🔴ድንቅ ምስክርነት❗️ አቡነ ቀውስጦስ እና ዘማሪት አቦነሽ አድነው 🚩ከግድያ የተረፍኩበት እና ያተረፈኝ መምህር

  Рет қаралды 2,500

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

2 ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 7
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 2 ай бұрын
ወንድም ፀጋዬ ..I really appreciate ur reaction videos..they really are concerning issues...እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 ай бұрын
አሜን
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 2 ай бұрын
ለምን አትጨርሰውም ክርስቶስ ተንስአ ሙታን ብለህ ታቋርጣለህ ??????❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 ай бұрын
መልሱን መመለስ ያለብህ እኮ አንተ ነው። ሰላምታ ሰጪ እና በተቀባይ የሚደረግ ተዋስዖ ነው ወዳጄ
@KukubencoBekele
@KukubencoBekele 2 ай бұрын
ወንድሜ የሁለት ሰው ንግግር መሰለኝ አንተ በየመሀሉ ትመልሳለህ
@user-ts2ni6ic9w
@user-ts2ni6ic9w 2 ай бұрын
አንተ ወንድሜ ጥያቄ አለኝ እኔ በቅድስት ቤተክርስቲያን ነው ያደኩት ጧፍ ሲደረግ እንጂ እንደዚህ ማጏራት እና ከመሃል ውጥቶ ሩጫ መቼ የተጀመረ ነው አመተምህረቱንና ቀኑን ብትነግረኝ የት ቤተክርስቲያን ነው ይሄ ድርጊት የተፈፀመው እባክህ ብትነግረኝ በእግዚአብሔር መልስህን እጠብቃለሁ ግራ ስለገባኝ ነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 ай бұрын
እኔም እሱን ክፍል እኮ ተቃውሜዋለሁኝ ሰምተኸኝ ከሆነ። አንድ ጥቁር የለበሰ ሰው ጧፍ ይዞ ይመጣና ዝማሬው(ይሁዳ ወልዱ ወለውልዱ ከተባለ በኋላ) እንዳለቀ ይደበደባል በዚህ መሃል ያ ጧፉን ይዞ የመጣም የይሁዳ አምሳል ተደብቆ ይሮጣል። እንግዲህ በዚህ መሃል ነው ሲሮጥ በሰው መካከል ሲያልፍ የተቀረጸው ይመስለኛል እኔ የማውቀው ብዙ ጊዜ ካሕናት ስለሆኑ ተመልሰው ወደ መቅደሱ ይገቡ ነበር።
ለምንፍቅናቸው ምላሽ July 22, 2024
43:06
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 4,6 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН