እጅግ ድንቅ አምልኮ፡ እስትንፋስ አለኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) || Estinfas Alegn - Kalkidan Tilahun (Lily)

  Рет қаралды 111,277

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Ай бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.org/new-partners-...
ይስጡ፡ www.cmmlife.org/give
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Пікірлер: 139
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 Ай бұрын
እግዚአብሔር የዛሬ 52 ዓመት ለቤተክርስቲያን ስጦታን ሊሰጥ ወደደ ሊሊም ተወለደች ፡፡ ❤❤❤
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Ай бұрын
Tebarek
@user-np4kf6mm4n
@user-np4kf6mm4n 12 күн бұрын
52 amet
@ane-ix7pd
@ane-ix7pd 10 күн бұрын
እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለ።
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 7 күн бұрын
ውድ ሊሊ የእግዚአብሔር ባንቺ የተነሳ ያኔ በወጣትነት ግዜያት እንዳያውቀው ያንቺ ዝማሬ የማይተካ አስተዋጽኦ እንደነበረው ስገልፅልሽ በፍፁም እውነተኛ ልሳን ነው። እግዚአብሔር ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Ай бұрын
Wow ዛሬ በልደቴ ቀን🥰🥞 ግንቦት5 ለ1ወር የጠበኩትን የሊሊዬን ቪድዮ ስለለቀቃችሁልኝ ደስታዬ ብዙ ነዉ። ይሄ የሰማይ Gift ነወ😁። ጌታኮ የልብ አምላክ ነው.........እዉነት በዚህ ቀን የጌታ መንፈስ በመሀላችን ሲፈስ ነበር ሊሊዬ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ከዘመርሽው በላይ ዘምሪለት እንወድሻለን ፖስተር ተስፋሁንም ለቀደሙት አገልጋዮች ስለምታሳየዉ አክብሮት እና ፍቅር ጌታ ይባርክህ። Love you all❤❤❤
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x Ай бұрын
እንኳን ተወለድህ/ሽ መልካም ልደት የቀረው ዘመን በእየሱስ ደም ይሸፈን🎉🎉🎉🙏🙏
@lilibiru4129
@lilibiru4129 Ай бұрын
HBD many more returns 🎉🎉🎉🎉
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Ай бұрын
​@@user-ly2fy5dt9x Amen🙏
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Ай бұрын
​@@lilibiru4129Amen🙏
@waltajiterfa1594
@waltajiterfa1594 22 күн бұрын
God bless you
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 Ай бұрын
የርህራሔ አባት የመፅናናት ሁሉ አምላክ የሆነ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ ተባረክ ጌታ ተባረክ ተባረክ የሱስ ተባረክ እልልልልልልልልልልልልል ሊሊዬ ሽኮር ❤❤❤❤❤❤❤
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ በአብ ቀኝ ያለው የተባረከ ተስፋችን ነው። ክብር ለኢየሱስ ተባረኪልኝ ሊሊዬ ድንቅ አምልኮ
@dawittesfahun622
@dawittesfahun622 Ай бұрын
Wow!!! I’ve lost words, it’s great to see people worship the lord in such a way. May the lord bless you lilye
@hirutterefegebremeskel5722
@hirutterefegebremeskel5722 Ай бұрын
አሁንም የምስጋና ዝናብ ይዝነብብሽ ጌታ ያለምልምሽ ዘመንሽን ሁሉ ለጌታ ሲያንስበት ነው ለዘለአለም ስሙ ይባረክ ጌታችን❤❤❤❤❤
@TadeleGuye
@TadeleGuye Ай бұрын
Biruk ehitachen anch legna bereketachin neshe!!! birik beyilen zemenish yibarek!!! Zerish yibarek!!! Lebereket honeshal 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Ай бұрын
ባንቺ ስላስቀመጠው ጸጋጌታን እባርካለሁ! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሊሊ thank you!
@user-np4kf6mm4n
@user-np4kf6mm4n 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉eyesus geta new
@selamawitpetroshagos3227
@selamawitpetroshagos3227 Ай бұрын
So calm and beautiful worship, God bless you Lily Brkti ❤
@EyobedKobe
@EyobedKobe 27 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wengeluw.gospel
@wengeluw.gospel Ай бұрын
Wow Lili yene enat egziabher abzto ybarksh, ke alebabes jemiro eske agelglot mnm comment yelegnm.. Manm sayrebesh yamelkal kanchi gar... Your worshiping way is welcoming everyone to just only be with his/her own God. Much love and respect from Konso, south Ethiopia.
