ድርጅት በር ላይ ተጥላ ቤልጂየም ያደገችው ኢትዬጵያዊት ቤተሰብ ነን ያሉ ተገኙ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 133,697

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 230
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
እህቴ ምንትዋብ በኢትዮጵያዊነትሽ ለቆንጂት ስላደረግሽው ሁሉ ጌታ አምላክ ውለታሽን ይክፈልሽ 💞 🙏 💞 ✌️ 💚💛❤ ✌️ 🕊 😪
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Жыл бұрын
እኔ ቆይ ቤተሰብ የጣለውን ሌላ ሰው አሳድገው ልጆቹም ቤተሰቤን እፈልጋለው ማተት ከባድ ነው አሳዳጊው መከራውን አይቶ አሳድጎ ይከብዳል
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 жыл бұрын
አባት ተብሎ የተጠረጠረው ምርመራውን እምቢ ካለ በውስጡ የሚያውቀው እውነት አለ አባትዋ ሊሆን ስለሚችል ለሴቶች ጉደይ አመልክችና ምርመራውን ያርግ እነዚያ ያክስት ልጆች የተባሉት ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክንያቱም አባትየው ሳይታወቅ የሱ ቤተሰቦች አክስት ነኝ ማለት ለጥቅም ሊሆን ይችላል ውጭ የመጣ ሲሉአቸው የሚዋሹና የሚያታልሉ ስለሚኖሩ!!!
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ቢፈልጉም ባይፈልጉም? DNA መመርመር አለባቸው:: ቆንጅትም ማንነትዋን ማወቅ መብት አላት:: የተጠረጠሩት ቤተሰብ? በፍላጎት እምቢ ካሉ? በህግ መጠየቅ አለባቸው:
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አዎ በህግ መገደድ አለባቸው ሰውዬው የራሱን ኑሮ ክብር ሲጠብቅ የልጁስ ፍላጎት አይጠበቅበታል
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 2 жыл бұрын
በግድ መመርመር አለበት ሌላም ስራ ይኖረዎል እሄ የማይፀፀት ጨካኝ ነው ብዙ የደፈረ ይሆናል
@sellu9648
@sellu9648 2 жыл бұрын
መውለድ አይደለም እናትነት አባትነት፡፡ ለምንድነው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ግን ይህንን ለይቶ የማያውቀው እውነታውን ማመን የማይፈልጉት፡፡ ወላጅ እናት/አባት መሆን ማለት እናት/አባት መሆን ማለት አይደለም፡፡ ወላጆቻቸው ናቸው እንጂ እናት አባት አይደሉም፡፡ ልክ ቦርሳ ይዛችሁ ት/ቤት ስለሄዳችሁ ብቻ ከአንድ ክፍል አታልፉም፡ ወይም degree አትይዙም አይደል፡ you have to work hard, you have earn the grades፣ ልክ እንደዛ፣ ወላጅ የምንሆነው ፈጣሪ ስለፈቀደ ብቻ ነው ግን እናት/አባት ለመሆን ያንን ማዕረግ ለማግኘት በልጆች ላይ መልፋት፣ መስዋት መክፈል፣ መልሰን ማግኘት የማንችለውን ጊዜዓችንን፣ ትግስታችንን፣ ጉልበታችንን፣ invest ማረግ አለብን እናት አባት የሚለውን ለማግኘት ከዛም ደሞ ፍቅርንም መስጠት አለብን ምሳሌ እያሳየንም ማሳደግ አለብን፡ ዝም ብሎ ስለወለዱ ብቻ ምንም ቢሆን እናት ናት አባት ነው የምትሉት ነገር ፈፅሞ ትክክል አይደለም፡
