
እሱንም መረዳት አለብን የሚያሰጨንቀውን ነገር በሆዱ የረዞ በጭቅጭቅ ከመኖር አረጋግጦ እፎይ ይበል ላንች ከባድ ነው ግን ለመረዳት ሞክሪ አይዞሽ ውጤቱንም በድል አድራጊነትና በቀጣይ ህይወቱ ትምርት እንዲሆነው ታደርጊያለሽ እና ጠንካራ ሁኝ
@mamaminas502
@mamaminas502 3 жыл бұрын
እረ ምን አይነት ደደብ ነው በድንግል እኔ ብሆን ዳግም ከሱ ጋር ልኖር ቀርቶ እይኑንም ማየት አልፈልግ ነበር። ንግግሩን ለማሳመር የሚሞክር ክፉ ተጠራጣሪ ነው ።
@senaitbekele843
@senaitbekele843 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ያሳዝናል ግን እኮ ነገ በስም ማጥፍት ጎረቤት ሊከሰው ሁሉ ይችላል ልጆቹ የሱ ሆነውከተገኙ አቤት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@ashuyedagem9091
@ashuyedagem9091 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምናይነት ግራ ሰው ነው አረ እህቴ ፍችው
@saronweba7354
@saronweba7354 3 жыл бұрын
ልጁ አንጕል ሆኖ ሰውንም አንጕል ያደርጋል.ፈጽሞ አብራው መኖር የለባትም።
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
በፍፁም ከዚህ ጋር ለአንድ ቀንም ማደር አያስፈልግም
@baniget7068
@baniget7068 2 жыл бұрын
ውሳኔው የእነሱ ነው
@mefmg2262
@mefmg2262 3 жыл бұрын
ባልየው በጣም የስነአምሮ ችግር አለበት
@tigistdesta1879
@tigistdesta1879 3 жыл бұрын
Teyhu egizahabere abet new yesteshe kefelge terge yebele endayegelsh abershu endatenory yekedet menfes yalebet le eywete tenki new ehata Egzabehar lejocheshen yasadegleshe
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
ሳሚ የነዚህን ሰወች ውጤቱን አሳውቀን በፊጣሪ
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 3 жыл бұрын
ከመጀመሪዋ ሚስቱ ጋር ያለው ግንኙት ጥሩ አልነበረም ተጠራጣሪ ወንድ ነው ለባል አይሆንም ለማንኛውም ውጤቱን አሳውቁን
@shetodenboba787
@shetodenboba787 3 жыл бұрын
ይቅርታ, እራሱ በጣም የተረበሽ ስው ነው:: እራስ ወዳድ ነው:: ስለ ሚስቱ ምራል ቅንጣት ማስብ የማይችል እራሱን አዎቂ አድርጉ የሚያስብ ስልሆነ ለወደፊቱም ችግር የሆነ ስው ነው:;
@magdessbelayhon1461
@magdessbelayhon1461 3 жыл бұрын
ደፋር አገርነህ እግዚአብሔር ይማርህ ሁለት ሰባት ያስፈጋሀል ጎረቤት ትላለህን እዴ ሰውን የማያምን እራሱ የማይተማመን ሰውን
@gezoocomtezee5100
@gezoocomtezee5100 3 жыл бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ እንዲህም አይነት ወንድ አለ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
እኔ እህቴ ሁለት መንታ ሴትና ወንድ ልጆች አሏት ሁለቱም መልካችሁ በፍፁም አይመሳሰሉም ይህ አለመመሳሰል የፈጣር ስራ ነው።ሰውዬው ግን በጣም ከባድ ሰው ነው ።
@gizeamenalemu4841
@gizeamenalemu4841 3 жыл бұрын
ሲጀመር ልጅ አልፈልግም ብሎላል መንታ ሲሆኑበት ለመቀነስ አስቦ ነው ክክክክክ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 በጣም
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 436 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 820 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 11 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 71 М.