ደረጀ ኃይሌ ከአንዱዓለም አራጌ ጋር Benegerachin lay

  Рет қаралды 152,489

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ደረጀ ኃይሌ ከአንዱዓለም አራጌ ጋር Benegerachin lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 342
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ማለት ይህ ሰዉ ነዉ በርታ ደግሞ ድምጵህ በጣም ደስ ይላል
@maryethio2250
@maryethio2250 3 жыл бұрын
አንዱአለም አራጌ ምርጥ ኢትዮጵያዋ ነው በጣም ነው ማከብርህ እግዚሐብሄር ዘመንህን ይባርከው። ኢትዮጵያ ውስጥ እናንተ ሳትመርጡ ስትቀሩ ነው በቃ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዘር እና በጎጥ እንዳመነ የገባኝ። እግዚሐብሄር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 3 жыл бұрын
ወይ እርጋታህ አንዲ የኔ ምርጥ ታድለህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 3 жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ ቅን የሆነው አንዶለም እራጌ ስብዕናው ይቅርባይነቱ ዕርጌታው በጣም ይገርመኛል ይህ ሁሉ በደልና ስቃይ ቢደርስበትም ለይቅርታ ያለው ቦታ የሚገርም ነው:: አንዶለም አራጌ እጅግ አድርጌ አከብርሃለው❤️🙌 ቀሪህ ዘመንህ የምታስበው ሚሳካበትና የደስታ ይሁን ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
bro ፋቃደኛ ከሆንክ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤሰብ አንሁን
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
አንዱዓለም አራጌ "ጀግና".
@rediat777
@rediat777 3 жыл бұрын
አንዱዬ የምሳሳልህ የፖለቲካ ሰው ነህ ፣ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ። ደርዬ እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም አስደምመኸኛል...አቤት ሞገስ፣ብቃት፣ስነምግባር ..ዘመንህ ይለምልም አቦ!!።
@matub4261
@matub4261 3 жыл бұрын
ላገራችን የሚበጅ ህዝቡ ተረጋግቶ የሚኖርበት መሪ ይሁን መከራው ይብቃ ዘረኝነት የሚጠፋበት ዘመን ያርግልን
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@gulehworkargaw418
@gulehworkargaw418 3 жыл бұрын
ዘረኝነት ብቻ ሣይሆን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ፣ መፈናቀልና እስራት ያቁም
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
He the hero of the time and very needed person for Ethiopia, long live for him and his family, God bless him
@veracity8968
@veracity8968 3 жыл бұрын
አቶ ይባስ የተባሉት ነፍስ በላ ማ ናቸው ??? ዛሬ የት ነው ያሉት ወንድም??? መልካቸውን አንኳን ቢጠቁምሙን ምን አይነት ግፈኛ ነው አንዲስህ ዝም የተባለው ????
@abbyyene4048
@abbyyene4048 3 жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ድምጽ ነው ያለህ እናመሰግናለን ጋዜጠኛ🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🕊
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ደሬ መጽሀፉን ስታነብ ድራማ የማይ ያህል ነበር የተስማኝ ድምጸ መረዋ ጋዜጠኞ አትጥፋብን እንደ አንዱ አለም ያሉ ስዎችን አቅርብልን የወንድሙ ሞት አሳዛኝ ነው ጠንካራ ፖለቲከኛ ይመስለኛል ሁለታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣ ችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደርጀ ሐይሌ የእናት ምግብ አጉራሽ እኮነወት የሚዘጋጁት የሚጣፉጥ የሚበላ ዝግጅት ነው ።እግዚአብሔር በማያልቀው ቸርነቱ ይጠብቅልኝ ።
@lemlemwoldeslasse7471
@lemlemwoldeslasse7471 3 жыл бұрын
አንዱአለም አራጌ ለእኔ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ ሁልጊዜ ምኞቴ አንተን ከኢትዮጵያ መሪዎች አንዱ ሆነህ ማየት ነው እግዚአብሔር ሞገስን ሰጥቶሀል በተቻለህ መጠን ለቤተሰብህ ጊዜ ስጥ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@birukbekele8338
@birukbekele8338 3 жыл бұрын
Mr. Dereje i really appreciate your readiness for the interview and way of handling the Guest!!!! Very professional
@hewanabera7434
@hewanabera7434 3 жыл бұрын
Yes he's more than that
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 3 жыл бұрын
••• ከሚጋብዛቸዉ እንግዶች "በላይ" የደረጀን የየዕለታዊ talent ለማየት ነዉ በነገራችን ላይ የሚለዉን ፕሮግራም የምከታተለዉ ።
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 3 жыл бұрын
Me too
@Joymberhe
@Joymberhe 3 жыл бұрын
Me too
@Holylove260
@Holylove260 3 жыл бұрын
ትክክል በሳልና ተወዳጅ ጋዜጠኛ ቄንጠኛና ስልጡን ዘመነኛ
@hewanabera7434
@hewanabera7434 3 жыл бұрын
Betam yemigerm eyeta ene erasu programun yemketatelew ye Derejen chelota lemayet yemeselegnal
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ አደለህ። ቁምነገር ሳይሆን ፡ ወሬ ነው የሚማርክህ። ደረጀ ቱሪናፋና ቃላት የሚያመነዥግ ጋዜጠኛ ነው
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 3 жыл бұрын
ይገርማል እንዴት አይነት የተከበረው እና መልካም ስብዕና ያለው ሰው ከብርሃኑ ነጋ ጋር ፓለቲካ ፓርቲ መስርቶ አብሮ ተቀጣ። አንዱ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ክበርልኝ።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንዴት እንደማከብርህ አንተ ደግሞ የእኔ ዘመን ጀግና ነህ! እንዲሁም ተመስገን እስክንድርንም ጨምሮ ዕድሜ ይስጥህ ።
@flagotgrum1221
@flagotgrum1221 3 жыл бұрын
አቤት ደርዬ በሥላሴ ስም ስወድህ ሳከብርህ እኮ ።ድምፅህ ዝግጅትህ ...ይገርማል መቼም በዚህ ዘመን የጋዜጠኞች ውሀ ልክ😍😍😍።አቶ አንዱአለም ተባረክልን ካንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ።ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
@semung2513
@semung2513 3 жыл бұрын
Absolutely I agree.
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
አንዱ አለም አራጌ መልካም ስብህና ከንግግርህ ያስታውቃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 3 жыл бұрын
አንዱ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው!! እርጋታህና በሳል ምላሽሽህ ልብን ይገዛል!
@bethlehemtesfaye484
@bethlehemtesfaye484 3 жыл бұрын
ww@@abisol7594ww
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ሰዎች ተገናኙ እናመሰግናለን !!
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
የጧት የጥንቱ ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ አንደበተርትዑ ድምፀ መረዋው እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@tigistgetachewmoges3303
@tigistgetachewmoges3303 3 жыл бұрын
አንተ ብርቱ ሰዉ እጅግ በጣም የሚገርም ስብና ያለህ ነህ ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጥልን። ጀግና ነህ ለሀገርህ መስዋት የከፈልክ፡የሀገር ዕዳ የሌለብህ ፡ በመፃፍ ዉስጥ ያለዉ ፈተናህ ከአይምሮ በለይ ነዉ አንተ ለሰዉልጅ ማስተማሪያ ፈጣሪ አርጎህ ጠበቀህ፡ አይዞህ ዘርህ ይባረክ። የሰዉልጅ ምን ያህል ከብረት የጠነከረ ነዉ ላንተ ይህን የሰጠ አምላክ ስሙ ይባረከ ያንተ ልጆች በኩራት ቀና ብለዉ ይሄዳሉ የጀግና ሚስት በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል ጠንካራ ነሽ። ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ የሰለም የተድላ ያርግላችሁን ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከዉ።
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 жыл бұрын
ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ በድህናነው እኔ እዴት ደስእደለኝማልት ስላየሁ እድሜና ጤናይስጥህ እብክህ አትጥፍ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@KingsTVCa
@KingsTVCa 3 жыл бұрын
እወነት አንተ ጋ ነው ያለችው ጀግና ነህ ፍቅር ነህ እኔ የምልህ ነገር ቢኖር ዘመንህ ይባረክ ነው::
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 3 жыл бұрын
ደሬ ----በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ!
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰቤ እንሁን
@brukzewde3427
@brukzewde3427 3 жыл бұрын
ሰው ነህ በቃ የ እውነት ጀግና ነህ !!! እንወድሀለን እናከብርሀለን ለዘላለም ::
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ ለኢትዮጵያ የሚመጥንና የሀገሬን ህዝብ ሰላምና ነፃነቱን ያጎናፅፈዋል ብዬ ተስፋ ከምጥልበት ሰው ዋነኛው ነው:: ባለመመረጡ ልቤ ቢቆስልም ግን ለሀገሩ መቆሙን እንደማይተው በሙሉ ልብ እተማመናለሁ:: አንዷለም አራጌ, ከልብ አክባሪህ ነኝ:: እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር አጎናፅፎህ ለምትወዳት ባለቤትህ ባል ለልጆችህ አባት ሆነህ በደስታና በሰላም እንድትኖር እመኛለሁ🙏🏾💚
@LamdaAlpha65
@LamdaAlpha65 3 жыл бұрын
ኣንዷአለም ጥሩ ሰው ይመስለኛል። ከነብርሃኑ ጋ መርጦ መሄዱ ጎዳው። የነሱ አሻጥር ጥልቅና ለነአንዷለም ከጭንቅላታቸው በላይ የሆነ ይመስለኛል። ህዝቡ ደግሞ ታዝቦ ታዝቦ ብርሃኑን ዜሮ ሰጥቶ ተፋውና ጦሱም ለአንዷለምም ደረሰው። ቸር ይግጠመው። በወያኔ ላይ የነበረው ጥላቻና ታቃውሞ ግን ከምክንያታዊነቱ ጋ ዘረኝነት ወይም ቅናት የተደባለቀበት ይመስለኛል።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደሚከብድ ትረካህን በውስጤ እየሳልኩት አዳመጥኩ እግዚአብሔር ፅናቱን ሰቶካል በጣም ያሳዝናል
@fadhus
@fadhus 3 жыл бұрын
Respect for Andualem Arage
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
አንዷለም ጎበዝ እና ዋጋ የከፈለ ሰው ነው። ግን ያለበት ድርጅት ዋጋውን አሳጥቷል የቅንጅት ሰዎች ጥፋቱን ወደ ልደቱ ይወስዱታል። ልደቱ ጋር ቀርበው መወያየት ግን ይፈራሉ። ደሬ ልደቱን ጋብዘው ብዙ ነገሮችን በግልፅ የሚናገረው እሱ ነው
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ጀግናው ልደቱ ብዙ ጊዜ ፊት ለፊት እንነጋገር ብሎአል ግን አንድም ሰው የቀረበ የለም ::
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 жыл бұрын
በትክክል አንድ ላይ ሆነው ቃለመጠየቅ መደረግ አለበት እውነቱ እንዲወጣ ልደቱ ሁልጊዜ ፈቃደኛ ነው ለመወያየት አአንዷአለም ናቸው እምቢ የሚለት
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 жыл бұрын
ይህንን ውይይት አይኖቼ በእንባ እየተጋረዱ አቅም አጥቼ በተሰበረ ልብ አየሁት። ግን ለምን? ይህ ሁሉ መስዋዕትነት ለአንዲት ለምንወዳት ሀገራችን! እንዴት ያለ የሀገር የወገን ፍቅር ነው?? እኔ ፓለቲከኛ አይደለሁም ፣ ግን በርካቶች ለሀገራችን ፓለቲካ በቃላት የማይገለፅ፣ ለመስማት ልብን ሰቅ አድርጎ የሚይዝ፣ የሚያም መስዋዕትነት ከፍለዋል። እየከፈሉም ይገኛሉ። እግዜር ምድሪቱን ለሁላችንም በሚበቃ ልክ ሠርቶ ሰጠን። እኛስ? ለመኖር፣ ለስልጣን ለሀብት .... አንዱ በአንዱ ላይ ለምን ይህ ሁሉ ጭካኔ፣ ወንድም በወንድሙ ላይ? ይህ በሚያምር አለባበስ በሚያምረው የደረጄ ስቱዲዮ የተገኘው ፓለቲከኛ ፣ የውስጡን ህመም ማን እንዴት ነው የሚያክምለት? እንደው እስቲ ሁሉም ይቅር ... አንብላ ፣ አንጠጣ፣ በየ አስተዳደሩ የተቀመጣችሁ በአቅማችሁ ስሩ.. ግን ጠላትነት፣ እስር ፣እንግልት፣ መግደልን አስቁሙ፣ ተውት በቃ ሁሉም ይቅር። በዚህች ምድር ላይ የምንኖረው ለአጭር ግዜ ነው፣ ዘላለማዊ ሕይወት የለም ። እኔ አመመኝ!!! ስለምንድን ነው እንዲህ የተጨካከንነው? ከበደኝ፣ ጨነቀኝም። አምላክ ሆይ አንተ ልቦናችንን መልስልን።
@giziegizie5013
@giziegizie5013 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ በጣም የምዎደው ፖለቲከኛ ነው ለቆመለት አላማ ዎደ ዃላ የማይል ታማኝ ሰው ነው በርታለኝ ብያለው !!
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
you’re real journalist I swear to God how you ask him ?🤔 he also wonderful & honest
@tsegewoubewendem
@tsegewoubewendem 3 жыл бұрын
አቶ ደረዸ የምትጠይቀዉ ጥያቄ በጣም የበሰለ የተጠያቂዎቹን መልስ ደግሞ ሰሚዉ ይፍረድ የምትል ሰዉ ነህ። እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ
@esmizeesmize531
@esmizeesmize531 3 жыл бұрын
አንዱ ምርጥ ፖለቲከኛ ነበር በኢዜማ ተዋጠ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 жыл бұрын
ይህ ሰው ኢዜማን ባይቀላቅል ኖሮ ብቻውን ቢወዳደር ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይመርጡት ነበር
@veracity8968
@veracity8968 3 жыл бұрын
በትክክል !!
@emnetmdessalgn453
@emnetmdessalgn453 3 жыл бұрын
ለሱም ሆነ ለኢዜማ አለመመረጥ አንዱ መክንያት እልም ያለ ዘረኝነት ነው! ዘረኝነት ጥንብ ነው የሚባለው ትክክል ነው! አርቆ ማሰብም አትችልም የእንሰሳን ያህል እንኩዋን እንዳታስብ ያደርግሃል! መዋሸት መስረቅ የሰው ስም ማጥፋት ሃሜት ሌብነት እንደልማድ ይዘህ ወደፊት መራመድ ሳይሆን አሁን አገራችን ካለችበትም በታች ብዙ ልትወርድ ትችላለህ እና ያኔ ብዙም አትገረም! ጠብቀው!
@haileenku2068
@haileenku2068 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደሬ
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተፈጠሩ 10 ትልቅ ሰዎች አንዱ ነህ!!!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 жыл бұрын
Kanbebekut ! ብርሀነመስቀል ረዳ፡ ጌታቸው ማሩ፡ ሀይሌ ፊዳ፡ ተስፋዬ ደበሳይ ፡ብርሀኑ እጅጉ፡ ፀጋዬ ደብተራው ፡መላኩ ማርቆስ፡ ዮሀንስ ብርሀነ፡ ወ/ሮ ታደለች more than 1000 hiro ልፅፍ እችል ነበር የቀደመው ጀግና ራሱን ለሀገሩ ሲል ለሞት የሰጠ ትውልድ፡ ያልተፃፈላቸው ብዙ አሉ፡ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ከተለየዪ መፅሃፍት በታሪክ የሰማሁት ነው። ሰናይ ቀን!!!
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 3 жыл бұрын
አልተመረጠኩም ማለት ከበደክ እነዴ መጀመሪያ ሥትወዳደር ምርጫዉ ለክነወ መመረጥ አለብን በለክ ተወዳድርክ ሥታበቃ እነደ እጻን ልጅ ታለቃቅሣለክ
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 жыл бұрын
የሆነ እባብ ነው እነእስከሰንድርን የሳሰረ ቅናት የተናወጠውኢዜማ ነው እግዚአብሀርን የት ታውቃለሕ ሰው በአገሩ ሲሳደድ ሲታረድ በዘሩ ተለይቶ ሰመጨፈጨፍ ድምጽ ሆኖ ያውቃል?
@lifewithebeni6639
@lifewithebeni6639 3 жыл бұрын
ምን ይህ ብቻ! የእሱ ማኒፌስቶ ሙልጭ ያለ ስድብ ብቻ አይደል እንዴ? "የሰከነ ሰው ነው" ማለት የጭቃ እሾህእነት መሆን ነው እንዴ? ይህንን የፓርቲ ጋጋታ ውስጥ ገብቶ ፀበል መቅመሱ ለምን ፈለጉ!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
ዘረኞችና ግልብ ፖለቲከኞች እሱን ልትረዲት አትችሉም ውስጣቹ በዘረኝነት ታውኮዋል
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 жыл бұрын
ክፋት መቼም አያላውስም የጣለህ የውስጥህ ክፋት ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ከዚህ በዃላ ፍቅር የማይሰብክ ብሄር ለይቶ የሚከፋ ሰው ዋጋ የለውም
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
ሰውየው እንዳንቺ ግልብና ያልተማረ ሰው አይደለም የሰከነ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው እራሱን ለሀገር አሳልፎ የሰጠ ነው ስለዚህ ሰውየው ላንቺ አይገባሽም
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ደርጀ ሀይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ👏🏾👏🏾
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
እንዱአለም አራጌ የተናገርከው እውነት ነው የሞተሰው አልወቅስም አልክ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን እንኳንም ለዚህ ቀን እና ሰዓት አደረሰህ
@gddg2596
@gddg2596 3 жыл бұрын
such a program should always be supported, specially Dare u are different wowowoowowo kep it up
@Bereda100
@Bereda100 3 жыл бұрын
ዘመኑን የምመጥን የእውነተኛ የፖለቲካ ጀግና። ከኣንድነት ሃይሎች ሰፈር። ☝🏾✅
@seblehaile5533
@seblehaile5533 3 жыл бұрын
እንደእድል ሁኖ አንተ የተፈጠርከዉ ለሠዎች ለመኖር ነዉ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋነው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 жыл бұрын
ደሬ እኔ የማስታውስ በእጅ ላይ የያዝከውየማስታወሻ ደብተርህን ገለጥ አድርገህ ስለደብርብርሃንነና አከባቢዋ በደብረ ብርሃን አከባቢ የተወለዱ ታዋቂ ሰዎች ለምሣሌ እነጀርመን ሬዲዮ የአማርኛቋንቋአንባቢዋ ጋዜጠ ኛሸዋዬ ለገሰ እነደጃዝማርያም ኃይለማርያም ማሞ የነሣህበት ትዝ ይለኝና ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ብዬ አንተን ማሰብ የጀመርኩት በዚያ ነው ።
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
አንዱዓለም ለሐገር እና ወገን የከፈልከውን ውለታ ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል!! ሺ ዓመት ኑርልን!!
@alsaalsa7781
@alsaalsa7781 3 жыл бұрын
አንዱዬ መግለፅ አልችልም ስላነተ 🙏💚💛❤
@astertegegne5777
@astertegegne5777 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እንኴን ለቤትሰቦችህና ለወዳጆችህ ሲል አተረፈህ በጣም ያማል ያሳለፍካቸሁ መከራና ስቃይ መስማቱ ራሱ ያማል እድሜከጤና ጋር ሰጥቱህ የኢትዩጲያን ትንሳኤ ያሳይህ።
@TrBiTold23
@TrBiTold23 3 жыл бұрын
Dereje is a unique Journalist
@nono7070
@nono7070 3 жыл бұрын
ሁለት ታላላቅ በሳል ሰዎች
@aidaawaj6667
@aidaawaj6667 3 жыл бұрын
Interesting!!! Big respect to both of you. 👍
@akrmatube
@akrmatube 3 жыл бұрын
ጋዜጠኝነትን እንዲህ ስትታደለው ውበቱ ልዩ ነው አቶ አንዷለም አራጌ ስክነትህ በራሱ ብቻውን ብዙ አስተማሪ ነው ሃገራችን ላይ ካሉት ፖለቲከኞች ቀዳሚው አንተ ነህ በስብዕናህም በ እውነተኝነትህም ረዥም እድሜ ለሁለታችሁም
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 3 жыл бұрын
አንዷዓለም አራጌ እውነት አንደበቱ ቁጥብ ብሎ ግን ብዙ ይናገራል:: ለተጠየቀው ሁሉ መልስ ሲሰጥ ያስገርማል:: ለሐገሬ እንዳንተ ያለውን ተመኘሁኝ::
@mesial7047
@mesial7047 3 жыл бұрын
የምትናፍቃትን ኢትዮጵያ መድሀኒያለም ያሳይህ:: አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው::
@Abawtes
@Abawtes 3 жыл бұрын
Andualem got a great personality. He is one of a few politicians that really stands for truth, unity,love and peace.
@user-dy2ib7qb8c
@user-dy2ib7qb8c 3 жыл бұрын
እንደው በደፈናው ደሬ ድምጸ ወረዋ ረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ስል ጎንበስ ብየ አድናቆቴን አበረክታለሁ🙏
@abiyidu6964
@abiyidu6964 3 жыл бұрын
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 3 жыл бұрын
ድምፀ መረዋ ነው የሚባለው
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Dere the best journalist with grace ever. long life.
@Ermiyasabebe12
@Ermiyasabebe12 3 жыл бұрын
ተስፋ ስታደርግ መልካምነትህ እየለመለመ ይመጣል። የተስፋ እጦት ጨለምተኝነትህን ግልፍተኝነትህን እያገዘፈው ይመጣል። ድንቅ interview.
@zmisganaw
@zmisganaw 3 жыл бұрын
Wow i really like this show. Thank you Mr Andualem for what you have been doing for ethiopia. My favorite journalist Mr Dereje i always amazed with your work and professional qualities.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Andualem smart enough good heart bravo thank you for share olso thank you Derge .🇲🇱
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 3 жыл бұрын
ስለከፈላችሁልን መስዋዕት ሁሉ እናመሰግናለን!!
@tegegnewassie7460
@tegegnewassie7460 3 жыл бұрын
Derege you are good in your profession. You know where and when to ask questions well prepared. You have good a voice too.
@fikruayalew7960
@fikruayalew7960 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ዘናጭ ፡አማላይ እና ስርአት ያለው ሰው ነው።
@martekonjoo5763
@martekonjoo5763 3 жыл бұрын
ስለ ገብሬ የተናገርክው እጅግ ደስ ይላል RIP ገብሬ ብሮ
@chappisol
@chappisol 3 жыл бұрын
eyandandewan neger new yesemawet betam betam new yemeyaguwagwa ewenetem yeh film lewtaw yegebal mesehafun gezeche endanbe new yaguwagwachewgn web site or amazone lay benore teru neber thank you dere you the man
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 3 жыл бұрын
አንዱዬ የኔጌታ እንደአንተ አይነት ትሁት ቅን አርቆ አሳቢ ሰው ሀገር እንዳይመራ ደናቁርት ና ብልጦች አንቀው ይዘው ሀገሪቱን መቀመቅ አወረዷት። አየ ሰው የሰው መልአክ ነህ እንጂ።
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 3 жыл бұрын
Dere u r z best ur charisma and knowledge am speechless big respect 4 u sir!!!! Andi is a one in a million politician mert sew
@addisassefa
@addisassefa 3 жыл бұрын
የአንዱዓለምን ስክነት ብዙ ሰው አድንቋል፤ ጥሩ ነው። ሆኖም አንድ ሰው መጽሐፍ ጽፎ (ዘመናት እና ትውልድን ተሻግሮ የሚያልፍ ቋሚ ነገር) እስር ቤት ያለ እና የሞተ ሰው አልናገርም ማለት ምክንያታዊ አይደለም። አብዛኛው አመላለሱ እንደ ሰው ጥሩ ሊያሰኘው ቢችልም፣ እንደ ፖለቲከኛ ግን ያለው ብስለት እና "ኢነርጂ" ከጠበቅኩት እጅግ ያነሰ ነው። በተረፈ ደረጀ ኃይሌ ያለው ብቃት እና ለዛ መቼም እንደ ወትሮው አጀብ ነው!