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
ነገሩ ውጪ መላኩ ጥሩ መጥፎ ነገር ቢኖረውም ኢትዮጵያ ውሰጥ መንገድ ላይ ተወልዶ መንገድ አድጎ ማስቲሽ ከሚያጨሱ ህፃናት ይሻላል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አሜሪካን በጉዲፈቻ መጥተው አሉ እኮ በረንዳ የወጡ አሉ እኮ ሁሉም ያልፍላቸዋል ማለት አይደለም
@tigistmera323
@tigistmera323 Жыл бұрын
Fetar yirda ejy yetm hona yet metfiya ayitafam
@pinkflower5245
@pinkflower5245 2 жыл бұрын
እንደው የማንነት ጥያቄ መሆኑ ነው እንጂ። ወልደው በዛ ላይ ልጅን የሚያህል ነገር የጣለን እናት ወይም አባት ሲጀመር ምን ያደርጋሉ? የፈለገ ምንም አይነት ችግር፣ ምንም አይነት ረሀብ፣ ምንም አይነት የማይመች ሁኔታ ቢሆን ልጅን የሚያስጥል ነገር የለም። ማሳደግ የማይችል እናት ወይም አባት ልጁን ሊሰጥ ይችላል ግን መጣል ሌላ ታሪክ ነው።
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 Жыл бұрын
ተስጥታ እኮ ነው እቺኛዋ
@edenworkneh9440
@edenworkneh9440 Жыл бұрын
ይህ እሚያሳየው ከዳተኛነታችንን ነው እንደ ቆሻሻ ከተጣለችበት አንስተው ያሳደጋት አባትና እናት እያላት እንደ ትራሽ የጣሉትን መፈለግ ልብ ይሰብራል እኔ አዶብት የማፍረግ ሀሳብ ነበረኝ አበሻን ግን አላሳድግም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
የሚገርም የዛሬ 11 አመት ከእረፍት ከኢትዮጵያ ስመለስ በአንድ አውሮፕላን ውስጥ ውስጥና 11 አሜሪካኖች ልጆች ይዘው ነበርና አንዷ ልጅ የጉዲፈቻ እናቷን በጣም በጣም እያለቀሰች ለረጅም ስአት ስታለቅስ አስቸግራት እጄን ስዘረጋላት ወደኔ መጣች ሳቅፋት በማልቀስ ደከሟት ወዲያው እንቅልፍ ወሰዳት ለረጅም ስአት ተኛች ነጯም በጣም ፈራች ከስምንት ሰአት በኋላ ከእንቅልፏ ነቃች ነይ ብትላትም እንቢ አለች ጡጦም ብስኩትም ከእኔ እንጂ ለእሷ እንቢአለቻት እኔ የዛን ስአት በጣም አምርሬ አለቀስኩኝ ከነጯ ጋር ብዙ አወራን ግን እዛ አውሮፕላን ውስጥ በጉዲፈቻ ወደ አሜሪካን የሚጠቱን ልጆች ሳይ በቃ ምነው ፈጣሪ የዛሬን ፍላይት በምክንያት ባስቀረኸኝ ብዬ አዝኚ ነጋ DC ደረስን ልጅቷ እንቅልፍ ወስዷት ነበርና ከእኔ እጅ ላይ ስትወስዳት አልሰማችምና ልክ የራሴን ልጅ ጉዲፈቻ የሰጠሁ መስሎኝ እያዘንኩኝ እየተከዝኩኝ ወደ ሌላ ፍላይቴ ሄድኩኝ
@asnakechabeeje5793
@asnakechabeeje5793 2 жыл бұрын
መሲዬ እንዴት አይነት ቸሩ እግዚአብሔር የባረከሽ ሰው ነሽ በጣም ፈጣሪ ይወድሻል ፍፁም አይምሮሸ ቅን ልቦናሽ ቀና ምን ብዬ እንደምገልፅልሽ ቃል ያጥረኛል እድሜና ጤናሽን ይባርክሽ አመሰግንሻለሁ