@user-dk4hc2wk4x
@user-dk4hc2wk4x Ай бұрын
አንቺ ልዩ ሴት ነሽ የተቀበልሽውን ቀጥታ የምታስተላልፊ ታማኝ ባሪያ ነሽ ዘርማንዘርሽ ይባረክ ሊሊዬ ቆንጆ
@Samualetemesgen
@Samualetemesgen Ай бұрын
እውነት ነው በምህረቱ ነው የቆምነው ተባረኪ እህቴ ሊሊ
@user-cf7ui2mh2o
@user-cf7ui2mh2o Ай бұрын
ምህረትህ ብዙ ብዙ ነው!!😢😢😢
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 Ай бұрын
የምወድሽ ሊሊዬ እውነት እውነት መንፈስ ቅዱስ በነገርሽ ሁሉ አሁንም ሰማያዊ / Heavenly የሆነውን ነገሮችን ይጨምርብሽ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! ቅዱሳኖች በጣም ነው ምወዳችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ In Jesus Mighty Name!!! አሜን ❤❤❤❤❤
@azebmulugeta1501
@azebmulugeta1501 Ай бұрын
ተባረኪልን ሊሊዬ ከዚህም በላይ ፀጋው ይጨመርልሽ ።
@ageretsegaye9315
@ageretsegaye9315 Ай бұрын
ድፍረት የሚሰጠኝ የፍቅር ፊትህ ነው አሜን ❤ ሊሊሾ ዘመንሽ ይባረክ ❤
@therealnatnael
@therealnatnael Ай бұрын
እወደዋለሁ ሁል ጊዜ ቤዛ ሆኗታል ለነፍሴ❤❤❤❤
@woinewoine5413
@woinewoine5413 17 күн бұрын
ተባረክ ጌታ ተባረክ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሊሊዬ ተባርከሻል
@FateKelil
@FateKelil 26 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen!!!!!!!
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 Ай бұрын
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክ እንዲሁም ሌሎች ዘማሪዎች ከልብ ተሰጥታችሁ በሙሉ ልባችሁ ለአምላካችን ለእግዘያብሔር ለልጁ ለእየሱስ ክርስቶስ የምትዘምሩ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ለሁላችሁም እጥፍ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ👏🌻
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 7 күн бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር ባንቺ ይከብራል❤
@Hanan6073
@Hanan6073 21 күн бұрын
Wow geta eko alew be ewnezna bemnfes yemialkut .anchi töybignalesh zmnsh yebarklgn
@saraassefa9561
@saraassefa9561 Ай бұрын
Taberekilign Lilishoo!!! hule Wodishalehu!!! yene wudi...LV U. Wodishellahu!!! Thank you so much!!
@yonasfasia5036
@yonasfasia5036 Ай бұрын
አባ እወድሃለሁ አመልክሃለሁ ለዘለአለም ቃልዬ ከዚሕ በላይ ዘመንሽ ይለምልም
@Mimitwa
@Mimitwa Ай бұрын
የአምልኮ ስንቅ ሊሊዬ ለኛ አምልኮሽ እንደዚ ካማረ እግዚአብሔር እንዴት ደስ ይለው ሲቀበለው። ውድ ፀጋሽን በትጋት ጠብቀሻል ለዘማሪያን መልካም ምሳሌ አኑረሻል። ጌታ ይባርክሽ።ከዚህ በላይ ፀጋና ሞገስ ይጨመርልሽ። ቶሎ ቶሎ ነይልን።
@Canada404
@Canada404 Ай бұрын
❤❤
@dadlife4935
@dadlife4935 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Lili blessed
@tesfahunmulualem3413
@tesfahunmulualem3413 Ай бұрын
የማይጠገብ የአምልኮ መንፈስ። You are a precious gift for our generation.
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
💓💓💓👍
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Ай бұрын
Pastor bezi agatami tyakem limenam lakrib lantena le cm media Lilisho endemnawkew betam ytebareknibat zemari nat hulun yasmamal ena cm church dgmo beteseb nat slezi agelgilotuan support btadergulat des ylegnal beteley album betaseruat melkam nw bzu be bteleyaye mkniat yalsemanachew mezmuroch yalwetu aluat enam btreduatna le hizbum bereket bihonu hulum mezmurochua bidemetu elalew geta dmo bderatachun ykeflal please agezuat endetenagerechiw geta yesetatin mezmur tolo tolo tlkek yalw hasab ........elalew
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Ай бұрын
ሐሳቤ እንደገባችሁ እና እንደምታደርጉት አምናለሁ ለእግዚአብሔር ክብር እና ለህዝቡ በረከት ይሆን ዘንድ .........
