ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችዉ - የገናን በዓል ከእማማ ቤቶች ጋር - የእማማ ቤቶች ዳግም ተሰባሰቡ - እማማ ፊትአዉራሪ ሻሩክ አስኒ ቶኩቻዉ ሚጡ …. 2014

  Рет қаралды 2,893

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

2 жыл бұрын

መልካም የፈጣሪያችን የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ይሁንል
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
EthiopianDrama#EthiopianComedy#EthiopianMovies#EthiopianComedyDrama#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Пікірлер: 31
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እግዝያብሄር ጤናና ፍቅር ይስጣችሁ ይሄንን ድራማ ሳይ የልጅነቴ ሰፈሬ ጎረቤቶቻችን ትዝ ይለኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@netsanetlemma8764
@netsanetlemma8764 2 жыл бұрын
እንኳን አድርሳቸው ሁላችንም ውድ ይሆነውን ባህላችንን ባገኘነው አጋጣሚ ለልጆቻችን ማስተማር ለበአዱ ማስተዋውቅ አለምን እናመስናለን ኮሮኔል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ🌺♥️👍መልካም የገና በዓል🙏🏾🌺♥️
@jimtuley8736
@jimtuley8736 2 жыл бұрын
ውድ የእማማ ቤት ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ! በጣም ደስ ይላል :: እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ፊታውራሪ እግዚአብሔር ይባርኮዎት:: የገናን ትርጉምና ዳቦ ለምን እንደሚገለበጥ ዛሬ ከእርሶ ነው የተማርኩት::አመሰግናለሁ:: በተረፈ ሰለጌታ ታሪክና ወደ ኢትዮጵያ ክርስትና እንደት እንደመጣ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ በሚገባ አለና ከመፅፍ ቅዱስ እንድንማር በአክብሮት እጠይቃለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ! የሰላሙ ጌታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!
@user-mx1yn1hx5j
@user-mx1yn1hx5j 2 жыл бұрын
እማማ ቤት እንኮን በሰላም መጣቹ🌸✅
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደርሰን ናፍቃቹኝ ነበር እንካን በሰላም መጣቹ ♥♥♥🙏🙏🙏
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
አሜን
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላቹ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እሰይ እንክዋን ደህና መጣችሁልን🙏🏾🌺♥️
@asratalemu3
@asratalemu3 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የማማ ቤት
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Sewodachewuuu.akooo💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Enkuwan.abero.dersan💚💚💛💛❤❤❤
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
Alachu enda kayewachu amet yhonegnal
@Ethioenate
@Ethioenate 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ የ እማማ ቤተሰቦች በተረፈ ለምን ድራማችሁ ተቋረጠ ብዙ ግዚኤ ሆናችሁ እኮ ለመናፈቅ ብላችሁ እንዳትረሱ ሚጡን እንኳን አንዳንድ ድራማ ፊልምላይ እናያታለን
@asratalemu3
@asratalemu3 2 жыл бұрын
.አ ልማዝዬእንኴን አደ ረሰሽ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
ነገ ብትለቁት ይሻል ነበር ገና ሳይደርስ ከመልቀቅ
@Tin677
@Tin677 4 ай бұрын
Ye orthodox kehone tadya yetal mahetebachew ke haymanotu yilek bahlun endayhon yemtasetemrut😮
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Konjeyawu.lij.yet.heda??
@gigilemma6133
@gigilemma6133 2 жыл бұрын
ምነው ጠፋችሁ??
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 2 жыл бұрын
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው? ሳቶልደው በፊት ማን ፈጠራት ? ካጠፋሁ ይቅርታ
@7seventv21
@7seventv21 2 жыл бұрын
ፈጣሪዋ
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በቅድሚያ ይቅርታ እየጠየኩ ዘፈኑን ወደ መዝሙር ብታደርጉት ይመረጣል ምክንያቱም ቻናሉ መንፈሳዊ ፊልም ስለምታቀርቡበት በዛለይ የጌታችን የመድሀኒታችን እየሡሥ ክርስቶሥ ልደት እያከበራችሁ ዘፈን በእግዚአብሔር ዘንድ ፈፅሞ የተጠላ ነው ዘፈኝ እና ዘፈን የሚያዳምጥ መንግስቱን አይወርስም
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
እሷንስ ማንወለዳት? ክክክክክክ
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር ግን መልስ አላገኘሁም
@seferachentv5605
@seferachentv5605 2 жыл бұрын
Kidist hana ena Kidus Eyakem. kelebsh bihone Tiyakeshe ehete Yebelet ewuket Yalewun teyeke yebele terjalesh. lebonachehun yemeleselachewu
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 2 жыл бұрын
ስለዚህ ልጇ ፈጣሪዋም ነው
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
እሶን የወለደቻት እናቶ ሀና አባቶ ያቂም
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
አህዛቦች በማይመለከታችሁ ቦታ አትገኙ እኛ ለእናንተ በአል ምንም አንላችሁ እናንተ ግን መንጫጫት ታበዛላችሁ እዚህ የምትጠይቁት ለማወቅ ሳይሆን ለመሳለቅ ነው
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 129 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 10 МЛН
Giga Chad locks in 🔒🗿 #gigachad #comedy
0:19
The Logan Chitwood
Рет қаралды 4,6 МЛН
The little boy had to do this || Please subscribe #ruthkadiri247 #comedy
1:01
В самолете с мамой
0:54
Штукенция
Рет қаралды 1,2 МЛН
Учусь бить клавы день-4
1:00
Иван Курапов
Рет қаралды 1,9 МЛН
В самолете с мамой
0:54
Штукенция
Рет қаралды 1,2 МЛН