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
አባትየዉን በህግ አሲዛቹ ደም ምርመራ ይደረግ።
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😭
@tabotuarefe3854
@tabotuarefe3854 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እንቺ መልካም ስው ነሽ
@almazabreham2776
@almazabreham2776 2 жыл бұрын
ይከሰሳል ሳይወድ በግዱ ይመረመራል የሰው ልጅ ሲደፍር ያላፈረ ዛሬ አሳፈረው በደጅ በደጅ ወንድም እህቶች ካላት አባብሎ እነሱን ማሳመን እና ማስመርመር መስዬ ያንን ጠበቃ አገናኛት ባለ ፈው ልጅን ያገዘው ሰላም ያልገዛው ሀይል ይገዛዋል ምነው የኔ እህት በሆነች
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
ገራሚ ድርጊትኔ ታሪክ ነዉ 😭❤️መልካም ስራሽ እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰው ነሽ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️ሚገርም በጣም ልብ የሚነካ ነዉ እግዚአብሔር ሁሉ ያሳተካክልሽ ቆንጅዬ ደሰታሽን ያየን ❤️🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና መድፈሩ ሳያንስ ምርመራውን እምቢ ማለት በጣም ያሳዝናል እሱን ብቻ ሳይሆን እናትየዋ ትሰራባቸው የነበሩት ወንዶች ባጠቃላይ የDNA ምርመራ ማድረግ አለባቸው የሴቶችን የሕፃናት ጉዳይ ከፍርድቤት አንድ ላይ ከተባበሩ ሳይወድ በግዱ እሺ ይላል ምርመራውን ለማድረግ ፍቃደኛ ያልሆነው ጠንቅቀው የሚያውቀው ነገር ይኖር ሲቀጥል ደሞ ያለፈ ታሪክ ትዳሩን ሊያፈርስ አይችልም በአሁን ሰዓት ቆጂትም የማንነት ጥያቄ እንጂ ከነሱ የምትፈልገው ነገር የለም በተረፈ ግን ወ/ሮ ምንትዋብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ መጨረሻውን ያሳምረው እህታችን ቆንጂት የማንነት ጥያቄሽ ተመልሶ በደስታ ያገናኘን
@aidakifle9004
@aidakifle9004 Жыл бұрын
እንኩዋን ይሄን፣ ኤች አይቪ ያሲያዙ ወይም የደፈሩ ስዎች ወንጀለኞቹ ካልፈቀዱ ደማቸው እንደማይመረመር ታውቂያለሽ ?፣ብዙ ህፃናት ቅድመ የኤችአይቪ መከላከያ መድሃኒት በዚህ ምክንያት ሳይሰጣቸዉ ቀርቶ እንደሞቱ ወይም በቫይረሱ እንደተጠቁ የጥቁር አንበሳ የቆዩ የህፃናት ሃኪሞችን ጠይቂ ።
@marysam9193
@marysam9193 2 жыл бұрын
ብዙ ሀጻናቶች እኮ አንደ እቃ በገንዘብ እየተሸጡ ወጥተዉ ጠፋተዋል ይህን የሚያደርጉ ደግሞ የድርጂቱ ሰራተኞች ናቸዉ ጎረቤትም ሳይቀር የድሃ ቤተሰብ ልጆችንሞ ገንዘብ እየተቀበሉ ከድርጂቱ ሰራተኞች ጋር በመስማማት ለቤተሰቦች ተስፋን በመስጠት ስንት የካዱ እንደዳሉ ብዙወች በሚድያ እየወጡ ተናግረዋል!!