@Wallelgn-melese
@Wallelgn-melese Ай бұрын
Lili, your worship led us all to a beautiful place of surrender. May God's blessings continue to flow through your voice and spirit. This night will be forever in my heart.
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 Ай бұрын
Liliyeee❤🙏🙏🙏🙏 barkotachn nesh
@ruthzewdu3515
@ruthzewdu3515 21 күн бұрын
የሚያስደንቅ ፀጋ የማይነጥፍ የዝማሬ ቅባን እየጨመረ የሚሄድ መታመን ተባረኪ ሊሊ እንወድሻለን
@abebawdemissie3521
@abebawdemissie3521 Ай бұрын
Real worship that exalt God!!!
@sihinabay
@sihinabay Ай бұрын
Thank you Liliye you are our blessing dear❤❤
@abrahamluba8125
@abrahamluba8125 Ай бұрын
What a wonderful worship!! Glory to our Lord Jesus and blessings to sis Lily
@Jiji2252
@Jiji2252 Ай бұрын
Wow! What a wonderful worship! The Holy Spirit was in you and with you! Praise the Lord. I this church opened the heaven and gave you the key!!!!I I am so blessed my sweet sister Lilishoye ❤️❤️❤️❤️
@WorshiputGodfirst
@WorshiputGodfirst Ай бұрын
ያለምህረትህ ምን አለኝ ያለ ይቅርታህ ምን አለኝ ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ (4x) ያለምህረትህ ምን አለኝ ያለ ይቅርታህ ምን አለኝ ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ (6x) የምህረት ደጆችህ ተከፍተውልኛል እጅህም ለእኔ ተዘርግቶልኛል (2x) እመጣለሁ ወደ አንተ እገባለሁ የእኔ ጌታ እገባለሁ እገባለሁ የእኔ ጌታ እመጣለሁ ወደ አንተ እመጣለሁ የእኔ ጌታ እመጣለሁ እመጣለሁ ያለምህረትህ ምን አለኝ ያለ ይቅርታህ ምን አለኝ ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ (4x) የእኔ መታመኛ ምህረትህ ብቻ ነው ድፍረት የሚሰጠኝ የፍቅር ፊትህ ነው (2x) እመጣለሁ ወደ አንተ እመጣለሁ የእኔ ጌታ እገባለሁ እገባለሁ ወደ አንተ እመጣለሁ የእኔ ጌታ እመጣለሁ ወደ አንተ እመጣለሁ እመጣለሁ የእኔ ጌታ ተባረክ ጌታ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ ተባረክ ጌታ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (2x) ኢየሱስ መባና መሰዋእት ኢየሱስ የመዓዛ ሽታ ኢየሱስ አድርጐ እራሱን ኢየሱስ የሰጠኝ ጌታ ኢየሱስ እኔ አመልከዋለሁ ኢየሱስ ቀንም ሆነ ማታ የርህራሄ አባት የመጽናናት ሁሉ አምላክ የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ የርህራሄ አባት የመጽናናት ሁሉ አምላክ የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ ተባረክ ጌታ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (5x) kzfaq.info/get/bejne/q55-f6eUx77YpIk.htmlfeature=shared Slow የሆኑ የሊሊ መዝሙሮች እኔ Channel ላይ አለ 🙏🙏🙏🙏ተመልከቱት
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
💓💓💓👍
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Ай бұрын
ሊሊዬ ma favourite singer bless you❤
@BlenDaniel12
@BlenDaniel12 Ай бұрын
This is beyond beautiful! May God bless you more lilye❤️
@user-wj4uj6cn6t
@user-wj4uj6cn6t Ай бұрын
Lilyeeee tebareklgn enema mayet makom alchalkum 🥰🥰💞💞anchi begetam besewum fit yekeberesh mogesam set eyesus endet yekorabesh yehon 🎉❤❤❤👌👌🌹🌹🌹⚘⚘🍁🍁🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Ай бұрын
ጌታ ዬ ያለ ምሕረትሕ ምናለን በብዙ ቸርነት ተከበን ኖርን እንጂ ለዘላለም ከፍ ያልክልን ከፍ በልልን
@Absalat700
@Absalat700 Ай бұрын
ያለ ምህረት ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ😢😢😢😢
@MintesinotFetene
@MintesinotFetene 15 күн бұрын
I am crying😢
@rozadadi9639
@rozadadi9639 28 күн бұрын
Liliya my queen , may lord bless you ♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz Ай бұрын
ሊሊዬ ለመውደዴ ልክ ስላጣሁለት ልጄን ባንቺ ስም ሊሊ አልኳት ፡ ዘመንሽ ይባረክ ብፅእት እህቴ ።
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 Ай бұрын
Our beloved Lily we thank God so much for you ...what an amazing worship!!