@fasikaketema5707
@fasikaketema5707 3 жыл бұрын
በሀሳብ ደረጃ የምትፅፈው አንድም በጣም ከባድ ነው የምትለውን ታሰፍራአለህ ሁሉንም መፃፍ እሱ እንዳለው ነው ዋናው ደግሞ እግዚ/ር በህይወት አቁሞ ለምስክርነት መብቃቱ ነው ለሁሉም ግዜ አለው።
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 3 жыл бұрын
የእውቀት ባለቤት ናችሁ ጠያቂም ተጠያቂም ለኔእኩል ናችሁ የኢትዮጵያዊነት መገለጫዎች ናችሁ ክብር አለኝ ለናንተ
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 жыл бұрын
አንጋፋዉ ደሬ እንኳን ደሕና መጣሕ
@legesefetene187
@legesefetene187 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ፖለቲከኛ በርታ አንዱ
@sectoralcouncel8996
@sectoralcouncel8996 3 жыл бұрын
ልብ ይንነካል በምርጫው ጊዜ ግን ቃላቶቹ የተመረጡ አልነበሩም ከዚህ ደረጃ በታች ነበሩ
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 3 жыл бұрын
ጥሩ ትዝብት ነው
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 жыл бұрын
ስወድህ ጋዜጠኛ ደረጃ ጎበዝ ጠያቂ❤️
@wasihunfessha3962
@wasihunfessha3962 3 жыл бұрын
በሰላም ለሀገሩ ያግባው እና ልደቱን እንደምታቀርበው ተስፋ እናደርጋለን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
ውሻ ምን አገባት እርሻ
@endalkashenafi7156
@endalkashenafi7156 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው በርታ
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 3 жыл бұрын
አንተን የፈጠረ እግዚያብሄር ይመስገን ::
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ሰት ሰው አልቅሶብሻል የወንድምህን ካሳ እግዚአብሔር ይካስህ
@berhetewoldemedhin6167
@berhetewoldemedhin6167 3 жыл бұрын
Prima Dereje Haile!. I miss your PROGRAM. I and people like me want to know more about Andargachew Asegid and Tesfay Debessay and co.
@asnaketsegaw8513
@asnaketsegaw8513 3 жыл бұрын
Real legend!
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 3 жыл бұрын
እውነትም አንድ ዓለም
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 3 жыл бұрын
አሪፍ ሚባል idea እና ጡሩ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው ::
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ የአቋም ሰው አዲስ አበቤ ፓርቲና ግለሰብ መለየት አቅቶት አንተን አሳጣን እናከብርሃለን ።
@rahmet123
@rahmet123 3 жыл бұрын
በኢዜማ እና ብልፅግና ምን ለውጥ አለው አዲስ አበቤ ድምፅ የሚሆነውን መርጧል
@essayasweldemeskel8576
@essayasweldemeskel8576 3 жыл бұрын
Wendime be gilesb sayihon Ezema betabele adirbay party mirchawun madiregu nw
@Menelik27
@Menelik27 3 жыл бұрын
አንዷዓለም ከፓርቲው አቋም ውጪ ምንም የሚያረገው ነገር የለም ስለዚህ ህዝቡ የሚገባው ፓርቲው ሊያደርግ ያሰበውን እንጂ የሚያየው አንዷዓለምን አይደለም ምክንያቱም አንዷዓለም ቢመረጥ በፓርቲው መተዳደሪ ደንብ ነው የሚሠራው። በግሉ ቢወዳደር ሌላ ነገር ነው ያኔ ነው አንዷዓለምን መምረጥ የሚቻለው።ለማንኛውም ፕሮፌሰር ብርሃኑ የሌለበት ፓርቲ ውስጥ ነበር መግባት የነበረበት።ዋናው ፓርቲውን እንዲጠላ ያረጉት እሳቸው ናቸው።በተጨማሪም ስዩም የሚባል ትዕቢተኛ።ለማንኛውም እንደ ፓርቲው ሳይሆን እንደግለሰብ ለኢትዬጵያ ህዝብ አንዷዓለም ያስፈልግ ነበር።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
@@Menelik27 ትክክል ያስማማናል።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባም ሆነ የሌሎች ክልል ሰዎች ኢዜማን አልፈለጉም እንጂ አንዷለም ን ያለመፈለግ አይመስለኝም ብልፅግና የተመረጠበት ምክንያት አብይን ከነ ችግሩ እሱ ይሻለናል ብለዉ ስለሚያስቡ ነዉ
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 3 жыл бұрын
አንዶለም በጣም የማከብርክ ሰው ነክ አውን ግን ከብራኑ ነጋ ስትሰራ ልቤ ደማ
@birukasrat5234
@birukasrat5234 3 жыл бұрын
ewentawen ke ene kanchi esu yaqewal.... lemin belesh beteteyqe ayeshalem?
@miftanigatu7157
@miftanigatu7157 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አንዷለም አራጌ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 3 жыл бұрын
አንዲ የኔ ጀግና
@heavenwase8536
@heavenwase8536 3 жыл бұрын
አንዱአለም ደስ የሚል ሰው!!!
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
እነኮን ለዚህ አበቃህ አተ አበሳነህ እናከብረሀለን
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 3 жыл бұрын
Have always respected you great interview
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 3 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን አቶ አንዱአለም አራጌና ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳ እጅግ በጣም ያሳዝኑኛል በተለይ ብርቱካን ደህና ከተቀመጠበት መጥታ እንደዚህ ሳንድዊች መሆኗ ነዉ
@abdiahmed17
@abdiahmed17 3 жыл бұрын
በጣም አይደል እንዴ ፓለቲካ የምታውቀው
@haregewnibezabeh1595
@haregewnibezabeh1595 3 жыл бұрын
betam yemwdew gazetega derej hayeli
@samieyo8689
@samieyo8689 3 жыл бұрын
I don’t think there isn’t perfect election in the world
@peacelove6150
@peacelove6150 3 жыл бұрын
yes you're right but, n in 3rd world gets worst
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
Exactly!!!! Even a so called developed country as USA don’t have perfect election.
@ghirmaihaile4419
@ghirmaihaile4419 3 жыл бұрын
Outstanding journalist.
@bedruismael5490
@bedruismael5490 3 жыл бұрын
Prima! Dereje, continue...
@abdimohamud6141
@abdimohamud6141 3 жыл бұрын
Realy i apriciated you derege you are senior jornouls in ethiopia. I request to your phone if it is posobile . From east ethiopia somali region.
@gebtezera5822
@gebtezera5822 3 жыл бұрын
አቶ አንዱዓለም አራጌ ለኢትዮጵያ ህዝብ በከፈልከው መስዋዕትነት ከፍተኛ አክብሮት አለኝ። ይሁን እንጂ 6ኛው ዙር ምርጫ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ እንደነበር ጨርሶ አልጠራጠርም።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
ነገረ እኮ ዲሞክራሲያዊ እንዲመስል ውስጥ ውስጡ የተሰራውን አሻጥር ነገር ይግባና እንዴት ነው
@MrLeoleo16
@MrLeoleo16 3 жыл бұрын
ANDUALEM ARAGE is one of the most respected politicians in modern Ethiopian politics. He paid a lot of price for his beliefs, above all to the right of all Ethioians. For that he deserves much respect. When I think of ANDUALEM, I always queries about one Lady her name is LAKECH he called her "She is his mentor in his political life" and he gave her memorandum in his first book. I wish DEREJE ask him a little bit about this lady? Ethiopian has a lot of heroes which their stories never told.
@yeheyedbayleyegn7212
@yeheyedbayleyegn7212 3 жыл бұрын
ትክክለኛውን ሰው ትክክለኛ ጋዜጠኛ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ደሬ እናመሰግናለን።
@tolebalina441
@tolebalina441 3 жыл бұрын
voice 😍😍😍😍
@doobaa
@doobaa 3 жыл бұрын
Yesew lik. Edmie yistih wendime
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 54 МЛН
የደራው ጨዋታ፡ ግንቦት 13 1983 ምን ተከሰተ
18:01
የዕውቀት ማዕድ
Рет қаралды 14 М.
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31