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
በህግ ኣንገቱን ይዞ ማስመርመር እና የናቷን ወገን ማስተዋወቅ እሱን ሞቷል ማለት በቁሙ የሞተ ሰው ነው ሲጀመር
@ethiodagi9570
@ethiodagi9570 2 жыл бұрын
ቆንጂትዬ ምናለበት የኔልጅ ብትኾኚ እባክህአምላኬ የልጄን ልብ እንደቆንጂት አራራልኝ እባክህ እባክህ እባክህ
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 2 жыл бұрын
ነገሩ ውጪ መላኩ ጥሩ መጥፎ ነገር ቢኖረውም ኢትዮጵያ ውሰጥ መንገድ ላይ ተወልዶ መንገድ አድጎ ማስቲሽ ከሚያጨሱ ህፃናት ይሻላል::እህቴ ምንትዋብ በኢትዮጵያዊነትሽ ለቆንጂት ስላደረግሽው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ውለታሽን ይክፈልሽ፡፡እመቤቴ ትርዳሸ በጣም መልኳም ሴትነሸ ተባረኪ ደሰታዋና ያሰማን መሲዬጋ የመጣ መላ አያጣም እመቤቴ ትጨመርበት አባት ተብዬውም ልቡ ራርቶ ዲኤን ኤ እንዲመረመር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠው ፡፡ከባሰ ደግሞ ሴቶች እና ሕፃናት ጉዳይ መክስስ እና በግድ እንዲመረመር ማድረግ ይኖርበታል ስለዚህ ይህንን የሰማ የሕግ ሞያተኛ የሆነ ሰው ሁሉ በበጉ ፈቃደኝነት እቺን እህታችንን ተባብሮ የ30 ዓመት ጥያቄዋ ቢመለስላት እላለሁ፡፡ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ሌላ ቀን ነው ቸር ነገር ያሰማን እላለሁ፡፡
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 2 жыл бұрын
አዶፕሽን መቆሙ እጅግ በጣም ደስ ይላል::
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 2 жыл бұрын
አዶፕሽን ሲቆም ወልደው ሽንት ቤት አየከተቱ አይደል
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንዴት ነሸ ለተቸገሩ ደራሸ ነሸ እንዳች ያለ እህት ያብዛልን በርች ብርታቱን እግዚአብሔር ይሰጥሸ
@nebuyosefa2084
@nebuyosefa2084 2 жыл бұрын
ኢትዮጺያ ውስጥ ምን ያልተሰራ ሰጣናዊ ያለተሰራ ስራ ኣለ???
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ነጭ ሲባል እንከን የለሽ አድርገን፣ ረዳቶች፣ ከወሰዱ፣ ለማስተማር፣ አባት እናትን ይተካሉ፣ የሚሰጡት ፍቅር እፁብ ድንቅ፣ ወዘተ... በሚል አመለካከት😥😔😖
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ምንቴ ጨዋ ኢትዮጵያዊት ነሽ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ለቆንጂት እግዚአብሔር ይርዳት የኔ እህት በጣም ነው የምታሳዝነኝ ምክኒያቱም አንደኛ እኔ ሴት እህት አሉኝ አንደኛዋ በ1995 ዓ ም ለንሮ ብላ ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም ሰሟ አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ እህት ቆንጂት አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ያለው ይሁናል ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን መጨረሻው ያማረ ይሁንልሸ አሜን
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 2 жыл бұрын
ebs ላይ ቀርበህ አፈላልጋት ወንድም ብዙወች እየተገናኙ ነው ፈጣሪ የተጠፋፉትን ያገናኝልን ሀገር ያሉት ቴሌቪዥን ነው የሚያዩት You tube አይከታተሉም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
መሰረት በዙን whatsapp አግኛት ደውልላት
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
ወድማለም ebs ላይ ቀርበህ አፈላል ጋት ትገኛለች ያገሬ ልጅ የጠዳ ስትል ደነገጥኩ እግዛብሄር ይርዳህ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
@@workalemmera7080 ሰላም እሸ በእግዚአብሔር እርዳታ እጠይቃለሁ ግን አንች የጠዳ ልጅ ነሸ የት አካባቢ ነው ጠዳ
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
እውነቱን ያውጣላቹ አይዞሽ እህቴ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
የስንቱ የጠፉ ህጻናት ልብና ኩላሊት ተሸጦ ይሆን😥
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳሸ በጣም መልኳም ሴትነሸ ተባረኪ ደሰታዋና ያሰማን መሲዬጋ የመጣ መላ አያጣም
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
መሲ መቼም ለሁሉ ደራሽ ነሽ ሳትሰለቺ ስለምትደክሚ ጌታም ይረዳሻል
@kalbashoyoutube4603
@kalbashoyoutube4603 2 жыл бұрын
ሚትዋብ ምርጥ ሰዉ እድሜነ ጤነ ፈጣሪ ይስጥሽ ማሰብ መተሰሰብ ለወገን ኢዲነዉ አቺ አይነቶችን የብዘልን
@SS-ck9xp
@SS-ck9xp 2 жыл бұрын
in Eritrea is not aloud to give to foreign adoptions just in country or they have to be Eritreans those they live in other country's ( in first world )
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
ኢሳያስ ሊመሰገን ይገባል ። የኛዎቹማ ዐምሐራዉን በ20ሺ ኢሮ ቸበቸቡት ። መጀመሪያ እዛዉ ኢትዮ ዉስጥ ያድጋሉ ብለዉ ነዉ የሚወስዱባቸዉ
@almazabreham2776
@almazabreham2776 2 жыл бұрын
ሽያጪ ለምደው ገንዘብ ካገኙ የኛ ሰው ለማን ያስባሎ እኛ ርህራሄ የሚባል የለም በዘጠናዎቹ ከኢትዮጵያ የወጡ ህፃናት ግማሽ የኢት ህዝብ ይሆናሎ ዘመን ጋዜጣ የጉድ ፈቻ የወጡ ብሎ ሲያወጣ ከብዛቱ ከፅሁፉ ማነስ ማንበብ እንኳን አትችይም እስኪ ወደሀላ ሄደሽ ዘመን ጋዜጣ ደኩመንት ይኖረዋል ጠይቁት
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሽ ስለትብብርሽ ወይዘሮ ምንትዋብ
@marysam9193
@marysam9193 2 жыл бұрын
ህም ኢትዮጵያ በየ ጊዜዉ በአንድም በሌላም የምትታመሰዉ እንደዚህ ሃላፊነታቸዉ በትክክል በማይወጡ ጨካኞች ጦስ ነዉ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Жыл бұрын
ፈጣሬ አምላክ እውነቱን ይግለጥ አይ ስም መቀየር ከባድ ነው ቢያንስ አባት እውነቱን አውጣ ምን ችግር አለ በማንነት ጥያቄ ልጅትዋን አትቅጥዋት አንቼ መልካም ሴት ነሽ እውነት 😭🙏😭
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ሲጀመር ስሜቱን የማይቆጣጠር ደፋሪ የሆነ ጨካኝ ሰው ! ድንገት የተወለደን ልጅ በየትኛው የሰውነት አእምሮው ዘሩን ይፈልጋል? ይዘገያል እንጂ የፈጣሪ ፍርድን ያገኛል:: ጦሱ ለልጆቹም ነው የሚሆነው::
@mbmolla1327
@mbmolla1327 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ልጅቱ ለምን አንቺን የመሰለ እናት አድርጋ አትኖርም
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 2 жыл бұрын
መሲዬ ቆንጆ መልካምሰው ምርጥ ሰው
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
መሲ ሰላም! ቆንጂትን እግዚአብሔር ይርዳት።
@siyummahmud438
@siyummahmud438 Жыл бұрын
ለምን በህግ ኣይጠየቅም ኣባት የተባለው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹው የምሰማው ያማል
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
ይገርማን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳት ያረቢ ስንቱን ታሠማናለህ
@berhanemekonnen5250
@berhanemekonnen5250 2 жыл бұрын
Tks Mesi, can you pls try yourself to contact the expected father to be covertly and as well I was surprised even never to hear such things in Eritrea, but why in Ethiopia??
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 жыл бұрын
በምራቅ ቢቻ አይደለም ፀጉር መመርመር ይቻላል የቅርብ ዝምድናም ይታወቃል አጎቶቿ አክስቶቿ መመርመር ይቻላል አሁን ኢትዮጵያም ሳይጀመር አይቀርም ጠይቁ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ትክክል::
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
Your right....