@medieyob8207
@medieyob8207 8 күн бұрын
Amene❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
amen amen amen halelueya egzabher yebarekise tebarku
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 Ай бұрын
God bless you🙏
@user-wj4uj6cn6t
@user-wj4uj6cn6t Ай бұрын
Lilyeeee tebareklgn it is an amazing worship ❤❤❤your faithfulness and commitment amazes me ❤❤❤😊😊😊
@gospelmezmurtube
@gospelmezmurtube Ай бұрын
I have been waiting for this... may the Lord bless you Lily, you are a gift to our generation ❤
@ChristMissionTV
@ChristMissionTV Ай бұрын
Yes! Thank you!
@gospelmezmurtube
@gospelmezmurtube Ай бұрын
@@ChristMissionTV 🙏❤️
@roman9500
@roman9500 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ። እየሱስ ሁሌም ድንቅ አምላክ ነዉ።
@user-yi6ch4yt6h
@user-yi6ch4yt6h Ай бұрын
Be Leliye west Eyesus new Yemetayegne Getye Birkkkk Yadegesh Ahunm Ychmerelsh blessed Our God😍😍😍😍❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹
@hanamulugeta-go9ps
@hanamulugeta-go9ps Ай бұрын
God bless U
@MesfenKassa-bg8bo
@MesfenKassa-bg8bo Ай бұрын
❤❤❤
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Ай бұрын
Lili may God bless you inabundance !
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 Ай бұрын
EYESUS NAZRAWI liwjocheshen hulu ena zemenshin hulu algorithm hulu abezeto yemabrksh.amen.
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x Ай бұрын
አመሰግናለው ስጠብቀው የነበረ ወርሽብ ነበር❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@mahletabera9784
@mahletabera9784 Ай бұрын
Album eyetebkn nw vol 8
@sofoniyasfedesa8812
@sofoniyasfedesa8812 Ай бұрын
Zemeneshe yelemeleme lilisho ❤❤❤❤
@user-ox6ry6md2u
@user-ox6ry6md2u Ай бұрын
My favorite liliye❤❤❤❤❤
@adeytamrat1948
@adeytamrat1948 Ай бұрын
Des ymil menfes❤❤❤❤❤❤ wowwiwo
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Ай бұрын
ምን አይነት አምልኮ ነው እንደዚህ ጌታን መውደድ wowww ምንም ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ገና የዛን ቀን ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው የጨረስሽው ገና ስጀምሪእንዴት እንደምሆን ነበር ግራ የገባኝበደንብ የኢየሱስን ፍቅር ያሸተትኩበት ቀን ነበር ምንአይነት መታደል ነው ኢየሱስን ማግኘት ይሄው ኢየሱሴን አግኝቼ ከሀጢአቴ ሁሉ ነፃ አረገኝ ለነፍሴ ቤዛ ደሞም የቅርብ ዘመዴ ቤዛዬ ሆነልኝ የምህረት ደጆቹ ተከፈቱልኝ የፍቅርእጁ ለእኔ ተዘረጋልኝ ስለዚህ እወደዋለሁ ሁልጊዜ ቤዛ ሆኖአታል ለነፍሴ ኢየሱሴ አዳኝ ንጉሴ አቤቱ እንደኔ አምላክ ያለ ማንም የለም ሀሌሉያ ሊሊዬ ሁሌ እንደምለው ይሄን አምላክ እንዳደናንቀው ስለምትረጂኝ በጣም ነው የምወድሽ ደጋግሜ ብፅፍ ዕራሱ ቦታው አይበቃኝም pleaseቶሎቶሎ ነይ ቶሎ ብዙ አልበም አሰሚን cm media ተባረኩ እንዲህ በአማረ መልኩ ስላቀረባችሁልን ስለዚች ቤተክርስቲያን እግዚአብሄር ይመስገን እናንተን ስለሰጠኝ ፍቅሩን አውቄ ከከበረው ፍፃሜዬ ጋር እንድገናኝ ስለረዳሀኝ ፓስተር በጣም ነው ስላንተ ጌታን የማመሰግነው በጣም ነው የምወድህ
@genetkebedek1216
@genetkebedek1216 Ай бұрын
Liliye zemensh yebarek
@demisgeremew2986
@demisgeremew2986 Ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ መሳርያ በመጫወት በማስተካከል የካሜራ ቪዲዮ እንዲሁም bahround kuayer ሁላቹም ጌታ እየሱስ ይባርካቹ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tsedihaile4016
@tsedihaile4016 Ай бұрын
Wow! Lily! You're blessed.
