ድፍረት እኮ ነው‼️ጫት ሲቅም የተያዘው መነኩሴ መሳይ/ከጠቅላይ ቤተክህነት የተላለፈ

  Рет қаралды 67,077

Menker Media መንክር ሚዲያ

Menker Media መንክር ሚዲያ

14 күн бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ

Пікірлер: 167
@menkermedia21
@menkermedia21 12 күн бұрын
ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃ፣ስብከት እና ዝማሬዎች በጥራት እንዲደርስዎ መንክር ሚዲያን Subscribe፣Like,Share ያድርጉ።
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 13 күн бұрын
አባቶቻችን ይፍቱኝ ደስ የሚል እና መተግበር ያለበት ዉይይት ነዉ እና የተባለዉ ሁሉ በእርግጥ በተግባር ከተሰራበት የእዉነት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ክብሯ ሞገሷ ይመለሳል
@tesfaytsegay2072
@tesfaytsegay2072 12 күн бұрын
ጫት መቃም አይበልጥም የሰይጣን ከሚመርጥ ጳጳስ ከሚመራ ተቃም
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 13 күн бұрын
ብፁዓን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@KibirHabesha
@KibirHabesha 13 күн бұрын
እንደኔ የገጠሩ ጉዳይ ቅድሚያ የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ወንጌል ዕሚሠበከዉ ከተማ ብቻ ከሆነ ሠነባብቷል የክፍለሀገር ልጆች ደግሞ አብዛኛችን የገጠር ልጆች ነን ምዕመኑ በለጅነቱ ሥላልተማረ ነው በተሀድሦ ዕየተነጠቀ ያለው😢
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
መቼ የዘንድሮ ቄስ ተብዬ ነጋዴ ነው እኮ፤ ምዕመናን ከሌሉ እነሱም እንደማይኖሩ እንኳን አያውቁም። ብዙ ቦታ ምዕመኑ ፈልሶ (ወደ ጴንጤ እና እስላም) ሄዶ ቤተክርስቲያኑ ብቻ የቀረበት ብዙ ቦታ አለ፤
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 10 күн бұрын
በትክክል ወደ ገጠር ስብከት የለም ህዝቡ ከጣኦት አምላኪነት ተጠምዶል በጣም ነው የሚስፈራው
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
@@Ya-rm4qp Awo mekiret alebet 😂😂😂. Orthodox tinkola enji wongel yet tawukalech? Tabot yemitilew tawula wongel wusit ale ? Wongel sile melaikit ena mutan aydelem . Wongel sile liju new . Gena badoachihun tikeralachihu be sirachihu😂😂
@birhanukinde6197
@birhanukinde6197 10 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት አባቶቻችን በርቱልን
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 10 күн бұрын
እውነት ነዉ ወንጌል ይሰበክ ህዝብ ይዳን! ክርስቶስ ይሰበክ!!
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 12 күн бұрын
አባታችንብፁእ አብርሀም ሐይማኖታችን እንዳይጠፋ ከፈለገ ለእርሰዎ ልዑል እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን።❤❤❤
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 12 күн бұрын
ቃለእይወት ያሰማልን ንፁ አባታችን ይፍቱ ጨርሶ ቸር ወሬ ያሰማልኝ ንግግሩ ቁም ነገር ላይ ገእግዛቤርም ይጨመርበት የድግል ማርያም በበረከቶ ይጨመርበት ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግል አገራችንንም ይጎብኞል አሜን አሜን አሜን
@BetiDereje-r4z
@BetiDereje-r4z 13 күн бұрын
በተግባር ለይ ከዋሌ መልካም ነው ቤተክርስቲያን ገንዘብ የለው ብቻ በጉቦ እያገባ እንዴት የሚል አካል እንኳን በሌላባት ሀገር ውስጥ ጨት ቀም እንደውም ተረፋናል
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
ተመስገን ይህንን መስማታችን ተስፋ ነው
@felehailemariam7198
@felehailemariam7198 11 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን የተጀመረው ውይይት ቤተክርስቲያናችንን አዳኝ ስለሆነ ወደታች እስከ አጥቢያ ቢዘልቅ። መልካም ነው። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅ።
@yohanesyohanes4844
@yohanesyohanes4844 12 күн бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አንድ ጠቆማ አለኝ የተከበሩ የቅዱሳን ስዕል በየመንገዱ እየዘረጉ የሚለምኑባቸው አቧራ ገባያ ላይ አስፓልት ላይ እየዘረጉ የሚለምኑ ብዙ ናቸው እና አባታችን ይህስ እንዴት ይታያል
@desamedan9166
@desamedan9166 11 күн бұрын
@@yohanesyohanes4844 በጣም በጣም
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Kiddusan picture new yalkew ? 😂😂😂. Yante chinkilat degmo liyu new 😂😂😂. Mech yihon kezih aynet dinkurina wotitachihu ewunetegna wongel yemitisebikut? Picture sekilo yameleke hawariya ale ?
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 12 күн бұрын
አባታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን በእውቀትና በክህሎት ሳይሆን በገንዘብና በፖለቲካ የተጨማለቁ ስለሆነ የተማረው ሐይል ዘበኛና መናፍቅ ሆነዋል። የኛአባቶችእልምብለዉ አለማዊ ሆነዋል።ያሳዝናል😢😢😢
@abbanahusenay
@abbanahusenay 12 күн бұрын
ብፁዕ ሥራ አስኪያጃችንን ረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ እጅግ በጣም የረካሁበት መንፈሳዊ ጉባኤ አፈጻጸሙን ግን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጨመርበት !!
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 11 күн бұрын
አባቶቻችን ክብር ምስጋና ይሁን የተነሳው ውይይት በጣም ጠቃሚና መተግበር ያለበት ነው ብዙ ሊቃውንት ተገቢ አገልግሎት እያገኘ አይደለም በዚህም ምክንያት ብዙ ሊቃውንት ከቤተ ክርስቲን እየተገለሉ ነው ምክንያቱም ሰው ሲኖር የግድ የእለት ጉርስ ስለሚያስፈለግ ያን በተማሩበት እያገለገሉ የሚያገኙትን ነገር ማግኘት ባለመቻላቸው የእለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ወደሌላ ስራ ይሰማራሉ በዚያ ምክንያት ከቤተ ክርስቲያን እየራቁ ይሄዳሉ እና እሄ ነገር ተስተካክሎ ሊቃውንት ተገቢ አገልግሎት መሰጠት አለበት ❤❤❤❤
@user-nk2wr8xj1r
@user-nk2wr8xj1r 12 күн бұрын
መነኩሴ ይጥፋልን ከመንል ይልቅ ዘራፊዉ እየለየን እንያዛቸው
@teshalewape8331
@teshalewape8331 11 күн бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ይህ ውይይት መልካም ነው።
@feedelband205
@feedelband205 9 күн бұрын
ኢትዬጵያ ልትበለፅግ ነው እልልልልልልልልል አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ የውሸት ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ሌባ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎች ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት አስገባዎለው ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::ሀሌ ሉያ :በሉ ::
@user-cn7rc2hw7b
@user-cn7rc2hw7b 8 күн бұрын
የሠዉ ኃይል መረጃ በቴክኖሎጂ የተደገፈ መሆን አለበት
@user-rx5sb2ko7p
@user-rx5sb2ko7p 11 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቶስን ከመሸፈን እንደ ጥንቱ ክርስቶስን ማስተማር መግለጥ ይሁንላት፡፡ የድግምት ስራ፤ መተት እንደ መዥገር በአማራው ላይ የተጣበቀው ትኩረት ይሰጠው
@user-md9wp1hj6u
@user-md9wp1hj6u 13 күн бұрын
ለአባቶቻችን ክብርና ሞገስ እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቁ ሊሰመርበት የሚገባው እውነትነው ባለሁትደሞዝተኞችና የበግለምድ ለብሰውየገቡትን ባባቶቻችን በጻድቃን ሰማእታትና ቅዱሳንፀሎት ያርቅልን አሜን
@ambageb
@ambageb 12 күн бұрын
ቤ/ክ የመጣችበትን ያለችበትንና የወደፊቱን የሚመጥን ሁሉ አቀፍ ጥናት ተደርጎ ማሻሻያ ቢደረግ እንጅ ነጣጥሎ ዘርፎችን ብቻ ማየት በቂ ውጤት ሊያመጣ አይችልም።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 11 күн бұрын
አባታችን አቡነ አብራሀም እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን ያኑርልን
@user-rx5sb2ko7p
@user-rx5sb2ko7p 11 күн бұрын
ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 10 күн бұрын
አንድ አገልጋይ ሁለትና ሶስት ቦታዎች ላይ መሥራት አግባብነት የሌለው መሆኑ እሙን በመሆኑ ተጨባጭ መፍትሔ የሚያሸው ጉዳይ ነው።
@AbmayetShimelis
@AbmayetShimelis 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንስለሰማን
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 12 күн бұрын
ሁይይቱ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@TekluBekele-pq7wx
@TekluBekele-pq7wx 13 күн бұрын
ብፁአን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ውይይት ነው በተለይ በተለይ ስለ ገጠሪቷ ቤተክርስቲያ በአንክሮት ልትመለከቱት ይገባል የሚል እምነት አለኝ ቸሩ መድኅኒዓለም ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን አሜን።
@Hashim-gv8ve
@Hashim-gv8ve 3 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ አደለሁም ግን ኦርቶክስ ከደከመች አገር እንደደከመነው የምቆጥረው ስለዚህበ አንድነታችሁና አምላክን በመፍራት በርቱ ደሞም መፅሀፉን በራሳችሁ ምሳሌነት አሳዩን ::
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 12 күн бұрын
አሜን ለትግበራዉ እግዚአብሔር ይርዳን!!!!!!!!!
@SinkeTekleyohanes
@SinkeTekleyohanes 12 күн бұрын
ተመስገን መድሃኒአለም ይጨመርበት ።
@ethiotg2883
@ethiotg2883 13 күн бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን
@gashawmenberu6215
@gashawmenberu6215 10 күн бұрын
ወይ ንግግር እና ዕውቀት ታዲያ ሀገረ መንግስት የመሰረተች መሆኗን ያሳያል፡፡ አለባበስ ስለ እራስ ይናገራል እውነት ነው አባታችን ምንም ሐሰት የለውም!!!
@helengirma3534
@helengirma3534 12 күн бұрын
አርእስቱን በወንጌል እንጀራ አትጋግሩ ይሁን
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
እውነት ነው የሰውን ኃይል መጠቀም ያስፈልጋል
@addismulugetamulugeta6829
@addismulugetamulugeta6829 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብፁዕ አባቶቻችን የልቤን ነው የነገሩልኝ በልብስ ዙሪያ እኔ ቤተክርስቲያኔን የቀየረብኝን አለባበሳቸው ነው
@NehaiMan
@NehaiMan 13 күн бұрын
እግዝኦ ማርንክርሰቶስ
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
ከሁሉም በላይ ምዕመኑን አነጋጌሩት ብዙ ይነግራችኋል
@user-bu1yn5hp4v
@user-bu1yn5hp4v 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HaileFentabil
@HaileFentabil 11 күн бұрын
በረከችሁ ይደርብን አባቶቻችን። እባካችሁ አባቶቻችን ከካድሬነት ና ከዘረኝነት ከሌብነት ውጡ። ምዕመናችሁን እዩት ፍርድ ተጓደለ ድሀ ተበደለ በሉ። ሕዝባችሁ በመንግሥት እየተገደሉ ና እየተሳደዱ ነው። መንግሥትን ገስፁ ተው አቁም በሉት። ሕዝቡንም ወደ ዕምነቱ መልሱት
@TadeleKebede-me6so
@TadeleKebede-me6so 11 күн бұрын
ቤተክሪሰትያን በአሁኑ ሳአት በጣም ቨግር ላይ ነዉ ውሰጥዋ ን ትፅዳ።
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 9 күн бұрын
ይቅር ይበለን
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ዘመኑን ዋጁ
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 12 күн бұрын
የት ነው ይከ ውይይት ግን ብፁዕ አቡነ ሉቋስ ኢትዮጵያ ገቡ ❓❓
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 12 күн бұрын
አባታችን ይፍቱኝ።
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 11 күн бұрын
ወንጌል የምሎዉ ቃል ቀለለበቹ ምክንየቱም እነንተ እኮ የወንጌል እንቅፋቶች ነቹ
@Bokime-tube
@Bokime-tube 13 күн бұрын
አንዳንድ አብያተክርስቲያናት የስብከተ ወንጌል አመራሮች በወጣት ቢመራ የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም በአዛውንተ እየተመራ ከወጣቱ ጋር ማች እያደረጉ ስላልሆነ ትኩረት ይሰጠው
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 12 күн бұрын
ማች አያደርጉም 😡 ወጣቱን አዋቂ አባቶችን አላዋቂ ማድረግህ ነው ልቦናይስጥህ
@merikonjo798
@merikonjo798 12 күн бұрын
የኔአባቱቻችንእድሚጢና❤❤❤❤❤
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
ገንዘብ እኛ መች አጣን በደንብ የሚያስተምር አጣን እንጂ
@GetachewSeneshaw
@GetachewSeneshaw 13 күн бұрын
ኑረው ያስተምሩ!!!!!!!!!!
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 9 күн бұрын
ጥሩ ነው ኢት ኦርቶዶክስ እራሡን እንደዚህ በውይይት ማጥራት ነው ያለበት በአሁኑ ጊዜ ተቋሙ አንድ የመንግስት ተቃዋሚ የፓለቲካ ድርጅት መስሎ በየመድረኩ ወንጌልን ከማስተማር ይልቅ የራሳቸውን የፖለቲካ አቋም የሚያሣዩ ሠባኪየን ወንጌል እያየን ነው
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 13 күн бұрын
መሎክሴ. ምን ይስራል ከተማ ውስጥ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Sijemer Menekuse mehon christianawi tegibar new ? Yetignaw Hawariya new menekuse yeneberew ? 😂😂😂
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 10 күн бұрын
@@sweetman5249 ሲጀመር. ኦርቶዶክስ. ከሆንክ. ቅዱስ መጽፍን. ጠንቅቀህ. እየተረዳህ. አንብ. እደ ጎርፍ አትጋልብ. እሽ. ዝናቡም ሲቆም. ጎርፍ. የለም. ባዶ. ከመሆን. እውቀትን. ከእግዚአብሔር ጋር. ማወቅ. ጥሩ ነው። የሌላ እምነት ተከታይ. ከሆንክ. ሳያምህ. አትከክ. ታጠብ እሽ
@suleymanali3431
@suleymanali3431 12 күн бұрын
ለሃይማኖቱ ክብር አለኝ። የሚታየው ችግር ዋናው ከወር ከግማሹ ቀናት በላይ ያለ ሥራ በመላዕክት ስም ያለ ሥራ ቀኑን ማሳለፍ ነው። በጣም የሚገርመኝ በችግራችሁ ሁሉ የሌሎችን ሀይማኖት መጥራት ለመጠላት ትልቅ ምክንያት ነው። ፈጣሪ ሠርተህ ግረህ ብላ እንጂ በየመላዕክት ስም ሥራ አለመስራት በኦኮኖሚ አገራችንንበድህነታችን ላይ ተጨምሮ ትልቅ ውድቀት ነው። ከባህሉ እና ከገንዘቡ ይልቅ ወደ ቀኖናው ብናደላ የተሻለ ነው !!!
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 12 күн бұрын
ስለቀናነትዎ እናመሰግናለን።በዓላት ማክበር አያደኸይም።ሥራ አትሥሩም አልተባለም።ለሺዘመናት በዓላት ሲከበሩ ኖረዋል።ለምን ያኔ አልደኀየንም?እንደውም ድካማቸውን በቤተክርስቲያኗ የሚያላክኩ ክፉዎች የሚሉት ነው።ከምዕራብያን በጭፍን የገለበጥነውን ፖሊሲ ድጋሚ መፈተሹ ይበጃል ባይ ነኝ።የሚያናክሰን ምን ሆነና።
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
@@nahomsemeneh8709 Hulem endetegodan new eko 😂😂😂. Alem lay tawula tabot new yemil Haymanot yelem eko 😂😂😂. Egna hager bicha yetefetere teret teret new . Tinkolaw yalew Orthodox wusit new . Hawariyat Ken alakeberum. Yenante wongel keyet yemeta new ? Be libbe sefinet eyew . Zimm biye be tilacha yesetehut comment aydelem. Ye Orthodox asitemiro andim neger metsihaf kidusawi aydelem .
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 2 күн бұрын
*😂🥸🤓.ታዋቂው የግሪኩ ፈላስፋው በጠራራ ፀሀይ ገበያ መሀከል ጧፍ አብርቶ ገበያ ውሰጥ አብርቶ ሲጓዝ ነበር አሉ! ይሁንና አሰመሳይ ሰው ወይም ሰው ሲወድቅ እንደ ዲያቢሎስ ደሰ የሚላቸው ሁሉ ፈላሰፈው አበደ ኡኡ እየሉ😮 ምላሳቸውን እያመሳቀሉ ተሳለቁበት ግን አንዱ በሳል ከፊት ሄዶ ምነው ቀን ነው ጧፍ ታበራለሁ ቢለው! 🎉 ፈላሰፈውም ሰው 🎉 ሳጣ ደግ ሰው እየፈለኩ ነው አለ! እኛም ወደድንም ጠላንም እግዚአብሔር በዘመናችን አሰመሳዩች ሆንበት ትክክለኛ ስው አጣ! አሁን በአለማዊውም ሆነ መንፈሳዊው መሰለን አብደናል እና ያለፀሎት የተወለደ ትውልድ ሰለሆን ዲያቢሎስ አረሰብን! አቤት እግዚኦ መሐርነ ክርሰቶሰ! ምን አይነት ዘመን ነው ሰው በፈጣሪ መመካት ትቶ በገንዘብ እና ዘር መመካት! እንደ አቡነ ጴጥሮስ እውነትን ተናግሮ ትውልድን ከማነፅ ይልቅ? በዘናችን ከጵጵስ እሰከ ተራው ህዝብ ዲያቢሎስ አረሰው! የፈጣሪ ያለህ! እውነትን ደብቆ በውቨት መሞጋገሰ! መወጋገዝ እኔ በፀጋ እበልጣለሁ ቅናት? አሁን ቋንቋዎቻችን በደንብ ተደበላለቀብን! መፍትሄው ምንድነው? አሁን ዲያቢሎሱን ከጳጰሶቹ ላይ ማን ያውጣ? ከህዝቡ ላይ ማን ያውጣ? የ ደብተራ ጥንቁልና ይዞ እሰከ መቼ ? ለምን ለካህኑ በቂ ደሞዝ ተከፍሎት ወደ መሰመሩ በንሰሐ አይመለሰም? ምህላችን እና ፀሎታችን ከዳመና በታች እየቀረ ምነው በዘመናችን ትክከለኛ ፍቅር አጣን? ህዝቡ አሁንም በአጉል ጥንቁልና ዛፍ በመቀባት እሰከ አሁን እያመለከ ነው! ግን መፅሐፍ ቅዱሰ ፩ሐይማኖት እና ፩ጥምቀት እያለ በዘር የሚያሰቡ ጳጳሳት ባለማስቆማቸው ዛሬ ህዝቡን ለ ዲያቢሎሰ እየሳቁ አሰረከቡት! ሰለዚህ ከገንዘብ ነዋይ ባቫገር እንዴት ትውልዱን እናቫግር? ወይሰ በቃ ጥቅሰ እየጠቃቀሱ ሰው ሐይማኖት አለው ግን እወነተኛ ሆኖ በተዋህዶ በተግባር መቼ ተዘጋጅቶ ምፅኣት ጥሪን ይጠብቅ?! አረ ጎበዝ ነገ እኮ ሀያሉ አልቫዳይ አምላክ ሲመጣ በቀኙ ፩ ሰው የሚቆም የለም! በዓለም ላይ ያለ ሁሉ ሃይማኖቶች ሁሉም በዚህ ቀን ይሞታሉ እና ማጠቃለያው ቋንቋዎቹ ሁሉ ተዋህዶ ይሆናል! ማነው ያሰተዋለ? ምንይዘህ የዓለም ንጉሰ ትክክለኛው ፈራጅ ጋር ትቀርባለህ? ዛሬ አውቀውም ይሁን ሳያቁ የሐይማኖት አባት ሆኖ በአብቮ መንፈሰ የሳይንሱን ዲግሪ ቆልለው በፍልሰፍና ሰክረው ዲያቢሎሰ ቃላቱን እያናወጠባቸው ነው?! ፅናት የት አለ? ትውልዱ እኮ ዲያቢሎሱን ተቨክሞ መናገር እንጂ ማሰተዋል ተወሰዶበት የጋራ ሜዳ ላይ ለፍቅር ብሎ አልተገናጅቶም! ለምን አሁንም የሞቱትን ይወቀሳል እሱ መልካም ሰርቶ ከማሳየቱ ይልቅ! ዲያቢሎሰ አፍራቨ ሀሳብ ጭኖበት ጥሩ ነገር ሳናይ የአለም ፩ኛ ሆነን ተወክን?! ሰለዚህ እውነተኛ ከሆን በትክክለኛ ታጥበን ዲያቢሎሱን አራግፈን ዘመን ለመቫገር እንዘጋጅ! ለነገ መልካም ሰራችን ይዘን እንቅረብ አለበለዚያ አቫፊ ከሆንም ሆድ ከበሮ አርጎ ለሲኦል መዘጋጀት አለቀ! 😂😎😀*
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
መክፈል መች አቃተን ከሰው ያለመቆጠራችን በቂ ትምህርት አለማግኘታችን ጎዳን እንጂ ። እስቲ የአምላክን ኃይልና ባሕርይ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት አስተምሩን
@user-qd5tc2iv4v
@user-qd5tc2iv4v 12 күн бұрын
ወንድሞች ኣሁን አዚህ የምትጽፉ ኮሞንት ቅዱሳን ከሃጥያት ኑጹሃን ትመስላላቺሁ ከናንተ በላይ ቤተክርስትያንዋ ከናንተ በላይ ያጫማለቃት ሌላ የለም አዚቺ ለመኖኩሴ በጥላቻ የምትነቅፉ የማሂበረ ቅዱሳን የሰንበት ትምህርትቤት ናቺሁ አናውቃቸዋለን
@Abraham7528
@Abraham7528 12 күн бұрын
የቤተክርስቲያናችን የማእረግ መጠሪያ ይዘው በየማህበራዊ ሚዲያው የጥላቻ ፖለቲካ ሥድብ የሚደረድሩ የጎሣ ፖለቲከኞችን ማውገዝ ከፍተኛ ትኩረት ያሥፈልገዋል !!! የዩትዩቭ ቻናል ከፍተው ሲሳደቡ መሥማቶ እኛን ምእመኑን ያሣፍራል !!!!
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 12 күн бұрын
ምዕመናን አባርራችሁ ጨርሳችሁ ወንጌልን ስበኩ ነበር አደል የሐዋርያት ተልዕኮ አሁን ደግሞ ገንዘብን እየሰበካችሁን ነው! እወነታው
@berihunkahsegn
@berihunkahsegn 12 күн бұрын
ብፁእን።እባቶች።እደ።እውነ።ልሊቃስ።ሀቁን።ተናገሩ።ይየምት።ናገሩት።እደካድሬ።ሺፍን።ነው።እጋልጡ
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 13 күн бұрын
አሁን እኮ በየቤተክርስቲያኑ ወንጌል ከመስበክ ይልቅ አለቃውን ባሉበትም በሌሉበትም እሳቸው እንዲህ ሆነው እንዲህ አርገው እልል በሉ ሶስት ግዜ አጨብጭቡላቸው ሰውየው ግን ህዝቡን ያቆሰሉ ምግባርም እምነትም የሌላቸው ብዙ ቦታ የውሸት ሲሞጋገሱ ወይም ገንዘብ ስለምኑ ግዜው ያልፋል
@FghMnbj
@FghMnbj 13 күн бұрын
ሁሉም ይናገራል ግን መንፈስ ቅዱስን እንልበስ የሚሉ ጥቂት ናቸው አንድ ሁለት ሌላው ከእውቀት ከጥናት ጋር ብቻ የተያያዘ ነው
@merikonjo798
@merikonjo798 12 күн бұрын
😢😢😢😢
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 12 күн бұрын
ዲያቆን ደቅሲዮስ ያቀረቡት የመፍትሄ ሃሳብ፣ ተቀባይነት ሊሰጠው የሚገባ፣ የጽርሐ ጽዮን አንድነት ኑሮ ማኀበር ዘተዋዶ በቋሚነት የሚሰጠው አገልግሎት ቢሆንም በቂ አይደለምና በተግባር ቢውል በጣም ወቅታዊ ነው እላለሁ። አመሰግናለሁ።
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 11 күн бұрын
አባቶቻችን እባካችሁ እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ ወንጌል መማር የግድ በመመሪያ የሚፈፅመዉ መሆን እንዲችል አድርጉ። በየአደባባዩ ቁማችሁ ስበኩ። የገንዘብ አስተዳደር ዘመናዊ ይሁን።
@kassayetadesse
@kassayetadesse 10 күн бұрын
እነዚህ ነጋዴዎች ናቸው ሰባኪዎች አይደሉምም
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
ምዕመኑን ሃሳብ ጠይቁት የሚፈልገውን ይነግራችኋል ጥናት ድረስ አያስኬድም
@ArekebArku
@ArekebArku 9 күн бұрын
አባታችን ድንቅ ንግግር ነው ያደረጉት የደሀ ፍታት ??????? ይህ በፓትሪአሊክ ደረጃ ከታወቀ በቂ ነው ሀብታም በገንዘቡ ቤ ክርስቲአኗ ለዛውም በሞት ልዩነት መፍጠሯ አሳሳቢ ስለሆነ የደሀ የሀብታም ፍታት ልነቱን መታወቁ ከታረመ መልካም ነው
@rambharosh2297
@rambharosh2297 13 күн бұрын
Abetu marrrn😭😭😭😭😭😭😭😭
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 11 күн бұрын
በጣም ችግር ያለባቸው ቤተ ክርሥስችያናትንም ማስብ አለባችሁ በከተማዕተርፎ የተጣለ ጽናጽልና ማጠኛና ወዝተ ችግሮችን እንደ ኽርስቶስ ስምራ ያሉትን አስታውሷችው❤🎉😢😮😊😊
@user-nk2wr8xj1r
@user-nk2wr8xj1r 9 күн бұрын
@@woyinshetbekele165 አሁን በአለቆች እና በፅሀፊ ቤተ ክርሰቲያን እየተዘረፈች ነው ያለችው ማን ያድናት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 12 күн бұрын
ኦርቶዶክስ, ሆይ ምነው ፈተና በዛብሽ???? 😭😭😭😭😭🙏🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
ፈተናው የመጣው ከሌቦች እና ሠርገው የገቡ መናፍቃን አሉ። ጴንጤው ተሀድሶው ይበጠብጣል። እናፈርሳለን ፤ እንወርሳለን ብለው የለም እንዴ? አንዘንጋ እንጂ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Taot amiliko mechereshaw yihe new 😂😂😂. Tawula teshekimeh tabot new sitil menafik mebbal yeneberebih ante neh 😂😂😂. Ye tawula tabot ena ye mutan menfes amiliko wongel yelem . Wongel sile liju new. Eyesus geta new .
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 12 күн бұрын
How can a Aba take Hasihs Aba Aberham Yebelai Zere please tell them it’s acceptable Our Lord told his disciple to teach on his behalf not taking chat
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
ቡዙው ችግር የአስተዳደር ነው
@takelegebreyes1877
@takelegebreyes1877 6 күн бұрын
አባታችን የስብከተ ወንጌል ሐላፊ ተብለው በየቤተክርስቲያኑ የሚላኩ ምሁራን ሲመጡ በተለይ አዲስ የሚገነባ ሕንጻ ቤክርስቲያን ካለ እሱን አሳብበው ገንዘብ መለመንና ከተለመነው ገንዘብ በፐርሰንት /10-30%/ ድርሻቸውን ማንሳት ነው፡፡ ይህ ብቻ መቼ በቅቷቸው፡፡ ቤተክርስትያን እየተለዋወጡ አውጠኝ አውጠኝ ሆኖ ነገሩ ስለሆነ የሚሠራው ቢጠናበት መልካm ነwu 1፡፡
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
ዲያቆን ደቅስዮስ የእናንተን የእሳት አደጋ ቢያጠናክሩት መፍትኄ ነበር
@NehaiMan
@NehaiMan 13 күн бұрын
መናገርብቻሀን ሰሲምጠፉአ
@wubeshetkassaye3254
@wubeshetkassaye3254 12 күн бұрын
1.ስለገጠር አብያተ ቤተክርስቲያንን እንደ አጀንዳ ቢነሳ።አንሶላ እየተቀደደና እየተለበሰ ሥርዓተ ቅዳሴ በሚከናወንበት አካባቢ አለ። 2.ስለሰንበት ት/ቤቶች አስተዳደር እና እንቅስቃሴ ቢዳሰሰስ ጥሩ።ምክንያቱም የሁሉም መሠረቶች ስለሆኑ።በአንዳንድ አካባቢዎች በአወቅሁህ እና አቅረብኩህ የሚሰሩ ሥራዎች አሉ።በዚህም የተነሳ የአሠራር ስህተት ሲነገራቸዉ ተናጋሪዎችን ደፈራችሁን በማለት እንደፖለቲካ አኗኗር እየተፈረጀ ወጣቶች ከቤ/ክርስቲያን እየሸሹ ነዉ።
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 9 күн бұрын
ትክክል በተለይ አ.አ ያሉ በተክርስትያናት እንደየገቢያቸው መጠን የገጠሮቹን ቤ.ክ ቢደግፉ አስተዳዳሪ ተብዬውችን በv8 ከሚያምነሸንሹ
@user-cn7rc2hw7b
@user-cn7rc2hw7b 8 күн бұрын
የአባቶቻችንን ልብስ ለብሶ መስቀል ይዞ ጫት ቦታ ሲገኝ ለምን ተይዞ በህጋዊ መልኩ አይጠየቅም??
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 12 күн бұрын
ለአባቶቻችን ክብርና ሞገስ እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቴ የዚህ ዓይነቱ ሰው እኮ አስመሳይ የተዋህዶን ስም ለማጥፋት የተላከ እንጂ የእምነታችን ተከታይ ይህን አያደርግም ይህን አድርገው ከተገኙም ውግዘቱ ከእናንተ ይወሰድ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Wushetam sew neh. Tenkuay be mulu Orthodox new . Hulum Orthodox yitenekulal eyaliku aydelem endew minim yelele lemasimesel atimokir 😂😂😂.
@haileengida9239
@haileengida9239 10 күн бұрын
በርካታ። ኦርቶ ዶክስ። ሰራሽ። ጣኦታት አሉ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Orthodox bemulu tinkola en taot nat . Tera teret teret 😂😂😂
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 11 күн бұрын
ወንጌል ሳበክዮችን እያሳደደቹ ወንጌል ስትሉ አታፊሩም እንደ?
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Wongel yemilut eko tinkolachewun new 😂😂😂. Tawula tabot negese yemil wongel min endehone yet yawukal ? 😂😂😂
@user-ts2ni6ic9w
@user-ts2ni6ic9w 12 күн бұрын
ብፁእ አባታችን እባክዎ በየቤተክርስቲያኑ የሚዘመሩት መዝሙር ተብየዎች ያሬዳዊ ዝማሬ ይዘቱን የለቀቀ ወደ ዘፈን ያዘነበለ ስለሆነ ቢታሰብበት ?መዝሙር ተብለው የሚወጡትን ቤተክህነቱ ከመውጣቱ በፊት ሳንሱር ቢደረግ ?የወጡትም በአውደ ምህረት ላይ የሚዘመሩትን መዝሙራት ተለይተው ቢቀርቡ መልካም ነው ይታሰብበት እንላለን አባታችን
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 10 күн бұрын
እነዚህ አባቶች ያለ መናገር እና ያለ መዉቀስ ምን ለ ህብረተሰቡ የሚያደርጉት ነገር አለ? መቀደስ ብቻ ስራ መሆን የለበትም። ድሆችን አንዴ ሁለቴ ምግብ አዘጁ ከዛ ባንክ ዉስጥ ያሉ ሚልዮኖች ገንዘብ።
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እና 🙏 በአ በያተ ክርስቲያን ቤት ውስጥ ያሉ ከትንሽ አባቶች ውጭ በጣም በከፍተኛ ሃጤያት የተዘፈቁ ናቸው። እውነት ለመናገር ሴት አሳደው ሲጨማለቁ የሚኖሩ ናቸው ። በአይነ በብረቱ ስላየኋቸው ነው ። ጴንዎች ይሻላሉ ግልፅ ሰዶማዊ ናቸው። ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሰራው ሃጤያት ግን ይዘገንናል። እኔ እግዚኣብሔርን መጠየቅ ጀምሪያለሁ እንዲነው ወይ ቤትህ እያሁ 😢🙏
@girmatesfaye9602
@girmatesfaye9602 12 күн бұрын
የገጠሪቷ በተከርሲቲያን በቋንቋው የሚሰብክ አገልጋይ በትክክል ካልተመደበ በፕሮስታንት ተዎራለች እጅግ የታሰብበት
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Gena tiworeraleh 😂😂😂. Tawula teshekimeh tabot negese yemitilibet zemen alkoal 😂😂😂. Taot ena tinkolahin titeh wongel sibek 😂😂😂
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 12 күн бұрын
ምን ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰይጣን ይግዛን የሚሉ በእሳት እናጥምቃቸው ጦሩነት የሚቀሰቅሱ የማይወገዙበት ምክንያት ምንድ ነው ሸቀጥ የበዛበት ቤተ እምነት።
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 13 күн бұрын
መጀመሪያ መምህራኑ ምዕመን የሚፈልገውን የሚገባውን ያስተምሩ ልብሱ ነጠላ ከሆነ ብዙም አያሳስበንም
@reflection9636
@reflection9636 10 күн бұрын
Abune Abreham why are there only men in this group? Why don't you include women? Margaret was a disciple. They are a big resource.
@Hagere739
@Hagere739 12 күн бұрын
እነዚን በሙሉ በቤንዚን ማቃጠል ያስፈልጋል
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 12 күн бұрын
@Hagere የትኞቹን ነው በቤንዚን ማቃጠል ያስፈለገው? ስለምንስ?
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 12 күн бұрын
ማን ፈጠረህ ግን እግዚአብሔር ባምሳሉ የፈጠረውን ፍጥረት አንተ በእሳት እምታቃጥል አጋንት ሰፍሮብሀል የሰው ደም እሚጠማው እሱ ነው😡
@Hagere739
@Hagere739 12 күн бұрын
@@tigistashenafi276 የ5 ኪሎውን ነብሰበላ ግብረሰዶማዊ ሌባ መሀይም የአገር ካንሰር ፃማም
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 12 күн бұрын
አረ ሚኪ እኔ ምልህ መነኩሴዋን ደፈሩ የተባሉት አስተዳዳሪ ባህር ዳር ማለት ነው እና ምን ላይ ደረሰ አረ ፕሮግራም ስራልን እግረኛው ሚዲያ ላይ ቀርበው DNA እመረመራለው ፈቃደኛ ነኝ ብለው ነበር እባክህ ንገረን
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 12 күн бұрын
እንዲህ አይነት ስብሰባ ላይ ተቀምጠው ስልክ ላይየተተከሉ አሉ ይህ ነገር ታቦትም ቆሞ ትምህርት ሲሰጥ ሁሉ ይስተዋላል ቢታሰብበት
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
ምን ይኼ ብቻ ታቦት ቆሞ ገንዘብ ሲሰበስቡ የሚውሉ፤ ምዕመናኑ ሣይወድ ታቦት ቆሞ ጉዳዩ ረፍዶበት አቋርጦ ይሄዳል።
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 12 күн бұрын
Not acceptable
@HagereET7614
@HagereET7614 13 күн бұрын
አዲስ አበባ ለመግባት የሚከፈል ጉቦ እንዴት ታየ....
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
ጉቦ የሠይጣን ስራ ነዉኮ ግን እነሱ ራሳቸው ብሰዋል። በሞንታርቦ እየጮሁ ህዝቡን በሽተኛ ደንቆሮ አደረጉት ፤ ሞንታርቦ ይቅር ።
@haileengida9239
@haileengida9239 10 күн бұрын
99 ጣኦት። አላችሁ። ዳር። ዳሩ ን አትሂዱ
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 11 күн бұрын
እባካችሁ እናንተ ራሱ ለእይታ ብላችሁ መጥፎውን ነገር አውጥታችሁ ጫት ምናምን ብላችሁ አትፖስቱ
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 12 күн бұрын
በቆንቆ መሰበክ አይደለም ባማራ ክልልም አንዳንድ ቦታ ጪራሸ መምህር የለም እኔ በበኩሌ የማዉቀወዉ ሀገር አለ ጪረሸ እየጠፋ ነዉ 1000 ያልሞላ ምምን ነዉ ያለዉ ምክንያቱም ሌላዉ ጠንክሮ ሰርቶ ተሸንፈዋል
@AlebaShow
@AlebaShow 12 күн бұрын
የክርስቶስን ወንጌል ከተዋችሁ ማረም ከሞት ተነስታ አረገች የምትሉ ምን መቅኒ ይዛችሁ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 күн бұрын
Awo Ewunet new ye christos wongel keyewu koyu eko . Ke Solomonic Dynasty wodih Orthodox taot amiliko new 😂😂😂
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 12 күн бұрын
ይህ ሰው ስለ ስብከት እንዴት ይደረግ ስትል አካውንቲንግ ለምን ይላል ሌለው እኝህ ትላልቅ አባቶች ባሉበትለምን ቆመው አያወሩም ስነምግባር የለም ወይ
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 12 күн бұрын
🤣🤣🤣
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 12 күн бұрын
ጃኬት መልበስ ክልክል ነው እንዴ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
አትሽቀርቀሩ ፤ አታብዙት ማለታቸው ነው።
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 13 күн бұрын
ጫት መቃም እራሱን ነው የሚጎዳው ። አለ አይደል ዝሙተኛ ካህን ሰው የሚጎዳ። ደሞ ቤተክርስትያን እርምጃ አትወስድም ። ወንጀለኛን ትሸሽጋለች።
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 12 күн бұрын
@@AmenFreeFire539 ሁለቱም አይለያዩም ።
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 444 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 57 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 51 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Отомстила слепой сестре 👍
0:55
NKino
Рет қаралды 3 МЛН