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እውነት ነው በምራቅ ብቻ ሳይሆን በፀጉር መመርመር ይቻላል ግን ግን ምርመራውን ለማድረግ እናት አባት እህትና ወንድም ብቻ መስሎኝ?? አክስት አጎትን የሚጨምር አይመስለኝም ካልተሳሳትኩ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
አዎ በፁጉር ይቻላልል
@hanachapman3521
@hanachapman3521 Жыл бұрын
Yes so true my Canadian friend She adopting Ethiopian baby she was pay hundreds thousands it’s very sad story
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እድሜ ለቴክኖሎጂ ስንት ጉድ አለ???ስንቱ ልጁን ክድዋል? በተለይ ወንዶች(አባቶች)ህሊናችሁ ግን ይጠይቃችሁዋል::
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
በጣም ኣስታውሳለሁ በነጭ ለምን ፕሌኑ ሞላ እል ነበር ኣሳዛኝ ነው ውስደውወስደደው ጨረሱ
@lebeam4937
@lebeam4937 2 жыл бұрын
ጌታ ይርዳችሁ
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ታሪክ በድህነታችን ምክንያት የሆነ ነው::
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
ታሪኩን መስማት ይዘገንናል ከባድ ነዉ ችግሩ ደግሞ የእናቶች የማሳደግ አቅም ችግር ስላለባቸዉ ነዉ ማሳዳጊያ መስጠቱ ይቀላል ብለዉ ነዉ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
በፀጉር ይችላልን. ሌላው. የአባቷ. ወንድም. የአባቷ አባት. ከሷ ደም ይመሳስላልል. በእናት እህት የእናት የህትልጅ. አልሰማሁም
@saranegash7147
@saranegash7147 2 жыл бұрын
Egeg Betamm Yemeyazazen Tarek new Fetare Yerdash Enatenm Tebareku🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
መንታ ብትወልድ ኖሮስ🤔 መስማት ከከበደ፣ የታሪኩ ባለቤቶች እንዴት እየኖሩ ይሆን?
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
እውነትም መንታ ብትወልድ ኖሮ አንዱን ትጥል ነበረ ሆሆሆ
@selamtesfa
@selamtesfa 2 жыл бұрын
May the Lord be with you 🙏
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
ይቅናችሁ የባንዲራው ተመችቶኛል መለያችን ነው መንግስት እንደሚለያየን አይደለም ቀይ ቢጫ አረንኳዴ ንፁሁ ስለሚከፈል ያልሽው እውነትሽን ነው የኔ የስራ ባልደረባዬ የፈረንሳይ ዜግነት ያለው ስሙ ጆን ማሪ ይባላል ባለቤቱና እሱ ራሻ ኔደው ልጅ አምተዋል የከፈሉት 15,000$ ዶላር ነው
@melaku6462
@melaku6462 2 жыл бұрын
SELAME Mese EDEMASHE YEREZAME
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ኧረ በፀጉር ወይም በጠጣበት ብርጭቆ በብሩሽ የጥርስ መፋቂያ ኧረ ስንት ነገር አለ ደሞ ወዶ ሳይሆን በግዳጅ በህግ መጠየቅ ይቻላል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ፈጣሪ፡ይርዳት፡አባት፡ተቢዬው፡ምናለ፡እሺ፡ቢል
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 2 жыл бұрын
መስዬ አሜሪካ የአባት እህት ይቻላል እኔ ለወንድሜ ልጃ ዴእንዲ ሰጥቻለሁ ለምን ልጆቹን አግንቻቸው ማን ነሽ በማለት ማረጋገጭ ተጠይቄ ነው ይቻለል
@chiraglucky6271
@chiraglucky6271 2 жыл бұрын
Nice 👍
@asewolaita4538
@asewolaita4538 Жыл бұрын
የአክስቷን ልጆች አደራሽን አመሥግኝያቸው አሁንም ሰውየውን ማሳመን ይችላሉ አደረቹን የቆንጅት ጉዳይ እኔን አስለቀሰኝ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
መስዬ እንዴት ናችሁ ? ይሄን ግዜ እኮ እየሰማ ይሆናል !!!!
@biniammulugeta1085
@biniammulugeta1085 2 жыл бұрын
I know those two Girls ....beautiful Girls We went same school. Everybody knew in school who was their father
@236KUYE
@236KUYE Жыл бұрын
Please tell them
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
የዐምሐራ ልጅ ነዉ የተቸበቸበዉ ። አንዲት ወዳጄ 20 ሺ ኢሮ ለድርጅቱ ከፍላ ነዉ ያመጣችዉ ። ልጅቱ ባንቺ ግዜ ትባላለች። ከባህር ዳር
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 Жыл бұрын
Bemin awekih? Statistics tesertual? Ezih layim selezer taweralachihu? Abetu yikir yibelen
@martasertsu3769
@martasertsu3769 2 жыл бұрын
Mesey merte sewe 🙋🙋🙋
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
አባትየው እኔ አልደፈርኩም በፍላጎት ነው ማለት ይቻላል
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
በፀጉርና በጥርስ ብሩሽ ይቻላል ምርመራዉ
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 2 жыл бұрын
ግን እኮ በህግ ማስገደድ ይቻላል ባለፈው ናዝሬት ላይ ልጁን የከዳው አባት በፍርድቤት ተወስኖበታል
@medinegn7863
@medinegn7863 Жыл бұрын
ደፍሮ እንደገና ይለመናል ….ይሄንንማ አንቆ ነው ማስመርመር😡
@aidakifle9004
@aidakifle9004 Жыл бұрын
ትልቁ ችግር ያለዉ እኛ አገር ይህን ስራ እንዲሰሩ መንግስት ህጋዊ ፈቃድ በሰጣቸው፣ አሳዳጊና እና አስተላላፊ ነን ባዮች እና ድርጅቶች ምክንያት ነዉ ።ሁሉም በሚባል ሁኔታ ከመንግስታዊ አካል ህጋዊ ፈቃድ ያገኙ ተቁአማት የዚህ ተግባር ዋናዎቹ ናቸው። የሚገርም ነዉ።
@semirahussen4162
@semirahussen4162 Жыл бұрын
ትክክል
@fereselamereka5814
@fereselamereka5814 Жыл бұрын
lemin behg ayteyekum ?
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ዲኤን ኤ ለመመርመር ህግ ያሥገድዳል የህግ ባለሙያዎችን አማክሩ ግን አባት ተብዬው በፈጣሪ ዘንድ የመዝራትና የማጨድ ህግ ሊያገኘው ግድነው ; እንዲያውም ልጆች ካሉት ሊፈራ ይገባል
@alemzewdayano5557
@alemzewdayano5557 9 ай бұрын
ስጦታው የሚጠቀመውን ማረግ ይችላሉ online ነው።
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 жыл бұрын
ለምን አይቀርም። እንዲህ ዓይነት አባት ቢቀርስ።
@aberaabate7406
@aberaabate7406 2 жыл бұрын
በንስሃ አባት አስጠይቁት
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Жыл бұрын
I think 23 and me or ancestry can determine relationships, even extended relatives.
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 2 жыл бұрын
ወይ አች አለም ምን ታሳይን ታሰሚን ይሖን የሀጣታችን ብዛት ይሖንን አምላኬ ይቅር በለን እደኛ ክፊት ሳይሖን እዳተ ደግነት ሀበሻ እደቃ ተሀገር እስተስደት ስቃያችን በዛ
@sellu9648
@sellu9648 2 жыл бұрын
ያው ወንጀሉን ያላደረጉ ቢሆኑ ኖሮ በፈቃደኝነት DNA Test ለማድረግ ፈቃደኛ ይሆኑ ነበር፡፡ ነገር ግን እንደተባለው የመድፈሩንም ሆነ some type Of relationship with the biological mother እንደነበራቸው ከወንዱች ፈቃደኛ አለመሆን መረዳት ትችላላችሁ፡፡
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ምድር ላይየተሰራውን ግፍ ይፍረድ ቤት ይቁጠረው እናንተ ነጋዴዎች ወገኖቻችሁን በገንዘብ የለወጣችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ዋጋ ትከፍላላችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ አባትየው ልጆችህ ከእታቸው ጋር አገናኛቸው ልቦናህ እያወቀ የህሊና ወቀሳ እስከ እለተ ሞትህ ድረስ አይለቅህም ተንፍሰው እና የመጣ ቢመጣ እናቷ በህይወት ብትኖር ጥሩ ነበር ታሪኩ ያሳዝናል እጅግ በጣም ያስለቅሳል ከባድ አደጋ ነው
@tsegayewondimu9656
@tsegayewondimu9656 2 жыл бұрын
በህግ አሥቀርቢው
@asnetufa1240
@asnetufa1240 2 жыл бұрын
Ymar Lgoch Ben yLut Ye Nat ehte Lgochu nachew Engi Tabat tbyew aydelem
@seebee2478
@seebee2478 Жыл бұрын
Yes there is DNA for relative.