@WondachewMuleta
@WondachewMuleta Ай бұрын
አምላክ ኢግዛብሕሪ ዘመንሽን ይባሪክ
@tayeg.263
@tayeg.263 Ай бұрын
ለመዘመር የተጠሩ አሉ፡፡ ከእነሱ ውስጥ አንዷ ሊሊ ነች፡፡ ማንም ትሁት ሆኖ ካንቺ ቢማር ደስ ይለኛል፡፡
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
💓👍
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Ай бұрын
yeas absolutely true
@jerusalem7050
@jerusalem7050 Ай бұрын
ግን የምንማረው ነገር እይደለም እንዳልከው ስጦታ ነው
@zebibhailu3578
@zebibhailu3578 Ай бұрын
​@@tamiratwanore1297 ...............
@user-wj4uj6cn6t
@user-wj4uj6cn6t Ай бұрын
​setotam behon akeberew tetenkikew yeyazut tikitoch nachew lily is the first one ❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
"Amen."!!✝️💓👍 God bless you all abundantly. Singer Kalkidan(Lily)💓👈 You are blessed.
@tizita532
@tizita532 Ай бұрын
Yala miratehe Mene alagne Getaye hoye 🙏 ematalehu wadanta egabalehu wadanta🎶🎸🎹🥁miratehe BEzu bizu new ❤❤❤Ene amalekehalahu 👏👏👏
@melkamutesfaye-rv6hv
@melkamutesfaye-rv6hv Ай бұрын
Liliyeee wodishalawu tabaraki❤❤
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Ай бұрын
AAMEN AMEN AMEN AMEN ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@servantofgoddanielgetachew8346
@servantofgoddanielgetachew8346 6 күн бұрын
LILIYE
@Fenan230
@Fenan230 Ай бұрын
Endetemegnew ayikerem ande kene lili setamelke cm ekafelalew geta yiredagni ❤
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Ай бұрын
Shalom Shalom Shalom 🙏🙏🙏
@user-ci9nf9kv5w
@user-ci9nf9kv5w Ай бұрын
Amen amen mnm yelegnim getye
@tsegateka1609
@tsegateka1609 Ай бұрын
ተባርከሻል ሊሊዬ ዘመንሽን በሙሉ ለምልሚ ።
@tewoldeberhangebremariam1430
@tewoldeberhangebremariam1430 Ай бұрын
Amenn❤❤❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 Ай бұрын
Amen,Lilye zemenshe yebareke
@fasilmaeregu2201
@fasilmaeregu2201 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rahelsahelu
@rahelsahelu Ай бұрын
❤❤❤❤
@raheltakele9806
@raheltakele9806 Ай бұрын
pleas more
@mahletabera9784
@mahletabera9784 Ай бұрын
Tebareki
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 Ай бұрын
lilyee you are mother of a nation God bless u ❤‍🩹🥰🥰😘❤❤❤❤❤
@abenezerlambore9333
@abenezerlambore9333 Ай бұрын
Ohhhhh....Thank you JESUS MY LORD!!!
@user-ox2qe1lh6z
@user-ox2qe1lh6z Ай бұрын
አሜን
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 Ай бұрын
Shalom
@evangelineroberts5000
@evangelineroberts5000 Ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥
@lensagudeta9766
@lensagudeta9766 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yirgalemmisganaw4069
@yirgalemmisganaw4069 Ай бұрын
ሀሌሉያ
@user-bg1bj5kt5m
@user-bg1bj5kt5m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birukaschalew233
@birukaschalew233 Ай бұрын
Amazing 🔥🔥
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz Ай бұрын
ተወዳጇ ሊሊዬ ተባረኪልን ❤❤❤
@Birhanu-ct6ub
@Birhanu-ct6ub Ай бұрын
Lilikoo Eebbifamii
@abinetwereta5526
@abinetwereta5526 Ай бұрын
Ewedihalew
@Jiji2252
@Jiji2252 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-sr5qe4dj7o
@user-sr5qe4dj7o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sabaasmelas604
@Sabaasmelas604 Ай бұрын
Zemensh ybarek❤❤
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 47 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 562 М.
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 464 М.
Поставила пароль на телефон
0:45
Штукенция
Рет қаралды 3 МЛН