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 2 жыл бұрын
It's really sad a lot's of children grow with out a parent mentally affects the children and their future. It's crime.
@aidahailu2419
@aidahailu2419 Жыл бұрын
You were not in their parent shoes stop judging.
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ከድንጋይ ዘመንና መና ሰው ምን ይጠበቃል ይህ ሰው እኮ እጅግ ብዙ ሴቶችን በማስረገዝ ስንቶቹ ተጥለዋል ውሻና ጅብ በልቷቸዋል እናንተ ግን ስለምታደርጉት ሁሉ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ
@zennygebremariam1359
@zennygebremariam1359 2 жыл бұрын
👍👍👍
@asratabraha3180
@asratabraha3180 Жыл бұрын
አክስት ይቻላል በፐርሰንት ያስቀምጡታል
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
Anhe mlkam sawe Egzabare ybrkse Albabashe batam dseylale drbba sate
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
💚💛♥️ባንዲራችን መለያችን ነው::
@melatworku2462
@melatworku2462 Жыл бұрын
23andMe can identify up to 5th cousin. Extremely worth exploring
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 2 жыл бұрын
cousin DNA test seeks to establish whether first degree cousins are biologically related. International Biosciences receives many requests for cousin testing but does not currently offer it. The reason for this is that a cousins DNA testing will invariably provide a very inconclusive result.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
On documentary channels, almost all black americans have managed finding thier ancestors through DNA test. Coucin testing might show efective result 👍
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 2 жыл бұрын
@@mebratl.abraha5022 :Not only African Americans but also everybody can do it.
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
Here father part helpful.
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
እየተሸጡ እኮ ነዉ አዶብሽን ሲሰጡ ብር ድርጅቱ ይቀበላል
@kkmmjbnjunju
@kkmmjbnjunju 2 жыл бұрын
can he be orderd from Judge to do the DNA by low in Ethiopia
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 жыл бұрын
እንደ በብዙ ነገር ይቻላል በጸጉር ይቻላል እንደት ነው እማይቻለው
@helensemere303
@helensemere303 Жыл бұрын
ክክክ በገንዘብ ገዝተህ ያሳደግከውን ልክ እንደልጅህ ነው የምታሳድገው ማንም ሰእንዲወስድብህ አትፈልግም
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 Жыл бұрын
የደፈሩት ሳያንስ ደሞ የሷስ የማንነት ጥያቄ አያዝኑምሁለቱም በግዴታ ዲኤንኤ ይሰጣሉ በፍርድ ቤት
@tvethio2992
@tvethio2992 2 жыл бұрын
Ene men elalew meselesh mesi emebrehan tgletlet
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 Жыл бұрын
Uli edhe new felgi filme albe kagngute France weste yelkeke nebre
@edenworkneh9440
@edenworkneh9440 Жыл бұрын
አልፈልግም ብለው ድሮ ጥለዋል የምን ሰው ማስገደ ድ ነው? ምን አይነት ባሕል ነው? በሂወት እያለ ያላሳደገ ወላጅ አባት ተብሎ መጠራት የለበትም የቆንጅት አባት ና እናት ያሳደጋት ናቸው
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 166 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
የትኛዋም ሴት ማድረግ ያለባት!
1:11:12
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 107 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 8 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН